እቅድ ስናወጣ መርሳት የሌለብን 5 ነጥቦች ፍትፈታ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 650

  • @ashruka
    @ashruka  6 ปีที่แล้ว +92

    መልካም ስኬት 💪🏽

    • @genetwolyawa2522
      @genetwolyawa2522 6 ปีที่แล้ว

      ዋስታብህ አይሰራም

    • @hanahana2461
      @hanahana2461 6 ปีที่แล้ว +2

      Ashruka enamesegnalen gin whatsapp group egebalehu beye smoker full new alegn eski 1 sew aswetalegn ena asgebagn! Kkkkk

    • @hanahana2461
      @hanahana2461 6 ปีที่แล้ว

      እኔ ሁሌ አቅዳለሁ ግን በወሩም ባመቱም ያው ነው ለውጥ የለም ሃገር ትኬት ቆርጬ ለመሄድ አልሞላ ብሎኝ በስደት ሃገር ቀረሁኝ! ኢትዮጵያን ካየኋት 8 አመት ሆነኝ!አሜን አሽሩካዬ እግዚአብሔር ይቅር ይበልክ!

    • @የድንግልልጅነኝያውምያማላ
      @የድንግልልጅነኝያውምያማላ 6 ปีที่แล้ว +2

      እኔም ወደ ሀገር ገብቼ በጣም ከምወደው ሰው ጋር ትዳር ልመሰርት ምርጥ የልጅ እናት ልሆን ነው የምፈልገው ፈታሪ ይርዳሽ በለኝ እስቲ አሹካ

    • @almazalmaz5616
      @almazalmaz5616 6 ปีที่แล้ว

      @@የድንግልልጅነኝያውምያማላ ቅድስተ ቅዱሳን ያሰብሽውን ያሳኩልሽ እናቴ

  • @hanatesema1223
    @hanatesema1223 6 ปีที่แล้ว +88

    እኔ በ2011 ብዙ እቅድ ነው የለኝ እግዚያአብሔር ይርዳሽ በሉኝ.በመጀመሪያ ስደት ለመጨረሻ ብዬ ሀገሬ መግባት.
    ንሰሀ መግባት
    ባለኝ ነገር ለተቸገሩ መርዳት.(መልካም መሆን)
    ምንም ይሁን ምንም የራሴ የሆነ ስራ መስራት
    አዲስ ህይወት መጀመር(ትዳር መያዝ) እንደ እግዚያአብሔር ፍቃድ ሁሉ ይፈፅምልኝ ዘንድ የዘወትር ፀሎቴ ነው.።

  • @tamriemam9343
    @tamriemam9343 6 ปีที่แล้ว +212

    ባድስ አመት ሀገሬ ልገባ ነው ውድ የሀገሬ ልጆች ስላም ግቢ በሎኝ ምርጦች

  • @ያንተውነኝአፈርእስኪ-ቈ6ጸ
    @ያንተውነኝአፈርእስኪ-ቈ6ጸ 6 ปีที่แล้ว +88

    ባዲሱ አመት ሀገር ቤት ዱቅ ልል ነው ላገባ ማለት ነው ሳኡዲ ነው ያለሁት ጠቅልዬ ነው እምገባው 6 አመቴ ነው እዚህ እስኪ መልካም ምኞታችሁን በ......

    • @orthodoxtewahidochristian6479
      @orthodoxtewahidochristian6479 6 ปีที่แล้ว

      beslam hagershi gibi melkam ywtdar hiwot yihunlshi

    • @ሁሉበርሡሆነ-አ2ከ
      @ሁሉበርሡሆነ-አ2ከ 6 ปีที่แล้ว +1

      ያንተው ነኝ አፈር እስኪጫነኝ ፈጣሪ ያሠብሽውን ያሣካልሽ ቆጆ

    • @meseretmarkos4620
      @meseretmarkos4620 6 ปีที่แล้ว +1

      እኔም 💚💚💚💚💚💚💚💚💚
      💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
      ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️🇪🇹

