ቀይ ስህተት! እንደ እግር እሳት እየፈጀኝ እያለቀስኩ የምነግራችሁ ታሪኬ። እጅግ የሚያሳዝን የቤተሰብ ታሪክ | የእርቅ ማእድ።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024
  • เพลง

ความคิดเห็น • 167

  • @erq-maed-TV
    @erq-maed-TV  2 ปีที่แล้ว +18

    አደራዬን በላሁኝ!
    እያለቀስኩ የምነግራችሁ እንደ እግር እሳት የሚፈጀኝ ታሪኬ። እጅግ የሚያሳዝን የቤተሰብ ታሪክ።

    • @aaegrnshnea1331
      @aaegrnshnea1331 2 ปีที่แล้ว

      እህ በጣም የሳዝናል እውነት መካራይታ አሳድጋ ልቦና ይሰጠው

    • @ammuradtube418
      @ammuradtube418 2 ปีที่แล้ว

      እረቅ ማእዶች እረ የት ነው እመትገኙት

    • @afomiya348
      @afomiya348 2 ปีที่แล้ว

      ሳሚዬ እባካችሁ የወይዘሮ ቃቆን ስልክ ስጡኝ?

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo 2 ปีที่แล้ว +12

    ስንት የተረገሙ ልጆች በየቤቱ ሞልተዋል መሰላችሁ ወንድምየዉ ሌላ ሚገፋፋዉ ሰዉ ይኖራል ግን የቤተሰብ ሀቅ ከባድ ነዉ

  • @zinetmohammed9484
    @zinetmohammed9484 2 ปีที่แล้ว +2

    እንደዚህ አይነት ሴት ሳይ ጀግንነት ይሰማኛል አብሽሪ አላህ ካንቼ ጋር ይሁን። በዱኒያ ፍርዱን ያሳይሽ።ወላሂ አንጀቴ ነው ያረረው። አብሽሪ አብሽሪ ወደ አላህ አልቅሺ የአላህ ፍርድ ቅርብ ነው ።ለሱም ዱአ አርጊለት። መስሎት ነው እንጂ ወላሂ አላህ በዱኒያ በልጆችህ ይከፍልካል። አላህ ከወላጆቻችን ሀቅ ይጠብቀን

  • @abeltafro7022
    @abeltafro7022 ปีที่แล้ว

    የሚያሳዝን ታሪክ ነዉ

  • @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
    @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 2 ปีที่แล้ว +22

    የኛ እናት ብዙ ዋጋ ከፍላለች በልጆቿ 11ልጆችን ወልዳለች እድሜዋ 70 አመቷ ነው ጤናዋን በጣም ነው የምንከታተላት በጣም ነው የምንሳሳላት እርሷም ለኛ ትሞታለች ስንወልድ አርሳ ስንታመም ሀገር አቋርጣ መታ ከልጆቻችን ጋር ጋ ሮጣ ይቺ እናት ተበድላለች በልጆቿ ውርስ አሁን በህይወት እያለች አስተካክላ ቁጭ ብላለች እኛ ግን እርስ በእርሳች ፍቅር ስላለን ንብረት ስታከፋፍል ግን ተቆጣናት አይሆንም ነገ ሠው ለምን የከሌ ልጆች በንብረት ተጣሉ ትባላላቹ አለችን ወላጆች አስቡበት ለልጆቻቹ ዋጋ ከፍላቹ አሳድጋቹ መጨረሻ ላይ እራሳቹ ዋጋ ትከፍላላቹ ልክ እደዚህ ቤተሰብ

  • @tsahydemsis6757
    @tsahydemsis6757 6 หลายเดือนก่อน

    እውነት የምትውጃት ከሆነ መጀመሪያ የእናት ጤና አሰቀድሚ ህብረት ቀሪ ነዉ
    የኔ እህት ጌታ ይረዳሸ❤

  • @elsatilahun5307
    @elsatilahun5307 6 หลายเดือนก่อน

    አይ አለመታደል ጉሁዱሁ ፈላ አይይይይይአለመታደል በእውነት በጣም እጅግ በጣም አዝናለሁ እድሜ ሰቶሽ የወንድምሽን መጨረሻ ታያለሽ ምክንያቱሁም እግዚያብሔር ይፈርዳል

  • @አዲስዘመን-ፀ9ዠ
    @አዲስዘመን-ፀ9ዠ 2 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይመስገን ቤተሰቦቼ ምንም ስለሌላቸው 🙏🙏🙏

  • @wubalemdires1630
    @wubalemdires1630 2 ปีที่แล้ว

    በናት ለይ ግፍ በጣም ይከብዳል
    እግዚብሔር ማስተዋልን ይስጠን

  • @semiratube6317
    @semiratube6317 2 ปีที่แล้ว +16

    ስታናድጅ ታዳ እንደዛ አይነት ወንድም እያለሽ እያወቅሽ እናትሽ እጅሽን ይዛሽ ስታለቅስ እንደት አይገባሽም ነው አችም ሞቷን ነበር የምጠብቂው አች ስታወሪ እኔ ጨጓራ መያዜ ነው ወላሂ እንኳንስ እንዲህ እየተሰቃየች ገና ሲከፋት በምን እንደከፋት አውቃለሁ እንቁዋን እናቴን አልሰጥም እንኳን ቢል ፖሊስ ይዘሽ ሂደሽ አንጠልጥለሽ ይዘሽ አትሄጅም ይቅር ይበላችሁ እሽ

    • @mekememe4784
      @mekememe4784 2 ปีที่แล้ว +5

      አረ አይባልም በአላህ ነግበኔበሉ እደመጣላችሁ አትናገሩ

    • @sn-jn3eg
      @sn-jn3eg 2 ปีที่แล้ว +1

      @@mekememe4784 ሳህ፣ወላ፣ለተቀማጭ፣ሰማይ፣ቅረቡ፣ነው

    • @mekedsalemayehu7123
      @mekedsalemayehu7123 2 ปีที่แล้ว +1

      እስኪ አንፍረድ ማማዬ እኔ አሳዝናኛለች

    • @mitatube8984
      @mitatube8984 2 ปีที่แล้ว +2

      እኔም ያናደደኝ እሱ ነዉ አስብኩት እኮ እናቴ እጄን ይዛ አልቅሳ እኔ ከአጠገቧ ለሽንቴም አልነሳም ሆ ያንዳንዱ ልብደሞ..

