ተወዳጁ ኡስታዝ ካሊድ ክብሮሞ [እስልምናን የተቀበለበት ምክንያት]

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024
  • Ustaz Khalid Kibrom#hijratube ተወዳጁ ኡስታዝ ካሊድ ክብሮም ወደ እስላም የመጣሁበት ምክንያት እንዲህ ይለናል

ความคิดเห็น • 596

  • @alhilamobile7011
    @alhilamobile7011 3 ปีที่แล้ว +76

    መሸአላ እኔም ሠለምቴ ነኝ ትልቅ እህቴም ሠለምቴናት ሙሉ ቤተሠቦቸ እሥልምናን እደቀበሉልኝ ምኞቴ ነዉ ዱአ አርጉልኝ እህቶቸ

  • @tigstsolomon2540
    @tigstsolomon2540 3 ปีที่แล้ว +220

    እኔም አንተን ከሰማሁ በሀላ ሙሉው ለሙሉው እስልምና ን ተቀብየዋለሁ

    • @ያልተሰማ
      @ያልተሰማ 3 ปีที่แล้ว +7

      አላህ ያፅናሽ እህቼ

    • @peaceandpeaceful4538
      @peaceandpeaceful4538 3 ปีที่แล้ว +7

      ما شاء الله
      አሏህ ያፅናሽ እህታችን ፣አሏህ ይጠብቅሽ!

    • @mdinaali3183
      @mdinaali3183 3 ปีที่แล้ว +3

      መሻአላህ አላህ ያጠንክርሽ

    • @seadiquranmedia8037
      @seadiquranmedia8037 3 ปีที่แล้ว +4

      አልሀምዱሊላህ ውዴ

    • @seadiquranmedia8037
      @seadiquranmedia8037 3 ปีที่แล้ว +3

      አልሀምዱሊላህ ውዴ

  • @አፋሯYouTube
    @አፋሯYouTube 3 ปีที่แล้ว +32

    ማሻ አላህ አላህ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ ኡስታዝና ቤተሰብህንም አላህ ይጠብቅልህ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ያጀማአ አላህ እኔንም ልቤን አጥርቶ በሱ መንገድ እድሄድ

    • @medinaali3925
      @medinaali3925 3 ปีที่แล้ว

      አሠላሙአለኩምወራህመቱላሂወበረከትሁ
      ዱአሪግልኝ።አላህእኔንም።ቁረአንእድገራልኝ።አሚንአሚንአሚን

    • @አፋሯYouTube
      @አፋሯYouTube 3 ปีที่แล้ว +1

      @@medinaali3925 ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አብሽሪ ማማዋ አላህ ያግራልሽ ያግራልኝ

  • @አሏህሆይመጨረሻየንአሳምር
    @አሏህሆይመጨረሻየንአሳምር 4 ปีที่แล้ว +51

    ሱብሃን አሏህ አሏህ የህፈዘክ ኡስታዙና መሰሎችህን ያብዛልን

    • @ቁራአንመመሪያችንነዉሸሪአ
      @ቁራአንመመሪያችንነዉሸሪአ 4 ปีที่แล้ว +1

      አሚን

    • @addisababalij
      @addisababalij 3 ปีที่แล้ว

      እርሻዋ ቁርሃን 68:42 ቀኝ እግሩ ቆራጣ አላህ አላመልክም ብዬ ነው ክርስቲያን የሆንኩት

    • @samiraalove1520
      @samiraalove1520 3 ปีที่แล้ว

      አሚንን

    • @peaceandpeaceful4538
      @peaceandpeaceful4538 3 ปีที่แล้ว

      @@addisababalij
      አሏህ ቀጥተኛውን ( እስልምናን) ይምራህ!
      አሏህ ሙስሊም አድርጎ እንጂ አይግደልህ!

