የፋኖ አዲስ ዘመቻ! | ውጥረት ያሰፈነው የእነደብረፂዮን ጉባኤ ምስጢራት 08/14/24

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 146

  • @BereketAb-x2l
    @BereketAb-x2l 2 หลายเดือนก่อน +3

    እናመሰግናለን ቴዲዎች በርቱልን

  • @ayalneshmekonene2545
    @ayalneshmekonene2545 2 หลายเดือนก่อน +22

    ቴዲ ፀጋዬ በእውነት የሚገርም ዕውቀት መረዳት ያለህ ሰው ነህ ያንተን ንግግር በጣም ተመስጫ ነው የማዳምጠው በርታ

  • @reflection9636
    @reflection9636 2 หลายเดือนก่อน +5

    Selam selam Tewedrisoch bless you young men.

  • @solomonhaile4502
    @solomonhaile4502 2 หลายเดือนก่อน +5

    የመለስ እይታ ገርሞኛል እንዲህ ይላል ብየ አልጠበኩም ስለ ትግራይ ህዝብ ህልውና

  • @loveall360
    @loveall360 2 หลายเดือนก่อน +6

    ከትልቁ ቴዲጋ የሀሳብ ልዩነት ቢኖረንም የፕርንሲፕል ሰው መሆኑን መካድ አልችልም። ርዕዮትን ዛሬ ሰብስክራይብ አድርጌያለሁ። በልዩነት እንቀጥላለን በርታ አንድ ቀን አንድ መስመር ላይ እንገናኝ ይሆናል። ታሜ ነኝ ከባህርዳር

  • @ShambelTekle-mp2gq
    @ShambelTekle-mp2gq 2 หลายเดือนก่อน

    ቴዲ በጣም ጥሩ ስውና በጣም ለኢትዮጰያ የሚጠቅም ሰውበጣም እንወዳሃለን። 6:38፣ት

  • @Gizo-d4z
    @Gizo-d4z 2 หลายเดือนก่อน +26

    ቴዲ ፀጋዬ ጋ ዜግነት መጋራት በራሱ ያኮራል
    Teddy brilliant and your way logical reasoning is astonishing! Keep it up

    • @baibai3786
      @baibai3786 2 หลายเดือนก่อน +2

      ቀፎ

    • @Gizo-d4z
      @Gizo-d4z 2 หลายเดือนก่อน

      @@baibai3786 thanks

    • @tigistwoubalem4867
      @tigistwoubalem4867 2 หลายเดือนก่อน +2

      በትክክል የሚመጥነው አስተያየት

  • @Samsonambisakufa
    @Samsonambisakufa 2 หลายเดือนก่อน +4

    አኔ እናንተን ቅርብ ግዜ ነው ማየት የጀመርኩት ጥሩ ነው ለሀገራችን መፍትሄ ያለው ነገር እያየሁ ስለሆነ ደስ ብሎኛል

  • @nahomenwgaw9627
    @nahomenwgaw9627 2 หลายเดือนก่อน

    Correct !

  • @TeddyLasta4113
    @TeddyLasta4113 2 หลายเดือนก่อน +1

    የመለስን ንግግር እንዲህ ተረድቼው አላውቅም ነበር:Amazing insight

  • @gheberemskelbereket1368
    @gheberemskelbereket1368 2 หลายเดือนก่อน

    ሚስጥር ይጥፋ ግርግር ፈጣሪ ባሌገ 7ሰዉደግፈህ 1000የምትቃወም ምንየሚሉት እወቀት ነዉ ትገርማለህ

  • @SimonSmith-zv9tw
    @SimonSmith-zv9tw หลายเดือนก่อน +1

    የስብሐት ነጋ ስርወ መንግስት የትግራይ ሕዝብ አንገፍግፎታል። የአክል እዩ ንብሎም ዘለና።

  • @BM-lg2mt
    @BM-lg2mt 2 หลายเดือนก่อน +2

    One of the best explanation of TPLF “ Godless religion” with dead god , Meles Zenawi. Thank you TT

  • @tigraycom21
    @tigraycom21 2 หลายเดือนก่อน +1

    1:59:00 ጭንቅላቱ እያከራየ 😅😅😅well said tedi

  • @MameMam-m9n
    @MameMam-m9n 2 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉

  • @bereketassefa-lp6mo
    @bereketassefa-lp6mo 2 หลายเดือนก่อน

    1:24:51 _ Hi there, i am injoying your program. I find it useful, keep up. I hope we are going to make difference.

