የ “ሳድስ” መፅሀፍ ደራሲ መምህር አብይ ይልማ ቆይታ በቅዳሜን ከሰዓት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 33

  • @mesigetachew6767
    @mesigetachew6767 4 ปีที่แล้ว +9

    በጣም ረቂቅ ፣በጣም ጥልቅ እውቀት አለህ መምህር አብይ ይልማ የሬድዮ ፕሮግራምህ አድማጭ ነኝ,,እንወድሀለን

  • @mesereteshete4436
    @mesereteshete4436 4 ปีที่แล้ว +3

    አብይ ይልማ አሁን እየሰማሁ ነው ስለጭጋግ ስለ ንዴትና ትግስት ያቀረብከው በጣም ትክክ ነው ኑርልን አብየ ምርጥ ልጅ

  • @brooksolomon602
    @brooksolomon602 4 ปีที่แล้ว +3

    መምህር አብይ እድሜህን ያርዝመው።እውነት በሣድስ ሬድዮ ፕሮግራም እና በ666 የአውሬው ሚስጥር በመፅሐፍ ስላስቃኝህን እናመሰግናለን!

  • @aschekibew8039
    @aschekibew8039 2 ปีที่แล้ว

    Abiye Jegnachin hulem kante gar nen 💪💪💪kidamen kese'atoch thank you

  • @fyoritube
    @fyoritube 4 ปีที่แล้ว +8

    ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለዳግማይ ትንሳኤ በሰላም ኣደረሳቹ

    • @yabsrayetewahedoligi1182
      @yabsrayetewahedoligi1182 4 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @stylefashionstore7775
    @stylefashionstore7775 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow what an amazing show 👌👌👌

  • @reachale9914
    @reachale9914 4 ปีที่แล้ว +4

    መምህር እድሜ ይስጥልን

  • @misterelemma7141
    @misterelemma7141 2 ปีที่แล้ว

    Jegnayee tebarklge

  • @pawlospawlos8069
    @pawlospawlos8069 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር እውቀቱን ጨማምሮ ይስጥህ እኛንም እንዳንተ ጭንቅላታችኝ እግዚአብሔር ይክፈትልን

  • @amdeworkzehabeshatube
    @amdeworkzehabeshatube 2 ปีที่แล้ว +1

    አብይ ጎበዝ ሰዉ ነህ

  • @senentsara4008
    @senentsara4008 4 ปีที่แล้ว +2

    አይ ወቀት ይመችህ መምህር ስለ ዝናብ ስታወሩ ተመቸኝ በጣም ዝናብ ስለምወድ

  • @ashenafikassaye9864
    @ashenafikassaye9864 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ነው ። አሸናፊ ካሣዬ

  • @bmandassabadelubman6435
    @bmandassabadelubman6435 3 ปีที่แล้ว

    አብይ ምርጥ ሰው ብዙ ነገር እያሳወከን ነው

  • @misterelemma7141
    @misterelemma7141 2 ปีที่แล้ว

    Oh betam ekoralhu bant demo amnhalhu

  • @ሶሊያናኪዳነማርያም-ነ5ጘ
    @ሶሊያናኪዳነማርያም-ነ5ጘ 4 ปีที่แล้ว +1

    ከነቶክቾ ጋር ነበር ግሩፑ መሰለኝ ልጅ እያለን አስታውሳለሁ

  • @ቤቲነኝ
    @ቤቲነኝ 2 ปีที่แล้ว

    ኢቢኤሶች እባካቹ በድጋሚ አቅርቡት አሁን መቅረብ ያለበት ጊዜ ነው አ.አ ስለተሰሩት ሀውልቶች ጠይቁልን

  • @kidanetesfaye6715
    @kidanetesfaye6715 2 ปีที่แล้ว

    መሬት ላይ ተቀምጦ ከሁሉም ቀድሞ ሲናገር እና መምህር ነኝ ሲለው አለቤም የምን አለው ኢንግሊሽ ሁሉም በመገረም አጨበጨበለት አስታውሳለሁ አሁን እንደዚህ እብድ ነገር ሊሆን

  • @michaelashenafi7425
    @michaelashenafi7425 3 ปีที่แล้ว +1

    አብይ ይለያል

  • @sukumaabebe5103
    @sukumaabebe5103 4 ปีที่แล้ว +1

    ewuket almirim desi yilal

  • @temesgenalemu717
    @temesgenalemu717 3 ปีที่แล้ว +1

    በሌላ ፕሮገራም በዚሁ የቲቪ ቻናል ላይ ስለ 666 ዓላማ እና ዕቅድ ብታወራልን ጥሩ ነው።

  • @johnhabesa354
    @johnhabesa354 3 ปีที่แล้ว +1

    ትልቅ ሰው እናመስግናልን

  • @misterelemma7141
    @misterelemma7141 2 ปีที่แล้ว

    Betam akbarihe neg

  • @lijyab3478
    @lijyab3478 2 ปีที่แล้ว

    Etsegenet balege nesh lebdash ender abiy tekjiwalesh bekitsh lebdash

  • @LijWine
    @LijWine 4 ปีที่แล้ว +1

    Tnx bro
    Subscrib endrarge

  • @misterelemma7141
    @misterelemma7141 2 ปีที่แล้ว

    Colour mercha 1ga

  • @hiwot6862
    @hiwot6862 2 ปีที่แล้ว

    ግራ ገባኝ አብይ አንተ ክርስቲያን ነኝ አማኝ ነኝ ትላለህ እንዴት ነው ሳይንስን ደግፈህ ስነፍጥረትን አለማዊ በሆነ ትንታኔ የምትሰጠው?ጨረቃ እና ፀሀይ ፈጣሪ እንዴት እንደፈጠራቸው በግልፅ ሀይማኖታዊ መፅሀፍ ላይ አለ ከአንተ ሀይማኖታዊ ግንባታ ጋር አይጋጭም? የአንተስ ትክክለኛው እምነት ምንድነው?

  • @ashenafikassaye9864
    @ashenafikassaye9864 3 ปีที่แล้ว +1

    1.የሚዲያው ስያሜ ሳድስ እንደ ሰባት ቂጥር ምስጢር አለው ወይ ? 2.ሌላው አስተያየት ነዉ ይህም ብዙ ጋዜጠኞች ድህረገጽ ሲሉ እሰማለሁ እኔ ግን ድረ ገጽ ይመስለኛል እንግሊዝኛው ዌብ ሳይት ነዉ ፧ ድህረ የሚለው የግእዝ ቃል ሲሆን ኋላ ማለት ነዉ ።አሸናፊ ካሣዬ

  • @zemenuh2170
    @zemenuh2170 2 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ፕሮግራም ነው ግን እንደው ከፃፍሁ አይቀር ebs ለምንድን ነው ስለ666 እና ፀረ 666 ነገሮችን ማንሳት በጣም ነው ሚፈሩ ጭራሽ ebs ላይ ተነስቶ ሰቸው የማላውቅ ነገር ነው ምንድን ነው እዚህ ላይ ያላቸው አቋም

  • @andualemabu6675
    @andualemabu6675 9 หลายเดือนก่อน

    ኘረኘከኸ

  • @Lula2090
    @Lula2090 4 ปีที่แล้ว +1

    Yemuharanen mesehaf anebebh semayena meder taueraleh. Kefo bokebak. Hulun akaleu malet false. Anebibaleu malet yechalale