    • @addisababalij
      @addisababalij 3 ปีที่แล้ว

      @@peaceandpeaceful4538 ጥንቦች እንኳን ጌታ ከጥንቦች ገላገለኝ ይድፋችሁ አሜን

  • @helenreta172
    @helenreta172 3 ปีที่แล้ว +14

    ማሻ አላህ አለም ሁሉ እስልምና እንደትቀበል እርግጠኛ ነኝ ኢንሸአላህ

  • @ndovofseidtube1317
    @ndovofseidtube1317 3 ปีที่แล้ว +84

    አላህ የከፈሩእህቶቼ አና ወንዲሞቼን አላህ ያሰልማቼዉ ያሪቢ

  • @fatumaseidweloyewa1700
    @fatumaseidweloyewa1700 4 ปีที่แล้ว +113

    አሏህ ላተ ያዘነበውን እውቀት ለኔም ያካፋልኝ በርታ ጎበዝ

  • @zleekaas5623
    @zleekaas5623 3 ปีที่แล้ว +13

    ማሻአላህ እኔም ቤተሰቦቺ ክርስቲያንናቸው ግን አዪማናቴን ያከብራለው አለምሃዱሊላ አላህ ደጨምርል

  • @ummurad5199
    @ummurad5199 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ወንድሜ አላህ ይጨምርልህ እውቀትህን ያብዛልህ እኔም ለቁርዐን ልቤን ገር አድርጎልኛል ብየ አስባላሁ አልሀምዱሊላህ እስልምናን በተመለከተ ምንም ይሁን ትንሽ ተያዝኩት ቶሎ ይገባኛል ይቀለኛል ቁርዓኑም ሀድሱም ተፍሲሩም ግን መቆየት እያቃተኝ ተቸግሪያለሁ እስቲ በዱዓ አትርሱኝ ወላሂ በጣም ነው የማስበው በዱዓችሁ አትርሱኝ እህቶቸም ወንድሞቸም ሁላችንንም አላህ ሂድያ ይሰጠን ቀልባችንን አላህ ያስተካክልልን

  • @zemzemhussein7208
    @zemzemhussein7208 3 ปีที่แล้ว +32

    Alhamdulillah, I became Muslim 15 years ago. Also Allah gave me 3 daughters, I am Thankful.

