በ7አመቱ ተሰርቆ እረኛ የተደረገው ወጣት! እናት እና ወንድም ነበሩኝ አሁን ግን የት እንዳሉ አላውቅም!Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

ความคิดเห็น • 1K

  • @yeshimebetfeyisa6232
    @yeshimebetfeyisa6232 ปีที่แล้ว +84

    ምን አይነት ጥሩ ልብ ነው ያለክ ❤ ለእናትክ ያለህ ቦታ ❤❤ ብዙ የተደረገለት ልጅ እንኳን ያንተን ያህል እሩቦን የለውም ተባረክ ውስጤ ነው የገባህው ❤💝💖

  • @hosenhosen6687
    @hosenhosen6687 ปีที่แล้ว +6

    ይህ ልጂ እናቱን አግኝቶ ደስ ብሎት የምናይበት ቀን ቅርብ ይሁን

  • @gamezonebysamuel3711
    @gamezonebysamuel3711 ปีที่แล้ว +117

    መምህርቷ ልዩ ልብ ያላት ግሩም እህት ናት እግዚአብሔር ብድራትሽን አይረሳም

    • @Ethio_Cinema_
      @Ethio_Cinema_ ปีที่แล้ว

      አስደናቂ የእናት ፍቅር ታሪክ
      th-cam.com/video/9POukMSQkmE/w-d-xo.htmlsi=yNSqRq_1ZON93QTr

  • @KY-jd4ym
    @KY-jd4ym ปีที่แล้ว +67

    እግዚአብሔር እናትህን እና ወንድምህን በሰላም ለመገናኘት ያብቃህ። እንደ እምነትህ ይሁንልህ።

  • @ummlky1994
    @ummlky1994 ปีที่แล้ว +77

    የኔ ጌታ እግዚአብሔር ከምትወዳት እናትህ በሰላም ያገናኝህ ምስኪን እህህ ስቱ እየተሰረቀ አቤተሰብ ተለያይቶ ቀረ አይዞህ በርታ እናትህን ፈልገህ ለማግኘት ያብቃህ 🙏🙏🙏❤️

    • @ZebidarAshanafi
      @ZebidarAshanafi ปีที่แล้ว +2

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @ummlky1994
      @ummlky1994 ปีที่แล้ว +1

      @@ZebidarAshanafi ይቅርታ ምን ያስቃል እእ ?? ሚያስቅ ነገር አልተናገርኩም እዴ የሚያስቅ ነገርን እንምረጥ እጅ

    • @ganatali-fx2sx
      @ganatali-fx2sx ปีที่แล้ว

      ​@@ZebidarAshanafi ayasekem eshi lek nat min yasekal

  • @selamtesfaye2904
    @selamtesfaye2904 ปีที่แล้ว +33

    እናትና ልጅ ተገናኙ የሚባል ቸር ወሬ ያስማን 🙏🙏🙏ይቅናክ የኔ አባት 🙏🙏🙏😭😭😭

  • @godislove1776
    @godislove1776 ปีที่แล้ว +41

    የህይወት ታሪክህ እጅግ ልብ ይነካል። እግዚአብሔር ከቤተሰብህ ጋር ያገናኝህ

  • @meseretabebe71
    @meseretabebe71 ปีที่แล้ว +16

    የኔ ልጅ አይዞህ እግዚአብሔር ከእናትህ ጋር በሰላም ያገናኝህ

  • @bizubekele7737
    @bizubekele7737 ปีที่แล้ว +155

    ኢትዮጵያ ዉስጥ ያልሰማነዉ እንጂ ያልተሰራ ግፍ እና በደል የለም ' በተለይ ምንም በማያዉቁ ህፃናት ላይ ግፍ እና በደል ማድረስ አረመኔነት ነዉ ። እግዚአብሔር አምላክ ከእናትህ ጋር ያገናኝህ ዘንድ እመኛለሁ !

