"መንግስት ያሸንፋል" በላይ በቀለ ወያ ተነፈሰ - በላይ በቀለ ወያ | Belay Bekele Weya | Ethiopia

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 299

  • @ፍቅርሐይሉ
    @ፍቅርሐይሉ 2 ปีที่แล้ว +26

    እንኮራለን ባንተ እንወድሀለን 💚💛❤️

  • @romanbetew9232
    @romanbetew9232 2 ปีที่แล้ว +2

    አንተ ብርቱ ሰው ተባረክ ቅድስ እግዚአብሔር እይለህ 💚💛❤️🕯💒🙏🏽

  • @ysolnet
    @ysolnet 2 ปีที่แล้ว +1

    በላያ ጀግናችን ÷ እድሜና ጤና ይስጥህ ኑርልን።

  • @ameadera3879
    @ameadera3879 ปีที่แล้ว +1

    በላዬ ታፍነህ ካንተ ይልቅ ያሳዘኑኝ አባትህ ነበሩ እናትህ ቢያንስ ድምጻቸውን አወጡና አለቀሱ አባትህ ግን ድምጽ እንኳን አውጥቶ ማልቀስ ሲያቅታቸው ሳይ ልቤ ተሰበረ 😢😢 ለዛም ያቅሜን ያህል ኡኡ ብያለው የእናት እና የአባትህን ደስታ ስላየው ደስስስስስ ብሎኛል ወንድሜ ለሞቱት ድምጽ አትሁን ለማለት ይከብዳል የእናት እና የአባትህን ሃዘንም ድጋሚ ማየት አንፈልግም🙈🙈 እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @ethiohabesha7069
    @ethiohabesha7069 2 ปีที่แล้ว +27

    ቤላዬ ታፍነህ ካንተ ይልቅ ያሳዘኑኝ አባትህ ነበሩ እናትህ ቢያንስ ድምጻቸውን አወጡና አለቀሱ አባትህ ግን ድምጽ እንኳን አውጥቶ ማልቀስ ሲያቅታቸው ሳይ ልቤ ተሰበረ 😢😢 ለዛም ያቅሜን ያህል ኡኡ ብያለው የእናት እና የአባትህን ደስታ ስላየው ደስስስስስ ብሎኛል ወንድሜ ለሞቱት ድምጽ አትሁን ለማለት ይከብዳል የእናት እና የአባትህን ሃዘንም ድጋሚ ማየት አንፈልግም🙈🙈 እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @መድናmedina
    @መድናmedina 2 ปีที่แล้ว +5

    በርታልን በላይየ ንፁህ ኢትዮጵያ ነህ 💚💛❤
    ሀኒቾ ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን

  • @Greennature2667
    @Greennature2667 2 ปีที่แล้ว +4

    በላይ እንኳን በሰላም ወጣህ። ለእውነት የቆምክ ስለሆነ እጅግ በጣም ነው የምወድህ ። የምወድህን ያህል የድርሻዬን ተወጥቻለሁ ለእውነት መቆም ዋጋ ቢያስከፍልም ሞትም ቢኖር መታደል ነው ።
    የግጥም ስጦታህና ችሎታህም ልዩ መሰጠት ነው ያለህ በአንተ መንገድ የሚፅፉ በእውቀቱ ስዩም ብቻ ይመስለኛል ። በላይዬ እጅግ ቅንና አዛኝ ልብም እንደ አለህ በተደጋጋሚ አሳይተኸናል ...... የሀገር ድምፅ ነህ ክፉ ነገር አይንካህ ኑርልን ❤❤❤

  • @gizeale
    @gizeale 2 ปีที่แล้ว +3

    በላይዬ የኛ የተገፋነዉ ድምፅ ነህ

  • @amanuellulu4745
    @amanuellulu4745 2 ปีที่แล้ว +11

    ጀግናው እንዴት እንደ ምትመቸኝ እኮ እመብርሃን ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅህ

  • @amdemaryamkebede
    @amdemaryamkebede 2 ปีที่แล้ว +6

    አይዞህ በላያ ይህም ጊዜ ያልፋል ፣ ሁልጊዜም ስለ እውነት ቁም። እግዚአብሔር አምላክ የኢትዮጵያን ትንሣኤ ያሳይህ!!!

