አዋጭ የምግብ ቤት ስራ ለመጀመር ስንት ብር ያስፈልጋል/How much doesit cost to start a viable restaurant business?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024
  • Business
    How much doesit cost to start aviable
    restaurant business?

ความคิดเห็น • 58

  • @f2271
    @f2271 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ሀሪፍ ነው ግን ፎቶው ምራቄን አስዋጠኝ ወይኔ ለቤትህ አድስ ነኝ ሰብ ላይክ አድርጌሀለሁ በርታ

  • @lijfuad3391
    @lijfuad3391 ปีที่แล้ว +10

    የምፈልገዉ መረጃ አመሰግናለሁ

  • @RahatulQelb
    @RahatulQelb ปีที่แล้ว +11

    አሁን ባለንበት ስራልን

  • @alemethiotube1039
    @alemethiotube1039 ปีที่แล้ว +6

    ተባረክ የኔ ወንድም እስኪ በነካ እጅህ ቆንጅ ሆቴል ለመክፈት ስንት ብር እንደሚፈጅ ስራልን።አመሠግናለሁ

  • @amalayumame7548
    @amalayumame7548 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን የተባረክ ልጅ

  • @hayahhayah4835
    @hayahhayah4835 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጓበዝ ነህ መረጃ አሰጣጥህ በርታ ወድሜ🙏🙏🙏

  • @TirueBiruk
    @TirueBiruk หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ወድማቸን❤🙏በርታ

  • @Miser-x2s
    @Miser-x2s หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የምፈልገው ስራ ነዉ እና ልምዱ የለኝም ከቻልክ በዉስጥ መስመር እናወራ እባክህ ወንድሜ

  • @healthmedia
    @healthmedia ปีที่แล้ว +1

    Welcome bro. Good info as usual

  • @barseakele498
    @barseakele498 หลายเดือนก่อน

    ምግብ ቤት መክፈት እፈልጋለው እና ለበያይነት እና ለጥብስ እና ለመሳሰሉ ምግቦች የሚወጣውን ወጭ አላውቅም

  • @tytyyuft1500
    @tytyyuft1500 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም የምፈልገው መረጃ ነው አመሰግናሎሁ ሁለት መቶ ሺ አለኝና ይሆነኛል ወይ ብየ ነበር የበለጠ መረጃ በየት ላገኝህ😢

  • @Eyou653
    @Eyou653 10 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ግን በአሁኑ ወቅት ብትሰራልን

  • @ዶርዛኪርናይክ-ተ8ጸ
    @ዶርዛኪርናይክ-ተ8ጸ ปีที่แล้ว +1

    enamesegnalen ahma betam gobez berta ahma

  • @tube2747
    @tube2747 ปีที่แล้ว +2

    Enamesegnalen ahma

  • @ወለተመድህን-በ5ኰ
    @ወለተመድህን-በ5ኰ ปีที่แล้ว

    የኔ ዉድ ወድም ይመስለኛል ገና ባገር ደህናዉ መሰለኝ 😁😁😁😍😍😍😍

  • @sarishishay6165
    @sarishishay6165 ปีที่แล้ว +1

    Sle anes yalech mini market endtnegren beqetay video ntebqalen!keep it up

  • @አሙቁልኝቲዩብ
    @አሙቁልኝቲዩብ ปีที่แล้ว +1

    enamesegnalen ahma adnakih negn berta

  • @uae7588
    @uae7588 ปีที่แล้ว

    በጣምእናመስግናለን

  • @ማህሌት-ዠ4ኀ
    @ማህሌት-ዠ4ኀ 9 หลายเดือนก่อน

    የራሳችን ቤት ከሆነስ ንግድ ፍቃድ ይወጣል?

  • @azebadssu7603
    @azebadssu7603 ปีที่แล้ว

    Betam gobez neh agelaletsh fetarie yibarik bertalin bekirbu cake 🎂 bet lisera felige nber eski mereja agaragne sint birr yibekagnal amsegnalehu

  • @meseretbeyene
    @meseretbeyene ปีที่แล้ว +1

    አዲስ ሥራልን አሁን ባለቤት ዋጋ ወንድሜ

  • @eyerusalembelete4205
    @eyerusalembelete4205 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን

  • @sofiyasofiya430
    @sofiyasofiya430 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ወንም