  • @Transporthollnd
    @Transporthollnd 2 หลายเดือนก่อน +2

    Well done 👏

  • @semawasmare3097
    @semawasmare3097 2 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን ሁለት ጽንፍ ይዞ ከሚከፋፍለው ሚዲያ እናንተ 10 እጅ ትሻላላቹህ። በዚህ ጊዜ ጥሩ አማራጭ ሁናቹሀል

  • @eden8286
    @eden8286 2 หลายเดือนก่อน +3

    Thanks Teddy.

  • @ilovetgray4253
    @ilovetgray4253 2 หลายเดือนก่อน +2

    ቴዲ ልገርም ትንተና ❤

  • @phoenix0000
    @phoenix0000 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሁለቱም ሞክሼዎች በጣም ጥሩ ይተነትናሉ ::

  • @endaleabrie4458
    @endaleabrie4458 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ ጸጋየ በእውነት ለፍትሕ ያለህ አቋም ትለያልህ።በጣም አድናቂህ ነኝ። ምን አለ እንዳንተ አይነቶቸን ቢያበዛልን ።በርታልን!!!!

  • @ኢንትጮ
    @ኢንትጮ 2 หลายเดือนก่อน +3

    ቴዋድሮስ አሰፋ ድምፅ ሁሌ ዝቅ ያለነው ማይኩን በደንብ አስጠግተህ ሞክር

    • @seifutilahun1204
      @seifutilahun1204 2 หลายเดือนก่อน

      የታፈነ የጎረምሣ ድምፅነው😢😢

  • @ShuibiBushra
    @ShuibiBushra 2 หลายเดือนก่อน +1

    ህዝቡንም የሃይማኖት መሪዎችንም ወደጎን ጥለው ወደስልጣን ሩጫ!!

  • @KalebAman-f5u
    @KalebAman-f5u 2 หลายเดือนก่อน

    WOW Teddy.T

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr 2 หลายเดือนก่อน +5

    ፓርቲ ባትለው ጡሩ ነው ። ፓርቲ አልነበረምና ። የትግራይን ህዝብ በጠመንጃ አፈሙዝ እንጂ ለትግል አነቃቅቶ አስተምሮ አላስነሳም ። ብዙ ተጋሩ በtplf ተገድለዋል ጠፍተዋል ለስደት ተዳርገዋል ። ሰላማዊ ተጋሩ በደርግ ከተገደሉት ይልቅ በtplf የተገደሉት እጅጉን ይበዛሉ ። የዛ አገር ልጅነኝና ለምስክርነት እበቃለሁ ።

    • @yohannesabebe3088
      @yohannesabebe3088 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ብዙ ትግራዋይ አያውቅም የሚያውቁ ም አይናገሩም።

  • @kibrewesenassefa959
    @kibrewesenassefa959 2 หลายเดือนก่อน +1

    የትግራይ ህዝብ ጨካኝ ባል አግብታ እየተሰቃየች የምትኖር ሴትን ይመስለኛል

  • @mesfinlemma4258
    @mesfinlemma4258 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @earcurate9384
    @earcurate9384 2 หลายเดือนก่อน

    DT's faction won't dare to purge the party ranks. However they will project a wider support base in the file when it comes to party's reinstatement path,and kind of tone to deal with EFDR. My two cents ;-)

  • @thomassisino10
    @thomassisino10 2 หลายเดือนก่อน

    Voice of weyane

  • @Bekalu-kz1vm
    @Bekalu-kz1vm 2 หลายเดือนก่อน +7

    ትንሹ ቴዴ ገን የአሥተሣሰብ መቀንጨር ገጥሞሀል ርእዮት ማለትኮ እይታ ማለት ነው አንተግን አመለካከትህ የታወረ ነው።

  • @deguadegua3745
    @deguadegua3745 2 หลายเดือนก่อน +2

    Having political differences is practices of democracy.

  • @FevenFebu-mh9sp
    @FevenFebu-mh9sp 2 หลายเดือนก่อน

    አይደለም አመለካከትህ አስተካክል መለስ ለሕዝብ ኖረ እንጂ ለራሱ ወይ ለፓርቲ አልኖረም መለስን በዚ
    ጥሩ ያልሆነ አረዳድ አትረዳ።

  • @abelaberhanue2962
    @abelaberhanue2962 2 หลายเดือนก่อน +9

    ቆንጆ ትንታኔ

  • @michalleteum2445
    @michalleteum2445 2 หลายเดือนก่อน +1

    Tplf is dragging Tigray into war!