  • @nahobitanja2956
    @nahobitanja2956 ปีที่แล้ว +17

    ኡፈ በጣም ያሳዝናል የኔ የዋህ አነጋገሩ እራሱ ከ ፈገግታ ጋር ነው አይዞህ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር መልካሙን ያሰማህ ይቅናህ። መሲዬ አዲስ ነገር ካለ ቤተሰቡን ካገኘ አቅርቢልን 🙏🏼🥹🥹🥹🥹

  • @meazagebremedhin6063
    @meazagebremedhin6063 ปีที่แล้ว +210

    አይ አባቶች....መቼ ይሆን የልጆቻችሁን ሀላፊነት ምትቀበሉት የኔ ጌታ እናትህን የአንድ ልጅ እናት እመብርሐን በሰላም ታገናኝህ የኔ አባት💔💔💔🙏😢😢

  • @emmandahailusherar2623
    @emmandahailusherar2623 ปีที่แล้ว +15

    ጠንካራና ብርቱ ወጣት ነህ ። ፈገግታህ፣ ቀለል ማድረግህ፣ ተስፋህ እጅግ ይገርማል። እግዚአብሔር ከእናትህ ጋር አገናኝቶህ ጥሩ ዜናን ያሰማን።

  • @andenetyemetal4102
    @andenetyemetal4102 ปีที่แล้ว +19

    እመቤታችን ከእናትህም ከወንድሞችህም ታገናኝህ አይዞህ አንተ ጠንካራ ልጅ ነህ እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም እግዚአብሔር ፍጻሜህን ያሳምርልህ እነኛ ክፉ ሰዎችን እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጣቸው። ኡፍ እንዴት ያማል ስንት ጨካኝ አለ

  • @hirut139
    @hirut139 ปีที่แล้ว +8

    የእናትህን ማግኘት እጅግ ከልቤ እመኘልሀለው ፈጣሪ ይርዳህ የእናት ፈቅር የእሳት እርመጥ ነውና አይዞህ የፈቅር አምላክ ይረድሀል ታገኛታለህ ቢረዝምም ይሆናል

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 ปีที่แล้ว +59

    😭😭😭😭😭😭😭😭 እንዴት ሆድ እንዳሰባሰከኝ እግዛብሔር ከእናትህ ያገናኝህ አይዞህ ታገኛታለህ ወንድ ልጅ ለእናቱ ያለው ፋቅር በተገኙለት ፀሎት አደርግልሀለሁ

  • @Tube-ox6kt
    @Tube-ox6kt ปีที่แล้ว +25

    እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ ገራገር ልጅ እመብርሃን ትርዳህ

  • @gunatube12
    @gunatube12 ปีที่แล้ว +51

    የትዳር መፍረስ ነው ሁሉ ችግር በልጆቹ ስነልቦና እና ህይወት ብዙ ውጣ ውረድ ይዳርጋል። እግዚአብሔር ይርዳህ በጣም አስገራሚ ታሪክ

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ከምትወዳት እናትህ በሰላም ያገናኝህ ምስኪን ፣ እግዚአብሄር ዘመድ ወዳጅ ይሁንልህ፣ መጨረሻሀን ያሳምረው
    መምህርት የእውነት ከፊደል ማስቆጠር ባሻገር የተማሪውን የውስጥ ስሜት ለመረዳት የምታደርጊው ጥረት ደስ ይላል በርቺልን !

  • @selamebegetamulunawe
    @selamebegetamulunawe ปีที่แล้ว +8

    እኔ በእውነት ልቤ ነው የተሰበረው የሰራዊት ጌታ እግዚያብሔር እንደዚህ ትወድህ የነበረችን እናትህን በሰላም ያገናኝህ እንደዚህ ያሳዘነኝ ልጅ የለም ከልቤ ነው ያስለቀሰኝ ሳይውል ሳያድር እናትህን ጌታ እንዲያገናኝህ በፀሎት ሁልግዜ አምላኬን እለምናለሁ አይዞህ አነረተ የምትፈልገውን ሙያ ተማር እኛ እናስተምርሀለን አይዞህ የኔጌታ በጣም ታምራለህ እናትህን አግኝተህ በደስታ እንደምትመለስ እርግጠኛ ነኝ የምታመልከው ጌታ ያስደንቅህ የኔ አባት🙏

  • @freykahsay8738
    @freykahsay8738 ปีที่แล้ว +10

    ሞን አይነት ጥሩ ልብ ነው ያለክ ለእናትክ ያለህ ቦታ እግዚአብሔር ከምትወዳት እናትህ በስላም ያገናኝህ❤❤❤ 🙏🙏🙏👏👏👏👏

  • @AbdulUn
    @AbdulUn ปีที่แล้ว +2

    ልብ የሚነካ ታሪክ ምናልባት ብትሞኩሩ የሚል ሀሳብ አዋሽ አርባ ይህንን ታሪክ የሚሰሙ ይኖራሉ አባቱም ወታደር ነው ወታደር ደግሞ ዶክሜንት ዳታ ስለሚኖር በርግጠኝነት ቤተሰቡን ያገኛል ነገር ግን እስከ አዋሽ አርባ በአካል ተደግፎ መረጃ ቢጠየቅ መፉትሄ አይጠፋም የፈጠረን ፈጣሪ ከቤተሰቦችህ ያገናኝህ

