አዳብና ፌስቲባል በሱተን ከተማ ቁ.1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 4

  • @alemkonjo6219
    @alemkonjo6219 2 ปีที่แล้ว +1

    ባህልኛ በጣም ደስ ሚልና ለአለም አቀፉም የሚተዋወቅ የሚያዝናና ኢትዮጵያዊነትን የሚያንፀባርቅ የሚያምር ነው።የጉራጌ ተወላጅ በስራ ምክንያት ያልደረሰበት የለም።እድለኞች ባለድርጅት ባለሃብ ልጅ የተሻለ ስራ ሲይዝ ቤተሰቡን ሲረዳ ሲያቀማጥል ለህት ወንድሞቹ ብቻ ሁሉም ቅድምያ ለቤተሰብ ሰሆነ በየማስመሩ የተለወጠ መስሎት ግን ቀዬውን እየረሳ ሳያስታውቅ ውስጥ ለውስጥ ወጣቱ እስከመከፋፈል ተደርሶ ብዙ ስንፍና ታይቶዋል።እናቶች ከብት ሚጠብቅላቸው ጠፍቶ እናት እረኛ ሆና አይቼ አዝኜ አውቃለው።አሁን ግን ዞሮ ዞሮ መግቢዬ እንደሚባለው ደስ ሚል እንቅስቃሴ አለ ሚበረታታ ግን ብዙ ስራ ሚጠይቅ ተስፋ ይታይኛል እግዚአብሔር ህዝቦቹን ይርዳ።አገርኛ ስኛት ያበነ❤🇪🇹

  • @jrusalemye7348
    @jrusalemye7348 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ አቀራረብ ነው እና በርቱ በዐላችንን በአሪፍ መልኩ እያስተላለፋቹት ነው

  • @mustemuste7567
    @mustemuste7567 2 ปีที่แล้ว

    Wow amazing festival

  • @mimilake
    @mimilake ปีที่แล้ว

    እደዚየምታዘጋቹከዎነቀጣይአመትእንመጣለንበጣምደስይላልእዎዳቹዋለው💖💖💖💖💖💖