  • @berhanumolla2445
    @berhanumolla2445 2 หลายเดือนก่อน

    Bertu

  • @SimonSmith-zv9tw
    @SimonSmith-zv9tw หลายเดือนก่อน +1

    የሌቦቹ የእነ ደብረፅየን አገዛዝ እናስቁመው።

  • @Hope-l4m
    @Hope-l4m 2 หลายเดือนก่อน

    Tedy❤

  • @BelayGubay-yx5ph
    @BelayGubay-yx5ph 2 หลายเดือนก่อน

    Please don’t assume because of sufficient information

  • @haileseged1124
    @haileseged1124 2 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ የሚል ውይይት ነው ግን አንድ መጥፎ ነገር ተጀምረዋል በሰራዊቱና በተሰናበቱ ታጋዮች ከማን ናችሁ ከእኛ ወይ ከግምት ??? የሚል በጣም አደገኛ በውስጥ መከፋፈልና አለመተማመን እየተፈጠረ ነው

  • @habtebayuh2328
    @habtebayuh2328 2 หลายเดือนก่อน +1

    እስክንድር ነጋ ተባይ ነዉ ከራሳችን ዘመዶች በለመነዉ ብር አገዳደለን ይህ ደንቆሮ እንዴ ድንች ቀቅለን እንልጠዋለን

  • @mitikubekele9725
    @mitikubekele9725 2 หลายเดือนก่อน

    selam yegrimhele,yewunte ande kenm enanten ademetelewu bey aseb alekem nebr

  • @SimonSmith-zv9tw
    @SimonSmith-zv9tw หลายเดือนก่อน +1

    የእነ ጌታቸው ረዳ አስተዳደር ከነጉድለቱ ሪፎርሚስት ነው። አላሰራ ብለውት ነው እንጂ።

  • @berhehagos6149
    @berhehagos6149 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኣብ ሓደ እዋን ብሩህ መጻኢ ከም እትረክብ መብጽዓ ሒዛ እትጓዓዝ ዝነበረት መርከብ፡ ብሓይልን ቆራጽነትን ሰራሕተኛታታ ሓድሽ ማያት ትሕንጽጽ ዝነበረት መርከብ እሞ ሕሰብ። ምስ ግዜ ግና፡ ኮምፓስ እታ መርከብ ክሽርሽር ጀመረ፣ ሸራታታ ተበታተነ፣ ኣንፈታ ድማ ጠፍአ። ሂዊሃት ከምታ መርከብ እያ- ኣብ ሓደ እዋን ተስፋ ብዙሓት ዝጸዓነት መርከብ ሕጂ ግን ቅርሲ ሕሉፍ ኮይና ኣላ። ንነዊሕ እዋን ህዝቢ ትግራይ ብዓንኬል ጥራሕ ዝመርሕ ጉዕዞ ተኣሲሩ፣ ኣብ ምክልኻልኡ ልዕሊ ሓደ ሚልዮን ህይወት ጠፊኡ። ሕድሪ እታ መርከብ ናይ ፍርሕን ምስጢርን ኮይኑ፡ ነቶም ካብ መሳርዓ ወጻኢ ዘለዉ ዘርሕቕ እዩ።
    ከምቲ ኮሚኒዝም ምስቲ ሓጺናዊ መትሓዚኡን ፍሹል መብጽዓታቱን ናይ ታሪኽ ታሪኽ ዝኣቱ፡ ሂዊሃት እውን ከምኡ . ካብ ጽገና ወጻኢ ስለ ዝኾነ፡ ዝኾነ ይኹን መጠን ጽገና ነቲ ኣብ ሓደ እዋን ክቡር ዝነበረ ዕላማ ዳግማይ ከበራብሮ ኣይክእልን እዩ። ህዝቢ ትግራይ ሓድሽ ኣመራርሓ ይግበኦ- ክፉት፣ ግሉጽ፣ ንኹሉ ዝሓቁፍ፣ ናብ ኩሉ ድምጺ ዝስማዕን ዝኽበርን መጻኢ ዝመርሕ ውድባት። እታ ኣረጊት መርከብ ኣዕሪፋ ከም ብሓድሽ ክትሃንጽ፡ ንገስጋስን ሓድነትን ዝኸውን መንገዲ ምሕንጻጽ ግዜኡ እዩ።