    • @nejatmohamed1230
      @nejatmohamed1230 3 ปีที่แล้ว +1

      Masha Allah May Allah bless you and your family 🤲🤲🤲

  • @sameerahamza3550
    @sameerahamza3550 3 ปีที่แล้ว +60

    እኔም በቅርቡ ነው ወደ እስልምና የተቀበልኩት ግን ቁሩሃን ምንም አልገባኝ ብሎኛል ሀባይብ ለአላህ ብላቹ ዱዓ አድርጉልኝ

    • @zebiba2023
      @zebiba2023 3 ปีที่แล้ว +1

      Absherye enshallah allah yageralshe

    • @sameerahamza3550
      @sameerahamza3550 3 ปีที่แล้ว +2

      @@zebiba2023 ኢንሻ አላህ ሀያቲ

    • @SeadaTube
      @SeadaTube 3 ปีที่แล้ว +1

      አብሽር እህት መልካምነገር ለማገኘተ ብርታት ያስፈልጋል ጠንከርበይ

    • @hayat9268
      @hayat9268 3 ปีที่แล้ว +1

      አብሽሪ ማሻአላህ ቀስበቀስ ይገባሻል።

    • @meremm.a9366
      @meremm.a9366 3 ปีที่แล้ว +1

      MaschAllach

  • @በሰለፎችመንገድላይአደራበ
    @በሰለፎችመንገድላይአደራበ 3 ปีที่แล้ว +37

    ገና በልጅነት አሏህ እስልምናን ሰጠህ በእውቀትም ከፍ አረገህ አሏህ ይምራልህ ወንድሜ

  • @ራህማቱየብ
    @ራህማቱየብ 3 ปีที่แล้ว +23

    ወላሂ ታደለህ አላህ የወደደውን ይመራል ውድ የኢስላም ልጁች ድአ አርጉልኝ ቁረአን እንደገራርኝ

  • @iphonedoctor204
    @iphonedoctor204 3 ปีที่แล้ว +5

    ማሻኣላህ በጣም ደስ የሚል ኣገላለፅ ነወ ወንድማችን ሁላችንም እንዳተው ኣላህ ያግራልን

  • @GgGg-vg4oq
    @GgGg-vg4oq 3 ปีที่แล้ว +24

    ቤተሰቦችህንም አላህ ወደ አንተ መንገድ ወደ እስልምና ይምራቸው

  • @rabiarabia1881
    @rabiarabia1881 3 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ እሄ ልጅ በጣም ጎበዝ ነው አድናቂው ነኝ ኡስታዝ ካሊድ ክብሮም ምርጥ አስተማሪ ነው አላህ ይጠብቅህ 💞💞💞🕌🕋🕌🕋🕌🌙👍

  • @hayatHayat-nc6hb
    @hayatHayat-nc6hb 4 ปีที่แล้ว +7

    ማሻአሏህሰምቶመተግረን ይወፍቀን ኢንሻአሏህ ኡስታዙና ቤተሰቦችህንምአሏህ ወደቀጥተኛው ምገድ ይምራቸው የሁላችንንም ቤተሰቦችችች

  • @omarnoor8738
    @omarnoor8738 3 ปีที่แล้ว +26

    ያረብ ቤተሰቦችህን አላህ ቀጥተኞውን መንገድ ይምራልህ አንተም ወደ አኪራ ከመሄዳቸው በፈት አላህን ይዘህ ለምናቸው መጨረሻችንን የሁላችንንም አላህ ካቲማ ይሰጠን በራህመቱ

  • @fatmoh8560
    @fatmoh8560 3 ปีที่แล้ว +5

    በድኒየም እየመረልክ ነው መጨረሸህንም አለሀ የሰምርልክ ቤተሰቦችህንም አለሀ ቅኑን መንገድ ይምረልህ እሸአለሀ ኡስተዝ ከልድ ክብሮ

  • @ሀዩቲዩብ-ቨ7ጘ
    @ሀዩቲዩብ-ቨ7ጘ 4 ปีที่แล้ว +16

    ሳሂ መጨረሻ መላአክትህ በጣም ደስ ይላል አላህ ቁራአን ሀፊዝ ያድርገን አላህ ምኞትህን ያሳካልህ ያረብ

  • @بندرالمطيريالمطيري-ي4ح
    @بندرالمطيريالمطيري-ي4ح 4 ปีที่แล้ว +49

    አላህ የወደደውን ይመልሳል አሁን የብዙወች እቁ ብዙ የሚያፈራ ሆኖልናል አልሀምዱሊላህ
    ተወሂዲን ፈትፍቶ ነው የሚያጓርሰን ኢሻ አላህ ቤተሰቦችህም አላህ ይምራቸው 💚💛❤

  • @hayatseid6279
    @hayatseid6279 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩሙላህ ኸይረ ወንድም ኡስታዝ😍😍❤❤

  • @tututubetututube76
    @tututubetututube76 4 ปีที่แล้ว +12

    ማሻ አላህ
    አላህ ቤተሰቦችህን ቀጥተኛውን መንገድ ይምረልህ

  • @እሙያሲን-ተ9ፀ
    @እሙያሲን-ተ9ፀ 4 ปีที่แล้ว +43

    አላህ ሁላችንንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን

  • @fatemaberhefatemaberhe927
    @fatemaberhefatemaberhe927 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሺኣላህ ተበረከላህ እኔ ክርስትያን ነበርኩ እስልምና 8, አመት ሆነኘ

  • @marmes868
    @marmes868 3 ปีที่แล้ว +6

    When I watch young people like you I feel better for kids. Alhamdulillah.