    • @የመኖርተስፍ
      @የመኖርተስፍ 2 ปีที่แล้ว +1

      አቺ እደምትይው ቀላል ሳይሆን ቀርቶነው ብዬ አስባለሁ

  • @mesrert123
    @mesrert123 2 ปีที่แล้ว +2

    ዉይ እንዴት ያሳዝናሉ ህክምናስ ሞክረዋል አነጀቴን በሉኝ ምስኪን እናት አረ የጭካኔ ጥግ

  • @እረኛዪ
    @እረኛዪ 2 ปีที่แล้ว +10

    እዉነት። ለናትሽ። የምታስቤ። ከሁነ ካንች። ጋር። አድርጋት

    • @imanhassen8805
      @imanhassen8805 2 ปีที่แล้ว

      Mechem atadergewm

    • @nurhussenhassen773
      @nurhussenhassen773 2 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው

    • @zahrayerga8612
      @zahrayerga8612 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔምየምለዉ እሡነዉ ሀብቱም ንብረቱም ጥንቅር ይበል የበላሽዉን አብልሻት የዱንያ ህይወትሽን ትተሽ የአሄራሽን እፈሽበት ጀነት እናት እግርስርናት እነሡን ፍርዱን ከአላህ ያገኙታል

  • @romi2171
    @romi2171 ปีที่แล้ว

    ከባድ ነው አይ ገንዘብ የሰይጣን ሥራ እናት ከልጅ ያባላል።ልጁ ግን በጣም ጨካኝ ነው

  • @uipo5929
    @uipo5929 2 ปีที่แล้ว

    ቃቁየ መጨረሻ የተናገረችው በጣም ውስጤን ነክቶታል በጣም ትክክል

    • @afiyaabi8436
      @afiyaabi8436 2 ปีที่แล้ว

      እውነቱ ወጣ ልጂቱ በሽተኛ ነች

  • @hareg6874
    @hareg6874 ปีที่แล้ว +1

    አናቶሚካል: ሳይኮሎጂካል እያልሽ ከመፈላሰፍ: የራስሽ ስራ ያለሽ: እንዲያውም የጤና ባለሙያ ነሽ: እና ለምንድን ነው እናትሽን እራስሽ ጋር የማትወስጃት? የበላሽውን በልታ የጠጣሽውን ጠጥታ: ምናለ ቀሪ ህይወቷን በሰላም እንድታሳልፍ ብታደርጊ:: ግፈኛው ወንድምሽም ከፈጣሪ የእጁን ይቀበላል::

    • @RedietAyana
      @RedietAyana 11 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው ለምን አትወስዳትም

  • @ayaldaniel9010
    @ayaldaniel9010 2 ปีที่แล้ว +8

    እህቴ አዞሽ የሰውልጅ የዘራውን ያጭዳል አናም እህት አለም እሱ አናቱላይ ዛሬ ያደረገውን ነገ ልጆቹ በሱላይ ያደርጉበታል እድሜይስጥሽና ታይዋለሽ እናትሽን መዳህኒያለም ይድረስላቸው

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 ปีที่แล้ว +1

    ይሄን ታሪክ ሁለት ቀን ሆነኝ ከሰማሁት ግን ለመፃፍ አልቻልሁም ምክንያቱም በጣም ታሪኩ ስላሳመመኝ አንዳንድ ወላጅ ወልዶ የወላድ መካን ይሆናል እንደዛ መከራ አይተው አሳድገው እናንተ ግን ለእናታችሁ መሆን አቃታችሁ ።አንዳንዴ በጨካኝ ሰው አይፈረድም "አይ እሱማ ክፉ ነው!" ብለን እናልፋለን እሺ እናንተስ ምን አደረጋችሁ ለእናታችሁ ? ሰው እንዴት ምን ሁና በምን ምክንያት እንዲህ ሆነች ብሎ እራሱን አይጠይቅም !? 50 አመት ይህ ሲከሰት ገና ወጣት ነበሩ ጤነኛ ሁነው ሂደው ምን ነካቸው ? ይህ ስትሮክም አይደል ከወሬሽ ፍዝዝ ብለው መቀመጥ፣ እሺ ፣አይ ፣የሚል ቃል ከወጣቸው ተገቢ ክትትል ቢደረግላቸው ይድኑ ነበር ። አሁንም ንብረቱንም ምኑንም ትተሽ እናትሽን ቅድሚያ አድኝ ደህና ሲሆኑ እመኝኝ ቁመው እራሳቸው ንብረታቸውን ያስመልሳሉ ።እኒህ እናት መድኃኒት ነው የተሰጣቸው እንዲፈዙ እንዲደነዝዙ ቶሎ ወደ ፀበል ወይም እንደ እምነትሽ አድርጊላቸው የሚድኑ እናት ይዛችሁ አይሰቃዬ እጅሽን ይዘው ካለቀሱ የበደል ምልክት ነው ።እንዱህ የታመሙ የሰውን እጅ ይዘው ካለቀሱ ተበድለዋል ማለት ነው ።
    እሁሁሁሁሁሁሁ ተቃጠልሁ መከራ አይተው አሳድገው እንዲህ መሆን እግዚአብሔር ይቅር ይበለው ይህን ያደረገ እናንተንም ልቦና ይስጣችሁ 👏👏
    አሌክስ ፣ሣሚ ፣እእናመሰግናለን👏

  • @ነፂምንሊካዊት
    @ነፂምንሊካዊት 2 ปีที่แล้ว

    😢😢😢እምዬ ላይ በቀል? ኧረ ክፉ ነዉ የኔ ዘመን ትዉልድ። የእናት አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @ericahyland695
    @ericahyland695 2 ปีที่แล้ว +1