    • @bltanyagetachew6659
      @bltanyagetachew6659 6 ปีที่แล้ว

      እኔም ልገባ ነው ሀገሬ ጎዜን ጉዝጎዜን ይዤ ከሳውዲ ሰላም ግቢ እሽ እህቴ

    • @ጓልቶምጀጋኑጓልቶምሓላላት
      @ጓልቶምጀጋኑጓልቶምሓላላት 6 ปีที่แล้ว +3

      ዋው ደስ ይላል እኔም 15 ቀን ነው የቀረኝ እኔም እንዳቺ ነኝ ሳውድ ነኝ ያለሁት 6 አመቴ ነው ጠቅልየ ነው ምገባው

  • @ዊንታዊንታ-አ5ቀ
    @ዊንታዊንታ-አ5ቀ 6 ปีที่แล้ว +62

    እኔ ሁሌም የማቅደው ፈጣሪ ከስደት ሱስ እንዲገላግለኝ ነው

  • @ሁቢ
    @ሁቢ 6 ปีที่แล้ว +37

    አሽሩካዬ የ2011 የኔ
    እቅድ አንዱና ዋነኛው ከፆታዊ ፍቅር መራቅ ....ከአስመሳይና ከውሸታም ወንድ መራቅ መላቀቅ....ቁስለኛውን ልቤን እንዲያገግም በጥሩ ሁኔታ መጣር ነው ....ሌሎችም ምርጥ እቅዶች አሉኝ ኢንሻ አላህ ይሳካል ብዬ ተስፍ አለኝ

  • @kdjxk1730
    @kdjxk1730 6 ปีที่แล้ว +21

    ቢሳካልኝ በህይወት ዘመኔ የምመኘውም የማቅደውም ዘማሪ መሆን ነው በርግጥ ድምፄ ብዙም አያስቸግረኝም ግን በመንፈሳዊ ህይወቴ በጣም ደካማ ነኝ ሁሌም አቅዳለሁ አስባለሁ አንድ ቀን ቢሳካልኝ እየልኩ ምን አለ ፈጣሪ ቢያሳካልኝ

    • @enesyemaryamnegnyemaryam2770
      @enesyemaryamnegnyemaryam2770 6 ปีที่แล้ว

      የኔም ሃሳብ ይህ ነዉ እግዚ መብሔር ፍቃድ ይሳካል አይዞሽ

    • @sedamohammedmohammed468
      @sedamohammedmohammed468 6 ปีที่แล้ว

      @@enesyemaryamnegnyemaryam2770 የኔም ሀሳብ ናው ያሳካልን አሜን

  • @የአላህባሪያ-ፐ9ዸ
    @የአላህባሪያ-ፐ9ዸ 6 ปีที่แล้ว +36

    እኔ ደግሞ በአድስ አመት ከምወደው ባሌ ልጅ ልንወልድ አስበናል እስኪ ይሳካልሽ በሉኝ

  • @aziiz5962
    @aziiz5962 6 ปีที่แล้ว +24

    ደሞ የዛሬ አመት በሰላም በፍቅር በጤና በብልፅግና ያድርሰን መልካም አድስ አመት

  • @habeebahabeeba5860
    @habeebahabeeba5860 6 ปีที่แล้ว +2

    አሹካየ የተናገርካቸው ሁሉ ትክክል ናቸው እኔ በ2 አመቴ ቤት እሰራለሁ ብየ አስቤ ነበር ተሳክቶልኛል ወደፊትም ያቀድኳቸው ነገሮች አሉ ይሳካልሽ በሉኝ

  • @mehbubamuehammedmehbubamue858
    @mehbubamuehammedmehbubamue858 6 ปีที่แล้ว +34

    ኢንሻአላህ በአላህ ፈቃድ ባዲሱ አመት የምወደውን የሚወደኝን ባል አግብቸ መንታ መንታውን የምወልድ እንዲያደርግልኝ ነው ግን ምኞት ነው ምክንያቱም ልጀን በሞት ስለተነጠኩ የልጂ ጉጉት ስላለብኝ?

    • @ሀዋ-ዐ3ኘ
      @ሀዋ-ዐ3ኘ 6 ปีที่แล้ว

      Mehbuba Muehammed mehbuba muehammed አላህ ይወፍቅሽ ማማየ አብሽሪ

    • @alfiahassan8531
      @alfiahassan8531 6 ปีที่แล้ว

      Allah yergilish ehte

    • @mehbubamuehammedmehbubamue858
      @mehbubamuehammedmehbubamue858 6 ปีที่แล้ว

      @@ሀዋ-ዐ3ኘ አሚን ማማየ

    • @mehbubamuehammedmehbubamue858
      @mehbubamuehammedmehbubamue858 6 ปีที่แล้ว

      @@alfiahassan8531 አሚን እህቴ

    • @ekramendrissnurelove2108
      @ekramendrissnurelove2108 6 ปีที่แล้ว

      Ehte allah yestle allah yewasdale abshry hulume lahyre nawe baye allah yewafkshe yarbe hazne kabde behonbshme allah karyme nawe ba allah tawekye eshye rahime nawe yestshle

  • @gatemare4824
    @gatemare4824 6 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን ጥሩ ምክር ነው እግዚአብሔር ያሳካልን ሰላምህን ያብዛ

  • @የብርዛፍጎንደሬዋ
    @የብርዛፍጎንደሬዋ 6 ปีที่แล้ว +25

    አሽሩካየየ እንዴው ስወድክ እንዳልሞትብክ 😍😍😍😍 እኔ ባል እና ሞባይል አይወጣልኝም ፈጣሪ የአመት ሰው ይበለን የዛሬ አመት ሀገሬ እገባለሁ

    • @קסיהקסה
      @קסיהקסה 6 ปีที่แล้ว +3

      ሀይ ወንድም አድናቄህ ነኘ ሁሌ አስባለው ግን አይሳካልኘም??

