ብዙዎችን ያስቆጣው ድፍን 500 million💲የፈጀው የሼክ አላሙዲ ልጅ ሠርግ | በኢ/ያ ታሪክ ታይቶ የማይታወቅ ሠርግ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 133

  • @WwAa-bh9ov
    @WwAa-bh9ov 3 หลายเดือนก่อน +19

    ለታሬክ ይቀመጥልን እደ አፍሬካ እንወዳደርበታለን😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Gashyoyo
      @Gashyoyo  3 หลายเดือนก่อน +1

      ሃሃሃሃይ የታባቱ😁😁

  • @GenteSofe
    @GenteSofe 3 หลายเดือนก่อน +18

    ደእንኳን ለወድማቸዉ ልጅ የስቱን ኢትዮጵያዊ ሰርግ ደግሰዋል አስደስተዋል የተባረከ ሰርግ ያድርግላቸዉ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @tiruworkhussentiruworkhuss4990
    @tiruworkhussentiruworkhuss4990 3 หลายเดือนก่อน +5

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቸው ለደሀም አጥግበው አብልተዋል ከሰርጋቸው በፊት ብዙ የተቸገሩ ሰወችን አብልተው ሰደቃ አውጥተዋል እንዲነገር ግን አልፈለጉም ።።

  • @GhaderCell-zv2pc
    @GhaderCell-zv2pc 3 หลายเดือนก่อน +2

    ይመቻቸው የኢትዮያ ደህነት አያልቅ ዋው የይመቻቸዉ ሐሐለ

  • @eyobbob998
    @eyobbob998 3 หลายเดือนก่อน +13

    ዋናው ትችላለህ ነው ለራሳቸው አይደልም ወዳጅ ላሉት ሁሉ ሲድሩና ቤት ሲገዙ እንዲሁም የተቸገረ እድሉ የገጠማቸው ህመምተኛን ሲያሳክሙ የኖሩ ናቸው ሼክ አላሙዲን በስራቸውም ብዙዎችን ቀጥረው የሚያስተዳድሩ ሰው እንዴት ለራሳቸው ቤተሰብ አቧራው ጨሰ ቢያስብሉ አይደንቅም ሰው ተበድሮም ይደግሳል ይመቻቸው የአብርሃም የሣራ ጋብቻ ይሁንላችሁ።

    • @Gashyoyo
      @Gashyoyo  3 หลายเดือนก่อน

      ጥሩ መጠህ መጠህ መጨረሻው ኣጋየሀውኢዮባየ🤭

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 3 หลายเดือนก่อน

      👏👏👏ትክክለኛ አስተያየት ነው

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 3 หลายเดือนก่อน

      በጣም ደስ ያለኝ አገላለፅ ነው ተባረክ ምቀኛ አታሳጣኝ የሚባለው እኮ ለዚህ ነው

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 3 หลายเดือนก่อน

      እንኩዋን ደገሱ ከምቀኝነት እንራቅ

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 3 หลายเดือนก่อน

      መልካም ጋብቻ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZaynabMustafa-m9k
    @ZaynabMustafa-m9k 3 หลายเดือนก่อน +2

    Masha Allah

  • @elsatwealde9051
    @elsatwealde9051 3 หลายเดือนก่อน +10

    የኛ ህዝብ ደሞ በትንሽ በትልቁ መቆጣት ይወዳል ካላቸው ይደግሱ ደሞ አላአሙዲን ሰወችን ያግሳል በዚህ ላይ የስራ እድል ለብዙዎች የስራ እድል ከፉቷል ይመቻቸው

