#ማርያም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • #ነገረ_ማርያም
    የነገረ ማርያም ትምህርት ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ከፅንሰቷ ጀምሮ እስከ ዕርገቷ ያለውን የሕይወት ታሪኳንና፣ስለ አምላክ እናትነቷ (እግዚአብሔር ወልድ ተወለደ፣ሰው ሆነ ስንል እንዴት ሰዉ ሆነ የሚለዉን ጥያቄ ለመመለስ) ፣ ስለ ዘላለማዊ ድንግልናዋ፣ በነገረ ሥጋዌ (በነገረ ድኅነት ትምህርት) ዉስጥ ስላላት ድርሻ ፣ ስለ ንጽሕናዋ ፣ቅድስናዋ፣ስለተሰጣት ክብር ጨምሮ የሚያጠና የሚያካትት የሃይማኖት ትምህርት ክፍል ሲሆን፡፡ ነገረ ማርያም የኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያን የነገረ ድኅነት አስተምህሮም አካል መሆኑን እናያለን እዳስሳለን፡፡
    በዚህ ክፍል 1 ዝግጅታችንም እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ አራት ነጥቦችን በማንሳት እናያለን፡፡
    1. የነገረ ማርያም ትርጉምና ምንነት
    2. ነገረ ማርያምን መማር ማወቅ ለምን አስፈለገ?
    3. የድንግል ማርያም ስሞች ትርጓሜ በቤተ ክርስቲያናችን
    4. የነገረ ማርያም ትምህርት ምንጮች

ความคิดเห็น • 15

  • @ወለተማርያምወለተማርያም
    @ወለተማርያምወለተማርያም 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን እመቤቴ እናቴ እምዬ ምልጃና ፀሎትሽ አይለየን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን❤

  • @raheliraheli2321
    @raheliraheli2321 8 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤

  • @lemlemlemlem3996
    @lemlemlemlem3996 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወቶ ያሰማልን አሜን ፫🌿🙏🙏🙏🌿💗

  • @dstardstar3746
    @dstardstar3746 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @Feyt-xk8nq
    @Feyt-xk8nq 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🌹🌹ላሥተማሩን ለመከሩን ቃለህይወት❤❤❤
    ያሠማልን❤❤❤❤መምህራችን🙏🙏🙏🌹🌹🌹

  • @user-gw2tw6rc7h
    @user-gw2tw6rc7h 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን

  • @alemneshgibo565
    @alemneshgibo565 ปีที่แล้ว +3

    amenamenamen

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወትን ያሠማልን

  • @highmobile7439
    @highmobile7439 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @memimime5701
    @memimime5701 ปีที่แล้ว +2

    Kali Hiwot Ysema❤❤❤

  • @alemsehay9584
    @alemsehay9584 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen Amen 🙏 qalehywotyasemaln

  • @memimime5701
    @memimime5701 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen

  • @user-xw9ul9by8h
    @user-xw9ul9by8h ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen kale hiwot yasman

  • @melkam9408
    @melkam9408 หลายเดือนก่อน +1

    ቀጣይ ክፍል ካለ

  • @zertihundesse1656
    @zertihundesse1656 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን