አራጣ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 305

  • @DihejDbjdj
    @DihejDbjdj 2 หลายเดือนก่อน +42

    በርቱ ያገሬ ልጆች ❤❤ግን ዝሙቱ ይቅር😅ሌላአስተምሩን ዝሙት እማ ጡሩ አደለ 😉😉😜😜😜🤭🤭🤭😍😍😍😍😍

    • @mulu5
      @mulu5 2 หลายเดือนก่อน +4

      እኮ ምን አስመረረን ዝሙት 😢😢

    • @zamzamm-dk3ev
      @zamzamm-dk3ev 2 หลายเดือนก่อน +1

      እእ​@@mulu5

    • @ااا-ن7ز7ع
      @ااا-ن7ز7ع 2 หลายเดือนก่อน +1

      ነበር እነሱ ደሞ ምነዜ ተጋብተው ተስለቻችተው ወደ ዝሙት😂😂😂😂

    • @RoziNure
      @RoziNure 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂ትክክል

  • @ooos7229
    @ooos7229 2 หลายเดือนก่อน +8

    አየ ትዝታ 😢 መች ይሆን ካገሬ እምገባው ጌታ ሆይ በርቱ ግን ዝሙትን ሳይሆን በሌላ ስራ እንጠብቃለን

  • @gjchvjdhj8793
    @gjchvjdhj8793 2 หลายเดือนก่อน +6

    ግንኮ የብዙ ሰው. ታሪክ ነው. ሚስቱን. ይጨቀጭቃታል. ከውሽማይቱ ሲህድ. ያለውን. ፍቅር ተመልከቱ. የብዙ ሰው ሂወት ነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @GgcvtgRdfg-uy2nn
    @GgcvtgRdfg-uy2nn 2 หลายเดือนก่อน +20

    ከሚስቱ ላይ መሔዱ ጥሩ አይደለምዝሙትንነዉ እሚስተምረዉ ሌላዉ ግን ያምራል በርቱ ዉድ የሀገሬ ልጆች እወዳችሀለሁ

    • @Selam-z2m
      @Selam-z2m 2 หลายเดือนก่อน

      ለድራማዉኮነዉ የዉነት አይሄድም

    • @GgcvtgRdfg-uy2nn
      @GgcvtgRdfg-uy2nn 2 หลายเดือนก่อน

      አወ ለድራማዉ ነዉ ነገረግን ትምርት ያለዉ መሆን አለበት

  • @MediDebebe
    @MediDebebe 5 วันที่ผ่านมา

    ዋው ዋው ወላሂ ሳምር❤❤❤❤❤

  • @WebteKasa
    @WebteKasa 2 หลายเดือนก่อน +5

    በርቱ ውድ ያገሬ ልጆች ግን ዝሙት ማስተማሩ ጥሩ አይደለም ታዳጊ ህጻናቶችም ይመለከቱታል ስታስተላልፉ ምን ያስተምራል እያላችሁ አስተውሉ ሀይማኖታችንንም ዝሙት አይፈቀድም ካድሚስት ወዳሁለት አይኬድም መነቀፍ አለበት እዳውም ጥሩ አይደለም ባህሉንም አይወክልም ጸብን ማስፋፋትነው አስተውሉ በሌላ አቅርቦት ኑ በጉጉት እንጠብቃችሁ አለን መታራቃችሁ መልካም ብሆንም ደስ አይልም የሄዳችሁ በት❤❤

  • @tcxjhvc2190
    @tcxjhvc2190 2 หลายเดือนก่อน +4

    ግን ምርጥ ትምህርት ነው ወንድ ልጅ ከቤቱ ሲያጣ መሄዱ አይቀርም 😊😊😊😊

    • @zamzamm-dk3ev
      @zamzamm-dk3ev 2 หลายเดือนก่อน

      ሀሀሀ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hananmekonenn813
    @hananmekonenn813 2 หลายเดือนก่อน +3

    ምርጥ ትምህርት ነዉ እኮ ወንድ ልጂ ከቤቱ ካጣ መሄዱ አይቀርም ሴቶችየ ራሳችሁን ጠብቁ አትጎፋጎፉ 😅😅

  • @هند-ب9ي
    @هند-ب9ي 2 หลายเดือนก่อน +1

    አረየኔዉድ በርቱበጣምገራሚድራማነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዉድየሀገሬልጆቺ

  • @KhairaKhaira-cw2bp
    @KhairaKhaira-cw2bp 23 วันที่ผ่านมา

    ግማባ ወደውሥ 😁😁😁አይ ውሽሜ❤❤❤❤❤❤ታምራላችሁ የአገሬ ልጆች

  • @Mahlet-q8x
    @Mahlet-q8x หลายเดือนก่อน +1

    ዋዉዉዉ❤❤❤ደስ የሚል ድራማ ነዉ❤❤

  • @ብላቴናዋ
    @ብላቴናዋ 2 หลายเดือนก่อน +2

    እደው ሥታምሩ ያገሬ ልጆች በርቱልኝ❤❤❤❤❤

  • @ShattFvb
    @ShattFvb หลายเดือนก่อน +1

    በርቱ እራያ ራዩማዎችየ ውድድ

  • @BelayNiguse-f9e
    @BelayNiguse-f9e 2 หลายเดือนก่อน +1

    የራያ ልጅ ይለያል ኑሪልኝ የራዬ

  • @እናት.ቲዩብ.2123
    @እናት.ቲዩብ.2123 2 หลายเดือนก่อน +6

    በርቱ ያሀገሬ ልጆች ስርለቁ ምሽት 12ስአት ላይ ልቀቁ እይታ እንድኖረው 🎉🎉🎉🎉

  • @YonatanAmare-l2f
    @YonatanAmare-l2f 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጥሩ ነው በርቱ ዝሙትን አታበረታቱ ይህ ባህላችን አይደለም😢😢🎉😊

  • @ዐዐርሴማዐንችጠብቂኝ
    @ዐዐርሴማዐንችጠብቂኝ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በርቱልን❤❤❤❤

  • @arsoble8869
    @arsoble8869 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄ ስራ የውጫጭ ስራ ነው ገንዘብ ለማባረር ብቻ አትስሩ ለተመልካች ምን ያስተምራል ብላችሁ እሰቡ። ክብር ይኑራችሁ

  • @SsSs-h3n8q
    @SsSs-h3n8q 12 วันที่ผ่านมา

    ደሥይላል

  • @jjfnnnd3607
    @jjfnnnd3607 หลายเดือนก่อน

    በርቱ የሀገረ ልጅች❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @UaeKhf-q3bኡመር
    @UaeKhf-q3bኡመር 17 วันที่ผ่านมา

    በት❤❤❤❤❤❤

  • @እርጉእርጉ-ዸ7ኘ
    @እርጉእርጉ-ዸ7ኘ 2 หลายเดือนก่อน +1

    የሀገሬ ልጆች ሰወዳችሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌷🌷🌷🌷

  • @Atsede-b4x
    @Atsede-b4x 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤️❤️❤️❤️እደውትዝታብቻ😢😢😢

  • @ابوعلي-ك1ي9ف
    @ابوعلي-ك1ي9ف 6 วันที่ผ่านมา

    ግን ደሰ እሜለ ታሪክ ነው

  • @Frehiwet-li4tv
    @Frehiwet-li4tv 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዝሙት ይቅር ሌላው አሪፍ ነው በርቱ ቀጣይ እጠብቃለን

  • @EyerusMola-g5x
    @EyerusMola-g5x 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጥሩ ነው በርቱ ግን ስንት ባህል እያለን እንደዚህ አይነት ዝሙት የምሰሩት 🥺🥰

  • @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት
    @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም 🥰🥰🥰

  • @EtopeEtope-iu1klፍቅር
    @EtopeEtope-iu1klፍቅር 2 หลายเดือนก่อน +1

    ስታምሩ❤❤🎉🎉🎉

  • @AlemAlem-to8zg
    @AlemAlem-to8zg 28 วันที่ผ่านมา

    በሉበርቱ ምርጥ አሥተማራ ነገርነዉ

  • @gfyf6139
    @gfyf6139 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዝሙቱንማ ማህበረሰባችን ያውቀው የለ የተሻለ ነገር ብታስተምሩ ጥሩ ነዉ

