ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የቡና ማሽን ዋጋ th-cam.com/video/KwgXxHaWC7o/w-d-xo.htmlsi=ElHWcZ3JRnN6fWxJ
ብዙ የረሳኸው አለ። ሲኒ ጀበና መቁያ እጣን መጠሻ ረከቦት የሻይ ብርጭቆ ማንቆርቆርያ ኪሎ ቡና ስኳር ከሰል ብቻ ብዙ ክፍተት አለው ስራህ አስተካክል ።
መቼም ከ 10 ዓመት በፊት ነው እንጂ በአሁን ሰዓት አንድ አነስ ያለ የንግድ ቦታ ከ 45k በታች የለም bro የሰራሀው ቪዲዮ በጣም ልክ አይደለም ደሞ ቪዲዮ 2ወር ነው ከለቀቅከው 😂ግን ፍፁም አይገናኝም በአሁኑ ሰዓት so pls ብዙ ሰው ሳይሸወድ አዲስ review ሰርተህ አስተካክል በተረፈ በርታ ግን ጊዜውን ታሳቢ የተደረገ ይሁን እላለሁ አመሰግናለሁ 🙏
ለሰጠከን አስተያየት ከልብ እናመሠግናለን 🙏ሀሳብ አስተያየቶ አይለየን🙏🙏🙏ወደ ምላሹ ስገባ የትኛውም ቢዝነስ 4Market Mix ,ይኖረዋል። እነርሱም:-1.Place 2.product 3.price4.promotion ናቸው ስለዚህ እነዚህን ነጥቦች በመከተል ከካፒታላችን አንጳር ከፍ ያለ ፣ መካከለኛ እና ዝቅተኛ ደረጃ ያለው ስራ እንጀምራለን። እኛም ይህን video ስንሰራ ሰወች ምን ልስራ በሚል ጭንቀት ውስጥ እንዳይገቡ መነሻ የሆነውን የቡና ቢዝነስ ድርጅት በመቃኘት ነው።
እንኳን ደህና መጣህልን ወንድማችን በጣም አሪፍ አሪፍ ነገሮችን ነው የምታስተላልፈው በዚሁ ቀጥልበት በርታ
እሺ እናመሠግናለን 🙏🙏🙏እግዚአብሔር ያክብርልን🙏🙏🙏
የተሟላ ጥናት አይደለም ።1- 2000 ብር ትርፍ ያውም ዝቅተኛ ትርፍ በምን አወክ ? 10 ሺ ብር ቤት ኪራይ ከፍሎ 15 ብር ቡና ሸጦ ግብር ተቆልሎበት 1 ኪሎ ቡና በስንት ብር ገዝቶ ያውም በጅምላ ማለት 50 ወይም 100 ኪሎ በማዳበሪያ ማለት ነው 2 ሺ ብር ትርፍ በቀን እንዴት ? ዝርዝሩ የታለ ?2- የሆነ ጥላ ስር ጀበናና ረከቦት ይዛችሁ ስትል ይሄማ ሞልቶ በየ-መንገዱ እያፈላች ከዚህ ጋር ምን አገናኘው እነሱም አብዛኞቹ 20 ብር ነው የሚሸጡት ጀበና ረከቦትና ከሰል ምድጃ ብቻ ተጠቅመው 3- በዚህ ልክ ተደራጅተው ቤት ኪራይ ከፍለው የወንበር ጠረጴዛ ዋጋን ቤት ማደሻን ወጪ ...ወዘተ ያልከውን እንተወውና በምንድነው የሚቆላው በከሰል ? በምንድነው የሚፈላው በስቶቭ ? የታለ የማፊያው ማሽንና ዋጋው ?4- 15 ብሩ ከነቫቱ ነው ወይስ ከቫት ውጪ ?5- ቡና በከሰል ተቆልቶ በከሰል ከተፈላ በየመንገዱ ካሉት በምን ይለያል ከወንበርና ከጠረጴዛ በቀር ምንስ አዲስ አደረጃጀት አለው ?
በእውነቱ በመጀመሪያ ደረጃ እንዲህ ትንትን አርገህ ለጠየከን ጥያቄ ተራ የሆነ ምላሽ መስጠቱ ተገቢ ነው ብለን ስላላሰብን ነው ዝም ያልነው እንጂ ጥያቄዎችህ ዝም የሚያሰኙ ሆነው አይደለም። ለዚህም ታላቅ አክብሮት አለን🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ያክብርልን🙏 በመቀጠል እነዚህ የተጠየቁ ጥያቄዎች በቀላሉ እንዲህ እንዲያ ተብለው የሚመለሱ አይደሉም ምክንያቱም Market Analysis መሠራት ስላለበት ፣ pricing መሰራት ስላለበት ፣ Market Mix መሰራት ስላለበት.... እኚህን ጥያቄዎች መመለስ የምንችለው ከላይ በጠቀስኳቸው ነጥቦች ውጤት ነው።
Thank you gn yalitetekese ye waga zrrzrochin alitekeskim lemsale sini gebena weym machines enezh wagawochi bichameru wagaw keziya belay yemehon edlu kef yal yhonal thank you
በትክክል እኛ Average ነው የሰራነው ከዚህ በታችም ከዚህ በታችም ሊሆን ይችላል።
እናመሰግናለን መስቀሌሌ❤እስቲ በናትህ በጅምላ አስረካቢዎችን አሳየን?