  • @ሮዝኢትዮ2-የ4ለ
    @ሮዝኢትዮ2-የ4ለ 2 ปีที่แล้ว

    በላይ በቀለ ወያ ስወድህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @melakbirhanu4697
    @melakbirhanu4697 2 ปีที่แล้ว +3

    አንበሳዬ ይሄ ቀን ያልፋል...የክፉ ቀን ጀግናችን ነህ እንወድሃለን በርታልን❤❤

  • @getachewaschenaki3943
    @getachewaschenaki3943 2 ปีที่แล้ว +7

    አንደበትህ እርጋታህ አገላለፅህ ልዩ ነው በላያ በርታ ።ሀሉም በማስተዎል ይሁን ድጋሚ ስቃይህን መስማትም ማየትም አልፈልግም ወንድሜ በላይ

  • @ATNASIABabyVideos
    @ATNASIABabyVideos 2 ปีที่แล้ว +12

    አንተ ማለት ኢትዮጵያ ነህ ጀግና ከዘር የፀዳህ ማንንም እንዳትስማ እውነት ተደብቃ አትቀርም በላዬ 💚💛❤️ 👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ድንቅ ሰው ነህ እድሜ ይስጥህ አይደለም ተናግረህ ዝም ብትል በራሱ ትነበባለህ

  • @lijtemuyilak8672
    @lijtemuyilak8672 2 ปีที่แล้ว

    ጀግናዬ ኑርልን በጣም ነው የማከብርህ

  • @sarasolomon2002
    @sarasolomon2002 2 ปีที่แล้ว

    በላይ በጣም ታሳዝነኛለህ ለምነ ብትለኝ አላውቅም ብቻ እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @elsawenddesen3681
    @elsawenddesen3681 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታልን

  • @abebatessema8041
    @abebatessema8041 2 ปีที่แล้ว +8

    በላያ እንኳን በሂወት ተመለስክ የእናትህ እንባ ያባትህ ሀዘን ይከብድ ነበር እውነት ነው ያንተን ትተህ ለቤተሰብህ ኑርላቸው ሁሉም አከብርሀለው🙏🙏🙏

  • @ruthmime73
    @ruthmime73 2 ปีที่แล้ว +2

    በድጋሚ እንኳን በሰላም በጤና ከቤተሰቦችህ ለመገናኘት አበቃህ ገጣሚ በላይ በቀለ ወያ ትግል በጠመንጃ ብቻ አይደለም ትግል በብእርም ነውና ብእረኛ ጦረኞች በብዛት እየታፈኑ ግማሹ በእስር ቤት ባለበት ሁኔታ ነፃ ወጥተሃል ማለት በረጅም ገመድ ታስረህ ተለቀሃል ብል ይቀለኛል ለነገ ዋስትና ስለሌለ ። በርታ ያለ ትግል ድል የለም !!!

  • @rozinaking4637
    @rozinaking4637 2 ปีที่แล้ว +1

    ቢሉዬ ጥሩ ውሳኔ ነው ድጋሚ እናት አባትህ ባንተ መሳቀቅ የለባቸውም የምትችለውን አድርገሀል የኛ ጀግና

  • @buzuneshtamirattesems6800
    @buzuneshtamirattesems6800 2 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ በላይ
    እባክህን ለቤተሰቦችህ ኑር በጣም ነው ያዘኑት
    እንቁ የኢትዮጵያ ልጅ እንወድሃለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @astergultie4970
    @astergultie4970 2 ปีที่แล้ว

    ረጅም እድሜ ከጤና ለአንተም ለሶሲም እመኛለሁ፡፡

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 2 ปีที่แล้ว +4

    በላይ በቀለ ወያ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነህ በርታ ወንድማችን

  • @munatube7030
    @munatube7030 2 ปีที่แล้ว +2

    በላይያ እግዚአብሔር ከክፉ ነገሮች ሁሉ ይጠብቅህ እናት አባትህን ፈጣሪይ እድሜ ጤና ይስጥልህ አንተን ለመግለፅ መንደፋደፍ ፍደሎቹን ሀይል ማሳጣት ነው ስለዚህ በላይ በቀለ ወያ ማነው ቢባልና ግድ መመለስ ከለበት ግን ትልቋ ኢትዮጵያ ነህ በአባት ኦሮሞ በእናት ትግሬ አንተ ግን ፍፁም ኢትዮጵያዊ😍🙏 የኢትዮጵያዊያን እና የኢትዮጵያ ስቃይ ሚያመው የእኔም ነው ብሎ ሚያምን ልዩና የተለህ ሰው ነህ እውነት ወንድማለም ኑርልን ሚጠብቅህ አይተኛም አያንቀላፋም እናትና ልጁ አይለዩክ ወንድማለም💚💛❤