  • @saharm119
    @saharm119 ปีที่แล้ว +20

    እግዚአብሔር ይርዳህ ወድሜዋ እውነትነው ታሬኩን በሣቅ በፈገግታ ያሣልፋዋል የኔጌታ እመብረሀን የልቦናህን ትፈጼምልህ ነገ የተሻለ ይሆናል ትገናኛለህ❤መሤየ ሠውን አክብረሺ ሁሉን በፈግታ ትቀበይዋለሺ❤❤

  • @hanacell5845
    @hanacell5845 ปีที่แล้ว +3

    ምነዉ ያንተ ታሪክ አይተዉ ትምርት በዉሰድ ምንም ሳይጎልባቸዉ ያጨናንቆኛል የኔግታ ጌታ ያገናኛቹ ካላገኘህ እኔ እናት እሆናለዉ

  • @Zzzzzzzzz525
    @Zzzzzzzzz525 ปีที่แล้ว +20

    እውይ ለእናቱ ያለው ፍቅር 🥰Allah yagenagnachihu🤲

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. ปีที่แล้ว +59

    ይችን ፁሁፍ እምታዩ የሰው ዘር በሙሉ ወጥቶ ከመቅረት አምላክ ይጠብቃችሁ

  • @almaze214
    @almaze214 ปีที่แล้ว +14

    የኔ ወንድም ቅዱስ እግዚአብሔር ይርዳህ
    ከዛ ሁሉ ፈተና ያወጣህ አምላክ ያቃል

  • @godlover7602
    @godlover7602 ปีที่แล้ว +14

    ኦ የኔ ጌታ አይዞህ እግዚአብሔር ሆይ እባክህ እርዳውና እናቱን ያግኚ

  • @user-solomonzl6fq3zc2r
    @user-solomonzl6fq3zc2r ปีที่แล้ว +26

    እግዝአብሔር ከአናትህ ያገናኝህ።አባትህን ለፍረድ ያቅርበው ።የሰረቀህ ሰው ቤተሰቦቹን አግዚአብሄር አምላክ በልጆቻቸው ይቅጣቸው አቃፊ ነን የምትሉ ገና ብዙ የተሰረቁ ይመጣሉ እግዚአብሔር ይፍረድ ግዜውን እድሜውን ያጠፍችውን ጌታ ይፋረዳችሁ።አንተ ግን የካሳ ዘመን ይሁንልህ ።

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 ปีที่แล้ว +49

    አላህ ልጆቻችንን ይጠብቅልን
    ወይ ሀገሬ የንፁሀን የመገፋት የበደል ብዛት እንባ እና የንፁሀን ደም ጎርፍ ሆኖ እንዳወስደን ፈራሁኝ ከቀን ወደ ቀን የምንስማው ነገር ጆሮ ያጮሀል ምን ጉድ ነው የምንስማው
    ይሄኔ ቤተሰቦቹ እናቱ በሀዝን በትካዜ በንደት በሺተኛ ሁነዋል ሚስኪን አላህ ሀዘኖን ጪንቀቶን በደስታ ይቀይርላት አንተንም ካለህበት ትካዜ ያውጣህ አይ እናት አንድ ሆነች😢

    • @sirgutamera4806
      @sirgutamera4806 ปีที่แล้ว +1

      ከዚህ በላይ ምን ይምጣ አልቆልናል እኮ

  • @samrawitstegay5376
    @samrawitstegay5376 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ማር ኪዳነምህረት ትረደሃለች እመነኝ
    ቆንጆ ውብ ጠንካራ ፈተና ተፈትነህ ያለፉክ ወርቅ ነህ በምንም ታኣምር ብቸኘት እንዳይሰማህ ሁሉ ለበጎ ነው ደሞ ኣነጋገርህ ደስ ሲል

