"ሐገር ማቅናት በኢትዮጵያ" የመኢሶን መስራች የነበሩት አቶ አንዳርጋቸው አሰግድ በራሳቸው ድምፅ ያቀረቡት ጥናታዊ ፅሁፍ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 18

  • @jiruulfata53
    @jiruulfata53 10 หลายเดือนก่อน

    Long live with Endargachew

  • @ermiasmekonnen6421
    @ermiasmekonnen6421 5 ปีที่แล้ว +6

    Smart man; he learned from past. Good for you

  • @henokr.g.6215
    @henokr.g.6215 5 ปีที่แล้ว +6

    Extraordinarily insightful, well-detailed, a comprehensively articulated socio-political paper from a lived experience. Salute Sir !

  • @kasahunz8217
    @kasahunz8217 5 ปีที่แล้ว +1

    Interesting narration and storytelling. I personally appreciate ato Andargachew who came and explain his view, job well-done sir.

  • @ararsoherpho6002
    @ararsoherpho6002 4 ปีที่แล้ว

    Wow exactly my dear!!!

  • @debebebelaye1881
    @debebebelaye1881 5 ปีที่แล้ว

    nice like him with his Interesting narration and storytelling but when someone makes mistakes on the Info what he is talking about.,example about the population of Japan....it is (more than 100 million) and more mistakes, how to trust him on other info what he is talking about?

  • @mickygebmeskel9973
    @mickygebmeskel9973 5 ปีที่แล้ว +4

    ባለምጡቅ ኣእምሮ አረፈደም እንደዚ ምከሩልን

  • @mirakerich1871
    @mirakerich1871 5 ปีที่แล้ว

    Aree Mngst Egehene Talak Sew Lemn Ewktachewn Ahune Endeze gera legban Tewled Ewketachewn Endeyakaflu Beyadreg Elalehu .cz Ye ETIOPIA chigre Poletekan Almawk nw .
    Enamsgnalen Ato Andaregachew Asegd ::👏👏👏💚💛❤

  • @compassbatch2224
    @compassbatch2224 5 ปีที่แล้ว +2

    He is one of power thirsty individuals who are the cause for all the mess in our country now. They killed our beloved Ethiopia. He should feel ashamed of himself.

  • @ryuryu7599
    @ryuryu7599 5 ปีที่แล้ว +1

    አይ እነዚህ የ60 ዎቹ ፖለቲከኞች ሀገር ማፍረስ እንጂ መገንባት የትያውቁና

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 6 ปีที่แล้ว +3

    Ante wusha ke derg honacihu sintun wetat aschefechefacihu

    • @qidusanalemu8742
      @qidusanalemu8742 6 ปีที่แล้ว

      wuneth yiferdal yeqer belu yqer tebalalahu.

    • @mekuriagize7514
      @mekuriagize7514 5 ปีที่แล้ว

      He is stupid. With Haile Fida, they were responsible for the death of 500,000 brave youth of Ethiopia.

  • @chorra977
    @chorra977 5 ปีที่แล้ว +1

    ተጠረጉ ! የራሳችሁን ግዜ ኖራችሁ የሰው ግዜ ላይ ጥልቅ ብላችሁ ትረብሻላችሁ። የገነት ቃል ብትናገሩ አልሰማችሁም። የራሳችሁን የስልጣን ጥም ለማርካት ፣ ድሆች ገበሬዎችን ትረብሻላችሁ። ባትተርፉ ! ባናያችሁ ይሻለን ነበር።
    *ወተት እየጠጣችሁ ተቀማጥላችሁ፣ የጎርፍ ውሀ ለመጠጣት እንኳ የናንተን ፈቃድ እንድንጠይቅ አደረጋችሁን። አሁን ደግሞ ደም የምንጣጣበት ጊዜ ላይ አደረሳችሁን። ርዎንዳ ሳታደርሱን የምትለቁን አለመስለኝም።
    **የሲኦል ደጆች! ችጋር የምታስጠብሱት፣ በስሙ ግን የምትነግዱበት ፣ የስልጣን ጥማችሁን የምትሸሽጉበት ገበሬ እንባ ጭዳ ያድርጋችሁ። በየቴሌቪዥን መስኮቱ ሳያችሁ፣ ስሰማችሁ በእርጅና በተጠጣጠፈ ቆዳችሁ ስር ፣በወጣትነት ልቡናችሁ ስር ያደፈጠው የስልጣ እና እኔ ብቻ ልደመጥ የሚል፣ የሴረኝነት እና ደም የመጠማት አባዜ አሁንም ቀንድ አብቅሎ አየዋለሁ።
    አሁን ሌንጮን፣ አቦይ ስብሐትን፣ አንዳርጋቸው ጽጌን ፣ ብርሃኑን ነጋን...ወዘተ የሚሆኑትና የሚናገሩትን ስመለከት ይጎፈንነኛል። በኛ በዚህ ዘመን ህይወት ዳግም ይቆምራሉ። በኖራችሁበት ጫካና ምእራባችሁ ብትኖሩ። እነሱን አስመስለው የሰሯቸው እነ ጁዋር በሊቢያ ባቡር አሳፍረው ርዋንዳ ሊያደርሱን ተግተው እየሰሩ ነው። ጥላቻ ያጠመቀው ያ ትውልድ የሚፈልገው ሌላ ሚናገረው ሌላ። ይንቀላችሁ!

    • @firstbornnet
      @firstbornnet 5 ปีที่แล้ว

      የዚህ የዱርዬ ህውአት ዘመን ልጅ ነሽ በአእምሮሽ ክርፋት ይታወቃል

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 5 ปีที่แล้ว +1

    Ante wushaje derg ga honacihu sintun aschfechefacihu lenatem alekere

    • @firstbornnet
      @firstbornnet 5 ปีที่แล้ว

      ምን ሆናችሁ አጋመወች እበዱ እናንተ ወፍ ዘራችሁ