  • @amalayumame7548
    @amalayumame7548 ปีที่แล้ว +1

    እስኪ ስለ ሻማ ስራልን

  • @blenmamoye1723
    @blenmamoye1723 ปีที่แล้ว

    ተባረክ

  • @biniambradva8608
    @biniambradva8608 ปีที่แล้ว

    የምወድህ ሰው!!! በናትህ ለኮስሞቲክስ የቤት ኪራይና የሸልፉን ወጪ ጨምሮ ጠቅላላ ወጭዉን ደምረህ reply ላይ ጻፋልኝ? አንተ ቅን ሰው ክብሬ ላቅ ያለ ነው።

    • @ahmatube
      @ahmatube  ปีที่แล้ว

      400000 ሺህ ይበቃሀል መካክለኛ ኮስሞቤት ለመክፈት አሁን ካለው ወቅታዊ 0923023015 ለበለጠ መረጃ በቴሌግራም አናግረኝ

    • @tytyyuft1500
      @tytyyuft1500 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@ahmatubeበዝ ደውይ ላከኝህ እችላለሁ😢

  • @burtukankeya3758
    @burtukankeya3758 ปีที่แล้ว

    Woww tnxs❤❤😊

  • @aselefch
    @aselefch ปีที่แล้ว

    Tbireki wuedmyi 🙏🙏🙏🙏

  • @ወለተመድህን-በ5ኰ
    @ወለተመድህን-በ5ኰ ปีที่แล้ว

    የመቼነዉ ወድሜ ጠረጴዛዉን 16ሽነዉ የገዛሁት ማለትም አሁን ሁለትሽ አስራ አምስት

  • @TadlaTazbo-he1ez
    @TadlaTazbo-he1ez ปีที่แล้ว

    በርቱ እሉን

  • @Masara-qx9nw
    @Masara-qx9nw 4 หลายเดือนก่อน

    የመቸ ነው

  • @mesy6975
    @mesy6975 ปีที่แล้ว +1

    የመቸ ነው ወድሜ

  • @rabiyarabiya6285
    @rabiyarabiya6285 ปีที่แล้ว

    በአሁን ሰአት ግን ምን ያህህ አዋጭ ነው

  • @Arkshe1234
    @Arkshe1234 3 หลายเดือนก่อน

    betaM Amesegnalehu

  • @Asratshow6
    @Asratshow6 ปีที่แล้ว

    baxme enmsgan wendmachen 👌👌👌

  • @masreshaAwgchaw-zh8gt
    @masreshaAwgchaw-zh8gt ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን

  • @EybeMekonne
    @EybeMekonne 3 หลายเดือนก่อน

    ሆቶል ተለቅ ያለ ለመክፈት አስባለሁ

  • @mesi685
    @mesi685 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @kaligirma177
    @kaligirma177 ปีที่แล้ว

    👌👌🙏

  • @ወለተመድህን-በ5ኰ
    @ወለተመድህን-በ5ኰ ปีที่แล้ว +1

    4መቶ ሽ ይጄ የምሰራዉ ግራ ገብቶኛል

    • @mekidey
      @mekidey ปีที่แล้ว +2

      እህቴ ጊቢና ሀገርሽ ላይ የፈለግሽዉን ስሪ ስደቴ ምልቶ አይሞላም

    • @semiraseid8879
      @semiraseid8879 2 หลายเดือนก่อน

      ኧረ እኔንም መላ በሉኝ😢😢​@@mekidey

  • @user-rx1gd3ir9e2
    @user-rx1gd3ir9e2 4 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yonathan2895
    @yonathan2895 11 หลายเดือนก่อน

    እኛ ጋ አንዱ ጠረጴዛ 70000 ነዉ ከነ ወንበሩ አንተ ጋር ደሞ 7000 ነዉ አረ ዋጋ በዳንብ አጣራ በተረፈ አርፊ ነዉ

  • @Helen-jm6vn
    @Helen-jm6vn 6 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለዉ እዉነት እምፈልገዉ ትምህርት ሳፕስክራይብ አርጊሀለዉ ❤❤

  • @melakkidsfashion8371
    @melakkidsfashion8371 ปีที่แล้ว

    Dmshn tinish chmr

  • @tube7576
    @tube7576 ปีที่แล้ว +1

    ደምሩኝ ማሮቸ

    • @ahmatube
      @ahmatube  ปีที่แล้ว +1

      Well come blenal

    • @sbirein
      @sbirein 4 หลายเดือนก่อน

      welll

  • @fafiahmed7057
    @fafiahmed7057 ปีที่แล้ว

    የምፈልገው ስራ

  • @TigistLegesse-bo4hd
    @TigistLegesse-bo4hd ปีที่แล้ว

    ታሾፋለህ እንዴ