    • @Gashyoyo
      @Gashyoyo  3 หลายเดือนก่อน

      ልክ ብለሻል ኤልሲ። ደሞም ምንም ክፋት የለውም እነዛ ያልሺያቸው ነገሮች እንኳን ባያረግ❤

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 3 หลายเดือนก่อน

      በሥራ ዕድልማ የስንት ቤተስብ ነፍስ ዘርተዋል ይባረኩ❤❤❤

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 3 หลายเดือนก่อน

      ብዙዎቻችን ያስቆጣው የሚል ርዕስ የስጠኸው ከነውር ተለይቶ አይታይም ትንሽ እንፈር እስቲ

  • @MissKatija-q8f
    @MissKatija-q8f 3 หลายเดือนก่อน +3

    ይመችሽ የአጎቴየ ንግሥት ውዳ እህትሽ ከድባይ የኔ ንግሥት ኑሩልኝ ሽ አመት ❤❤❤❤❤❤❤🎉ሥወዳችሁ ካጀቴ

  • @TestgTestgh
    @TestgTestgh 3 หลายเดือนก่อน +10

    መልካም ጋብቻ
    ካለ ምንአለ ይመቻቸው
    ሁሉም እንደኪሱ
    እልልልልልልል ብለናል

    • @alemgulma9199
      @alemgulma9199 3 หลายเดือนก่อน

      awo enem ekawemalehu yhen yahil wechi leserg mawtat lezawim bezihich deha hager lay

    • @TelahunAbebe-dp5co
      @TelahunAbebe-dp5co 3 หลายเดือนก่อน

      በል እንግዲህ አንተ ስታገባ አህያ ተከራይ ​@@alemgulma9199

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 3 หลายเดือนก่อน +5

    ትክክለኛ አባባል እንዲህነው🌹እንዲህ ነው ጋብቻ🌹ያዋጣል😂😂

  • @almazderesse3287
    @almazderesse3287 3 หลายเดือนก่อน +25

    ያድርጉ ምን ችግር አለው ካለ ይመቻቸው

  • @BertukanNega-qu4jm
    @BertukanNega-qu4jm 3 หลายเดือนก่อน

    ሁላችንም የተስጠንን ነው የምንኖረው ታድለዋል ይደሰቱበት ይመቻቸው እነሱን አይተን እንድንዝናና ለኛም ስልካችንን ከሌባ ይጠብቅ እነሱንም ካአይን ይጠብቅልን

  • @mitiku5068
    @mitiku5068 3 หลายเดือนก่อน +7

    ካለ ምን አለ 100 00000000000ሚሊዩንም ያውጣ ምን አገባን እነሱ ላወጡት እኛ ምን አቃጠለን እግዚኦ

    • @የማታአራት
      @የማታአራት 3 หลายเดือนก่อน

      500ሚሊየን እኮ ነው የሚሉት

    • @mitiku5068
      @mitiku5068 3 หลายเดือนก่อน

      @@የማታአራት ክክክክክ ውይ መቶ እንዴ ትልቅ ቁጥር ጠፍቶብኝ ነው አትፈረጅብኝ 😂😂😂😂😂

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 3 หลายเดือนก่อน

      @@የማታአራትቢሆንስ?

  • @user-vo1uz7hr7q
    @user-vo1uz7hr7q 3 หลายเดือนก่อน

    They invest that amount, and how many people get a temporary job, I appreciate them too. Happy Wedding ceremony❤

  • @fathiahamzah
    @fathiahamzah 3 หลายเดือนก่อน +3

    ይሁንላቸው፣፣፣ይመርባቸው፣፣፣ለኛም፣፣፣ይሥጠን፣፣ምንም፣፣፣ችግር፣፣የለበትም

  • @mahlet6809
    @mahlet6809 3 หลายเดือนก่อน

    Sergna mot andnew kagebu ayker endih new ❤❤❤

  • @gagababa7443
    @gagababa7443 3 หลายเดือนก่อน +2

    መልካም ጋብቻ🙏🙏🙏 ይመቻቸ ❤❤❤❤

  • @MuniraEbrahim-v1h
    @MuniraEbrahim-v1h 2 หลายเดือนก่อน

    Allahu Akiber Endezi Ayinet Atasayen ,Atasamani,Ye Musilimin Haya Yelelachew ,Be Be Qudiraw Bela Yawiridibachew

  • @sarayideg1035
    @sarayideg1035 3 หลายเดือนก่อน +12

    ይመቻቸው

  • @Rose.86
    @Rose.86 2 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤

  • @SARAISAK-v2t
    @SARAISAK-v2t 3 หลายเดือนก่อน +1

    I am very surprised by the fact that Ethiopians have the right to do what they want. You should have tried like them