    • @የብርዛፍጎንደሬዋ
      @የብርዛፍጎንደሬዋ 6 ปีที่แล้ว +1

      @@קסיהקסה አይዞሽ

    • @mekdifiker1805
      @mekdifiker1805 6 ปีที่แล้ว +3

      Yaboski Yaboski የኔ ብጤ ነው አሁን ግን ላገባ ነው መሰል ሸተተኝ

    • @aziiz5962
      @aziiz5962 6 ปีที่แล้ว +1

      Yaboski Yaboski አሁን ይውጣልሽ አችየ ምን ትላለች

    • @የብርዛፍጎንደሬዋ
      @የብርዛፍጎንደሬዋ 6 ปีที่แล้ว

      @@mekdifiker1805 ሀሀሀሀ ይሳካልሽ

  • @fireghenetepherem456
    @fireghenetepherem456 6 ปีที่แล้ว +20

    ማግባት መውለድ ቤት መስራት ቤተሰቤን ማስደሰት ወዘተ ፦ ሁሉም ግን በፈጣሪ ፈቃድ ነው

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግላለን ለመልካም ምክር

  • @የወሎልጅ-ኸ4በ
    @የወሎልጅ-ኸ4በ 6 ปีที่แล้ว +23

    የኔእቅድ ጥሩአፍቃሪባገኝ ማፍቀርነዉ 2012 አመት አገሬስገባ አበባይዞየሚቀበለኝእሺ

  • @kongitgirma6222
    @kongitgirma6222 6 ปีที่แล้ว

    Enamesegnalen wendm.betam tekam ewuket new yakafelken.melkam adis amet.

  • @ቤቢጎንደሬዋ
    @ቤቢጎንደሬዋ 6 ปีที่แล้ว +10

    እቅዴ ሀገር መግባት ከዛ እየተማርኩ ትዳር መያዝ ይህ ነው እቅዴ እግዛብሄር እንደሚያሳካልኝ ተስፍ አለኝ

  • @ሕይወትእናፈተናያልፍይሆን
    @ሕይወትእናፈተናያልፍይሆን 6 ปีที่แล้ว +8

    መጭዉ አዲስ አመት
    የአንድነት የሰላም
    የጤና የፍቅር
    የደስታ የበረከት
    የመተሳሰብ የመረዳዳትእዲሁም አዲስ አመትለእግዚአብሄር ህዝብ የከፍታ
    ለዳቢሎስ የዉርደት ለሟርተኛዉ ለአስማተኛዉ የራስ ምታት
    ለእግዚአብሄር ህዝብ የክብር ዝማሬ
    ለአጋንት የሽብር የዉጋት አመት ይሁንልን አሜን የእኔ ዉዶች
    ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር
    አሜን
    አሜን
    አሜን

  • @ድግልሆይአማልጅኝከልጅሽ
    @ድግልሆይአማልጅኝከልጅሽ 6 ปีที่แล้ว +17

    እኔ 2011 ማንንም አላምንም የገዛ ወድሜን እኳን አምኜ ለገዘብ ከዳኝ ከናቴ ውጪ ማንንም አላምንም ይኤ ነው እቅዴ።

    • @ekramendrissnurelove2108
      @ekramendrissnurelove2108 6 ปีที่แล้ว

      Abshry hulume labgo nawe katgeseshe kazyame balye lesatshe yechelale wanwe tegsete nawe bayebtue gude ala mare

    • @tinatamrat411
      @tinatamrat411 6 ปีที่แล้ว

      badsw amt largiz naw

    • @solomontafese3887
      @solomontafese3887 5 ปีที่แล้ว

      እኔም እንደችው ማንኒም ለለሚን 2012 በታለያ ወንድልጃን አብሳ ወድሸለወ ዬሚሌኚን ።ሚረጥ ሰወ አሹከ ዘሬ የንቴን ቪድኧ ሲሳማነው ዬወለኩኝ ሚን አለፋክ ሚችት ቢሌሂኝል

  • @yewebdarplus4317
    @yewebdarplus4317 6 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ ውዱ ጠቃሚ ነገር ነው ተባረክ

  • @yetimorkchwafer7721
    @yetimorkchwafer7721 6 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው

  • @samrymoonalex1528
    @samrymoonalex1528 6 ปีที่แล้ว

    ደስ የሚል ምክር ነው እናመሰግናለን እኔ ለአዲስ አመት ሀገር መግባት ነው እቅዴ..