  • @medinamedina86
    @medinamedina86 3 ปีที่แล้ว +2

    አልሀምዱሊላህ እንኳን ወደቀጥተኛው ምንገድ መራህ አልሀምዱሊላህ ለሌሎቹም አርያአ ሁነሀል ኡስታዜ አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ

  • @xfat-vw1ot
    @xfat-vw1ot 8 หลายเดือนก่อน

    አላሁማ አሚን ያረበላ አለሚን ለኔም ዱአ አርጉለኝ ተላቀ እህተ ቀጥተኛውን መንገድ እንዲመራልኝ ጊታዩ አላህ

  • @hithanks6626
    @hithanks6626 3 ปีที่แล้ว +9

    ለእኔም ቁርአንን እንዳገራልኝ ዱአ ድርጉልኝ ወንድም እህቶቼ

  • @thaybakasa2176
    @thaybakasa2176 4 ปีที่แล้ว +10

    ያረብ ያሠብከውን አሏሁ ሡባሀኑ ታአላ ያሣካላሀል ቤተሠቦችህንም እሡ ትክክለኛውን መንገድ ይምራቸው አንተም ቁራን የጠናንን ዱአ አድርግልኝ

  • @እሙኢማንዩቱብ
    @እሙኢማንዩቱብ 3 ปีที่แล้ว +4

    ማሻአላህ ኡስታዝ ለኔ ዱአ አርጉልኝ ቁርአን አልገባኝ ብሏል ያረብ ከብዶኛል አላህ ያገራልኝ

  • @ተምሬእንድሪስየልጓማልጅ
    @ተምሬእንድሪስየልጓማልጅ 3 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህአስታዝና ለቤተሰቦህምአላህ ቀጥተኛውን መንግድ ይምራቸው

  • @አትጨናነቁሁንያለውላይቀር
    @አትጨናነቁሁንያለውላይቀር 4 ปีที่แล้ว +8

    ማሻአላህ የኔ ጀግና ወድም አላህ ቤተሰቦችህን ቀጥተኛውን መገድ ይምራልህ

  • @jemyim9160
    @jemyim9160 3 ปีที่แล้ว +2

    መሸአላህ ተባረክ አሏህ አላህ ይጨምርላችሁ አገራችንንም አላህ ሂዳ ይስጥልን

  • @seadawawwwbetamdesyemilnew2162
    @seadawawwwbetamdesyemilnew2162 3 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ በጣም እድለኛ ነህ አላህ መጨረሻህን ያሳምረው ያሳምርልን ቤተሰቦችህንም አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው ያረብ በጣም ይከብዳል ቢሰልሙልህ ደስታህ የበለጠ ይሆን ነበር አተም ብትሆን ዝም አትበል ለማስረዳት ሞክር መፅሀፍ ቅዱስ እድህ እድህ ይላል ቁርአን ደግሞ ለሁሉም መልስ አለው አስረዳቸው
    ሙስሊም እህት ወድሞች አላህ ቁርዘንን ያግራልሽ በሉኝ እባካችሁ ዱአ አድርጉልኝ

  • @lilayoutube6931
    @lilayoutube6931 3 ปีที่แล้ว +3

    ኸሊዶ ሀቢቢ ያኛ ዳርባባ አላህ ይጣብቅህ ❤

  • @hayatahmedmuhammed5504
    @hayatahmedmuhammed5504 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ኡስታዙና እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ

  • @jamashmuhammed150
    @jamashmuhammed150 4 ปีที่แล้ว +4

    ማሽ አላህ ተባረካላህ ሁላችን አአላህ ሱባነው ተአአላ የተሻለውን መንገድ ይምራን

  • @dnbdn6900
    @dnbdn6900 3 ปีที่แล้ว +3

    ሙስሊም አልነበርክም ነበር አልሀምዱልላህ እኔም ሰልሜ ነው አላህ ለሁሉም ሂድያ ይስጣቸው ያረቢ

  • @RukyaSeid-c2p
    @RukyaSeid-c2p 6 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ኡስታዜ ረጂም እድሜ ከጤና ጋ❤❤❤❤