  • @SameeraKebede
    @SameeraKebede 3 หลายเดือนก่อน +4

    ይመቻቸዉ

  • @SamanthaSigmoidfried-co5be
    @SamanthaSigmoidfried-co5be 3 หลายเดือนก่อน +2

    አላህ ይጨምርላቸው።

    • @selamlesewhulutube1992
      @selamlesewhulutube1992 3 หลายเดือนก่อน

      ለሃራም ነገር ይጨምርላችሁ አይባልም ይሄኮ ቁርአን የሚፃረረው ተግባር ነው ነገ ከዷሳንቲም ጀምሮ ይጠየቁበታል ለምን እንዳዋሉት የሰጣቸው አላህ ስለሆነ ይጠይቃቸዋል

  • @MuriduStarman
    @MuriduStarman 3 หลายเดือนก่อน

    ያርግላቸው እኛ ወርክ ጠሮብናል 😂🎉❤😢

  • @ZemzemEklo
    @ZemzemEklo 3 หลายเดือนก่อน +4

    ምን የገረማል የኔ 100ሚሊየን ነብር የጭርስነው አልትቅርጽንም እንጂ

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 3 หลายเดือนก่อน

      ደስ ይላል እንኩዋን ደገሳችሁ

  • @Jonny-z9n
    @Jonny-z9n 3 หลายเดือนก่อน +5

    የ አማራ ሲሆን አካብዱ ዝም ብላችሁ መብት ነው

    • @Gashyoyo
      @Gashyoyo  3 หลายเดือนก่อน +1

      የብሄር ነገር ኣታንሳብን😎 እዛው ሆሆሆ!!

  • @mulugetawolde2147
    @mulugetawolde2147 3 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልል እኔ ዛሬነው ስልክ የገዛሁት ልክ ኢቱብ ስከፍት ያየሁት ይሄን ሠርግ ነው ስልኬላይ የተደገሰ ነው የመሠለኝ

  • @meazaamenu2200
    @meazaamenu2200 3 หลายเดือนก่อน +1

    Ayagebanm be brachew

  • @rishyass4152
    @rishyass4152 3 หลายเดือนก่อน +2

    ያስቆጣ ደስ ይላል ከኪሳችሁ እንደተመዘዘ

  • @wonshetmokonnen
    @wonshetmokonnen 3 หลายเดือนก่อน +1

    ተበድረው የሚደግሱትን ምን ልትል ነው? ለምን እኛ ሰፈር አትመጣም ለመኪና ምርቃት እና ለቤት ምርቃት 8 በሬ ታርዶ የመረቃል የግምት ብር!! ይሄኛው እማ ለስንቱ አርቲስት የዳረ ሰው ለወንድሙ ልጅ ያድርግ።

  • @Rutiiii
    @Rutiiii 3 หลายเดือนก่อน +1

    I love it

    • @Gashyoyo
      @Gashyoyo  3 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ እኔም I lov you ሩትየ🤭🤭

  • @NesredinAil-h3q
    @NesredinAil-h3q 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወሎየነው በቃ ኢትየኢትዮጵያ ውሰጥ አሰገራሚነገር የሚያሰየን

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 3 หลายเดือนก่อน +2

    የሀብታምንልጅማንምይወዳታልከከከ

  • @WedebZemuiy-dy9oc
    @WedebZemuiy-dy9oc 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሓበሽ ረበሽ ያድርግ ለምን ቢሊየን ኣያወጣም ምቀኛ ሓበሽ

  • @SofyaAbebe
    @SofyaAbebe 3 หลายเดือนก่อน +3

    ደሃ ያልበላውን ያካል ደሃ ምቀኛ ነው

  • @Reem_Tube
    @Reem_Tube 3 หลายเดือนก่อน

    ሀብታም ለሀብታም ደስ ይላል ጋብቻ መብሩክ

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 3 หลายเดือนก่อน +3

    ይመቻቸው 😂😂አላሙዲን ስንቱንስ ድረው ረድተው አይደል አይደንቅም።

  • @RugaEbeno23
    @RugaEbeno23 3 หลายเดือนก่อน

    Lemen yaskotal, nefade eko new yetetekemew❤

  • @l9rrii
    @l9rrii 3 หลายเดือนก่อน +1

    ይመቻቹእንዴአለምአንዴናት❤❤❤

  • @SARAISAK-v2t
    @SARAISAK-v2t 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤👌

  • @cheregore8482
    @cheregore8482 3 หลายเดือนก่อน +1

    "ካለ ምን አለ "አለች ልኬ!!