  • @konjukonju7661
    @konjukonju7661 6 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ደስ የሚል ምክር ነው እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @محمدمحمد-ذ3و9ج
    @محمدمحمد-ذ3و9ج 6 ปีที่แล้ว

    Ashu tank you gn ande nager lenager ketsastku yekrta ande iyenhen atgdal fatarye asmero sartohal yelmdbhal beka normal hunahe awra estyelu yekrbhe betalye ayenkn tabkate betrfe berta adnakehe nagi love you so

  • @ሰላምሺይመለስሀገሬ
    @ሰላምሺይመለስሀገሬ 6 ปีที่แล้ว

    thank rou asheruka konjoo ena 2011 bet mesrat akjalehu ke sister ga ende egiziyabher fkadi wondem batam adinakih neg emamlik kanta ga thun amen!!!

  • @shhsuwshgwg7201
    @shhsuwshgwg7201 6 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን የማያልፍ የለም አለፈ ብዙ ፈተና ነበረው 2ሺ10 2ሺ11 አገር ገብቸ አግብቸ ልጅ መውለድ እቅድ የእግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁን

  • @hayarak8021
    @hayarak8021 6 ปีที่แล้ว +5

    እኔ.እንደ.እግዚአብሔር. ፍቃድ.ጥሩ.ባል.ታገኛሁ.አገባለሁ.ብቸኛነቴ.አስጠቅቶኛል.በፆሎት.በዱአ.አስቡኛ.ባል.እንዳገኛ

  • @sasasasa4461
    @sasasasa4461 6 ปีที่แล้ว

    ወድም እናመሰግናለን ኢንሻአላህ እቅደን ለማሳካት እየተዳረስኩነው በአላህ ፈቃድ ይሳካል

  • @aterefaterefuae2335
    @aterefaterefuae2335 6 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ሀሳብ ነው እናመሰገናለን አሽሩካ

  • @yegetalijimazi1169
    @yegetalijimazi1169 6 ปีที่แล้ว

    Enamesegenalen ashuye tebarek melikam addis amet yihunl le mela

  • @lamerabedur1907
    @lamerabedur1907 6 ปีที่แล้ว +1

    የኔ እቅድ የተቸገሩት መረዳት ነው ኢሻ አላህ!!!

    • @sisisisi4408
      @sisisisi4408 6 ปีที่แล้ว

      Lamera bedur ተውሂድ ነው ሂወቴ woooow

  • @ellentasfayn1480
    @ellentasfayn1480 6 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ። ውንድም እቅዴ ከተሳካ የመጅመሪያ ኮመን ሰጭ እኔ ሆናለሁ ቅብጠትህ ደስ ይላል መልካም አዲስ አመት ይሁንልህ

  • @asdfghjkasdfghjk7594
    @asdfghjkasdfghjk7594 6 ปีที่แล้ว

    አለማቀድለውድት ማቀድ ነው
    ሰላምህብዝት ይበልልን በእዉነቱ እናመሰግናለን ከልብ ትምህርቶችህበጣም ወሳኝና ምደገፍ ነው የነዕቅድ ለ2011 እግዚአብሔር ብወድናብፈቅድ ስደትን እርግፍ አርገው ወደ ሀገር መግባት ነው
    ለሁላችሁም መልካም አዲስ ዓመት

  • @yesemgnlijehanamesganaw9378
    @yesemgnlijehanamesganaw9378 6 ปีที่แล้ว +5

    የ2011 እቅዴ ስለራሴ ማሰብ መጀመር ነው እስካውን ለቤተሰብ ነበር አሁን ከመስከረም ጀምሮ ያለውን ደሞሴን ፅፌ ቆጥቤ ማጠራቀም ብቻ ነው እቅዴ

  • @oscarcell1196
    @oscarcell1196 6 ปีที่แล้ว

    well come Ashuka unkan abro adersen tank you tamachitognal

  • @yeeegzeberlijinegnyeeegzeb4712
    @yeeegzeberlijinegnyeeegzeb4712 6 ปีที่แล้ว

    Selamik yibzilik wundime hunet hule bee guguti Exebiqelu Ashuk azemenun yeselam fikri endinet yergilin Egzeber
    Thank you wundime

  • @yenanshibehulu7139
    @yenanshibehulu7139 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግንአለንአ.ሹ አሪፍትምህርትነው