  • @yeteretabat7087
    @yeteretabat7087 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን እግዚአብሔር አስፈታህ።

  • @ewawa11412
    @ewawa11412 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር አምላክ የምትመኛትን
    ሀገር የጋራ የሰላም ሀገር ያድርግልን

  • @senaitabiy
    @senaitabiy 2 ปีที่แล้ว +1

    ኩራታችን 👏♥

  • @አሜንአሜን-ዠ1ኀ
    @አሜንአሜን-ዠ1ኀ 2 ปีที่แล้ว +1

    አንተ መልካም ሰዉ እመቤት ትጠብቅክ በላያ ❤️🙏

  • @እጅግነሸyouTube
    @እጅግነሸyouTube 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን በላይየ

  • @rozaroza744
    @rozaroza744 2 ปีที่แล้ว +1

    በላይየ ወንድሜዬ ሁሉም ለበጎ ነው እግዚአብሔር በህድክበት ሁሉ ይጠብቅህ ወንድሜየ

  • @temesgenyeshanew9883
    @temesgenyeshanew9883 2 ปีที่แล้ว +6

    በላየ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን አይዞህ

  • @tigisttigist4833
    @tigisttigist4833 2 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም በሰላም መጣህ በጣም ነበር የተጨነቅነው በተለይ እናትህ ተመስገን🙏

  • @derejetilahun8618
    @derejetilahun8618 2 ปีที่แล้ว +16

    በላያያያያ ውዱ❤❤❤!... አይዞን ክርስቶስ አለህ ማንም ምንም አያመጣም!!!

  • @yemesrachtamerat4489
    @yemesrachtamerat4489 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ከክፉ አሳቢዎች ይጠብቅህ ፡፡፡

  • @fikrtegeb4886
    @fikrtegeb4886 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ 💚💛❤

  • @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ
    @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ በላይዬ 💚💛❤️

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 2 ปีที่แล้ว

    He speeches freedom that's why. ሐገሩን ስለሚወድ ነው፣

  • @achumatirunew8510
    @achumatirunew8510 2 ปีที่แล้ว +1

    በላይ ጥሩ የኢትዮጵያዊነት ተምሳሌት 👍 ከእውነት ጋር ወደፊት የተመኘሃትን ሃገር ቸሩ እግዚአብሔር ያሳያን ☝️🙏

  • @አሰታራቂYoutube
    @አሰታራቂYoutube 2 ปีที่แล้ว +4

    እኳን ወላድት አምላክ እረዳችህ የእውነት በጣም ነበር ያዘነው ለናትህ ለአባትህ ለሁሉም ቤተሰቦችህ ለኛም ቢሆን በሰላም መምጣትክ በጣምነው ያሰደሰተን

  • @hannaderas1395
    @hannaderas1395 2 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን በሠላም ተፍታህ ይህን ግፍ
    እግዚአብሔር በቃ ይበለን
    እግዚአብሔር በጥበቡ ይጠብቅልን በላይ
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🙏🙏👈💞❤👍😰😰💐💐💐ውድድድድድ

  • @teggestasfaw9940
    @teggestasfaw9940 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ውንድሜ😍😍😍

  • @marita2486
    @marita2486 2 ปีที่แล้ว +2

    ስወድክ ወይኔ ከልብ ፁሁፍክ ብቻ አደለም አንተም ትመስታለክ እንኳን ለዚህ አበቃክ ዉዴ

  • @hasetworku5592
    @hasetworku5592 2 ปีที่แล้ว +1

    አደራ አለብህ የሕዝብ እንዳትረሳው በላይ

  • @sol6328
    @sol6328 2 ปีที่แล้ว

    ሁሌም ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @mesemese3004
    @mesemese3004 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤላ እመብርሃን ትጠብቅህ አባቴ በጣም ነው የምንወድህ💚💛♥💪