  • @yohanneswoldu4658
    @yohanneswoldu4658 2 หลายเดือนก่อน +8

    ለሚሊልክ ያለህ ፍቅር ለመለስ ያለህ ጥላቻ ለምናቅ ሰዎች ስለ መለስ ብትናገር አይገርመንም አሁን ወደድንም ጠላንም ማለት it’s our responsibility ማለት ነው መጀመርያ ህዝብ ድኖ ከዛ ነው እኛ የምንድነው ማለት ጥሩ ለህዝብ ማሰብን እንጂ ደፂ እንዳለው መጀምሪያ ድርጅቱ ድኖ ከዛ ህዝብ ይድናል ያለው ከመለስ ጋር አይገናኝም እውቀትህም ጥላቻህም እኩል አይሁን ቴዲ

    • @yohannesabebe3088
      @yohannesabebe3088 2 หลายเดือนก่อน +4

      መለስ ዜናዊ የሰራው ስህተት ነው እስካሁን የትግራይን ህዝብ ዋጋ እያስከፈለው ያለው አውሬ አቁስሎ ጥሎ ሄዶ ።

  • @AbderehimAbdella
    @AbderehimAbdella 2 หลายเดือนก่อน

    ቴድሮስ ፀጋየ ከሕወሓት ጋር ያለህ ችግር ምንድነው?????

  • @molladesta9922
    @molladesta9922 2 หลายเดือนก่อน +2

    The Tigray people should listen to this podcast to make decision about TPLF existence. Really shocking to me and thinking retrospectively how TPLF was not standing for the people of Tigray could be for Ethiopia in general and Amhara in particular.

  • @hadishbeyene6183
    @hadishbeyene6183 2 หลายเดือนก่อน

    ለሂወቱ አስጊ ይመስለኛል ወረቄቱ ሽፍኖ ከስጡት እንዴት ያቃል መፍረዱ ይከብዳል ጉባኤው እንዲ ደረግ የትግራይ ህዝብ ውሳኔ ነው ደብረፄን አይደለም::

  • @amareabate4607
    @amareabate4607 2 หลายเดือนก่อน

    መረጃ ከሌላችህ ጎጃም ብቻ ሳይሆን ደቡብ ጎንደር አብዛኛው ቦታም መንገድ ዝግ ነው፡፡የብልፅግናን ቱሪናፋ ተውት፡፡

  • @merci1093
    @merci1093 2 หลายเดือนก่อน +5

    1:12:45 ቴዲ ትለያለህ omg በሳቅ ገደልከኝ😂😂😂

  • @setegnmerko6326
    @setegnmerko6326 2 หลายเดือนก่อน

    የህዋት ክፍፍል የፋኖን ትግል አኮላሽው

  • @banteamlakbenalfewo4830
    @banteamlakbenalfewo4830 2 หลายเดือนก่อน

    ተስፋ አልቆረጥንም አማራጭ የለንም አርም

  • @mulugetakiroshailu6768
    @mulugetakiroshailu6768 2 หลายเดือนก่อน

    Tyrrany is always better organized than freedom.

  • @henokhabtamu2991
    @henokhabtamu2991 2 หลายเดือนก่อน +2

    ቴድሮስ ፀጋዬ ሀሳብክ ምክርክ አደለም ትግራይን ሌላው ህዝብንም ያድናል

  • @ebatiyo-g7b
    @ebatiyo-g7b 2 หลายเดือนก่อน

    It’s right what’s wrong with Meles Zenawi’s speech guys? By any means he was correct

  • @loveyourself2406
    @loveyourself2406 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ የሚገርመኝ ቴድሮስ ፀጋዬ ግን ለህዋህት ያለህ ጥላቻ ይገርማል ቴድሮስ አንድ ነገር ልንገረህ በዚህ በትግራይ ላይ የደረሰው በአብይ መንግስትና ከተለያዬ የውጭ አገር ጨምሮ የደረሠብት የምድር ይሁን የአየርኔ የድሮን ድብደባ የአንድ ሚልዬን ህዝብ አልቂት የአንተ ወንድም ይሁን የአንተ አጎት በጦርነቱ የተገደለው አኮ ህዋህት በግሉ አልገደለም ወይም የአንተ ወነድም ከትግራይ ህዝብ የበለጠ ሰው አደለም አንደማንኛውም የትግራይ ህዝብ ሔዶ ታግሎም ይሆናል ወይም እቤት ውስጥ ቁጭ ብዬ የብልፅግና ጉግ ማንጉግ ይሁን የኤርጥራ አውሬው ሠራዊት ከሚገድለኝ ብሎ ወጥቶ በረሐ ሔዶ የተሠዋው ይሆናል አንጂ ህዋህት አንደ አብይ አመድ ሜዳ ላይ አልረሸነውም ስለዚህ በሒወሓት ያለህ ጥላቻ ግን ማስተዋል ይስጥህ።