  • @አሼናፊ1122
    @አሼናፊ1122 3 ปีที่แล้ว

    ሐቢቢ.የኔወድም.አላሕይጨምርልሕ..እንወድሐለን.እናትም.አባትሕምሰላምአቼውይብዛአ

  • @fetyajemal3205
    @fetyajemal3205 2 ปีที่แล้ว

    ካሊድዬ በጣሞነዉ ሞወድህ አላህ ይጠብቅህ🇸🇦🇪🇹🌹🌹🌹💘💘💘

  • @كميلهوسين
    @كميلهوسين 3 ปีที่แล้ว +1

    አላሁአክበርማሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ በተሰቦችህንም አላህ ቀጥተኛውንም ምገድ ይምራቸው ያረብ

  • @mimibinyam1774
    @mimibinyam1774 3 ปีที่แล้ว +1

    መታደል ነው እንኳንም ትክክለኛውን መንገድ መራህ እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥህ

  • @ጀሙዩቱብ
    @ጀሙዩቱብ 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ኡስታዚ አላሁ አክበር የሙስሊም ህይወቱ ቁርአን ብቻ ነዉ ☝☝☝☝👍👍👍

  • @አልህምዱሊላህአላኩሊሀል
    @አልህምዱሊላህአላኩሊሀል 4 ปีที่แล้ว +12

    አላህ ባለህበት ቦታይጠብቅ ያረብ

  • @samsugsamsuh9303
    @samsugsamsuh9303 3 ปีที่แล้ว +4

    ማሻ አላህ ተባረከላህ በጣም ደስይላል

  • @rihanasiraj8890
    @rihanasiraj8890 3 ปีที่แล้ว +1

    አሰላምዓሊኩም ወራሕሙቱአላሂ ወበርካቱ ኡሰታዝ በጣም ነው ይምወድህ ማሻአላህ ይጨምርልህ

  • @rahmet.hassen1525
    @rahmet.hassen1525 3 ปีที่แล้ว +10

    4እስከ8 አብረን በመማሬ ደስተኛ ነኝ ዉስታዝ

  • @بنتمحمدعلحمدلله
    @بنتمحمدعلحمدلله 4 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህህህ ሁሥጣዜ አላህ ይጨምርልህህህህ
    ቤተሠቦችህንም አላህ ወደቀጥተኛው መንገዲ ይምራቸው ያረብብብብ

  • @hayatabuki4244
    @hayatabuki4244 3 ปีที่แล้ว +2

    wow Bro በጣም እምኖድህ ኡስታዛችን ናህ Allah Yechamirlh Masha Allah

  • @hawahussen2696
    @hawahussen2696 4 ปีที่แล้ว +21

    መሻአላህ አለህቤተሠቦችህን ያሥልማቸው

    • @yelfmulu8708
      @yelfmulu8708 3 ปีที่แล้ว

      አልሀምዱሊላሂ እኔም መፃፍቅዱ ነዉ ወደስልምና የመረኛ

  • @seadaali3117
    @seadaali3117 3 ปีที่แล้ว +25

    በአለም ላይ በቃል ሙሉ የተያዘ መፃሀፍ የለም ከቅዱስ ቁራዐን ውጭ
    እዚህ ዱኒያ ላይ እንደ ቁራአን ውብ የሆነ ነገር የለም
    ያረብ ለኛም ያግራራልን

  • @zolfa9945
    @zolfa9945 4 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ጀዘ ከአላህ ኸይርን አላህ ሁለችንም ቀጥታኛዉን መንገድ ይምራን

  • @souousable
    @souousable 3 ปีที่แล้ว +5

    Mash Allah to be reverted is like you in sincerity and with seeking and teaching Islam

  • @uae5163
    @uae5163 3 ปีที่แล้ว +1

    ሱብሀነላህ አላህ መራቹ እኛንም ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራን

  • @suadmohammed9816
    @suadmohammed9816 3 ปีที่แล้ว +2

    الله يحفظك يارب استذ خالد ماشاءالله تبارك الله الله يحفظك امين الله يكتر امسلاك ♥️♥️♥️