  • @meazabayayew8051
    @meazabayayew8051 2 ปีที่แล้ว +2

    በላያ ❤️ እንኳንም ደእና ኦንክልን ተናፍቀኸም ነበር እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ይጠብቅህም ድጋሚ ክፍ ነገርህን እያሰማን 🥰

  • @natanemnati734
    @natanemnati734 2 ปีที่แล้ว

    በላያ የህዝብ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏

  • @wubitsirgew1238
    @wubitsirgew1238 2 ปีที่แล้ว

    የኔ መልካም የኔጎበዝልጅ የናቴልጅ የኢትዮጵያ እንኩዋን ደናመጣህ መድሀኒአለም ይጠብቅህ

  • @ሜሮንየሻሼዋ
    @ሜሮንየሻሼዋ 2 ปีที่แล้ว +3

    ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @Ethiofact810
    @Ethiofact810 2 ปีที่แล้ว +2

    አይዞህ ወንድሜ። ወንጀለኞች ለፍርድ ይቀርባሉ።

  • @metasebiatsige3636
    @metasebiatsige3636 2 ปีที่แล้ว +1

    👉👉👉ኢትዮጵያዊነት ያሸንፋል 💚💛❤️ እውነትን መናገር ወንጀልም ጥፋትም አይደለም !!! በላይ የጥበብ ሰው ነው! ጥበብ ደግሞ ነፃነትን ይፈልጋል። እወድሃለሁ ወንድሜ!

  • @tigiyared4637
    @tigiyared4637 2 ปีที่แล้ว

    በላይ የኔ ጀግና ማሪያምን ስወድክ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እደ እናተ ያለ ሀገር ወዳዱን ሳይ በሀገሬ ፍፁም ተስፋ አልቋርጥ 💚💛❤

  • @aynalemmoges2021
    @aynalemmoges2021 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን በላያችን🙏

  • @sarasara5773
    @sarasara5773 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🙏🙏

  • @mohammasmohammmad3819
    @mohammasmohammmad3819 2 ปีที่แล้ว

    አድናቂህ ነኝ ይመችህ ኣበሳው

  • @yeabserabekele7732
    @yeabserabekele7732 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @meseretgetaweday6074
    @meseretgetaweday6074 2 ปีที่แล้ว +3

    ኡፍፍፍፍ አይ ኢትዮጵያ

  • @alemethiotube1039
    @alemethiotube1039 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጌታ አይዞህ በርታልን

  • @እግዚአብሔርቸርነው
    @እግዚአብሔርቸርነው 2 ปีที่แล้ว

    ውድ ወንድማችን እንኳን በሰላም ተፈታህ እግዚአብሔር ይመስገን የእናትና አባትህ እንባ ያበሰልን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ✝️🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬የምትወዳት ሀገራችን ኢትዮጵያ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬ሰላሟ ተመልሶ እምናያት ያርገን የኢትዮጵያ ህዝብ የነፃነት መንገድ ተጓዥ የሚሆንበትን ቀንና ዘመን ያምጣልን ✝️🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬እናት ኢትዮጵያ 🇨🇬🇨🇬ሀገራችን ለዘላለም ትኑር 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬❤️❤️።

  • @amenfikadu5591
    @amenfikadu5591 2 ปีที่แล้ว

    በላይ በቀለ ወይ እንኳን ለቤትህ አበቃህ የእናትህንና ያባትህን እንባ አበሰው እግዚአብሔር ይባረክ

  • @tegshe281
    @tegshe281 2 ปีที่แล้ว

    ቆራጥና አሞተ መራራ ጀግና ወድማችን እኩን በሰላም ተመለስህ💐💐💐💐❤

  • @Eyob797
    @Eyob797 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር እንኳን ከዓውሬዎቹ ዕጅ ዐወጣህ።

  • @mahewendmu2634
    @mahewendmu2634 2 ปีที่แล้ว +2

    በላያ የኔ ጀግና😍😍😍

  • @alexibrhchimdzr5404
    @alexibrhchimdzr5404 2 ปีที่แล้ว

    በላይዬ ስወድህ እኮ ወንድሜ ነው የምትመስለኝ አምላክ ይጠብቅህ 🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ቃል-ዐ6ገ
    @ቃል-ዐ6ገ 2 ปีที่แล้ว +1