  • @manuel2445
    @manuel2445 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🙏🙏🙏❤❤❤👍👌

  • @KaluKidane
    @KaluKidane 3 หลายเดือนก่อน +1

    ለማንም ሳይሰስቱ የሚደግሱት ደግ ሰው
    ለወንድማቸው ልጅ ቢደግሱ እንትን ምን ኣንጫጫህ

  • @eneyshwunete5726
    @eneyshwunete5726 3 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል አደለም ስንት ድሀባለበት አገር ለድሆች ቢሰጥ ስንት ሂወት ይቀይር ነበር ለትዳሮም በረከት ነበር።

    • @kumetanyomendertudima6846
      @kumetanyomendertudima6846 3 หลายเดือนก่อน

      አባሾች ምን ተሻለን ሰው ለቤቢ ሻወር ተብሎ ስደት ውጣ ውረድ ይባል የለንዴ??

    • @peace-si4uc
      @peace-si4uc 3 หลายเดือนก่อน

      ጥሩ ነው በብራቸው መብታቸው ነው ትዳሩ ከዘለቀ ነው ታዲያ በሚሊየን የተዳሩት ብዙዎች አልዘለቁም እግዚአብሄር ይጠብቃቸው 🙏

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by 3 หลายเดือนก่อน +2

    ይደገስ ምን አገባቸው?

  • @cheregore8482
    @cheregore8482 3 หลายเดือนก่อน +1

    በአፍሪካ ጊነስ ቡክ ላይ ይመዝገብልን

  • @lozamulu-qp5wr
    @lozamulu-qp5wr 3 หลายเดือนก่อน

    Biru weta enji event programeru gn arif alseram sratu aynefam

  • @ymnbha9318
    @ymnbha9318 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማገኘት ዲንን ያስረሳል የተባለውን በነሱ ታየ አያምርም በጣም ያሳዝናል አላህ ይህዲሁም ሙሽሮቹን አስራጊወቹንመ ታዴሜውንም ይህ ስሜት የሁሉም ሙስሊም ስሜት ነው ቢገባችሁ. ሲይልፍ ትቆጩበታላችሁ እንጂ አትደሰቱበትም ምክንያቱም ብዙ ኸይር ስር አመለጣችሁ።።

  • @MiftaAli-d4i
    @MiftaAli-d4i 3 หลายเดือนก่อน

    kalachew normal new

  • @bekriabdela7270
    @bekriabdela7270 3 หลายเดือนก่อน +1

    ተጋጭቶለት ነው እንዴ የደገሰው? ይመቻቸው!!!

  • @ahlamalhydr9764
    @ahlamalhydr9764 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንዲህ ነው ውሎ

  • @MbhMbb-ji2co
    @MbhMbb-ji2co 3 หลายเดือนก่อน

    Wollhi esraf nawu maenalbt yatcgaru woganocahchinan berdu endaze ayent tedar bark yelawum

  • @mamedalala
    @mamedalala 23 วันที่ผ่านมา

    Namaste
    M

  • @ምረትአለም
    @ምረትአለም 3 หลายเดือนก่อน +1

    ካለምናለ

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla746 3 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ በዚች በሚሊዮን የሚቆጠር ረሐብተኛ ህዝብ በአለባት አገር ላይ እንዲህ የተንዘላዘለ አስረሽ ምቺው ድግስ በምን ሞራላዊ ስሪት መደገስ ከፍተኛ ምፀት ነው ።

  • @cheregore8482
    @cheregore8482 3 หลายเดือนก่อน +1

    ለምን ደሴ ላይ አላገባም??