  • @mazseidmazseid4613
    @mazseidmazseid4613 6 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ነገር ነው ያቀረብከው ተባረክ አሹ

  • @mekdifiker1805
    @mekdifiker1805 6 ปีที่แล้ว +17

    እኔሰ ፈጣሪ ካሳካልኝ ውፍረት መቀነስ ነው ያሳካልሽ በሉኝጓደኞቼ

    • @genetlove6875
      @genetlove6875 6 ปีที่แล้ว +1

      Mekdi Fiker። ለእኔ በሰጠሸኚ ዉፈረትሸ

    • @kweletkkkk2220
      @kweletkkkk2220 6 ปีที่แล้ว +1

      አረ እዳትቀንሽ በስት መከራ ቀንሼ አሁን ሀሳብ ውስጥ ነኝ ሙግግ ብየ ቀረሁ የጠላሁት ውፍረት መልሶ ናፈቀኝ

    • @hayatourm3855
      @hayatourm3855 6 ปีที่แล้ว

      kkkkk

    • @godolays1408
      @godolays1408 6 ปีที่แล้ว

      ለእኔ ስጭኝ

    • @Hነኝዝምታሳይሻልአይቀርም
      @Hነኝዝምታሳይሻልአይቀርም 6 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክ

  • @maseye471
    @maseye471 6 ปีที่แล้ว

    Theks ashukaye betam aref haseba ametahalen

  • @naseemnaseem4274
    @naseemnaseem4274 6 ปีที่แล้ว

    Ades Amet Enshaallah lageba new letmhrth betam enamesegnalen

  • @tgyeyesus967
    @tgyeyesus967 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን አሽሩካ ጠቃሚ መልዕክት ነው ሌላው እኛ ኢትዮጵያን እናቅዳለን ግን አብዛኛዎቻችን ተፈፃሚ አናደርገውም ሌላው ኢትዮጵያ ውስጥ መቀየር ያለበት አባባል ጊዜ ታክሲ አይደለም ቆሞ አይጠብቅም የተባለው ነው ምክንያቱም አሁን ሰወች ናቸው ተሰልፈው ታክሲ የሚጠብቁት እንጂ ታክሲ አይደለም

  • @jakaraku9720
    @jakaraku9720 6 ปีที่แล้ว

    ይመችክ አሽሩካየ ለመጀመርያ በቪድዮ ሳይህ ታምራልህ ግን ድምፅህ በጣም ያምራል እናመሰግናለን

  • @ለጥያቄየመልስስላጣሁ
    @ለጥያቄየመልስስላጣሁ 6 ปีที่แล้ว

    ከሚገርማችሁ ነገር እኒ በሂወቲ አቅጂ አላውቅም ዛሬ እንጂ ወደፊት ምን እንደሚፈጠር ሰለማላውቅ
    ስላከፍልክን ምክር ከልብ እናመስግናለን ሰላምህ ይብዛ አሹ

  • @ፈትያቢንትመሀመድፈትያቢን
    @ፈትያቢንትመሀመድፈትያቢን 6 ปีที่แล้ว

    እንሻላህ አላህ ጥሩውን ይወፍቀን ማለት ነው
    ወንድም በርታ ይመችህ

  • @ስለሁሉምነገርአልሀምድሊላ
    @ስለሁሉምነገርአልሀምድሊላ 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድም

  • @ዝብለህየራስህንኑሮኑር
    @ዝብለህየራስህንኑሮኑር 6 ปีที่แล้ว

    ሠላምክ ይብዛ
    አሺሩካ
    በርታ ጥሩ ትምህረት ነው

  • @አዝማችስለሺየድንግልማርያ
    @አዝማችስለሺየድንግልማርያ 6 ปีที่แล้ว

    ለዚህ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን እንዳሰብኩት ሳይሆን እንደታሰበልኝ አለፈ 2010
    ለ 2011 ደግሞ አምላክ ለበጎ ያለዉን ያድርግ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @metsijeme3144
      @metsijeme3144 6 ปีที่แล้ว +1

      አሜንን ትክክል ማሬ አይዞሽ በርቺ

  • @tigisttadesse6179
    @tigisttadesse6179 6 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ አሹካ መልካም በአል ይሁንልህ

  • @bertukanadane6808
    @bertukanadane6808 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን
    የኔ እቅድ እንኳ ትንሽ ገንዘብ ይሄ ሀገሬ ገብች መነገድ ነው ሁሌም በእቅደ እየሄደልኝ ፈጣሪ ይመስገን