  • @Tegr-xl5vw
    @Tegr-xl5vw 22 วันที่ผ่านมา

    አዋየ ነጋ ትልቁየ❤❤

  • @WerWer-y2g
    @WerWer-y2g หลายเดือนก่อน

    ወድልይ ሆዱን ይወዴለ አሪፍ ትምህሪት ነው😂😂😂😂❤❤❤

  • @RubelMdrubelbb-v2y
    @RubelMdrubelbb-v2y 2 หลายเดือนก่อน +2

    ያጌ ልጅች በርቱ አበረታቶ አቸው

  • @HifjfAisvd
    @HifjfAisvd หลายเดือนก่อน

    የራያሰወች😅ይወዳሉ 😮ከሚስታቸዉሌላ መሄዲ

  • @FiFy-i8k
    @FiFy-i8k 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ ወርቂት ቲጂዬ እህትነቴ አቃጥሎ ገደለብኝ እኮ😂 ታምራላችሁ በርቱልኝ❤

  • @sairaroy6182
    @sairaroy6182 หลายเดือนก่อน +1

    በርቱ ውዶች❤❤❤

  • @AsdfghfssghAssfbkjcxz
    @AsdfghfssghAssfbkjcxz 2 หลายเดือนก่อน +4

    ይህን ነገር በሜዲያ አታውጡት ቆቦ አንድ ወንድ እኮ ለሁለት ለሶስት ሁናል ፈጣሪ ይመልስልን ጊዜውን ለዚህ ነው ጦርነት አይለቃችሁ ያለው በተለይ ቆቦ በሴት ልጅ ያለው ነገር ገና ብዙ ያመጣብናል እና በርቱ ሌላ አሳይሁን ይህን ዝሙት የሚጠፋብን ነገር ያጣልን

    • @SeeSee-zu5ys
      @SeeSee-zu5ys 2 หลายเดือนก่อน

      በትክክክክልልል😢😢😢😢😢

  • @ababaabdallah3773
    @ababaabdallah3773 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤ወይኔ

  • @MkMk-py8hg
    @MkMk-py8hg 2 หลายเดือนก่อน

    እዴውደስስትሉ😢❤❤❤ያገሬልጅዋ😢🎉🎉በርቱ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatumaendris-x9f
    @fatumaendris-x9f 3 วันที่ผ่านมา

    ወላሂ ይሄ መጋርጃ አምስተኛክፍል እያለሁነበር የገዛት አይ ትዝታ

  • @azmra-y3u
    @azmra-y3u 2 หลายเดือนก่อน +1

    አራጣየ😂😂😂😂😂😂ውሽሜዋ 😢ገን ሀራም ነው 😂❤❤

  • @seasea3347
    @seasea3347 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዝሙቱ ግን ይቅር ከዛ ውጭ በርቱ ❤❤❤

  • @ሶሲየራያዋ
    @ሶሲየራያዋ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቶሉቶሉልቀቁልንየኔውዶች❤❤😊😊😊

  • @IghhhHohj
    @IghhhHohj 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤እደው🎉🎉🎉ደሥሢሉ❤❤❤❤የኔውዶች በርቱልኝ😢

  • @lubabalubaba8335
    @lubabalubaba8335 2 หลายเดือนก่อน

    በርቱ ታሞራላቺን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yggyjghj9825
    @yggyjghj9825 2 หลายเดือนก่อน

    እደው ወይኔ ስወዳቹሁ ውይ ትዝታ😊

  • @مجمدمحمد-ج3ب
    @مجمدمحمد-ج3ب 2 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜን አዳራ💓💓💓😍

  • @SMeNemoli-hi1ll
    @SMeNemoli-hi1ll วันที่ผ่านมา

    በርቱ ዉሽማ ግን ቢቀር ጡሩነዉ

  • @Hanichoyedingllij
    @Hanichoyedingllij 2 หลายเดือนก่อน

    አይይይይይይይ ትዝታ በረቱልን ❤❤

  • @shalushalu8859
    @shalushalu8859 2 หลายเดือนก่อน

    ዝሙቱ ይቅር ልጂ ያለውና የጋለሞታ ቁንጂኛ አንድ አይደለም😂❤

  • @DhHg-go8id
    @DhHg-go8id 2 หลายเดือนก่อน

    ያገሬልጆይ በርብ❤❤😂😂😂

  • @HzvzvzXhxhhx
    @HzvzvzXhxhhx 2 หลายเดือนก่อน

    ሥታምሩ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @አዲሱነኚየመዲናው
    @አዲሱነኚየመዲናው หลายเดือนก่อน