  • @muhayidahmed6204
    @muhayidahmed6204 3 หลายเดือนก่อน

    Medegesu tiru gin yemishalew 1000 wetat tidar felagin diro kebirun biyasamir tiru neber

  • @meserettemesgen9760
    @meserettemesgen9760 3 หลายเดือนก่อน +3

    ምን አገባችሁ

    • @Gashyoyo
      @Gashyoyo  3 หลายเดือนก่อน

      ምንም መሲየ

  • @የማታአራት
    @የማታአራት 3 หลายเดือนก่อน +1

    ምን አገባን ይመቻቸው🎉

  • @MitikeM
    @MitikeM 3 หลายเดือนก่อน +2

    ስላላቸዉ ነዉ ሞትና ሰርግ አንድ ነዉ ይመቻቸዉ

    • @Gashyoyo
      @Gashyoyo  3 หลายเดือนก่อน

      500 ሚሊዮን ግን ትነሽ ቁጥሩ 🤥🤥🤥

    • @TelahunAbebe-dp5co
      @TelahunAbebe-dp5co 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@Gashyoyoቅና ያለው አለች ሻሺቱ

  • @AbebayehuTadesse-v7s
    @AbebayehuTadesse-v7s 3 หลายเดือนก่อน

    The problem is not the amount of money invested for the wedding it is up to them the problem is the the number of cars that created trafic james that created problem for others.

    • @Gashyoyo
      @Gashyoyo  3 หลายเดือนก่อน

      is was is good me go money is no problem is yes car is good no abebayehu🤭🤭

  • @MubaMan-d2k
    @MubaMan-d2k 3 หลายเดือนก่อน

    Sejmer yeha serg ye muslim serg aydelem muslim b endzih aynet aygabam esua muslim aydlechem

  • @NebiyatKedir-qg1eb
    @NebiyatKedir-qg1eb 3 หลายเดือนก่อน

    stanadid mnale besreat btlebs medeesus mebtachew new begeza brachew mn ageban gn allah adeb kesetew sew wuchi habt metfia new kelbn yaderqal zoro wede allah temelash nachew bayresut tiru neber

  • @EbrahimEbrahimebr
    @EbrahimEbrahimebr 3 หลายเดือนก่อน +1

    ይገርማልእሄሁላዉጭያሳዝናልትልቅጥፋትነዉ

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሙስሊምአይለችምታዳተከላለጡ

  • @MykiaHamdu
    @MykiaHamdu 2 หลายเดือนก่อน

    ሙስሊም ናቸው ወይስ ክርስቲያን

  • @HappyCanoe-jl7nx
    @HappyCanoe-jl7nx 3 หลายเดือนก่อน

    Weye serg Eman yallew serg

  • @SeadaSeada-oy6my
    @SeadaSeada-oy6my 3 หลายเดือนก่อน +1

    Sewu balewu lke nw eminorewu hulum sew binorewu yaderegal demome yìchalal

    • @Gashyoyo
      @Gashyoyo  3 หลายเดือนก่อน

      እንደዚ ሠርግ እማ መከልከል ኣለበት እንጂ ሰእይድ🤥

    • @TelahunAbebe-dp5co
      @TelahunAbebe-dp5co 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@Gashyoyoክክክክክ ለምን ብለህ ራስህን ጠይቅ

  • @KhaledKhaled-p4c
    @KhaledKhaled-p4c 3 หลายเดือนก่อน

    men.ale.set.tefnaqay.sent.yeteftro.adega.ledresbachew.beleku.degesew.lalawn.beyakafelu?

  • @RadiyamahmedAbdala
    @RadiyamahmedAbdala 3 หลายเดือนก่อน

    ለተራበም ያብሉ

  • @Makda_is_bae
    @Makda_is_bae 3 หลายเดือนก่อน +1

    ካለ ምን አለ

  • @ahlamalhydr9764
    @ahlamalhydr9764 3 หลายเดือนก่อน +1

    ይደሰት

  • @Azeb-b8d
    @Azeb-b8d 3 หลายเดือนก่อน

    Yalew mamaru

  • @MubaMan-d2k
    @MubaMan-d2k 3 หลายเดือนก่อน

    No ke sewwawenet woto ensesa enkuan bezih derja ayewordem ayasrbem yetsasebale enja mahayemenet new dubay bihon laygrem yechlal ezich dabo megeza kelalew deha ezeb mehal le sew kiber alemestete new stupidnet new

  • @user-rc3qe8lb4x
    @user-rc3qe8lb4x 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰው እንዴት ቢያሰብ ነው ዛሪ ኢትዮዸያ ውሰጥ ብዙ ህፆናት በርሀብ እየረገፉ $500 ሚሊየን ዶላር ለዚሀ ብልጭልጭ ማጥፉት ምን አይነት እብደት ነው ያሳዝናል እንዴት ያ ኢትዮዽዊነት እርህራሄ እየጠፋ እንደሄደ ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ ነው። በጣም ያሳዝናል።