  • @mathewosshifa5569
    @mathewosshifa5569 ปีที่แล้ว +4

    መሲ ይህ ታሪክ እኔም ላይ ደርሶ ነበር !በኦሮሚያ ክልል በጂዶ ኮምቦልቻ ከተማ ይህ ከተማ በቡልቡላና በሚቶ ወረዳ መኻከል የሚገኝ ከተማ ነበር እና ያኔ የ10እድሜ እሆናለሁ !አንድ የነበሩ የከተማው ነዋሪ የብዙ ቤተሰብ አባል የነበሩ ባልሳሳት ኡላጋ ዳንቤ ለሚኖሩ ወጣት ተጋቢዎች የአንድ ህፃን ልጅ ቤተሰብ የነበሩ ጋር ከብት ለመጠበቅ ተሠጢቼ ነበር !ነገር ግን ለእኔ የህፃኑ እናት ከልጅዋ በላይ ትንከባከበኝ ነበር !ወተቱም ይሁን ምግብ ችግር አልነበረብኝም ነበር!!!
    የኋላ ግን እንዴት ወጥቼ ወደ ጂዶ ከተማ እንደ ተመለስኩ ባላስታውሰውም እስከ አሁን ያንን ቤተሰብ ለማየትና ለማመስገን እለት አለት እናፍቃለሁ !!!!
    ይህም ዘመን በኢትዮጵያ አመት አቆጣጠር በ1978አከባቢ ነበር!!
    እና በጣምም ሰው የሆኑ ሰዎች አሉና ..😘😘❤😍❤😍😍!!!

    • @saraabebe-p8h
      @saraabebe-p8h ปีที่แล้ว

      እኔም ኦሮምያ ክልል ያደጉት በእክብካቤ እኔምስክርነኝ እህቴ❤

  • @Fetiya224
    @Fetiya224 ปีที่แล้ว +8

    ኢሻ አላህ እናትክ ተገኝታ በደሰታ ልናያቹ ያብቃን በጣም እርግጠኛ ሆኜ የምናገረው እሷ እሰከ ዛሬ ጥሩ እንቅልፍ አትተኛም የበላችውም ሰውነት አይሆናትም ባንተ ሀሳብ ሞተ ብላ አልቀበረች አለ ብላ አላረፈች ሰውም አትሆንም ወላሂ አላህ ያሰገኝሸና ልብሽ ይረፍ ያረብ

  • @hgffvggf9238
    @hgffvggf9238 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ቆንጆ እርጋታህ ፈገግታህ በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ እናትህን ያገናኝህ ማመልካም ምኞቴ ነው❤

  • @dinkeydebesay3079
    @dinkeydebesay3079 ปีที่แล้ว +16

    እግዚአብሄር ከእናትህ ጋር ያገናኝህ እድሜህን ያርዝመው ጏበዝ በርታ

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 ปีที่แล้ว +13

    " አሁንም ቢሆን ትፈልገኛለች " 😭 መሪር ለቅሶ አለቀስኩ😭 አንተን ግን እናትና ወንድምህን አግኝተህ ስቀህ ባይ😭

  • @senaitjira209
    @senaitjira209 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ከምትወዳት እናትህ ያገናኝህ አይዞህ በርታ

  • @FantawDeribe-yp8ul
    @FantawDeribe-yp8ul ปีที่แล้ว +6

    የኔ ጌታ ለናቱ ያለዉ ፍቅር እመቤቴ ከናትህ ጋር በሠላም ያገናኝህ አቤት ፈተና 😢

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 ปีที่แล้ว +21

    እመብርሃን በሰላም ከናትህ ጋር በሰላም ታገናኝህ መድሃኒአለም ይርዳህ አይዞህ ታገኛታለህ 😢መምህርት እግዚአብሔር ይስጥሽ ጥሩ ሰው ነሽ ብድርሽን እሱ ይክፈልሽ !

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 ปีที่แล้ว +40

    እግዚአብሄር ከእናትህ ከወንድምህ ጋር ያገናኛችሁ ።

  • @tgstlssn6778
    @tgstlssn6778 ปีที่แล้ว +2

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው እግዚአብሔር ከእናትህ ጋር ያገናኝህ🙏

  • @ራሔልየእየሱስልጅእግዚአብ
    @ራሔልየእየሱስልጅእግዚአብ ปีที่แล้ว +13

    አንዳንድ ሰው ግን ምን አይነት ልብ ነው ያላቸው የሰውን ልጅ እየሰረቁ ከእናት ጉያ እረኛ እና የቤት ሰራተኛ የሚያደርጉ ጌታ ይይላቹ የስራቹን ይስጣቹ በልጃቹ አግኙ