    በዘወልዲ አምላክ❤❤

  • @amenh9001
    @amenh9001 หลายเดือนก่อน +1

    መጥረወ

  • @wdwd1326
    @wdwd1326 2 หลายเดือนก่อน

    ውይ ጭቀጨቅ አልወድም😌😂😂

  • @sameerahmad-d8l
    @sameerahmad-d8l 2 หลายเดือนก่อน

    እዉይ ዉበት ቶለ ቶለ ልቀቁት❤❤❤❤

  • @مجمدمحمد-ج3ب
    @مجمدمحمد-ج3ب 2 หลายเดือนก่อน

    እነ ሸጋ❤❤❤

  • @atsedemaariamtawuye1304
    @atsedemaariamtawuye1304 หลายเดือนก่อน

    ወንድም ይኑር

  • @አዲሱነኚየመዲናው
    @አዲሱነኚየመዲናው หลายเดือนก่อน

    እምርም አራጥየ😂😂

  • @HyFr-k6u
    @HyFr-k6u 2 หลายเดือนก่อน

    የሩም ነሽ አብርሀ አሳዳጊየ ስላየኳት ደስ ብሎኛን ❤❤❤ 💙💙💙💙♥️♥️♥️🌎

  • @HhdGhf-t6h
    @HhdGhf-t6h 2 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ቤታችሁ ስታምር ❤❤❤❤

  • @tigstArage-i6f
    @tigstArage-i6f 2 หลายเดือนก่อน

    በርቱ የአገሬ ልጆች የኔ ምርጦች❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AsailAsail-tt4ls
    @AsailAsail-tt4ls 2 หลายเดือนก่อน

    የኔውዶች🌹🌹💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐ትዝታ ቀሰቃሳችሑ😢

  • @HmodyAlhbshy
    @HmodyAlhbshy 2 หลายเดือนก่อน

    ዉድ የሀገሬ ልጆች አሪፋ ስራ ነዉ በርቱ ደግሞ የጀመራችሁትን ደባካን ጨርሱ ደምሌ ሚስትህ ጋር ብትሰራ በጣም ተቀባይነት ታገኛለህ

  • @የሮቢቷ-በ5ሸ
    @የሮቢቷ-በ5ሸ 2 หลายเดือนก่อน

    ቶለቶለ ልቀቁልን❤❤❤

  • @annaarts7781
    @annaarts7781 26 วันที่ผ่านมา

    ደምሌ በርቱልኝ❤

  • @AddisRaya-b3d
    @AddisRaya-b3d 2 หลายเดือนก่อน

    በረቱ ❤❤❤አበረቷቷቸዉ❤❤❤❤

  • @ዜዶየራያዋ
    @ዜዶየራያዋ 2 หลายเดือนก่อน

    አራጡየ😅😅በርቱ ሀሪፍነው😅❤❤❤❤

    • @GdhgsgVgsbb
      @GdhgsgVgsbb 5 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @UufdufUdd77f
    @UufdufUdd77f หลายเดือนก่อน

    በርቱእሺ

  • @عيدروسع
    @عيدروسع 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂ኧረ ዝሙቱ ምን ዓይነት ት/ት ነው😢

  • @UdjfifigHjcjc
    @UdjfifigHjcjc 2 หลายเดือนก่อน

    በርቱልኝ የሀገሬ ልጆች❤❤❤❤

  • @Jeddah2024-i5b
    @Jeddah2024-i5b 2 หลายเดือนก่อน

    በርቱልን ያገራችን ልጆይ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZubnaBaraj
    @ZubnaBaraj 2 หลายเดือนก่อน

    የአገሬ ልጆች እዉዳቹሁ አለሁ

  • @KllMnn-s5t
    @KllMnn-s5t 2 หลายเดือนก่อน

    ኧሯ የሰው ሞት አነሰው አላለም😅 ሀቢቢዋ በርቱ

  • @NigstiYmer
    @NigstiYmer 2 หลายเดือนก่อน

    በርቱ በተረፈ ታምራላቹህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 2 หลายเดือนก่อน