    • @Gashyoyo
      @Gashyoyo  3 หลายเดือนก่อน

      ያው ምን ታደርገዋለህ ወዳጄ። ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው😌

    • @selamlesewhulutube1992
      @selamlesewhulutube1992 3 หลายเดือนก่อน

      በጣም ለዛውም በሙስሊም ሲሆን ደግሞ ያሳፍራል

  • @liyulyu-nn4td
    @liyulyu-nn4td 3 หลายเดือนก่อน

    Lalew machebcheb hahahah.... Andande sew motum sew aykomlete . Ay echi alem. Andandu aenorem lebchawe semotem lebchawe andndu medre achebchabi achebchebolete endh yedmkletale .

  • @WsrdWydf
    @WsrdWydf 3 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @አሚሬ
    @አሚሬ 3 หลายเดือนก่อน

    አላህ ይተሣሠባቸዋል

    • @Gashyoyo
      @Gashyoyo  3 หลายเดือนก่อน +1

      ኣረ ተው ኣሚር ምን ክፋት ኣለው ኖሮዋቸው ደግሰው ልጃቸው ቢድሩ❤

    • @Merry-d3v
      @Merry-d3v 3 หลายเดือนก่อน

      እኔ ምልክ አንድ አይነት መልስ ለምን አትመልስም ለኮመንቶች አንዴ ብሩ ብዙ ነው ብሩ ተካበደ ትላለክ አንዴ ደሞ ኖሮዋቸው ቢደግሱ አንድ አይነት መልስ ስጥ እንጂ 👊@@Gashyoyo

    • @selamlesewhulutube1992
      @selamlesewhulutube1992 3 หลายเดือนก่อน

      አወ በደንብ ነዋ ይሄኮ በድናችን የተወገዘ ተግባር ነው ።አላህ ገንዘብን ሀብትን ጨመር አድርጎ የሰጠው ለማባከን ሳይሆን ድሆችን ሊረዳበት ነው።

  • @Rutiiii
    @Rutiiii 3 หลายเดือนก่อน

    Why hate

    • @Gashyoyo
      @Gashyoyo  3 หลายเดือนก่อน

      I don't know either too!!! የሀበሻ ምንቀኝነት ነው እህት ኣለም🥴

  • @medhin8187
    @medhin8187 3 หลายเดือนก่อน

    ምን ኣለ እንዲህ ብለዉ በየጎዳናዉ የተራበ ቢያበሉበት

    • @Gashyoyo
      @Gashyoyo  3 หลายเดือนก่อน +1

      ህሊናቸው እዚ የለማ መድሂኒየ።

    • @medhin8187
      @medhin8187 3 หลายเดือนก่อน

      @@Gashyoyo ያሳዝናል ጦብያ በኣፍ ጢሟ ነዉ የደፏት ምስኪኑ ተቸግሯል የነዚህ ደግም ሚልዮን ያወጡበታል ላንድ ቀን ቸበላሽቶ ሚደፋ እህል ኤጭ ኣሁን በዛ

  • @fatiyaabdela3411
    @fatiyaabdela3411 3 หลายเดือนก่อน

    Yemin xigab new letachegeraw lemin altesexem

    • @Gashyoyo
      @Gashyoyo  3 หลายเดือนก่อน

      እንደሱ ቢያረጉማ እንዴት መልካም ነበር። ባይሆንም ግን የድግስ መጠኑን ትንሽ ኣጋኑት። ኢ/ያዊነት ያማከለ መሆን ነበረበት!!

    • @TelahunAbebe-dp5co
      @TelahunAbebe-dp5co 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@Gashyoyoበራሱ ገንዘብ ላደገው ከናንተ እርዳታ ሳይጠይቅ ለደገሰው ለምን ያልበቺሁን ታካላቺሁ???

  • @نفيسة-م4ظ
    @نفيسة-م4ظ 3 หลายเดือนก่อน

    ሙሽረዋበጣምታስጠላለችሙስሊምኣትመስልም

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 3 หลายเดือนก่อน +1

    የሀብታምንልጅማንምይወዳታልከከከ