    በላያ እንወድሀለን የኛ ጀግና

  • @abeba2241
    @abeba2241 2 ปีที่แล้ว +11

    ጎበዝ ነህ ለሁሉም እኩልነትን የምትመኝ እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን 🙏🙏💚💛❤️

  • @ሀይሚቡታጅራ
    @ሀይሚቡታጅራ 2 ปีที่แล้ว

    ጀግና በርታ ❤️❤️🇪🇹💪

  • @efesontube2633
    @efesontube2633 2 ปีที่แล้ว

    ትህትናህ እርጋታህ ገራሚ ነው በላይ እግዚአብሔር ይጨምርልህ

  • @AA-xx4zh
    @AA-xx4zh 2 ปีที่แล้ว +5

    Respect!

  • @tsr3007
    @tsr3007 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቤላ

  • @hawahesan2147
    @hawahesan2147 2 ปีที่แล้ว +2

    በያ በርታልን ፈጣሪ ካንተጋ ይሁን እራስህን ጠብቅ ካሁን ቡኃላ ሰው ይፈልግሀን ቢሉህ እንዳትሄድ አደራ

  • @fikrumenaga2438
    @fikrumenaga2438 2 ปีที่แล้ว

    "ትክክል ያልሆነ ነገር ትክክል አይደለም" ያለአግባብ በመታገትህ ምክንያት ባውቅህም ስላወቁህ በጣም ደስ ብሎኛል:: ፈጣሪ ይጠብቅህ!

  • @wedneshbadenga7331
    @wedneshbadenga7331 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ጌታ እንኳን ሰላም ሆንክ እንኳ እኳን ለእናትህ እና ለአባትህ ሲል ፈጣሪ ሁሌም ሰላም ያድርግህ ክፉ አይንካህ 🥰 እናት እና አባትህ ሲያለቅሱ ስናይ የእውነት ከአንተ በላይ ለእነሱ አዘኩ የእነሱን ሃዘን እያሳየህ 🙏ለእነሱ ስትል እባክህ እራስህን ጠብቅ የምትኖርለት ሰው በዙርያህ አለ ሞት አንዴ ቢሆንም የእምዬን እንባ ላለማየት ......

  • @selamdimetros1479
    @selamdimetros1479 2 ปีที่แล้ว

    God bless you Belay! Berta!

  • @yemesrachtessema5062
    @yemesrachtessema5062 2 ปีที่แล้ว +8

    እንኳን ለቤትህ አበቃህ
    ልዑል እግዚአብሔር ደጉን ጊዜ ያምጣ

  • @tigi3192
    @tigi3192 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🙏 በላያ እውነት በጣም ነው የማከብርህ 🙏🙏

  • @girumtedfayeabreham1955
    @girumtedfayeabreham1955 2 ปีที่แล้ว

    አንተ ትልቅ ነህ ትልቅ አይምሮ ያለህ ዉድ የሀገር ልጅ ምንም አትሁንብን ግን ከቻልክ ይህ የሰገጤ ግዜ እስኪያልፍ እያስችልም ግን ዝም በል እባክህ የኢትዮጵያ ህዝብ በብእር አይገልፀዉም እንጂ ልቡ ደምቷል በተረፈ ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን

  • @fantadesta2809
    @fantadesta2809 2 ปีที่แล้ว +5

    በውነት እግዚአብሔር ለተበደለ ይበል እግዚአብሔር ያማራን ስቃይና ጭፍጨፈ በቃ ይበለን እንዴት ሰው እደቅጠል ይረግፋል ወጣት ወጣቱን እየመረጡ

  • @eyuman3710
    @eyuman3710 2 ปีที่แล้ว

    በቀለ ወያ ዳግም ሚሊኒሊክ ጀግና ኩሩ ኢትዮጵያዊ

  • @ሠላም-የ1ኰ
    @ሠላም-የ1ኰ 2 ปีที่แล้ว

    ጀግናየ ሰወደህ

  • @alemtube7319
    @alemtube7319 2 ปีที่แล้ว +1

    እሱ ይጠብቅህ የእውነት ሰው አይወደድም

  • @nme8193
    @nme8193 2 ปีที่แล้ว

    አይዞህ በርታ

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ጅግና እንኮን ተፍታህ ከወንበዴወቹ ከአራጅ አብይ ምርጥ አገር ወዳድ ወንድሜ በመታሰርህ ተናድጅ ናበር