    እሒ ሰው እናቱን እንዳይናገሩ ዲዳ አድርጎ ንብረት ወርሶ እንዳሰቃየ ሂሉ ወልዷልና ነገ ደሞ እሱ በልጆቹ እጥፍ ተደርጏ ይከፈለዋል ልጂም አያወጣም የምንሰራው ስራ በምድርም በሰማይም ከፈጣሪ ይከፈለናል ገንዘቡ እኮ ለናቱም አልሆነ ለየትኛው ጊዜ ብሎ ይሆን ለዚያውም ይህን ያህል መስእዋት ለሆነች እናት የጂህን አትጣው

  • @Merci-m8v
    @Merci-m8v 2 ปีที่แล้ว +3

    አይ ምስኪን ፈጣሪ ይርዳቸው

  • @hayuborana5747
    @hayuborana5747 2 ปีที่แล้ว +3

    እዉነት ህግ ካለ ለዚች እናት ድረሱላት😭😭😭😭

  • @amentube2416
    @amentube2416 2 ปีที่แล้ว

    ይሄን የቱርክ ሙቪ እያያችው እናትን የምታህል ፍጡር በመዳኒት ታደነዝዛላችው ወይ ፈጣሪ እናትሽን ፈጣሪ ይጠብቃቸው ወንድምሽ ግን ግፈኛ ነው የእናት ውለታ ይሄ ነው???? እናት ምን ብትከፋ እንኳን ደግ ሆና ይሄ ይገባታል???ያልታደለች እናት😭😭😭😭

  • @fikirhaile4461
    @fikirhaile4461 2 ปีที่แล้ว +4

    የሱን ትተሽ እኚን ምስኪን እናትሽን ወስደሽ አስታሚ .....

  • @hanafetsum5939
    @hanafetsum5939 2 ปีที่แล้ว

    Ebakeshne esakemeyate

  • @ShibibaAtoipi
    @ShibibaAtoipi 2 ปีที่แล้ว

    የሚመለከተው አካ የዚችን እናት ልቅሶና በደል መፍትሄ ይፈልጉላት እህቴ አታልቅሽ የእናትሽ እድሜ ያርዝምልሽ ጤናቸውንም. ይመልስልሽ

  • @MD-ym5jm
    @MD-ym5jm 2 ปีที่แล้ว

    Ayizosh sister abishir bawerash tiru neber.ruqya asdergilachew lemama.what goes around comes around.he will get what he deserves sooner or later.May Allah give your mom shifa

  • @lemlembrosowski6305
    @lemlembrosowski6305 2 ปีที่แล้ว

    እኔ አንድ ዎንድሜ እናቴ ታማ ካንሰር አልጋላይ ሆና ምን እደሚላ የነበር ሳትሞቺ ፈርሚልኝ ነበር የሚላት እና በጣም ታዝንበት ነበር በቀላሉ ነዉ የምላችሁ ግን አሁን እሱዋ በሂዎት አለፈች እሱ ግን በሽተኛ ሆነ እና ሰዉ የጁን አያጣም አይዞሽ

  • @aaegrnshnea1331
    @aaegrnshnea1331 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያሳዝናል ምን አይነት ጨካኝ ነው ከልጁ ያግኘው በእናቱ ሚጨክን አንች ከአንች ጋር አድርጊ እንዳትለያት ግን እግሊዙ መደበልቂው ተይው አማረኛውን ብቻ ነው ደስ ሚል

    • @afiyaabi8436
      @afiyaabi8436 2 ปีที่แล้ว

      ውሸታም ነች እውነቱንቀርቦ ተናገረ

  • @woubemekuria4425
    @woubemekuria4425 ปีที่แล้ว

    መተት ፈልፈላ ድግምት ..... ፀበል ብትወስጃት ሀይማኖቷም አይቃረንም መዳኗ ብቻ እግዚአብሔር መልካም ነው ትድናለች ይልቅስ ለእናትሽ ድረሽላት ።

  • @አንድአማራ-ተ2የ
    @አንድአማራ-ተ2የ 2 ปีที่แล้ว +2

    ክፉሰው የፈለገውን ነው የሚያደርግ ይህን ሁሉ ለማድረግ እንዲመቸው እንደሱ አይነት ክፉሰወች አሉና አስደግሞባት ነው የሚሆን ፀበል ውሰጃት እግዚአብሔር ወደቀድሞው ጤንነቱ ይመልሳት ለእናት ይህ አይገባትም ምንም ባነደርግላት ግን አንጉዳት

  • @noreyyaibrahim7190
    @noreyyaibrahim7190 2 ปีที่แล้ว

    ያአላህ ከነዝህ መርዛም ልጆች አላህ ይጠብቀን የአላህን ባላ ይውረድበት

    • @afiyaabi8436
      @afiyaabi8436 2 ปีที่แล้ว

      አትፍረጅ ይፈርድብሻል እውነቱን መልስ ተሰጠበት

  • @የአብስራ-ቀ7ጐ
    @የአብስራ-ቀ7ጐ 2 ปีที่แล้ว +7

    አይ ገንዘብን አብልጦ መውደድ ስንቱን ቤተሰብ አበጣበጠው

  • @rehanatube2914
    @rehanatube2914 2 ปีที่แล้ว

    እውነት እምነት አለው ወይ የስብለል አለህ በቁድስ ቁረኑ እኮ ከረሱ ሀቅ አስከትሎ የወለችን ሀቅ ነው የስቀመጠልን የውም እነት ጀነትን በእጊሮቹወ ስር የደረገለት እነት ወዩለኪ ልጂም ገንዘብም በዙርየህ የከበቡህ በለስልጠነትም በመይጠቅሙበት ቀን ሁሉም ነብሴ ነብሴ የምልበት ቀን

    • @afiyaabi8436
      @afiyaabi8436 2 ปีที่แล้ว

      አትፍረድ ይፈረድብሃል እውነቱ መልስ ተሰጠበት

  • @የመኖርተስፍ
    @የመኖርተስፍ 2 ปีที่แล้ว +2

    1 ጥያቄ ለምን አቺ ሀኪምቤት አትወስጃቸውም 2 ከወድምሽጋር ገዘብ ከሆነ ያጣላችሁ ገዘቡንተይለትና እናታችሁን አስታሙ እሱ እቢ ካለ አቺ አስታሚ ከቻልሽ ሀኪም አሳያቸው ገዘብ ከሆነ ግሩፕ ከፍተን እንሰብስብልሽ ለገዘብ ብለሽ እናትሽን አትጪ