አንደኛ ሚያል ቦታ ስፋት ይፈልጋል አጠቃላላይ ዋጋው ይንገሩን ብሩ አለኝ
እናመሰግናለን ውዴ ግን ስለ gumestone ብታስተምረንስ ተባበረን
እኛም ከልብ እናመሠግናለን !🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ያክብርልን🙏
ከይቅርታ ጋር gumestone ,ስቲይ አልገባኝም ?
አነስተኛ ማሽን ስንት ነው የትኩስ ነገር ከጣራልን
Espresso machine tinishu endet nawu quality please
አድራሻችሁን ንገሩን ስልጠና አለ?
Baxam xiruu sara new bartaa ❤❤❤❤❤❤yeqaxil bartaaaa😊😊😊😊😊
እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤!!!!
Thumbnail በጣም ያምራል
🙏🙏🙏 እናመሠግናለን 🙏🙏🙏
ስላም እንኳን ደህና መጣህ
Eskii mashinochuun aqribulun enatawawaqchaw .yebunna mashin
ሰላም ወንድሜ የወረቀት ካፕ ስንት ነው
what about boiler
It is not must to start at small Level.
እነመሰጊነልን ጎቦዚ በረተሀ ወዲመ ቹን
🙏🙏🙏
ዋጋው ስት ነው
THANK YOU MAN
You welcome 🙏🙏🙏
Enamesegnalen
እናመሠግናለን 🙏🙏🙏
አናመሰግናለን
Good idea
ok that is good
Betam new yemamesgenew yene wondem
Dess yemil hasab nw
ok
ማፍላውስ
እረ ብራዘር 75000 ለቤት ኪራይ እራሱ አይችልም
እኔም ልገባ ስለማስብ ስለ ዘይት ስለደሮ ባክህ እሳይን
ወንድሜ ከለንደን ነው ስለዶሮ እርባታና ስለ ዘይትፋብሬካ እሳኝ ❤
Hello 👋
የቡና ማሽን ዋጋ
th-cam.com/video/KwgXxHaWC7o/w-d-xo.htmlsi=ElHWcZ3JRnN6fWxJ
ብዙ የረሳኸው አለ። ሲኒ ጀበና መቁያ እጣን መጠሻ ረከቦት የሻይ ብርጭቆ ማንቆርቆርያ ኪሎ ቡና ስኳር ከሰል ብቻ ብዙ ክፍተት አለው ስራህ አስተካክል ።
መቼም ከ 10 ዓመት በፊት ነው እንጂ በአሁን ሰዓት አንድ አነስ ያለ የንግድ ቦታ ከ 45k በታች የለም bro የሰራሀው ቪዲዮ በጣም ልክ አይደለም ደሞ ቪዲዮ 2ወር ነው ከለቀቅከው 😂ግን ፍፁም አይገናኝም በአሁኑ ሰዓት so pls ብዙ ሰው ሳይሸወድ አዲስ review ሰርተህ አስተካክል በተረፈ በርታ ግን ጊዜውን ታሳቢ የተደረገ ይሁን እላለሁ አመሰግናለሁ 🙏
ለሰጠከን አስተያየት ከልብ እናመሠግናለን 🙏ሀሳብ አስተያየቶ አይለየን🙏🙏🙏
ወደ ምላሹ ስገባ የትኛውም ቢዝነስ 4Market Mix ,ይኖረዋል። እነርሱም:-
1.Place
2.product
3.price
4.promotion ናቸው ስለዚህ እነዚህን ነጥቦች በመከተል ከካፒታላችን አንጳር ከፍ ያለ ፣ መካከለኛ እና ዝቅተኛ ደረጃ ያለው ስራ እንጀምራለን። እኛም ይህን video ስንሰራ ሰወች ምን ልስራ በሚል ጭንቀት ውስጥ እንዳይገቡ መነሻ የሆነውን የቡና ቢዝነስ ድርጅት በመቃኘት ነው።
እንኳን ደህና መጣህልን ወንድማችን በጣም አሪፍ አሪፍ ነገሮችን ነው የምታስተላልፈው በዚሁ ቀጥልበት በርታ
እሺ እናመሠግናለን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ያክብርልን🙏🙏🙏
የተሟላ ጥናት አይደለም ።
1- 2000 ብር ትርፍ ያውም ዝቅተኛ ትርፍ በምን አወክ ? 10 ሺ ብር ቤት ኪራይ ከፍሎ 15 ብር ቡና ሸጦ ግብር ተቆልሎበት 1 ኪሎ ቡና በስንት ብር ገዝቶ ያውም በጅምላ ማለት 50 ወይም 100 ኪሎ በማዳበሪያ ማለት ነው 2 ሺ ብር ትርፍ በቀን እንዴት ? ዝርዝሩ የታለ ?