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 2 หลายเดือนก่อน

    The then Ato Meles Zenawi's speech witnesses (wittnessed) that he and his comrades aim was not for the benefit of the Tigre people. It means the current tdf (tplf) is also struggling for its servival but never for Tigrie people. (Many thanks for journalist Tewodros Tsegai)

  • @FevenFebu-mh9sp
    @FevenFebu-mh9sp 2 หลายเดือนก่อน

    አረ ቴዲ በስመአብ በል አንዳንዴ የብዙሀኑ ድጋፍና ለሳብ ማቃለል ልክ አይደለም

  • @johnphilippe8271
    @johnphilippe8271 2 หลายเดือนก่อน

    The right side guy his face is dim and low sound what is wrong with?

  • @berheteklehaimanot9489
    @berheteklehaimanot9489 2 หลายเดือนก่อน +4

    በኣለም ዙርያ ያሉትን ዩቲበሮችም ሆኑ ጋዜጠኞች ህወሓት (TPLF ) ባይኖር ምን ሰርተው ይበሉ ነበር? የሚለውን ጥያቄ ሁሌም ይጭርብኛል።
    በነገራችን ላይ ፕሮግራማቸውን እንዳጠናቀቁ ( ህወሓት ) ለዘልኣለም ኑሪልን እንደማይሉ ምንም ማረጋገጫ ኣልተገኘለትም።
    ጼናቱን ይስጠን😮😮

  • @fetenebelachew3057
    @fetenebelachew3057 2 หลายเดือนก่อน

  • @YosepheYehdego-cc8zw
    @YosepheYehdego-cc8zw 2 หลายเดือนก่อน

    My brother tedrose. With respect. Conversation war from fanno. Its okay 👍. But its not a solution for ETHIOPIA. What's is the agendas for fanno we don't know anything about. That is making it hard to liberate all ETHIOPIAN un one strategy political compound. Abiy AHMED government is changing with ETHIOPIA 🇪🇹 politics never bring a solution. What about fanno bring others barbaric government in ETHIOPIA 🇪🇹. Thanks 🇪🇷 brother ERITREA 🇪🇷 USA 🇪🇷 🇪🇹 🇺🇸

  • @samm4508
    @samm4508 2 หลายเดือนก่อน

    ርዮት የጌታቸው ረዳ ሆነ ማለት ነው? ይቺ የስፈር ጥላቻ ውላ ስታድር ትግራይ ላይ የደረስውን ጥፋት ወደ ዞን ለማውረድ ነው ሁሌ ስለ 3 ስው ብቻ እኝኝ እምትለው? አሁን ትግራይ እያስተዳደረ ያለው ቡድን ምን ስራ?

  • @fikrumamo6682
    @fikrumamo6682 2 หลายเดือนก่อน

    ቴዲ የጎጃም ነገር አይሆንለትም፣

  • @AmirAmir-w9h3z
    @AmirAmir-w9h3z 2 หลายเดือนก่อน

    ቴዲ የመለስ ንግግር የተረጎምከም ልክ አይደለም አትሳሳት

    • @binyamgebreselassi
      @binyamgebreselassi 2 หลายเดือนก่อน

      Can you explain that to me? Thank you in advance

  • @mamexutamare4198
    @mamexutamare4198 2 หลายเดือนก่อน

    ሃምሳ አመት ሙሉ ህወሓት መስመሪና ሲልህ እሪ ብለህ ህወሓት ትግሬ ትግሬ ህወሓት ሲልህ እንደ ጋሎቹ መንጋ ሆነህ እምቧ ስትል ኖረህ ዛሬ የፈለገውን ቢልህ ምን ይደንቅሃል ይልቅ ይሄን ተውሳክ የሆነ ድርጅት ስለማስወገድ ማሰብ ያስፈልጋል።

  • @AlexDamte-r6d
    @AlexDamte-r6d 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቴድሮስ አሰፋው ትንታኔው ጥሩ የእጅ ማወናጨፍ እና የፍትህ ወይም የሰውነትህ አገላለፅ sniffing ሲበዛ ተመልካች በጣም ይረብሻል ቀንሰው በጣም የበዛ ነው ያለቦታው ተማር ከቴድሮሰ ፀጋዬ please thanks

    • @jemalahmed223
      @jemalahmed223 2 หลายเดือนก่อน

      እሺ ለአስተያየትህ አመሰግናለሁ

  • @NewOne-pt9to
    @NewOne-pt9to 2 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍

  • @nahomafriend
    @nahomafriend 2 หลายเดือนก่อน

    tedawoch

  • @Girmay-lp4bx
    @Girmay-lp4bx 2 หลายเดือนก่อน +10

    መለስ ይህንን ንግግር ያደረገው የእርዳታ እህል እየሸጣቹ መሳርያ ገዝታችሁኅል ተብሎ በፓርላማ ለተጠየቀ ጥያቄ የተሰጠ መልስ ነዉ። ይህንን አስተሳሰብ በነስብሓት አይኖርም ብየ አላስብም መለስ ግን በ77 ዓ.ም የትግራይ ህዝብ በረሃብ ስያልቅ የሚታገለዉ ለትግራይ ህዝብ እንደሆነ እያለቀሰ ተናግረዋል ።

  • @berhanabebe7807
    @berhanabebe7807 2 หลายเดือนก่อน

    አበዛኸው አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት____ እንደተባለው ሆንክሳ መለስ መለስ ይረፍበት

  • @HouseEnkash-ht8zw
    @HouseEnkash-ht8zw 2 หลายเดือนก่อน

    ቴድሮስ ፀጋየ - የአማራ ልሂቃን ማለት እነ መስከረም ዶ/ ስናይት ሮቤል አቻም ፕ/ሮ ሀብታሙ ወወዘተረፈ ናቸው::: እነ አንዳርጋቸው ; ልደቱ ኢትዮጵያውያኒስት ናቸው!!

  • @LuKebede-bi4gu
    @LuKebede-bi4gu 2 หลายเดือนก่อน

    ፉኖ ኦሮሞማውን ገትሮ ይዞ ባይገኝ በነፃነት አይደለም ስብሰባ መላወስም አትችሉም ነበር.
    ፕሮግራማችሁ በትግሪኛ ብታደርጉት አይበጅም? ምን ይመስላችሗል? ኢትዮጵያ በቅርብ እርቀት አትኖርም እና.

  • @TadeseMuruts
    @TadeseMuruts 2 หลายเดือนก่อน

    ባማታውቀዉ ነገር ባትዘባረቅ ይሻልል

  • @musedegefe5906
    @musedegefe5906 2 หลายเดือนก่อน

    You understood them lately! You defined them well; we can say that, they are ''ATHIEST''! but you didnt define, whcih type Godless religion they are, Implicit or explicit?

  • @Azeb-w9d
    @Azeb-w9d 5 วันที่ผ่านมา

    V. V. D c

  • @ShuibiBushra
    @ShuibiBushra 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም እምትሉትነገር በጣም በጣም እኔም እጋራዋለው,ፅራእ ወንበርታ ሸሪዓ,ፍ,ቤ,ሓላፊ ሓጂ ሹዓይብ

  • @getachew983
    @getachew983 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም, ቴድሮስ ፀጋይ
    ሰላም, ቴድሮስ አስፋው
    ደ/ፅዮን ማለት ገለባ (ሳሙና)ነው። አቋም የለውም ፉከራው ታስታውሳለቹ ተሳስቶ የማይሰለቸው ሰው ነው።

  • @ethiopianism22
    @ethiopianism22 2 หลายเดือนก่อน +1

    በምድራችን ሁሉም መንግስት እንደ ፋኖ ሰባዊነት እና ሰብአዊ መብት ሀብትና ሰውን ምርኮኞች ጭምር የሚደረግ handling ለመላው ፓለቲከኞች ነን ከሚሉት አላዋቂዎች ትምህርት ነው
    እውቀት ጥበብ እና ሳይንስ ይህ ፋኖ የተባለው አካል ጦርነት አግባብ ባይሆንም በጦርነት ውስጥ የሚደረግ ምጡቅ እውቀት እና ሁለንተናዊ አለማቀፍ ምጥቀት በትምህርት መሰጠት አለበት የዘመነ ሰዋዊነት እና value measured attitudes are beyond current generation እስክንድር ከአሜሪካ መላላክ ባርነት የመነጨ ይመስላል ስዩም ተሾመ እንደጠራው ስንክሳር ዘላለም ውድቀት የማይሰለቸው ባርነት በኢህአዴግ የነበረው ሁለንተናዊ ምቀኛ መንገድ አኳያ የድንቁርና ተምሳሌት መሆን ይችላል
    መንግስት ባርነትን ማንነት ያደረገው የዲያስፖራ ተፅዕኖ በማላቀቅ ከመላው የፋኖ አመራር መደራደር ቢችል ሰላም ይገኛል

