Are mn aynet weshetam nek aja or oats betam kilo lemechemer yemitekem bodybuilderoche yemitekemut megeb nw ena demo 26g protein ena 81 calories yalew megeb nw ena hezbun atewashew
You can do it porage 1cup oats 1 cup milk 1 cup water mixed togather and add 1 spoon suger add 1/4 tea spoon salt boli for 10 minuts you can eat breakfast
ኤርሚ በጣም አድርን እናመሰግናለን ብንል እጅህ ስለቄዳችን አጃ ያለውን ጥቅምና አጠቃቀሙን ብትነግረን ሰላምህ ይብዛ
አመሰግናለሁ አጠቃቃሙስ እዴት ነው
በጣም ጥሩነገር ስለስተማርከን አናመሰግናለን
ኤርምዬ ለሰጠኸን ምርጥ መረጃ እናመሰግናል8ን
ኤርሚ ሰላም ልጄን በጣም ያስለዋል መጠኑን ብትነግረን እናመሰግናለን መልካምሰው ነህ
እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ሀገርች ሰላም ይሁንል አሜን አሜን እናመሰግናለን ኤርሚዬ መልካም ሰው ነህ በርታ
አመሰግናለሁ ኤርሚ ምርጥ ሰው
እናመሰግናለን ወንድማችን
የአጃ ዳቦና. የገብስ እጀራ😘😘😘😘
Thank you
አናመሰግን አለን
ሀሪፍነዉ
እናመሰግናለህ
Thanks bro
እናመሰግናለን ኤርሚ ወንድማችን
Selam ermi melkam wendimachin👍Aja wusxe new ka betachin Ayixefam ket Agegnawali enji Ayyyye edme la sidat
mn yakil protin alew
Welcome ermiye♥♥♥
Enamesaginale
ያቀረብከው ምስል ግንገብስ ይመስላልለምንኛውም እናመሰግናለን
thank Uu
እናመሠግናለን ወዲም ግንእረ ለወገብ ህመም መፉትሄ ካለህ መላበለኚ በጣም ወገቤን ያመኛል!
አብሺ ጠጪ በጣም አሪፍ ነው
@@መሃልኣምባይቱብ እሺ አመሠግናለሁ አብሺኮግን ሠዉነት ያሼታል ለጨጋራ ቆጆነዉብለዉኚ መጠጣትጀምሬ ቆጆቁጪኖረኚ ሰዉነቴግንበየቀኑ እየታጠብኩ ልብሴሁሉ አብሺ አብሺ ሼተተ
@@امعمارامءیمن
ከጤና ወዳ የለም እኔ ፈጭቸ ከሲሪላክ ጋር ለብ ባለወሃ ብጥብጥ አርግሺ ጥጥት አሪፍ ነው እኔ በሺታዪ ወገቤን ነው ሃታ እሚያረግኝን ጪራሺ አላቅም ቁርጥማን አልለው ውጋት አልለው እደማንም ቁጪ ስል ይብሳል ስላወስ ይሻላል እና ካብሹ ተጨማሪ የፈልግሺውን እስቦርት ጀርቢው እስቦርትም መዳኒት ነው እኔ እንቅስቄሴ ሳቆም መልሶ ወገቤን ጉልበቴን ያመኛል ሞክሪ እና ፈጣሪ ያሺልሺ
Are mn aynet weshetam nek aja or oats betam kilo lemechemer yemitekem bodybuilderoche yemitekemut megeb nw ena demo 26g protein ena 81 calories yalew megeb nw ena hezbun atewashew
የስኩዋር መጠኑ ምን ያህል ነው?
ለደም O ይሆናል
ግሉተን ምንድን ነው
አመስግናለው:: ለደም ግፍት ጥቅም አለው?
ስራልን
Enamesegnalen
Erme selu gen send new
❤❤❤
አጃ ብንበላ ጥምዝዝ ነው የምንልው ዲሮኮ የአጃ ሰረባትና የአጫዳቦ ነበር ሀገራአችን በሽታየለምንየለ ወላሂአጃ ዳቦው ሲያምር
ቁመት ይጨምራል
ክክክክክክክክክ😂😂
ክክክክ
አጃለመግዛት የምትፈልጉ ብለህ የለቀከዉ ሊክ ደግሞ ሞክሬዉነበር አይሰራም ሳዉዲነኚ እደትመግዛት እችላለሁ??
ለውፍረት አይሆንም
እሺ ጉልቶን ጉሉቶን ይላሉ ምንድነው?
ኩይከር የሚዘጋጀዉ ከአጃነዉ ወይስ አይደለም?????
ከአጃ ነው
Hi በለ አጃ ኪሎ ስንት ነው ኢትዮ 45 ብር ከኢትዮ ያለው ጥሩ ነገር ጤፍ ሽንብራ ዱቄት አጃ ለምን ዘለልከው ለስንፈተ ወሲብ + energy 👫😁🤣👍
አጃ የምን እህል ነው የስንዴ ወየስ የገብስ????
እኛጋ የለም አታጎጎን ከስደት ስንመለስ እንበላለን ኤርሚ ቴክዉ
ኩከር. እኮ አጃ ነው. እሱን ገዝተሽ ከሱፐር ማርኬት ጠጪ. እሺ
Aww enem lilat naber eko baxam inj
Oats ybalal betam rkashe new yetm bota tagegnalachu
ማማዬ አለ ስሙን ስለማታቂው ነው እሚሆነው
💪💪💪💪💪💯💯💯💯💯💯💯✅✅✅✅✅✅🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በምን መልኩ ነው? በአጥምት እኔ የማውቀው
You can do it porage 1cup oats 1 cup milk 1 cup water mixed togather and add 1 spoon suger add 1/4 tea spoon salt boli for 10 minuts you can eat breakfast
@@melenabakalu7444 አመሰግናለው
@@እናቴኑርልኝ-ቸ3ዘ ገንፎም ይሆነል
bekineche meleku, be dabo meleku, be atemete melku, be soup or shurba meleku etc metekeme enchelalene
ያወፍራል እንዴ
የኔም ጥያቄ ነዉ
@@zulfahusson1344 Ayawefrim endewm kibdet lalemechemer new mitekmew
የወፍራል ዴ የምታቁ ንገሩኝ
አዉ
በውጭ ያለን ሰዎች እንደ ኢትዮጵያ ትክክለኛውን አጃ ከየት እናመጣለን ? ኢትዩጵያ ስመጣ ካልሆነ በስተቀር ።
ስለ ሰጠህን ምክር በጣ አመሰግናለሁ
ውጭም እኮ አለ ማሬ ኦትስ የሚባለሁ አጃነው ማሬ
እሺ እህቴ አመሰግናለሁ
@@firstfirs6994 እሺ እህቴ አመሰግናለሁ ለሰጠሽኝ ምክር
First Firs ግንኮ የስንዴ ነው
አለ ሾፍን ይባላል
አይወፍርም ግን
👌👌👌👌👌👌❤️❤️❤️🙏🙏🙏
👍👍👍👍💙😊
አጃ፣ጥሩ፣ነው።የምግብ፣መጥፎ፣የለውም።😂😂😂
leskar yagalital wey
ሰብስክራይብ አድርጉኝ በማርያም
እኛ ሳውድ ያለነው የት እናገኛለን ብለህ ነው
Oatmeal yibalal tagegnwalesh
ሳኡድማ አለ እህት በየ ሱፐር ማርኬቱ ኩይከር ነው ማለት አረቦቹ የሚሰሩት ሾርባው
Any local super market you will get it just aske them oats
እር ሁሉም ቦታ ሞልቶል
ኮከር አጃነው እንደ@@fafijemal5487
አይርበንም
Bale Aja. Kkkkk
Horse!
እናመሰግናለን
thank you
Thank you bro
Thanks bro 🙏🙏🙏