    • @afiyaabi8436
      @afiyaabi8436 2 ปีที่แล้ว

      ልክ ብለሃል ልጅቱ በሽተኛ ነች እውነቱን ቀርቦ መልስ ሰጧል

  • @sofiasofia5511
    @sofiasofia5511 2 ปีที่แล้ว +5

    አች ለምን አትወስጃትምና አድነሻት ሲሻላት ለክሱ ትደርሱበታላችሁ

  • @Aየመርሳዋቀበጥ
    @Aየመርሳዋቀበጥ 2 ปีที่แล้ว

    ልስማናእኮምታለሁ ውዶችየ

  • @abinetmulugeta9438
    @abinetmulugeta9438 2 ปีที่แล้ว +2

    በልጆቹ ያገኘዋል የእናታችሁን ሀቅ የበላችሁ አላህ ይፍረድባችሁ

  • @semutimohammed
    @semutimohammed 2 ปีที่แล้ว +1

    አረ አህቴ ምን ሆነሽ ነው ዱኒያ ጥንቅር ብሎ ይቅር እናቴ እጄን ይዛ እያለቀሰች እንዴት እዛው እተዋታለው? አንጀቴስ እንዴት ይችላል እንዴት እንቅልፍ ይወስደኛል እራሴ ጋ ወስጄ የሚከፈለውን መስዋዕትነት እከፍላለሁ እንጂ እዛው አልተዋትም አረ ይቆጭሻል በዃላ ከፖሊስ ጋም ሄደሽ ቢሆንም እናትሽን ካንቺጋ አድርጋቸው ንብረቱ ጥቅር ይበል በእናት ቀልድ የለም😭😭😭😭😭

    • @afiyaabi8436
      @afiyaabi8436 2 ปีที่แล้ว

      እውነቱን ሳናውቅ ለምን እንፈርዳለን እውነቱ ግን ቀርቦ ሰጠ

  • @fatymashamin278
    @fatymashamin278 2 ปีที่แล้ว

    የአላህ መጀመሪያ ስለ እናትዋ እንዴት እንዳሰደገቻቸዉ ስትናገር የእኔ እናት መሰለችኝ አላህ ረጅም እድሜ ከአፊያ ጋር ይስጥሽ እናቴ

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg 2 ปีที่แล้ว

    ይህ፣አዛ፣አይጠቀምበት፣ኢሻአላህ፣ኡሚ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 2 ปีที่แล้ว +1

    የትዳር የጋብቻ መስራች ባራኪ እያለ ንጉስ ክርስቶስ የምን የትዳር አማካሪ ነው እንደዚህ ገበና እያዝረከረካችሁ ነው ሁሉ ነገራችሁ የተዝረከረከው አላምንበትም

    • @aaegrnshnea1331
      @aaegrnshnea1331 2 ปีที่แล้ว

      እ እምነትን ምን አመጣው

  • @alemteka3149
    @alemteka3149 2 ปีที่แล้ว +2

    የእውነት ለእናትሽ ብታዝኚ ኖሮ ለምን ሆስፒታል አልወሰድሻቸውም ?ለምን እራስሽ ቤት ወስደሽ ለማኖር አልሞከርሽም ።እንግሊዘኛ እየደባለቅሽ ማውራትሸ እራሱ ለነገሩ ክብደት እንዳንሰጠው አደረገሽ ።

    • @imanhassen8805
      @imanhassen8805 2 ปีที่แล้ว

      Enkuwan wesda mastamem yehone gize tekteshign letinshi gize astamilign silat enkuwan fikadegna alineberechim le 1 samnt new yemlachi gin le wursna le genzeb sihon eyalekesechi taweralechi

    • @afiyaabi8436
      @afiyaabi8436 2 ปีที่แล้ว

      ሲጀመር ልጅቱ በሽተኛ ነች እምታወራውኮ ተቃራኒ ነው ቀርቦ መልስ ሰጥቷል

  • @mekememe4784
    @mekememe4784 2 ปีที่แล้ว +1

    ያረብ ለዚህ ወንድም አላህ ወደራሡ ይመልሠው ወላሂ የዌሉ ሚነላህ እንዴትነው የናቱንሀቅ አላህፊት የሚመልሰው አረ በአላህ እራሥወዳድም በልክ አርጉት ይህንን የምታዩ እናት ዱንያ በአፍጫዋ ትውጣ ok አሄራን ተዉት አረ በግል የእናት ውለታ ኡኡኡ የሚገርምነው

  • @Nùh4424
    @Nùh4424 2 ปีที่แล้ว

    ይህን ልጅ ለህግ ማቅረብ ነው ይህ ለእናት አይገባም

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 2 ปีที่แล้ว +1

    እባክሽን እናትሽን ከቻልሽ ሳትለያቸዉ አስታሚያቸዉ ዋናዉ የሳቸዉ ጤንነት ነው አሳሳቢ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራቸዉ።

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ያማል አላቅም የኔ ጭካን የስጣን ነው በርግጠኝነት ወድሜሽ ከጠቃይ እየ ታዘዘነው በመፈስ ነው የን የማረገው ለአብት ስሉ የማይገቡበት የለም 😭😭😭😭😭😭😭