  • @yeshi2239
    @yeshi2239 2 ปีที่แล้ว +4

    የምታምነዉ አምላክ ካንተ ጋር ይሁን ለፍትህ ብለህ ነዉ የምትሰቃይ።

  • @zebenaytekele8275
    @zebenaytekele8275 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ አበቃህ እግዚአብሔር የተሻለ ግዜ ያምጣልን

  • @Lishaney3
    @Lishaney3 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ አቤን አፍነው አጠፉት አይደል ? አንተን እንኳን ፈጣሪ ረዳህ የወላጆችህ ጸሎት እንኳን ተሰማልህ። እንዲህ እንደ አንተ የታፈኑ ሁሉ በሰላም ይለቀቁ።

  • @abrahamwolde8039
    @abrahamwolde8039 2 ปีที่แล้ว

    አይዞን bro

  • @ፍቅርተሥላሴ-ዸ4ጰ
    @ፍቅርተሥላሴ-ዸ4ጰ 2 ปีที่แล้ว +1

    በላዬ የኔ ወንድም መቱኝ ስትል ከምር አሳዘንከኝ🥺😥እግዚአብሔር አምላክ ጥብቅ ያድርግህ😥💗❤❤❤❤❤

  • @emenubirhanu
    @emenubirhanu 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤላ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ !

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 2 ปีที่แล้ว +3

    ወይ ጉድ ይገርማል ሰው በገዛ ሀገሩ በማንም ውርጋጥ መከራውን ያያል እንዴ
    ያሳዝናል

  • @tihunelamma8416
    @tihunelamma8416 2 ปีที่แล้ว +1

    በላያ እንኳንም በሰላም ከቤተሰቦችህ ተቀላቀልክ አይዞን ሁሉም አላፊ ነው ከሁሉ በላይ ግን ለእናትና አባትክ ስትል ትንሽ ጊዜ ውሰድ እነሱ ያንተን ወግ መአረግ ማየት ይሻሉና በሀዘን ልባቸው አይሰበር ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅክ

  • @tadlucky
    @tadlucky 2 ปีที่แล้ว +1

    Respect Belayee

  • @Israelxox
    @Israelxox 2 ปีที่แล้ว

    Thank you, brother for being a voice for voiceless people.

  • @soofiya4732
    @soofiya4732 2 ปีที่แล้ว

    እራስክን በጠቅ ወድሜ በጣም ነዉ የምወድክ

  • @tsegatube8235
    @tsegatube8235 2 ปีที่แล้ว

    በላያ በእውነት ፈጣሪ ለወላጆችህ ሲል እንኳን በሰላም ለቤትህ አበቃህ ወንድሜ አንተ መልካም ሰው ነህ ለምን በጎጥ አልታጠርክም እንደሆነ ይገባናል ሰው ስትሆን ደግሞ ጎጥ ወይም ዘር የሚባለው ነገር አይታይክም ከተገፉት ጎን መቆም ተገቢ ቢሆንም ካስቻለክ ለቤተሰቦችህ ስትል የወሰድከውን ውሳኔ አደንቃለሁ(እደግፋለሁ) የሚጠላክ ይጠላ እኛ ግን እንወድካለን❤❤❤❤

  • @Amharavkjgg
    @Amharavkjgg 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና ሆንክ ትንሽ የፅሞና ጊዜ ቢኖርህ 👈 ለእናት እና አባትህ ስትል 🙏

  • @የኪምሥጋናው
    @የኪምሥጋናው 2 ปีที่แล้ว +3

    ምርጤ በላያ አይዞኝ 💚💛❤💪

    • @tigestfeleke6348
      @tigestfeleke6348 2 ปีที่แล้ว

      Yhun gin yha kan yalfa ewnat ygalathal tamrat laynam endh parlama lay laflefo nanar

  • @rasdejentube1888
    @rasdejentube1888 2 ปีที่แล้ว +1

    ለእውነት የተፈጠርክ ጀግና

  • @belihabeshawit8866
    @belihabeshawit8866 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን በሰላም ወጣህለን የኔ ጀግና እባክህን እራስህን ጠበቅለን