    • @Me-cy2un
      @Me-cy2un 2 หลายเดือนก่อน +1

      Kkkkkkkk😂😂😂😂 megnot ayekelekelem

  • @GeberemeskelGetachew
    @GeberemeskelGetachew 2 หลายเดือนก่อน

    Eroyen midean degfu mizanawi new

  • @DanielDani-y9d
    @DanielDani-y9d 2 หลายเดือนก่อน

    10q tedi

  • @mulugetakide964
    @mulugetakide964 2 หลายเดือนก่อน

    ድርቅናን ድንቁርናን ህወሓት ንበይኑ እዩ!
    መንግስትነት ክተፍርሱ እንተፍሪስኩም፣ ናብ ሕድሕድ ኲናት ከም እተእትዉና ፍለጡ።
    ድማ ሕጋውነት መዓዝ እዩ ብኢድ ምውፃእ ምውሳን ዝተጀመረ?
    መዓዝ ኢኹም ንቕሉዕን ተኸታታልን ሕቶታት እትምልሱ? መፂእካ ዝሓዝካዮ ንግፍ ንግፍ ምባል ክሳብ መዓዝ?!

  • @tesfayoh2466
    @tesfayoh2466 2 หลายเดือนก่อน

    Tewodros,
    L
    Please remove that Ethiopia map which includes Eritrea.
    You are the only one who is exhibiting that map.
    Why do you want to be known for creating controversial matters. controvers

  • @MebeeWelday
    @MebeeWelday 2 หลายเดือนก่อน

    አንተ እትዮጵያን ልትቀጥል የምትፈልግ ደነዝ ስብስብ ናችህ😂😂😂

  • @mominamomi2726
    @mominamomi2726 2 หลายเดือนก่อน

    አየለ ጫሚሶ 😂😂😂😂ደፂ

  • @Meàskeb
    @Meàskeb 2 หลายเดือนก่อน

    The Tigray genocidal war could’ve been prevented. I don’t understand why Teddy T continues to believe that. When Teddy T. himself interviewed Getachew Reda during the war, Gecho admitted that the war happened because TPLF refused to submit to Abiy. Just like you asserted in this program that the TPLF ጉባኤ could be used as excuse by Abiy to wage war, the election and other escalatory actions taken by TPLF including the preemptive strike did make the war unavoidable.

  • @hailegebreslasie3149
    @hailegebreslasie3149 2 หลายเดือนก่อน

    Stop showing the nostalgic map of Ethiopia - which includes Eritrea. Sooner or later Tigrai will abandon Ethiopia - the land of ignorance and poverty.

  • @mamexutamare4198
    @mamexutamare4198 2 หลายเดือนก่อน

    እንዴ አቡሽ አህመድን ፈርታችሁ ነው ? ወያኔ የፈለገችውን ነገር መብቷ ነው የትግሬ ህዝብ እስከፈቀደ ድረስ ከዚያ በተረፈ ጉባኤ ስላረገች ጨቅላው ጦርነት እከፍታለው ስላለ ምን ያስፈራችኋል ? ይክፈት ልብ ካለው አሁን እንደሆን የሚተባበረው የለም ብቻውን ጦርነተቱን በጀመረውና ባሳየነው ።

  • @daniboy2293
    @daniboy2293 2 หลายเดือนก่อน +1

    የእናንተ ፍላጎት ምንድነው ጊዚያዊ አስተዳደር ከቆመ እንኳን ፩፱ ወር አድርገዋል ምንም የፈየደው ምንም ነገር የለውም ስለዚህ የተሻለው ጉባኤ አድርጎ አመራሩ አነቃቅቶ ወደ ተግባር ማስገባት ነው የሚሻለው

    • @Ashenafi-pw2if
      @Ashenafi-pw2if 2 หลายเดือนก่อน

      1:40:16 1:40:17 1:40:18

  • @reflection9636
    @reflection9636 2 หลายเดือนก่อน

    Abiy has realized he can't fool every body all the time.
    He is still unwilling to complete the Pretoria agreement. The 3.5 billion loan is bait on a fishing pole. It can be pulled any time. All actions of Abiy I don't think are genuine but facads.