  • @firehiwotseblegiorgis301
    @firehiwotseblegiorgis301 2 ปีที่แล้ว

    ልጆቹ የወለደቻቸው እናታቸውላይ የዚህን ያህል መጨከናቸው ልብ ያቆስላል እናታቸው ክፉ ሆናባቸው ቢሆን እንኳን በዚህ ልክ እናታቸውን ማሰቃየታ አግባብ አይደለለም ።
    ዛሬ እናታቸው ላይ የዋሉባትን ግፍ ነገ ብድራቸውን በልጆቻቸው ያገኙታል ።
    ጊዜው በመራቁ እንደተረት የሚነገር ነገርግን እውነት የተፈፀመ ታሪክ በድሮ ጊዜ አንድ ባለጠጋ አባወራ ባለብዙ አሽከር ባለብዙ ሀብት ባለቤት የነበረ ከባለቤቱ እና እንደአይኑ ብሌን የሚሳሳለት ልጁ ጋር እየኖረ ሳለ አባትም ወደእርጅና ያ ብላቴናም ወደጎልማሳነት አባት የነበረውን ሀብቱን ንብረቱን ለለልጁ አስተላልፎ ይጦረኛል ብሎ ቢመኝም ልጅየው የከወነው አባቱን ከቤት አውጥቶ አባቱን ከከብቶች ጋጣ በማስቀመጥ እንዲመገብ ያደረገውም የተራረፈ የተበላሸ ምግብን ለከብቶች አተላ በሚደፋበት ገበቴ እያደረገ በአሽከሮቹ አማካኝነት ወደአባቱ ያደርስለት ነበር ይህንን ሲከውን በአንክሮ እሚከታተል የሱልጅ ነበር አንድ ቀን አሽከሩን ተከትሎ ለአያቱ የተላከውን በገበቴ ያለውን ምግብ ከፍቶ ሲያይ አባቱ ያየው እና ምንእያደረክ ነው ለምንስ ከፍተህ ታያለህ ሲል ይጠይቀዋል አይ አባቴ አንተ ለባትህ እምታደርገውን እኔም ትልቅ ስሆን ላንተ እምሰጥህን ነው ብሎ መለሰለት ።

  • @yimajabdulmelik819
    @yimajabdulmelik819 2 ปีที่แล้ว

    yamal ehte allah yerdash

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 2 ปีที่แล้ว +1

    ማንን እንመን? የወንድምሽንም መልስ ሰማሁት‼️ እኔ ግን ወንድምሽን አምኘዋለሁ‼️ ከ6 ወንድምና እህት ከባለቤትሽ ካልተስማማሽ ችግሩ አንች ጋር ነው ፀልይ::

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 2 ปีที่แล้ว

    እህቴ የቤተሰብ ፅብ ካለ በውርሻ ምክንያት ምናልባት አዳል ሞቴ የሚባል እርኩስ መንፈስ ዛር የሚባል በቤተሰብ ውስጥ ያለ ይመስለኛል መምህር ተስፋዬ አበራ ዩቱብ ውስጥ ጉግል አድርገሽ ገጠመኝኞች አለ እስቲ አዳምጭያቸው ስላም እንድታገኝ ለኔ ሰርቶልኛል እህታችን

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 2 ปีที่แล้ว +1

    አፍዞት እኮ ነዉ በመተት እህቴ ገጠመኝ ስሚ እህቴ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ በይቱብ ገጠመኝ ስሚ አባ ግርማ ቀሲስ ሄኖክ አባ ግርማ ይቱብ ተከታተዬ ልቦና ይስጠን ወይ ዘንድሮ ምን ዘመን ደረስን

  • @kebeneshbahe7373
    @kebeneshbahe7373 2 ปีที่แล้ว +1

    ፀበል ውስጃት እባክሽ ሁሉንም ትተሽ

  • @yesrimyaqob1614
    @yesrimyaqob1614 2 ปีที่แล้ว +9

    ሱብሃን አላህ ግን ስለ እስልምና ሕግ እና ደንብ ያዉቃል አትሻብን ያረብ ለዱንያ ተብሎ አሄራን ማጣት ጀነት ከ እናት እግር ስር ናት እየተባለ በ እናትዬ ላይ እሂን ያህል ጭካኔ እዉነት ልብ ወለድ እና ፊልም የመሰለ ታሪክ ልቦና ይስጠው ለልጁ

    • @AlAn-sy6mw
      @AlAn-sy6mw 2 ปีที่แล้ว

      ምን ያዉቃል ቢያዉቅም እዱኒያናን ነዉ አኬራን ግን እንሻአላህ ጀሐነብ ይጠብቀዋል

    • @yesrimyaqob1614
      @yesrimyaqob1614 2 ปีที่แล้ว

      @@AlAn-sy6mw አረ ልቦና ይስጠው እና በሕይወት እያለች አፉታን ያግኝ እናት እኮ ሌላዉን እንተወው ልትወልድ ምታምጣት ምጥ እንኳን ምንም ብናደርግ ያን መክፈል አንችልም ያረብ ከቀልባቸው አንተ ጠብቀን እናትዬ እኮ እያስደስትናትም ምታሳሳ i do no እንዴት መግለፅ እንዳለብኝ ብቻ አላህ ይጠብቀን

    • @AlAn-sy6mw
      @AlAn-sy6mw 2 ปีที่แล้ว

      @@yesrimyaqob1614 ይህ ምንም ይቅርታ ቢል አላህ በልጆቹ ይቅጣ ለናቱ የፈፀም ይገባዉ 😭😭😭

    • @yesrimyaqob1614
      @yesrimyaqob1614 2 ปีที่แล้ว +1

      @@AlAn-sy6mw በርግጥ ድርጊታቸው ሌሎችም አሉ እሱ ብቻ አደለም ማለት አሁን ከባለታሪኳ በስተቀር ሌሎችም ልጆች ያው ናቸው ያናድዳል ነጃ በለንም ያሰኛል ምክንያቱም ነገ እኛም ምን አይነት ሰው እንደምንሆ ስለማናቅ ያረብ ነጃ በለን ነው ሚባለው እሱ እማ ጀዛው የት ይቀርለት ብለህ

    • @AlAn-sy6mw
      @AlAn-sy6mw 2 ปีที่แล้ว +1

      @@yesrimyaqob1614 አወ አሚን

  • @danishslasa2969
    @danishslasa2969 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይፍረድብህ የአላህን ስም እንዳትጠራ አላይ ለስራህው ግፍ ምህረት አይርግልህ ወደራስህ ተመለስ

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 2 ปีที่แล้ว +2

    ኸረ ውይይይ እናት ላይ እንዲህ አይነት በደል ወይኔ በልጆቹ ይከፈለዋል ልጁ እናቱ ቶሎ እድትሞትና ለመውረስ ነው አላማው ግን የእናት ሀቅ ከባድ ነው