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 ปีที่แล้ว +5

    የኔአባት አይዞህ ከድቀን እናትህን ታገኛታለህ እግዚአብሔር ያዉቃል ❤❤❤❤❤

  • @SamriBaba-fz3oj
    @SamriBaba-fz3oj ปีที่แล้ว +204

    የኔም ወንድም በ7 አመቱ ጠፍቶ ከ7 አመት በኃላ ካቶሊኮች ጋር (ማዘር ትሬዛ) ማሳደጊያ ውስጥ ተገኘ ነገር ግን ከተገኘ በኃላ አይምሮው ትክክል አልነበረም በጣም ድንጉጥና ፈሪ ሆኖ ነበር የተገኘው ከቤተሰብ ርቆ ማደግ ስነ ልቦናን ይጎዳል በጣም

    • @nigusgedamu
      @nigusgedamu ปีที่แล้ว

      DD kkkkljkkkMN NMMZ

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 ปีที่แล้ว +2

      Wow yoromo kifat kedirom new malet new. Lezerachew gif yasikemitalu gudachew.

    • @SamriBaba-fz3oj
      @SamriBaba-fz3oj ปีที่แล้ว

      @@nejatali7088 ኸረ እናቱ የኔ ወንድም ራሱ ነው ሌላ ቦታ ሲጫወት ሄዶ በዛው የጠፋው እነሱ አልሰረቁትም ደግሞም እውነት ለመናገር ደግ ህዝቦች ናቸው እመቤቴን

    • @bethelehem4989
      @bethelehem4989 ปีที่แล้ว

      @@nejatali7088@ ይሄ ነው አንዱ ባጠፍው በጅምላ ስድብ አገራችንን እያመሳት ያለው እንደመጣልሽ አፍሽን አትክፈቺ ባለጌ 😡

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 ปีที่แล้ว

      @@bethelehem4989 ene afen alkefetikum hibrtesebu bakababi yalut hulu 3 lijoch teserkew beyekenu eyetedebedebu zim kale tilik chigir ale Anda anchi nesh meselegn.

  • @est2729
    @est2729 ปีที่แล้ว +3

    እመብርሃን ከእናትህ ከወንድሞችህ በሰላምና በጤና ታገናኝህ እጅግ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው የኔአባት ሲያሳዝን መምሕርትና መሲ እግዚአብሔር ይባርካችሁ 😢😢😢

  • @zemzem9136
    @zemzem9136 ปีที่แล้ว +5

    ልጄ አንጀቴን በላኸው ገን እንኳንምአይንህን አጥፍቶ መለመኛ አላደረገህ ።አላህ ከቤተሰብህ ጋር ያገናኝህ ።

  • @סמארט-ש2ג
    @סמארט-ש2ג ปีที่แล้ว +19

    ሰላም መሰረት በዙ እንኳን በሰላም መጣሸ ወንድም ከቤተሰቦችህ ጋር በሰላም ለመገናኘት እግዚአብሔር ይርዳህ አሜን

  • @የአሜንእናት-ቀ5ጠ
    @የአሜንእናት-ቀ5ጠ ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ያገናኛችሁ ደስታህን የልብህን መሻት እግዚአብሔር ይሙላልህ ውይ በልጅነትህ ስንቱን መከራ አሳለፍከው አይዞህ እግዚአብሔር ይክስሀል

  • @Mita460
    @Mita460 ปีที่แล้ว +22

    እንኳን አይንህን አላጠፉብህ እንኳን አካለ ጎዶሎ አላደረጉህ አይዞህ አምላክ ይርዳህ እናትህን በአይን ለማየት ያብቃህ 😢❤🙏

  • @helugjoy81
    @helugjoy81 ปีที่แล้ว +9

    ልኡል እግዚሐብሄረ በሰላም በጤና ከቤተሰብ ከናትህ ጋረ ያገናኝህ !