  • @Ahah-jp9fs
    @Ahah-jp9fs 6 ปีที่แล้ว

    ይመቸናል፡በጣም፡እናመሰግናለን፡አሹካየ፡ይመችህ

  • @ኡሙአህላምHነኝየሀላሌብቻ
    @ኡሙአህላምHነኝየሀላሌብቻ 6 ปีที่แล้ว

    ዋው ወንድም በርታልን አሪፍ ምክር ነው ቴኪውስ

  • @bettybeyene4940
    @bettybeyene4940 6 ปีที่แล้ว

    ዋውዋው አሹካ እግ/ር ይባረክ ካንተ እጅግ ብዙ ነገር ቀርቶልኛል አመሰግናለው

  • @ባለኝሳመሰግንይጨምርልኛል
    @ባለኝሳመሰግንይጨምርልኛል 6 ปีที่แล้ว

    እኛን ካቀድነው ይልቅ ኣላህ የሚያቅድልን ይበልጣል እና ኣላህ ኸይሩን ያቅድልን ኣላህ ከፈቀደልኝ ከ10 ወር በሃላ ጠቅየ ሀገር ልገባ ነው ኣላህ የጨመርበት.

  • @ድግልማርያምእናቴእግዚአብ
    @ድግልማርያምእናቴእግዚአብ 6 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ወድም

  • @mekdifiker1805
    @mekdifiker1805 6 ปีที่แล้ว +9

    እናመሰግናለን የኔ ፎንቃ እኔስ ምንም እቅድ የለኝ እንኳን አቅጄ የያዝኩትም አልተሳኳ

    • @ወሎየነኝከመርሳAኡሚሀያቲ
      @ወሎየነኝከመርሳAኡሚሀያቲ 6 ปีที่แล้ว +2

      የኔ ውድ አይዞሽ እኔም እዳቺ ነኝ

    • @rozinamarr3928
      @rozinamarr3928 6 ปีที่แล้ว +2

      የኔ ውድ እኔም እንዳንች ነኝ አይዞሽ

    • @mekdifiker1805
      @mekdifiker1805 6 ปีที่แล้ว +1

      አላህ ወኪል አተው ጠብቀን ያረብ አይዟችሁ እህቶቼ ይች አመት የኛ ትሆናለች ሁላችንም ያሰብነውን ፈጣሪ ያሳካልን

    • @rozinamarr3928
      @rozinamarr3928 6 ปีที่แล้ว +1

      @@mekdifiker1805 አሜንንንን የኔ ውብ ይሳካል

    • @mekdifiker1805
      @mekdifiker1805 6 ปีที่แล้ว

      Hgh Hfh አሜን ማማየ 😍

  • @ማህሌትኪሩቤል
    @ማህሌትኪሩቤል 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን በጣም

  • @imissyoumom-gq3dr
    @imissyoumom-gq3dr 6 ปีที่แล้ว

    Ene 3 ekid Alegn esum ke 2 samint buhala guzo wede ethio keziya tidar lay kuch lil keziya yelij enat mehon new uffffff Amlake hoy yeliben meshat antew fetsimlign eski yasebshiwun fetari yasakalish belugnma ehitoch 😍🥀⚘🌹 beka tidar gudish fela bizu timihirtochin Agichiyalehu kante channel sile tidar ena bizu bizu thank you wandime betam⚘🥀🌹🌹😃

  • @salamasalama3077
    @salamasalama3077 6 ปีที่แล้ว

    Egzabher kefqede hagere megbat siqetili magbat Egzabher yirdash belugn
    Ashrukan enamsegnalen berta biyalew

  • @meronababa234
    @meronababa234 6 ปีที่แล้ว

    thank you betam aref haseb

  • @akialoo7502
    @akialoo7502 6 ปีที่แล้ว

    ይመችክ መልካም ትዳር ለኛም ፈለግ አድርግልን

  • @eyesusgatanewueysusyadinal9283
    @eyesusgatanewueysusyadinal9283 6 ปีที่แล้ว

    Tebarek gn zefenu ykrbn. Melktun bcha astelalf

  • @user-hm1eo5ye1v
    @user-hm1eo5ye1v 6 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ነው ቀጥልበት