    • @nurhussenhassen773
      @nurhussenhassen773 2 ปีที่แล้ว

      ባውኖ ስዓት አቅ ሳይወን አደበተ እሩቱ ነው የሚያሸንፈው አቅ ደግሞ ያሸንፋል

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 2 ปีที่แล้ว

    ያጀመአ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን ኡፍ እኔ ቪድዮውን መጨረስ አልቻልኩም እናትን ኡሚን ለልጁ አላህ ሂድያ ይስጠው ሱበሀን አላህ ምን አይነት አውሬ ነው ኡሚዬ ኑሪልኝ አሏሆይ ለእናቶቻችን እረጅም እድሜ ስጥልን ከጤና ጋ ለወላጆቻችን የደስታቸው ምንጭ እንጅ የሀዘናቸው ምክነያት አታድርገን ያረብ 🤲😥😥😥😥

    • @afiyaabi8436
      @afiyaabi8436 2 ปีที่แล้ว

      አትፍረድ ይፈረድብሃል እውነቱን ቀርቦ ተናገረ

  • @Didi-2016-n
    @Didi-2016-n 2 ปีที่แล้ว

    ወንድ ልጅ መልካም ሚስት ካልሰጠው በቀር ለገዛ እናቱ እንኳን እንዲህ ይከፋል የእናት ሀቅ እንደ ሙስሊም በጣም ከባድ ነው even መስሎት እንጂ እንኳን ለአሄራው ለዱንያው እንኳን ያለ እናት ምርቃት በጣም ከባድ ነው 😭😭

  • @alemmama3836
    @alemmama3836 2 ปีที่แล้ว

    የእጁን ያገኛል ልጆች አዉጥተዉ ይጥሎታል

  • @sablasabla7069
    @sablasabla7069 2 ปีที่แล้ว

    ያሳዝናል

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 2 ปีที่แล้ว +1

    ባክሽን እህቴ ሙስሊም ብትሆኑም ግን ገጠመኝ ስሚአባግርማቀሲስ ሄኖክ ይቱብ ተከታተዬ በተለይ ገጠመኝ ስሚ መምህር ተስፋዬ አበራብለሽ አይ በተት አደንዞት ነዉአይ ምን አይነት ክፍ ልጅ ነዉበስላሴ ስም አቤቶልቦና ስጠን

    • @aaegrnshnea1331
      @aaegrnshnea1331 2 ปีที่แล้ว

      አኡዙቢላህ እንዳይሉሽ ተጠቀቂ ብትማር ጥሩ ግን እነሱ አይፈልጉም

  • @ሴትልጅጠንከርመሆንአለባት
    @ሴትልጅጠንከርመሆንአለባት 2 ปีที่แล้ว +1

    ነገ በልጅችህ ይደርሳሉ አንተም ተረጀለህ እንዴት ነው እናቱ የላከበር እንዴት ለአንቺ ባል የሆነው? አንቺ እናት ያለሽ እሱ ክፉ ቢሆንም አንቺ የመጣሀው ብር ከት ነው ማለት አለብሽ እማዬ እናት ናት አሁን መኖራቸውን እንጃ የነገ አላህ ያውቃል እናቱ የከበር አላህ ይከብረወል በጣም ያሳዝነ እማዬ መሰሉኝ ወላሂ አለቀስኩ እኔ አረብ ሀገር 9አመት ሆነኝ ወላጆች ከሰዎች አደ ይነሱ ወንድም ግን አይኑ አማት አዲስ አበባ ለህክምና መጣች ስድብ ተወት ማጠፍ አቃጥሎ ጠበቃት ብዙ ፈተና አይን ቤታቸው ከብቶች ተቃጥሏል አንድ ሰው እስቲ ላግዛቹ አላም አልሀዳሊላህ የቀን አልፎ ነበረ አሁን ወንድም ተብየ ሰላም ነሳን ወላጆች በጣም ከፋቸው እኔ ሴት ነኝ እድሜ የሚባል ነገር አለ አላቅ ብቻ መጨረሻ ይሳምርልኛ

    • @afiyaabi8436
      @afiyaabi8436 2 ปีที่แล้ว

      አትፍረድ ይፈረድብሃል እውነቱን ቀርቦ መልስ ሰጠ

  • @hiwotkassa2558
    @hiwotkassa2558 2 ปีที่แล้ว

    እናታችንን ፈጣሪ ወደ ጤናዋ ይመልስልን ልጅ ተብየው ግን እግዚአብሔር ይፍረድብህ

  • @mekedsalemayehu7123
    @mekedsalemayehu7123 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር የዘራውን ያሳጭደዋል ሰው እንዴት ለገንዘብ በእናት ይሄን ያክል አረመኔነት እግዚኦ ምን አይነት ጊዜ ነው አንቺ ጠንካራ ሁኚ አሳዝነሽኛል እፍፍፍ

  • @mele779
    @mele779 2 ปีที่แล้ว

    አይ ገንዘብ አይ ንብረት ለዛውም ለእናት

  • @aselefechgezmu204
    @aselefechgezmu204 2 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ያሳዝናል ለመሆኑ አንች ምን እየሰራሽ ነው ሰለነሱ ተይውና እናትሽ ከአንች ለምን ተለየች አግብተሸ ቢሆን እነካን እናተሸ ካንች መለየት የለባትም መከፋታን ሰተይ ካንች መለየት አልነበረብሸም አምላከ ፈረጂ አሱ ሰለሆነ ፍርዱን እሱ ይሰጥ

    • @እረኛዪ
      @እረኛዪ 2 ปีที่แล้ว

      እኔ። በሷ። በጣም። ነዉ። የተናደድኩት። እናቷማ። አላፊነት። ሰታታለች። እሷ። ናት። ድዙዙ

    • @belayshebo3149
      @belayshebo3149 2 ปีที่แล้ว

      Dagimo tinish fidale koxiralech mesalang English English yilatalle

    • @afiyaabi8436
      @afiyaabi8436 2 ปีที่แล้ว

      ውሸቷን ነው እሱ ቀርቦ መልስ ሰጦበታል

  • @ዐምሐራነኝፋኖአሏህአክበር
    @ዐምሐራነኝፋኖአሏህአክበር 2 ปีที่แล้ว +1

    ኧረዲያ ቃቁ የምትባለዉ ምንም አታቅ። እናት በደሏን ችግሯን ጥሩ ለምትላት ልጇ ያልነገረች ለማን ትንገር? የልጅ ጉድ ለማን ይወራል?

