Y.shemelis 5 years back the your last interview was with s.mesfin.igniting big anger against isayas & abiy.mesfin has gone .now you are fortunate to work with isayas against abiy." Good luck".
It is very difficult to trust you because you have a TPLF agent, and you still are. Evil is evil no matter what ethnicity he belongs to. Abiy Ahmed is the son of TPLF, so we don't expect him to be better than his fathers. "ኢየሐድግ ወልድ ግብረ አቡሁ" ይላል መጽሐፋችን።
Y.shemelis 5 years back the your last interview was with s.mesfin.igniting big anger against isayas & abiy.mesfin has gone .now you are fortunate to work with isayas against abiy." Good luck".
ሿሿ ሿሿ አርጎናል ጎበዝ!
እውነት እንዲህ መራር ነች ! የጊዜ ጉዳይ ነው ተቀብሮ የሚቀር እውነት የለም።
አለምን የቀየሩት የተማሩ ሰዎች አደሉም ስለዚህ ብዙም አትደነቅ።
ያልተማረ ሰው የፈጠረውን ፈጠራ እስኪ ንገረኝ? መኪና መብራት ፕሌን፣ ስልክ ወይስ ምን
ወንድማችን አለምን የቀየሩ የተማሩ አይደሉም ማለት እንደ አብይ አይነት ጥፍጥፍ መሀይም አይነቶች ፍጡሮችን ማለት አይደሉም። ያልተማሩ የምትላቸውን ጥቀሳቸውና እነዛ ሰዎች ምን ያህል ብሪሊያንት እንደሆኑ ታያለህ። አብይ በእውቀቱ ይሄን ሰራ እምትለውን ንገረን። ሰዎችን መግደል ? እውቀት የሚጠይቅ ነው እንዳትለን...😎
የእግዚአብሄር ቃል ኦንዲህ ይላል አንዲት ሴት አመንዝራለች ብለው ወደ እየሱስ አመጧት አንዲህ ማድረግ በድንጋይ ተወግሮ መግደል ነበር ጌታ ግን አንዲህ አለ ከእናንተ መካከል ይውገራት አለ ሁሉ ሀጢአትሰርተው ስለነበረ ከሳሾቿ መቆም አልቻሉም ጌታም ደግመሽ ሃጢአት አትስሪ አላት እንጂ አልፈረደባትም ያለፈ በደል ሀጢአት ቆጣሪ አይደለም
እጅግ አሳማኝ መረጃና ትንታኔ። ስለትምህርቱ ውሸትነት ከሰማን ቆይተናል። ከሚስቱ ጋር የተያያዘውን ጉድ ግን የሰማሁት አሁን ነው።
ቀጥሉበት ጥሩ ፕሮግራም ነው
@@muhamedsafi7325 ለከብታ አተላ ጥሩ ምግብ ነው
ዓለም ነ የቀየሩ ሰዎች ትምህርት ያልቸረሱ ነበሩ.. Eg.. Thomas edison, darwin
አለምን: ገደል: የከተቱ: ትምህርት: ያልጨረሱ: ነበሩ። Eg.. Idi Amin, Abiy Ahmed, Mobotu …etc
Wisha ye wisha liji
ዝናሽ ታያቸው የእግዚአብሔር አገልጋይ ናት ።
kkkkkkkk
😂😂😂😂😂😂 አይደል ባልዋ የሰይጣን ተላላኪ ነው
ድንቄም ለንደስዋ አይነቱ ነው ጌትችን እንዲህ ብሎ ያስጠነቀቀው " እየሱስ እየሱስ ትሉኛላቹ አላውቃችሁም " እንዴት ነው የሌባ ነብስ በላ ሰው ሚስት ሆና አብራ ሽርጉድ እያለች እግዚአብሔርን አውቃለው የምትል??! እናንተ መናፍቅ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳየን ቱ እንደናንተ ወራዳ አላየንም 🤮
Enen min litilegn yihon seleshe?
ምቀኛ መለጠፍ ስለሚችል ሥም ከማጥፋት በላይ የማይጨበጥ ኢሉዥን መሆኑንና ቆርጦ ቀጥልነትን የሚያትታው ሐታታ በሙሉ ኮቶታ ኮቶት ነው ።
ልክ ነህ ያለ እግዝእብሔር ፈቃድ ሥልጣን አይገኝም አምላክ አመፀኛ ህዝብ ሊቀጣ ሲፈልግ እንደ አቢይ አይነቱን ጨካኝና አረመኔ ሰው ያስነሳል
Y.shemelis 5 years back the your last interview was with s.mesfin.igniting big anger against isayas & abiy.mesfin has gone .now you are fortunate to work with isayas against abiy." Good luck".