    አይትዝታየ ሙሽራጎጆየ 😢😢😢😢😢ትዝታታታታታታብቻ

  • @AlmohtarefAnqary-ym8hs
    @AlmohtarefAnqary-ym8hs 2 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ በርቱ በርቱ🎉🎉🎉🎉🎉😂😂🎉🎉

  • @Saamah-v1w
    @Saamah-v1w 2 หลายเดือนก่อน

    በርቱልን❤❤❤ደስ ትላላቹ

  • @LubabaSeid-b5u
    @LubabaSeid-b5u หลายเดือนก่อน

    ጠቅልለህ ና😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ميم-د9ن1ص
    @ميم-د9ن1ص 16 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤baratu

  • @KsasamsongksaKsasamsongksa
    @KsasamsongksaKsasamsongksa 2 หลายเดือนก่อน

    🌾🌾🍋🔐🔐 በርቱ ያገሬ ልጅች 🌾🌎💖🌏🌷🌾🌽🌽🌽🌽🌽🌽

  • @amaamm-tz6xz
    @amaamm-tz6xz 2 หลายเดือนก่อน

    ኤረ የሰው ሞት ያነሰው ምን ሰማናለኝ ብለሽ ነው😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nzjs5378
    @nzjs5378 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉አድስ ነኝ. ቀጥሉ

  • @VipVio-g6p
    @VipVio-g6p 2 หลายเดือนก่อน

    ያገራችንልጆችበርቱልንእርሱንቀይሩት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WeydeyueyUgkidyu
    @WeydeyueyUgkidyu 2 หลายเดือนก่อน

    በርቱ ያገሪ ልጆች❤❤❤❤❤

  • @FgJ-z8f
    @FgJ-z8f 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤ የፍቅር ስው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mulu5
    @mulu5 2 หลายเดือนก่อน

    ጀግና ነዉ አባሮ እግሩን ቢለዉ ይህ ልክስክስ 😂😂😂😂

  • @MojjMo
    @MojjMo 2 หลายเดือนก่อน

    የኔውዶችየ ❤❤❤

  • @HifjfAisvd
    @HifjfAisvd หลายเดือนก่อน

    ከሙስቱሊላ😢መሄዱሲያስጠላ😮

  • @HgcTfhj
    @HgcTfhj 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውዶች በርቱ❤❤❤❤

  • @MohammadHossain-z6z
    @MohammadHossain-z6z 2 หลายเดือนก่อน

    የኔዎዶች ሰወዳችሁ

  • @AllBaad-c1z
    @AllBaad-c1z 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤የኔወዶች በርቱ❤❤❤

  • @ሉሉ
    @ሉሉ 2 หลายเดือนก่อน

    ቤቱቹ ሢያምሩ❤❤❤

  • @ቴድሮስይርጋታ
    @ቴድሮስይርጋታ 2 หลายเดือนก่อน

    ደስ ስትሉ ግን❤❤❤❤

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 2 หลายเดือนก่อน

    አይዬ ቤቱ የቆጆቤት የወሎቤትኤዲህነው ወሎ ቤት አማራ ሰውምቤቱምሸጋ

  • @yaZemen
    @yaZemen 2 หลายเดือนก่อน

    እኔማ እራያን ለማያት ያለኝ ጉጉት ያረፋው ጊወርጊስ ሢሉ እሡን ቢያሣየኝ ብዬ ተመኝሁ❤

  • @tube6497
    @tube6497 2 หลายเดือนก่อน

    በርቱ🥰🥰🥰😂

  • @YeraayawMebrek
    @YeraayawMebrek 2 หลายเดือนก่อน

    በርቱ አቀራረጹላይ ትንሽ አስመስሉ በደብ ከሸሽቱ ላይ ብዙም አይደለ❤❤❤❤ ጠክሩ

  • @MjmmMjkkk
    @MjmmMjkkk 2 หลายเดือนก่อน

    ኧረቶቶሎልቀቁልነ😢😢❤❤❤

  • @HhhsHhge-r3j
    @HhhsHhge-r3j 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጡሩ ነገር አስተምሩን ግን ታምራላችሁ 😂😂😂😂😂😂😂😂