2- የሆነ ጥላ ስር ጀበናና ረከቦት ይዛችሁ ስትል ይሄማ ሞልቶ በየ-መንገዱ እያፈላች ከዚህ ጋር ምን አገናኘው እነሱም አብዛኞቹ 20 ብር ነው የሚሸጡት ጀበና ረከቦትና ከሰል ምድጃ ብቻ ተጠቅመው
3- በዚህ ልክ ተደራጅተው ቤት ኪራይ ከፍለው የወንበር ጠረጴዛ ዋጋን ቤት ማደሻን ወጪ ...ወዘተ ያልከውን እንተወውና በምንድነው የሚቆላው በከሰል ? በምንድነው የሚፈላው በስቶቭ ? የታለ የማፊያው ማሽንና ዋጋው ?
4- 15 ብሩ ከነቫቱ ነው ወይስ ከቫት ውጪ ?
5- ቡና በከሰል ተቆልቶ በከሰል ከተፈላ በየመንገዱ ካሉት በምን ይለያል ከወንበርና ከጠረጴዛ በቀር ምንስ አዲስ አደረጃጀት አለው ?
በእውነቱ በመጀመሪያ ደረጃ እንዲህ ትንትን አርገህ ለጠየከን ጥያቄ ተራ የሆነ ምላሽ መስጠቱ ተገቢ ነው ብለን ስላላሰብን ነው ዝም ያልነው እንጂ ጥያቄዎችህ ዝም የሚያሰኙ ሆነው አይደለም።
ለዚህም ታላቅ አክብሮት አለን🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ያክብርልን🙏 በመቀጠል እነዚህ የተጠየቁ ጥያቄዎች በቀላሉ እንዲህ እንዲያ ተብለው የሚመለሱ አይደሉም ምክንያቱም Market Analysis መሠራት ስላለበት ፣ pricing መሰራት ስላለበት ፣ Market Mix መሰራት ስላለበት.... እኚህን ጥያቄዎች መመለስ የምንችለው ከላይ በጠቀስኳቸው ነጥቦች ውጤት ነው።
Thank you gn yalitetekese ye waga zrrzrochin alitekeskim lemsale sini gebena weym machines enezh wagawochi bichameru wagaw keziya belay yemehon edlu kef yal yhonal thank you
በትክክል እኛ Average ነው የሰራነው ከዚህ በታችም ከዚህ በታችም ሊሆን ይችላል።
እናመሰግናለን መስቀሌሌ❤እስቲ በናትህ በጅምላ አስረካቢዎችን አሳየን?
አንደኛ ሚያል ቦታ ስፋት ይፈልጋል አጠቃላላይ ዋጋው ይንገሩን ብሩ አለኝ
እናመሰግናለን ውዴ ግን ስለ gumestone ብታስተምረንስ ተባበረን
እኛም ከልብ እናመሠግናለን !🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ያክብርልን🙏
ከይቅርታ ጋር gumestone ,ስቲይ አልገባኝም ?
አነስተኛ ማሽን ስንት ነው የትኩስ ነገር ከጣራልን
Espresso machine tinishu endet nawu quality please
አድራሻችሁን ንገሩን ስልጠና አለ?
Baxam xiruu sara new bartaa ❤❤❤❤❤❤yeqaxil bartaaaa😊😊😊😊😊
እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤!!!!
Thumbnail በጣም ያምራል
🙏🙏🙏 እናመሠግናለን 🙏🙏🙏
ስላም እንኳን ደህና መጣህ
Eskii mashinochuun aqribulun enatawawaqchaw .yebunna mashin
ሰላም ወንድሜ የወረቀት ካፕ ስንት ነው
what about boiler
It is not must to start at small Level.
እነመሰጊነልን ጎቦዚ በረተሀ ወዲመ ቹን
🙏🙏🙏
ዋጋው ስት ነው
THANK YOU MAN
You welcome 🙏🙏🙏
Enamesegnalen
እናመሠግናለን 🙏🙏🙏
አናመሰግናለን
🙏🙏🙏
Good idea
ok that is good
Betam new yemamesgenew yene wondem
Dess yemil hasab nw
ok
ማፍላውስ
እረ ብራዘር 75000 ለቤት ኪራይ እራሱ አይችልም
እኔም ልገባ ስለማስብ ስለ ዘይት ስለደሮ ባክህ እሳይን
ወንድሜ ከለንደን ነው ስለዶሮ እርባታና ስለ ዘይት
ፋብሬካ እሳኝ ❤
Hello 👋