  • @susulove1332
    @susulove1332 2 ปีที่แล้ว

    እናትሽን አላህ ሀፊያ ይስጣችው ወንድምሽ ግን አላህን ፍራ እመነኝ መችም ቢሆን ደስተኝ አትሁንም የእናት ሃቅ ከባደ ነው

    • @nurhussenhassen773
      @nurhussenhassen773 2 ปีที่แล้ว

      አላህ የምትፈሪ ከወን በአንድ በኩል አትፍረጅ

    • @afiyaabi8436
      @afiyaabi8436 2 ปีที่แล้ว

      አትፍረድ ይፈረድብሃል እውነቱን ቀርቦ ተናገረ ልጅቱ በሽተኛ ነች

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 2 ปีที่แล้ว

    እሄ በትክክል እናትሽ ወይም ከአያት የመጣ የዛር መንፈስ አለ ወንድሞችሽ ወደው አይደለም የኔ እህት መምህር ተስፉዬ አበራን TH-cam ቸክ አድርጊ እህቴ እባክሽን

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 ปีที่แล้ว

    ሱበሀን አላህ አላህ ሂዲያ ይስጠዉ

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg 2 ปีที่แล้ว +2

    ወላሒ፣ማማዬ፣ዛሬ፣ባያገኘው፣ነገ፣አላህ፣ፊት፣ያገኘዋል፣ወድ፣ልጂ፣በኛ፣ሀይማኖት፣በምድረ፣ካሉሰዋች፣ሁሉ፣የእናቱ፣ሀቅ፣ነው፣ያለበት፣ወላሒ፣ፈራሁለት፣፣ዋ፣ነፊሲ፣ዋ፣ነፍስክ፣ወድሜ፣ተመለስ፣ወደአላህ፣አልቅስስስስስስስስ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @emainebrhm83
    @emainebrhm83 2 ปีที่แล้ว

    እስከ መጨረሸዉ ሰተደምጡ በዋንድምዬዉ አትፍረድ !ወንድምወንም ወደምድያአምጥተቹሁ ብጠይቁት??
    እኔምማስለኝ በደይኡሱየነት ምመስለኝ
    ስትነጋር ምለሱወይየየዘል ዉሸቱወነዉ

  • @zadebuna590
    @zadebuna590 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ከወላጅ አቅ ይጠብቀን 😌

  • @haymiabebe5858
    @haymiabebe5858 2 ปีที่แล้ว +3

    የእናት እርግማና አይደለም ማዘናም በጣም ከባድ ነው አሁን እዬ ሰው ከእነ ልጆቹ መጨረሻው አያምርም ልጅስ እናት ላይ አይጨክን

    • @nurhussenhassen773
      @nurhussenhassen773 2 ปีที่แล้ว

      እውነቱን የሚያውቀው አንድ አላህ አለ የመጨረሻውን

    • @afiyaabi8436
      @afiyaabi8436 2 ปีที่แล้ว

      አትፍረድ ይፈረድብሃል እውነቱ ቀርቦ ተናገረ

  • @elsatilahun5307
    @elsatilahun5307 6 หลายเดือนก่อน

    ሁሁሁሁፍፍፍፍ በስመአብ 😔😔😔

  • @fitsumwubishet9590
    @fitsumwubishet9590 2 ปีที่แล้ว

    እናትሽ እንዲታመሙ ያደረገው ወንድምሽ ነው ።

  • @ruthbeyene7111
    @ruthbeyene7111 ปีที่แล้ว

    Min aynet lij new yene aremene

  • @belayshebo3149
    @belayshebo3149 2 ปีที่แล้ว

    Sijamir abate enate bahiyiwot eyallu laminden nawe yamtrikabut?

  • @hanahaile596
    @hanahaile596 2 ปีที่แล้ว

    ልቦና ይስጠህ እናት መተኪያ የሌላት እቁ ናት ገንዘብ ጠፊ ነው እባክህ ለሚያልፍ ጊዜ እናትህን ይቅርታ ጠይቅና ተንከባከባት

  • @princex4237
    @princex4237 2 ปีที่แล้ว

    መቼም አይበላት የእናት ሀዘን ቀላል አይደለም

  • @meselechzedingilds9618
    @meselechzedingilds9618 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ እናታችንን ይርዳቸው የተደረገባቸው በጣሙን ያሳዝናል አይዞኝ ሰው የዘረውን ያንኑ ያጭዳልና ፈጣሪ ይርዳችሁ

  • @አላህሆይአገራችንንሰላምአ
    @አላህሆይአገራችንንሰላምአ 2 ปีที่แล้ว

    እህቴ ይህ የሸጧን ስራ ነው እሩቃ ቤት ውሰጃት

  • @abebanati574
    @abebanati574 2 ปีที่แล้ว +1

    የገነት በር በእናት እግር ሥር ናት ለገንዘብ ተብሎ ይህን ሁሉ ግፍ ብድሩን ያገኘዋል

  • @seadaloveweloo4779
    @seadaloveweloo4779 2 ปีที่แล้ว

    ወዲ ልጆችኮ ጨካኝ ናቸዉ ።

  • @aberashalemu600
    @aberashalemu600 2 ปีที่แล้ว

    አባክሽን አናትሽን አጠገብሽ አርገያት
    ሳይገላት ደሞ ፀበል ውሰጃት ገንዘብ አይጠይቅ ሃይማኖት አይጠይቅ ፀበል ማዳኑን ማመን
    ብቻ ነው እግዛብሄር ይርዳሽ