  • @RaniRani-xk4wq
    @RaniRani-xk4wq 6 ปีที่แล้ว +6

    እኔ ኒካህ ማድረግ እፈልጋለው ዱአ አድርጉልኝ እንዲሳካልኝ

  • @ሜሬመመአመድ
    @ሜሬመመአመድ 6 ปีที่แล้ว

    ድምፅ እንስሰማበጣምቆጆመሰልከኘ'እዲነእ'ዋናዉሰዉመኦንነዉ

  • @ሃናየድንግልልጅ
    @ሃናየድንግልልጅ 6 ปีที่แล้ว

    ሰላምህ ይብዛ አሹሩካ ከወድሁ እኳን አደርሰህ እናመሰግናለን

  • @nounaphones3020
    @nounaphones3020 6 ปีที่แล้ว +1

    መረዳዳት ሀሳንን ከማካፈል ይጀምራል ለኔምርጥ አገላለፅ ነው።
    እንኳን አብሮ አደረሰን ።

  • @የደብረሲናልጅየደብረሲናል
    @የደብረሲናልጅየደብረሲናል 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን አሹካ ሰላምክ ይብዛልን

  • @jamilamohammed9725
    @jamilamohammed9725 6 ปีที่แล้ว

    የኔ እቅድ ስራ ነው። ውድ ያገሪ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ

  • @kidistashenafi8731
    @kidistashenafi8731 6 ปีที่แล้ว

    Asheruka yena magna adenakih negne
    2011 yena ikde wede Ethiopia megebate ena bale magebat Ethiopia gebcha eyseraw memare
    Artist ye mehone felagota yemjemrebt amet yehonal beya amenalhu

  • @ethiopianatbete9730
    @ethiopianatbete9730 6 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን አሽሩካ ጎበዝ ነህ በርታ
    እኔ ግን ስደት እድሜዬን ጨርስብኝ
    ሳቅድ እራሱ ታስፋ ቆርጣለሁ ሰለዚህ ምርጥ ምክር እፈልጋለሁ ከ አነተ? ???

  • @yegetalijimazi1169
    @yegetalijimazi1169 6 ปีที่แล้ว

    Enamesgnalen ashu wudi ye hagere lijochu inkuwan aderesach Ewodachuwalo helachum melikan adiss amet yihunlachuuuu

  • @selamkidani8048
    @selamkidani8048 6 ปีที่แล้ว

    Thanks bro. Dimsih mekari fitih temekari

  • @mekdinegniyewoldiakonjo1339
    @mekdinegniyewoldiakonjo1339 6 ปีที่แล้ว +1

    enamesgenalen bro!!

  • @hikmarashid8083
    @hikmarashid8083 6 ปีที่แล้ว

    ሀይ አሹሩካ ሰላም ድምፅህና መልክህ አይመሳሰልም መልህክቶችህ አስተማሪ ናቸው

  • @bkayzohiyalefaleokhjk4924
    @bkayzohiyalefaleokhjk4924 6 ปีที่แล้ว

    Thanks for you

  • @buzuyemariyamilij2498
    @buzuyemariyamilij2498 6 ปีที่แล้ว

    Selamik yibiza ashurika mirixi wadimachin melikami adis ameti yihunilin

  • @ሜሪየሚጣእናት
    @ሜሪየሚጣእናት 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድማችን♥♥♥

  • @hairydndeie3095
    @hairydndeie3095 6 ปีที่แล้ว

    ሀረከትክ ስመችኝ አባ የመችክ

  • @iloveyouethiopias3495
    @iloveyouethiopias3495 6 ปีที่แล้ว

    🖎enis buzo akedalow gen endasbkot sayhon yemaysebow selamagetimg belasebow ena balked yeshlal
    ☝ Egzbeh yemasgn gen kebfito ametat
    😍 ahon belhobat andemt gen betam destga nagim buzo tatetkimilow 👐💞💓

  • @sadahjamal4077
    @sadahjamal4077 5 ปีที่แล้ว

    thenks

  • @vgvdhgbvcsxghhn222
    @vgvdhgbvcsxghhn222 6 ปีที่แล้ว

    እኔ በ2011ሀገሬ ገብቼ ለመስራት ወስኛለው እግዚአብሔር እቅዳችሁን ያሳካላቹ የይቅርታ ልብ ለሁላችን ይስጠን አችሩካ በዚው ቀጥል ትመቻለህ !!!!

  • @lovelove-en3rn
    @lovelove-en3rn 6 ปีที่แล้ว +2

    አሽሩካ ማኛ
    ለአዲሱ አመት ከስደት ወደ ሀገሬ መግባት የማስብበት ግዜ ነው አምላክ ሁላችንንም ይርዳን

  • @መሰርትየማርያምልጅዬቱብ
    @መሰርትየማርያምልጅዬቱብ 6 ปีที่แล้ว

    እኔ እቅደ እደ እግዚአብሔር ፍቃድ 2012ነዉ ሀገሬ አምገባዉ እዛእዳደርሠኝ አቅጃለሁ ለሁላችሁም መልካም አድስ አመት አናመሠግናል