  • @emmyy6992
    @emmyy6992 2 หลายเดือนก่อน +5

    አጋሜዉ አየህ ፋኖ ያስለፈልፋል!!! 💪💪💪💪💪

    • @TayeTessema-cs5lr
      @TayeTessema-cs5lr 2 หลายเดือนก่อน +1

      አታ ዓንሰባ ኣራዊት ኣፍካ ልጎም ።

    • @AnaniyaHaile-d7h
      @AnaniyaHaile-d7h 2 หลายเดือนก่อน +5

      አንተ ባለጌ ቴዲን በሀሳብ ሞገት እውቀት ይጠይቃል እንዳንተ አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ባዶነት ጫፉ ላይ አትደርስም

    • @etheth5034
      @etheth5034 2 หลายเดือนก่อน +2

      አይ ቆምጬ እስኪ መጀመሪያ እራስህን አድን ባዶ ቀረርቶ ፉከራ ውድቀት ነው

  • @baibai3786
    @baibai3786 2 หลายเดือนก่อน +4

    አጋሜ ለፋኖ አስቦ እንዳይመስልህ አማራ።

    • @Odd375
      @Odd375 2 หลายเดือนก่อน +3

      ጌታዬ ከሠዉ እኮ ሠይጣን ቢገዛን ብለዉ ቃለመሀላ የፈፀሙ አሉ እኮ ለምን አጋሜ ለፋኖ በመጨነቁ ደነቀሕ?

    • @Me-cy2un
      @Me-cy2un 2 หลายเดือนก่อน +2

      Shabeya

    • @deguadegua3745
      @deguadegua3745 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሐሽከር ጣልያን።

    • @ComCeill-c1j
      @ComCeill-c1j 2 หลายเดือนก่อน +2

      አንተ ችጋራም ሻብያ ምንጥልቅ አረገህ

  • @osmanmohammed1530
    @osmanmohammed1530 2 หลายเดือนก่อน

    መሳጭ ትንታኔ ቀጥሉበት ቆንጆዎቹ

  • @musaitesfai1574
    @musaitesfai1574 2 หลายเดือนก่อน

    የትግራይ ህዝብ አስጨርሳቹ አሁን አማራ ህዝብ ልታስጨርሱ ነው አላማቹ

  • @berheteklehaimanot9489
    @berheteklehaimanot9489 2 หลายเดือนก่อน

    ተዲ ጸጋዬ ግን ስለ ህወሓት ስትናገር የሆነ የሚያም ነገር ኣለ፤ ስለ ቡዱንስ ስትናገር የትግራይን ህዝብ ነው ቡዱን እያልከው ያለሀው?

  • @balehtedeset2447
    @balehtedeset2447 2 หลายเดือนก่อน

    🏗️ ሞያ ያለቦታው ሲሆን ያለው ልዩነት በግልፅ ይታያል
    ቴ/አ እዚም እዛም ረጋግጦ ተንተኝ ይባላል🫣

  • @eyasugensa
    @eyasugensa 2 หลายเดือนก่อน +8

    ቴዲ ፀጋይ ከጥቂት አመታት በፊት ጥፍራም ተቧጫሪ እያልክ ስትሰድበው ከነበረው የአማራ እንቅስቃሴ ዛሬ ከዚህ ኃይል መድህን ስትጠባበቅ ማየት ይገርማል ያስገምታልም.

    • @Odd375
      @Odd375 2 หลายเดือนก่อน

      ጌታዉ የተምታታብሕ ይመስለኛል ለመብቱ እየተዋደቀ ያለዉን ፋኖ ሣይሆን በአብይ አሕመድ ትዕዛዝ ንፁሐንን የጨፈጨፉ ዓለም በሣተላይት የለያቸዉ ቡድኖችን እንጂ ቴዲ የፋኖን ትግል ሲያንቋሽሽ አልተደመጠም።የአንተ የመቀመጫ ረድፍ ግን ታዉቋል።

  • @solomonkinfu7691
    @solomonkinfu7691 2 หลายเดือนก่อน +5

    በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ የአምሓራ ተማሪዎች 4 አሙት ከ252 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም

  • @Temsgen-d1w
    @Temsgen-d1w 2 หลายเดือนก่อน

    ባንተ ዕውቀት እድሜ ልምድ ጋር የማይመጥንህ አስተያየት ስድብ ስለ አማራ ተውና ስለ ሚመለከትህ አውራ፣ለአማራው በውስጥህ በቀል ነው ያለህ የትግራይ እጣ አማራው እንዲገጥመው ነው ጥረትህ ።

  • @zebidartube
    @zebidartube 2 หลายเดือนก่อน +1

    የ አረናው መስራች ቴድሮስ ህወሀት ላይ አፉን ያለ ልክ ከፈተ 😅 አንባገነን ማንን ይመስላል ከተባለ እኔ ካልኩት በቀር ባዩ ቴዲ ሪዮት😅