  • @rahelketema1742
    @rahelketema1742 2 ปีที่แล้ว +1

    ተበድሏል ቢባል እንኳን በዚህ ደረጃ እናቱን መበደል ማንገላታት ይገባል ብዬ አላስብም ይህን የምለው ባለሙያዋ በስጠችው አስተያየት ነዉ ነገ ይከፈለዋል የዘራውን የጭዳል

    • @afiyaabi8436
      @afiyaabi8436 2 ปีที่แล้ว

      እውነቱን ቀርቦ መልስ ሰጠ እሷ ግን አሏህ የስራዎን ይስጣት

  • @emateshome7409
    @emateshome7409 2 ปีที่แล้ว

    Egizooo amilakee sentun tarik asemahegn sew legenzeb bilo welaj enatuun yasazinal

  • @tigistassefa1213
    @tigistassefa1213 2 ปีที่แล้ว

    አንች ለእናት እምታስቢ ከሆነ ፀበል ውሰጃቸው አድኛቸው እባክሽ ወንድምሽ ለሀብት ብሎ የሰጣቸው መዳሀኒት አለ ገንዘቡ ይቆይ ፀበል ውሰጃቸው😥😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @imanhassen8805
    @imanhassen8805 2 ปีที่แล้ว

    Allah yanchin neger yasayegn wellahi anchi endezih yemawrat moral yeleshim enatinshi besint gize lemayet ena le menkebakeb filagot yeleleshi endih lemawrat bkat yeleshi Nuru Ke wendm belay abatshi neber endezih yadereseshi endezih be confidence enditaweri ena lebseshi gin ye genzeb filagotshi new endih yemiyadergshi yanchin islamawi timhrt min endastemare asedabi yene wendm anchi kemtiyw neger hulu yetseda new gin yanchi miskirnet ayasfeligewm Allah hulu neger yawkal hulem Nuru wendme endehone yemkorabet be kibr yemnagerew yanchin ehtinet gin teyw

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 2 ปีที่แล้ว

    አረ ምን አይነት ጨካኝ ነዉ እናትሸ ሲያለቅሱ ትተሸ መሄድ የለብሸም አሁንም ድረሸላቸዉ

  • @nurhussenhassen773
    @nurhussenhassen773 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛሽን አላህ ይስጥሽ ያንችንም አላህ ይስጥሽ እውንት አውን ለናትሽ የምታስቤ ከወነ አውን ላይ በምን ላይ ነው ያለች እንዴ አረጋ አሳድጋሽ እየ ነው ምላሾ አንድ አመት ያአል የት ነበርሽ ለማያውቅሽ

  • @kebeneshbahe7373
    @kebeneshbahe7373 2 ปีที่แล้ว

    ቃጥላ ማርያም ይዘሻቸው ሂጂ አንቺም እናትሽ እጅሽን ይዛ ስታለቅስ ምነው ጨከንሽባት አሁን እንደምንም ብለሽ ይዘሽ ሂጂ ለእነሱም እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጣቸው በጣም ያሳዝናል

    • @aaegrnshnea1331
      @aaegrnshnea1331 2 ปีที่แล้ว +4

      ሀይማኖቷ ሙስሊም ናት እነሱ አይፈልጉም ያገኛችሁትን ሁሉ ፀበል ሂዱ አትበሉ እህቶች

  • @AaAa-dp7td
    @AaAa-dp7td 2 ปีที่แล้ว

    የጅህን ታገኛለህ የናት ሀቅ ከባድ ነው ወንድ ልጅ ለናቱ አይሆን ወይ ለሚስቱ ወይ የናትስ ሀቅ አለሀ ይጠበቅ

  • @zuziyoutubeapp6879
    @zuziyoutubeapp6879 2 ปีที่แล้ว

    Betammm yasazinal liju Enatun yehone neger argowachewal yemayew drama ale be arebegna Ena abatachahun medanit atetitew shiba Ena Endayinager argehutal ahun be kana Eyetaye new fazilet drama Ena Ehe beteseb temesaselebign ke dramaw ga🤔

  • @ለሰውሞትአነሰው-ጘ1ጀ
    @ለሰውሞትአነሰው-ጘ1ጀ 2 ปีที่แล้ว

    አይ ይህ ዉር የገዛ ያባቴ ልጂ ይሄዉ እህቴ አላቅሺም ብላይ እርፍ አይ ገዘብ ግን ይገርማል

  • @deresearedo1483
    @deresearedo1483 2 ปีที่แล้ว

    Berasuuu yametallen enat 1 natte metekeyaaa yellellatt 😭

  • @sinaabadi3321
    @sinaabadi3321 ปีที่แล้ว

    Yetnkola aserar alebet Tsebel wusejat tdnalech .

  • @አዋቂሁን
    @አዋቂሁን 2 ปีที่แล้ว

    ይሄ ሰውዬ ነፍስ ከማጥፋት ወደ ዋላ አይልም አላህ አደብ ይስጠው

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ቘ3ተ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ቘ3ተ 2 ปีที่แล้ว +3

    እጅግ ውሸታምና አስመሳይ ነሽ የራስሽን ጥፋቶች በወንድሞችሽና እህቶችሽ ላይ ትደፈድፊያለሽ ወንድ ልጅ እናቱን አይጠላም ሁሉም አንድ አይሆኑም ቀጣፊ :: አንደበተ ርእቱ ነኝ ብለሽ አትቀደጅ የወንድምሽን መልስ ሰምቼዋለሁ እሱ ትክክለኛ ነው ከአንደበቱ ያስታውቃል ይቅርታ በዚሁ ሚዲያ ጠይቂ:

  • @polofrenzy7993
    @polofrenzy7993 2 ปีที่แล้ว

    Yeha jebe egzybhare yaskayew enatone endezye yemyadergew 😭😭

  • @shaganeshabebe6418
    @shaganeshabebe6418 ปีที่แล้ว

    Lk endwndmea mist langs stal keza hulu habt nibert wedetach werda satbgr legnetewan lelgochwa mesewat arga zarea fitarie yemsgn legewochwa adgew unversti gbta befirha egzyabear adgewlat lenam wendmachn katan bewal enat honean tenoralch 😢😢😢😢