  • @liyatengda6062
    @liyatengda6062 ปีที่แล้ว +33

    😭😭😭😭 ይሄ ነው ጉዲፈቻ ጥሩ ባህላችን የሚባለው ወላጅ የሌለው ልጅ ለረኝነት እየወሰዱ እያሰቃዩ በዛው ልጁ ማንነቱን እረስቶ እዛው ይቀራል ለማንኛውም እግዚአብሄር ይርዳህ😢

    • @yoditamare-yp8jr
      @yoditamare-yp8jr ปีที่แล้ว +2

      Exactly

    • @kefyalewaynadis7191
      @kefyalewaynadis7191 ปีที่แล้ว +4

      በትክክል እንዝህ እንሲሶች

    • @Ethio491
      @Ethio491 ปีที่แล้ว +2

      Exactly this means mogasa malate nawe

    • @ድንቄምብልጽግና
      @ድንቄምብልጽግና ปีที่แล้ว +2

      አቃፊ ነን ይሉናል #ድንቄምአቃፊ#

    • @netsib3805
      @netsib3805 ปีที่แล้ว

      Gudefecha eyalu ye mewosedachew, le agelegayinet new

  • @ameensuiij8076
    @ameensuiij8076 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ልዩ ዴሞ ሲያምር አይዞህ ለናቱ ያለው ፍቅር ፈጣሪ ያገናኝህ 😢😢😢😢

  • @samimmsamimm7281
    @samimmsamimm7281 ปีที่แล้ว +2

    የኔወድምእግዚአብሔር እናትህን ያገናኝህ መሲም እህታችን መህምሯም እግዚአብሔርይስጣችሁ🥰🥰😥😥

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 ปีที่แล้ว +19

    ወድሜ አይዞክ አባቴ የኢትዮጵያ ህዝብ ደግነው እህት ወድምም እሆንካለን አይዞክ አይክፋክ አባቴ😢😢😢😢😢 እግዚያብሔር ይዳክና ለቤተሰቦችክ አይነስጋ ያብቃክ😢😢😢😢😢

  • @AberashWoldehana
    @AberashWoldehana ปีที่แล้ว +2

    አይዞህ እግዚአብሔር መልካም ነው መከራህን እንደአለፈ ጎርፍ ውሃ ሊያስረሳህ ይችላል ጌታ ይርዳህ

  • @wurkawurka8412
    @wurkawurka8412 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይርዳክ ወዲሜ በጣም ያሣዝናል

  • @gabristaze3016
    @gabristaze3016 ปีที่แล้ว +1

    አይዞህ ጫፍ ላይ ደርስሀል እመቤቴ በቅርብ ቀን ታገናኛሀለች ተስፋ ይኑርህ እሺ ወንድሜ

  • @wubieg.
    @wubieg. ปีที่แล้ว +7

    በጣም ልብ ይሰብራል፡፡ የኔጌታ ሲያሳዝን፡፡😭 እግዚያብሄር ይፍረድባችሁ በህጻናት ህይወት የምትጫወቱ፡፡ አይዞህ ታገኛታለህ እናትህን፡፡

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 ปีที่แล้ว +1

    እግዚያብሄር ከናትጋ ያገናኝህ መምህሯነወም እናመሰግናለን ቅን ልብ እዳቺ ያለውን ያብዛልን መሲዬ አቺጋ የመጣ ቤተሰቡን ያገኛል ወድማችንም እመቤቴ ጀነልጇ ትርዳውና ያግኝ ቤተሰቤን

  • @misrakdemeke3406
    @misrakdemeke3406 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሄር ይርዳህ ወንድሜ እናትህን እንድታገኝ ጌታ እንዲረዳህ እፀልያለው።

  • @YttugfUudfhg
    @YttugfUudfhg ปีที่แล้ว

    አላህ እናትህ ጋር ያገናኝህ
    በጣም ከባድ ነው
    አባትህ ግን ምን አይነት ጨካኝ ነው
    አይዞህ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው

  • @rahelestif2112
    @rahelestif2112 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ አምላክ ከእናትህ ያገናኝህ የኔ ወንድም።አምላክ ምን ይሳነዋል? Good luck my bro.