  • @tahiraadem6987
    @tahiraadem6987 3 ปีที่แล้ว

    as wr wb ኡስታዜ በጣም ነዉ የምናከብርህ

  • @ስኬትሚዲያኢሻአላህ
    @ስኬትሚዲያኢሻአላህ 3 ปีที่แล้ว +2

    ቤተሰቦችህን አላህ ያስልምልህ ጠክር ወድማችን እንወድለለን

  • @wddadgde9808
    @wddadgde9808 4 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህማሻአላህአላህይጨምርልህአሪፍነውአላህይጠብቅህ

  • @حمدالسعدي-ن7س
    @حمدالسعدي-ن7س 3 ปีที่แล้ว

    ማሻላህ. አላህ ዪጨም ሪልህ አንተን የሠማ አኒም ዪሥማኚ. እኒም አደረ ሠለምቲነኝ ዲቃአሪግልኚ

  • @canabcabdi1014
    @canabcabdi1014 3 ปีที่แล้ว +6

    Masha allah 🇸🇴

  • @xfat-vw1ot
    @xfat-vw1ot 8 หลายเดือนก่อน

    አላህ ያደምልጆችን ሁሉ ቀጥተኛውን መንገድ ይመራን 🤲🤲🤲

  • @ቅጣላቅጣል
    @ቅጣላቅጣል 3 ปีที่แล้ว

    ሀቢቢ ኡስታዜ አላህ ያሳካልህ ያርብ
    በጣም ነዉ የምወደዉ ዳዋህን

  • @allin-fv2st
    @allin-fv2st 3 ปีที่แล้ว +13

    እኔም ይሀው 1 ሳምንቴ እስልምናን ከተቀበልኩ

  • @neimatemam1204
    @neimatemam1204 3 ปีที่แล้ว +2

    አህለን ኡስተዝ ከሊድ ምኞትህን የሰከልክ ቁረአን እንዲየገረልን ዱዋ አርግልን

  • @ሀዩቲዩብ-ቨ7ጘ
    @ሀዩቲዩብ-ቨ7ጘ 4 ปีที่แล้ว +3

    ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ መሻአሏህ ለሁላችንም አሏህ ያግራልን ያረብ

  • @fatmahhasan6078
    @fatmahhasan6078 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህአላህየወደደውንይመራል በርታኡሥታዝ

  • @ፎዝነኝየእሙቲሲስ
    @ፎዝነኝየእሙቲሲስ 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ እኔንም ቁረአንን አላህ ያግራልኝ በጣም ጉጉት አለኝ ለመሀፈዝ

  • @halimacamil9167
    @halimacamil9167 3 ปีที่แล้ว +3

    እምኮራብህ ሙስሊም ወንድሜ አሁንም አብዝቶ ዒልም ይጨምርልህ ይጨምርልን

  • @MadinaMadina-un1ge
    @MadinaMadina-un1ge 4 ปีที่แล้ว +5

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ እናት አባተህንም አላህ ይምራቸው ያረብ

  • @fteatee7433
    @fteatee7433 3 ปีที่แล้ว

    Mash Allah walayi ine yantan vedo bayewu kutr badine batam ikoralawu Allah yitabik

  • @enus9999
    @enus9999 3 ปีที่แล้ว +6

    MashaAllah❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ እንኳን ወደ ሀቅ አመጣህ አላህ በሀቅ ላይ ያፅናን ሁላችንንን መጨረሻችንን አላህ ያሳምረው

  • @misamina2014
    @misamina2014 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አሏህ ኡስታዙና አሏህ የመራው መንም አያጠመውን ጀዛኩም አሏህ ኸይር አውፍን ደሞ አንቱ ስላልኳችሁ ለኢልም በለቤቶች ትልቅ ክብር ስላለኝ ነው

  • @alrahma21
    @alrahma21 3 ปีที่แล้ว +1

    ጁምአ ሙባረክ ሰሉ አለን ነቢ

    • @mubayadsefa
      @mubayadsefa 10 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

  • @NeatoAna
    @NeatoAna 23 วันที่ผ่านมา

    እናትአባትህወደአንተ.ይምራልህ.ያረብ.❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @aqq1922
    @aqq1922 4 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ አላህ ቤተሰቦችህንም ቀጥተኛውን ይምራቸወደ