  • @salamm9641
    @salamm9641 6 ปีที่แล้ว

    እና መስግናለን ዛሬ እኔም እቅዴን ፅፌ አለሁ ካንተ ምክርጋ ጥሩ ውጤት እደማመጣ እርግጠኛ ነኝ በርታ

  • @ሳምራዋትአስፍሳምራዋት
    @ሳምራዋትአስፍሳምራዋት 6 ปีที่แล้ว

    እኔ እቅድ ወደገሬ መብት ነው እግዚአብሔር ቢፍቅድ ልኝ ጥሩ ባል ካገኝው ማግባት ካልሆንም በገናይን እየተማርኩ የግዚአብሃር አገልጋይ መሆን እመኛለው ያሳካልሽ በሎኝ

  • @meryk2402
    @meryk2402 6 ปีที่แล้ว

    Thank you so mach ash

  • @Tsion-u3t
    @Tsion-u3t 6 ปีที่แล้ว

    አሽሩካዬ እንዴት እንደምትመችኝ እኮ እግዚአብሔር ይባርክህ♥♥♥

  • @kukikuki1202
    @kukikuki1202 6 ปีที่แล้ว +3

    ጥሩ ትምህርት ነው አሹካዬ
    2011 የኔ እቅድ በየ ሚድያው ላይ የሚቦተረፉትን ታጋዮችን ሰብስቦ ወደ አገራቸው ማስገባት ነው

  • @kasechbimrew2714
    @kasechbimrew2714 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድ ማችን

  • @Hስለሁሉምነገርእግዝአብሔ
    @Hስለሁሉምነገርእግዝአብሔ 6 ปีที่แล้ว

    ከሁለትሽ ሰባት ጀምሬ አድስርፋ ነኝ ብቻ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለምክርክ እናመሰግናለን

  • @የኪዳነምህረትልጅ-ዸ5ሸ
    @የኪዳነምህረትልጅ-ዸ5ሸ 6 ปีที่แล้ว

    አሽሩካ ዛሬ ደግሞ be video ብቅ ብለሃል ሰላም ነህ ግን ይመችህ' #ወሳኝሰው ማስታወቂው ደግሞ ደስ ይላል እናመሰግናለን

  • @muslim7297
    @muslim7297 6 ปีที่แล้ว +1

    የኔም እቅድ ገዘብ መጠረቀምነው ከዘ ስህድ ካፌ መክፈትነው እለመዬ እንሻአለ ሀገር የምትገቡ ማልካም ጉዞ ይሁንለችሁ

  • @selamselam9514
    @selamselam9514 6 ปีที่แล้ว

    Ashuka yimecheh milekam adis amite ene alichenekem akidalehu amilak yasakawal

  • @ሠሙእንድሪሥ
    @ሠሙእንድሪሥ 6 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን
    የኔ እቅድ ለሚቀጥለው አመት ሥደትን መፋታት ነው

  • @ውቤየጅሩልጅውቤየጅሩ-ረ4ሐ
    @ውቤየጅሩልጅውቤየጅሩ-ረ4ሐ 6 ปีที่แล้ว

    እኔ ዋናው እና ትልቁ እቅዴ ስደትን በቃኝ ብዬ ተሰናብቸ አገሪ መግባት ነው ባመት ባመት አቅዳለሁ ግን ምንም ሊሳካና ልገባ አልቻልኩም ግን 2011 ግን ወስኛለሁ ፈጣሪ እሱ ይርዳኝ

  • @ተዋህዶሀይማኖቴ-ተ4መ
    @ተዋህዶሀይማኖቴ-ተ4መ 6 ปีที่แล้ว +1

    የኔ 2011 የመጀመሪያ እቅዴ ሀገሬ መግባትነው ።
    አሹርካ ድምፅህ ድምፅህ የሚሉት በዝተዋል ነጠላ ዜማ 🎧🎵 ልቀቅባቸው 😊

  • @ggcgdjf4744
    @ggcgdjf4744 6 ปีที่แล้ว

    አዲነቂህ ነኝ በረታ በጣም ያስተምራል

  • @Hana-ol5zh
    @Hana-ol5zh 6 ปีที่แล้ว +12

    ረጋ ያለ ጀግና ባል ፈልጉልኝ ሀገሬ ልገባ ነው ጎዜን ጥቅልል ኣርጌ

    • @madenamohammed3858
      @madenamohammed3858 6 ปีที่แล้ว +1

      sara saraa ክክክክክክክክየኢትዩወንዶችየአረብሀገርሴቶችንአናገባምብለዋልሰብርዜና

    • @ekramendrissnurelove2108
      @ekramendrissnurelove2108 6 ปีที่แล้ว

      Salme gebye anchy mare balue yemtle tedre yaftry setota nawe