  • @abyssiniagold2955
    @abyssiniagold2955 ปีที่แล้ว +1

    እናትህን በህይወት ኑራ ያገናኝህ እግዚአብሔር

  • @MaroMaro-w9d
    @MaroMaro-w9d ปีที่แล้ว +19

    ፈጣሪእናትክን ያገናኝክ ወንድሜ ❤❤❤❤❤

  • @KifiyaክፍያTube
    @KifiyaክፍያTube ปีที่แล้ว

    ኢንሸአላህ ታገኛታለህ፡ አንተ በጣም ጠንካራ ነህ፡ ብዙ ነገር ታስታውሳለህ።

  • @hanaalemayehu8057
    @hanaalemayehu8057 ปีที่แล้ว +9

    የኔ ጌታ ፈጣሪ የልጅነት ጉዳትህን በጉልምስናህ ይካስህ ከእናትህጋ ያገናኝህ በደስታ ያኑራችሁ

  • @meseretteferi6132
    @meseretteferi6132 ปีที่แล้ว

    አይዞህ ጀግና ነህ እግዚአብሔር ከወንድም እና ከናትህ ያገናኝህ ❤

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 ปีที่แล้ว +10

    ቅድስት ሃና እሷ የድንግል ማርያም እናት በእልቷ 🙏🏾🙏🏾የድንግል ልጅ ጌታቺን መዳሃኒታቺን እየሱስ ክርስቶስ ብጅህ ያስገቡልህ ድንግል እሷ ትጠብቅህ🙏🏾 እናትህንም በእጅህ ታስገባልህ 🙏🏾🙏🏾😭😭🙏🏾🙏🏾

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm 8 หลายเดือนก่อน

    ይገረማል የዘንድሮ ጉድ እግዚአብሔር ይረዳክ ወንድማችን

  • @suzankassa9719
    @suzankassa9719 ปีที่แล้ว +3

    አይዞህ ወንድሜ ታገኛታለህ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @tsigeredasenbete4234
    @tsigeredasenbete4234 ปีที่แล้ว +1

    ሚካኤል አባቴ ከ እናትህ ያገናኘህ🙏

  • @lidiyamichael2377
    @lidiyamichael2377 ปีที่แล้ว +30

    He loves his mom so much I hope he finds his family

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 ปีที่แล้ว +2

    አይዞህ አባቴ ፈጣሪ፡እናትህ፡ኖራት፡ተገናኝታቹሁ፡አብራቹሁ፡ለመኖር፡ያብቃቹሁ

  • @mimiethiopia5542
    @mimiethiopia5542 ปีที่แล้ว +4

    Thank you Mesi,my brother be strong😢

  • @alemituali6406
    @alemituali6406 ปีที่แล้ว +1

    ታዱ ተባረኪ ።እግዚአብሔር እናት ያገናኝህ።

  • @ማም-መ8ቈ
    @ማም-መ8ቈ ปีที่แล้ว +4

    ያየን የለም እንጅ ያላየነው የለም 😢 ! ፈጣሪ ይርዳህ ወንድምየ ።

  • @genetabate1196
    @genetabate1196 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጌታ የምትወዳትን እናትህን ፈጣሪ ያገናኝህ

  • @youtube-Tanaview
    @youtube-Tanaview ปีที่แล้ว +5

    የሕፃናት ጉልበት ብዝበዛ ይቁም..
    .. አይዞህ አባቱ!! ቤተሰቦችህ ይገኛሉ

  • @Yagerlij7016
    @Yagerlij7016 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ። ወንድሜን አንጀት ሲበላ።😢😢

  • @mulubirara7956
    @mulubirara7956 ปีที่แล้ว +2

    መሲ እኮ ስጦታችን ናት እድሜና ጤና ብቻ ነው የሚ ያስፈልጋት ሰጪው እግዝያብሄር ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hosenhosen6687
    @hosenhosen6687 ปีที่แล้ว +1

    የኔ አባት ለናቱ ያለው ፍቅር አላህ ያገናኘው ያረብ

  • @KifiyaክፍያTube
    @KifiyaክፍያTube ปีที่แล้ว +3

    ጐሽ ለልጆችዋ ስትል ተወጋች። ያቺ ጥሩዋን እናትህን በህወት ኖራ በሰላም ያገናኝህ።

  • @hannatesfaye1749
    @hannatesfaye1749 ปีที่แล้ว

    አይዞህ እግዚ አብሄር መልካም ነው ታገኝስታልህ

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 ปีที่แล้ว +4

    ልብ ብላቹሀል ልጁ የናቱ ፍቅር በውሥጡ ነው ምክንያቱም እናቱ እሥከቻለች ከጎኑ ነበረች ብር ብቻውን ለልጅ ዋጋ የለውም የቤተሠብ ፍቅር እና እንክብካቤ ይፈልጋሉ ከምንም በላይ❤❤❤❤❤❤