  • @pkmjpkhk7204
    @pkmjpkhk7204 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም እድለኛ ናችሁ ማሻ አላህ

  • @samira9134
    @samira9134 3 ปีที่แล้ว

    አሚን ያረብ አላህ ገር አድግልን የሁልጊዜም ምኞቴ ነዉ አዉቀዉ ከሚያሳዉቁ ያርገን

  • @AmirAmir-or7yx
    @AmirAmir-or7yx 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ አላሂ ይጠብቅህ

  • @ዜድወለየዋየአላህባርያ
    @ዜድወለየዋየአላህባርያ 3 ปีที่แล้ว

    አሏህ ቤተሠቦችህንም ቀጥተኛውንመገድይምራቸው ያረብ

  • @ahtube4426
    @ahtube4426 3 ปีที่แล้ว

    ወአሌኩም አሰላም ወረህምቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @Aነኝወሎየዋየቤተሰቦቸናፋ
    @Aነኝወሎየዋየቤተሰቦቸናፋ 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ
    ወንድማችን
    አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን

  • @irqyhtube1370
    @irqyhtube1370 4 ปีที่แล้ว +7

    ማሻአላ አላሁ አክብር እኔንም ማሻአላ ባሉኝ እና ቁርአንን ባጣም ማፋዝ ባጣም እፋልገለሁ የምያስታምራኝ ካሌ ባፌስቡክ ስም slm worikinያናግሩኝ የ

  • @leilalelli.youtube6688
    @leilalelli.youtube6688 3 ปีที่แล้ว +2

    አለህኒወደምከሌዳ አለህ እጠቤቅኪ

  • @alhamadlilah2620
    @alhamadlilah2620 3 ปีที่แล้ว

    ማሺአሏህ አሏህ ይጨምርልህ እኛንም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ያረብ

  • @zeinabahmed3006
    @zeinabahmed3006 4 ปีที่แล้ว +2

    መሻላህአላህይጨምርልኢታዝ

  • @mediyoutube7983
    @mediyoutube7983 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ተባረከላህ አላህ ይጨምርልህ ኡሰታዙና በርታ

  • @murshedamu8704
    @murshedamu8704 3 ปีที่แล้ว +1

    አሚንንንንን

  • @lubabayimam6202
    @lubabayimam6202 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ኡስታዝ ካርልድ ቤተስቦቺህንም አላህ ወዳአተ ያምጣልህ

  • @sameras50
    @sameras50 3 ปีที่แล้ว +3

    Ma sha Allah, may Allah guide us ☝️🤲Allah say in the Qur'an
    Remember me,
    Iwill remember you,,,,,
    Subhan Allah
    Allhmdudlilah
    Allahu Akbar,,☝️

  • @nuruahmed4707
    @nuruahmed4707 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ

  • @SaidaSaida-ed4ob
    @SaidaSaida-ed4ob 3 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምሰላም፣ወድማችአላህይጠብቅህያረብ

  • @akemedwsaen3198
    @akemedwsaen3198 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሽ አላህ አላህ ሱባሀነሁ ወተአላ ቤተስቦችህንም ሂዲያ ይስጣቸው

  • @halimawako7992
    @halimawako7992 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ቤተሰቦችህን አላህ እስልምና ይወፍቃቸው

  • @حمدسالم-ذ5ه
    @حمدسالم-ذ5ه 3 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ፣አላህይጠብቅህ፣ዉሰታዜ

  • @ፋፊየሀላባዋ
    @ፋፊየሀላባዋ 3 ปีที่แล้ว

    ውድ ኡስታዜ ስዎድህ አላህ ይጨምርልህ

  • @midoabdelbary3536
    @midoabdelbary3536 3 ปีที่แล้ว +1

    Masha Allah alek hafezek Allah yuzedek elme yarab

  • @Madina-xx3pz
    @Madina-xx3pz 4 ปีที่แล้ว +7

    ማሻአላህ አላሁ አክበር