  • @SelamMarie-ot8qw
    @SelamMarie-ot8qw ปีที่แล้ว

    የኔ ወንድም ሲያሳዝን በእውነት በጣም ነው ሆዴን የባሰኝ እግዛብሄር ከቤተሰቦቹ ጋር ያገናኘው አይይይይይ የኛ ህዝብ መከራውና በደሉ ተነግሮ አያልቅም እኮ
    ፈጣሪ ለኢትዮጲያ ህዝብ በሙሉ ሠላም አውርድልን ፍትህ ስጠን

  • @AfOMIY4938
    @AfOMIY4938 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ውስጤን ነው የተነካው እመብርሀን እናትህ ጋር ታገናኝህ መስዬ እምችለውን የአቅሜን ባግዘው ደስ ይለኛል በጣም ያሳዝናል።

    • @meronmeron9834
      @meronmeron9834 ปีที่แล้ว

      ተባረኩ ለነብስ ይሆናችሀል

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 ปีที่แล้ว +2

    በአንተ ልክ የሚያስብልህ እግዚአብሔር አለ❤ ❤❤

  • @Addis-ig2in
    @Addis-ig2in ปีที่แล้ว +22

    መምህር እግዚአብሔር ይባርክሽ 💜💜💜🙏

  • @ህይወቴኢየሱስነውኢየሱስጌ

    ጌታ ኢየሱስ ይርዳህ የኔ ወድም እግዚአብሔር መልካም ነው ታገኛታለህ አይዞህ እኛም እንፀልያለን ጌታ ደሞ መልስ ይሰጣል🙏

  • @sarasaragetachwe9732
    @sarasaragetachwe9732 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ያገናኛቹሁ😢😢😢😢😢😢😢

  • @zeharseid7044
    @zeharseid7044 ปีที่แล้ว +1

    እእእእህ ያአላህ ከቤተሰቦቹ በሰላም አገናኘው አቅምያላችሁ አለንልህ በሉትስኪ እናትን ባይተካም ያርብ

  • @kweesweet8802
    @kweesweet8802 ปีที่แล้ว +3

    ebs ላይ ቅረብ ታገኛታለሕ ብዬ አምናለሁ
    እግዚአብሔር አምላክ እናትሕ ጋር ያገናኝሕ ጥያቄሕን ሁሉ ይፍታልሕ

  • @martinendres5657
    @martinendres5657 ปีที่แล้ว +2

    የኔ: ቆንጆ: መምህርት:እግዚአብሔር: ዘመንሽን: ይባርክልሽ:: አብዛኛው: መምህሮች: ኢትዮጵያ: ውስጥ: ተማሪዎችን: ሲያጠፋ: ከመምከር: ይልቅ: መግረፍ: በተማሪ: ፊት: ማዋረድ: የመሳሰሉትን: የሚያደርጉ: እንጂ:እንደ: እርሰዎ: ስለስሜታቸው: ተከታትለው: ሲረዱ: ሳይ: የመጀመሪዬ:ነው::🥰💎🏆👑🏆💐🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @heralassefa8955
    @heralassefa8955 ปีที่แล้ว +4

    እውነት እግዚአብሔር ቤተሰቡክን ያገናኝክ ህልምክን የሚሳካልክ ያርግልክ እውነት ፈጣሪ ይጠብቅክ ውይ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @haha8349
    @haha8349 ปีที่แล้ว +1

    የኔ አባት አላህ ያገናኝህ

  • @aklilferda4853
    @aklilferda4853 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ያገናኛቹ ቸር ወሬ ያሰማን ።

  • @mahdereayele2494
    @mahdereayele2494 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይርዳህ እንደምታገኛት ተስፋ አለኝ

  • @ZerihunTadesse
    @ZerihunTadesse ปีที่แล้ว +6

    እውነት እላቹዋለው ይሄ የኔም ታሪክ ነው ወንድሜ ያልፍል

  • @iloveethiopia6348
    @iloveethiopia6348 ปีที่แล้ว

    እግዛብሄር ይርዳህ

  • @ruthmichealdaniel9122
    @ruthmichealdaniel9122 ปีที่แล้ว +7

    This makes me cry 😢 God please remember my people.

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን አካልህን አላጎደሉት ።
    እግዚአብሔር በሰላም ለመገናኝት ያብቃችሁ 👏👏
    በጣም ያማል ስንቶች በየቤቱ እየተሰቃዬ ይሆን ?በሁሉም የኢትዮጵያ አካባቢዎች ይህ ችግር አለ።
    መምህርት እግዚአብሔር ይስጥልን👏👏