መጽሃፉን የት ማግኘት ይቻላል?
አማዞን ላይ
ከሰው ሚደበቅ ነገር ይሆናል ከፈጣሪ ግን አንዳች አይሰወርም በውሸት የሰውን ስም ማጥፋት ያጠፋል ፈጣሪ አይወድም !ደሞ ሰው ሆኖ ማይስት የለም 😢
ሥራ ያጣች መነኩሴ .....ሴታሴት የወንድ ሸርሙጣ እንደ መንደር ሴት ወሬ ከምታወራ ሥራ ሥራ
በርታ ለታሪክ አኑረው ህዝብ ይስማው
የት ነበራችሁ😢
አሉባልታ
የማገርመው ነገር ሸው እንዴት በመንግሰቱ ግዜ የነበረውን የሸው ጸባይ ይዞ ሰው እንዴት ይገኞል የማይመሰል የሰፈር ወሬ ማዳመቅ አይደብርም ማፈሪያ የጠላ ሰፈር ሰወች መሆናችሁን አሳያችሁን
ውይይይይ ቅናት ፤ ምቀኝነት ፥ ምርር ያለ ጥላቻ በአንድ ላይ ሲጣመሩ አንተን ይመስላል። ኮምፕሌክሳም ። ወደድክም ጠላህም እየመራህ ነው ።
እንግዲህ እግዚአብሔር የሹመወን ማን ይከሰዎል
እግዚአብሔር ሲሾም ምድር ታርፋለች እንጂ አኬልዳማ ትሆናለች ??
TADIYA LEMIN ZINASHIN ALTETEKECHIM BIYANS KE BADIME A
BROW TEWAWUKOW YINORU SLE NEBER !!!
የመፅሃፍ ቅዱሱ ዳዊት የእስራኤል ንጉስ በንጉስ ሳውል ይረስበት የነበረው ግፍእና የመግደል ሙከራ እግዚአብሔር እንደረዳው አብይንም እግዚአብሔር እየረዳው እዚህ ደረሷል ።
ዳዊት ሕዝቡን አልገደለም እንደ እናንተ የመሰላቹ ደጋፊዎች አቢይ በሕዝብ ጭፍጨፋ ሲጠየቅ አብራቹ ትጠየቃላቹ
ሀሀሀሀሀየደምሰው እንደሆነ እመን
አብይ እግዚአብሔር የረዳው ሰው ነው።
ፓስተር ካድሬ
@@uppertech6672በትክክል😂😂
ይሄም ዜና ተብሎ ይወራል???
የሰው ቤት ድስት አንደምክፈት ነው ትዳር ማፍረስ ቤት አይሰራም
አንተ አብቹ እኮ ጀግና ጀግና ጀግና ...ነው አይን በቅናት ቀልቷልTTC...
ጉልቻ ለጉልቻ ይጋጫል ይጣላል ለመሆኑ የተጣሉ ባልና ሚስት መጣላትም መታረቅም ያለ ነገር ነው የአገራችን ሰው ዋሽቶ እንኳን ያስታርቃል ይሁንና ባልና ሚሰት በታረቁ ይህን ያህል የአየር ሰዓት ተጠቅመህ መልፋትህ እንደኔ እንደኔ ይህን ሁሉ ጊዜ ስለልማት ሰለአገር እድገት ስለ ሰላም ወይም ስለ መንፈሳዊ ሕይወት ወየም በአስታረቅነት ብታውለው ምነኛ ያስመሰገንህ ነበር አለመታደል ሆኖብህ ለፋህ መቼ ይሄ ብቻ ሳይሆን ምቀኝነትና በትደራቸው እንደቀናህ ማለትም መንፈሳዊ መንፈሳዊ ቅናት ሳይሆን ሰጣናዊ ቅናት አስመሰለብሳ!
ቀዳመዊት እመቤቷ ለንዳንተ ዓይነት ተራ ቦታ የላትም ሕዝብም ቢሆን ተራ ወሬህን የሚሰማበት አንጀት የለውም ይህንን የባልቴት ወሬህን ለቢጤዎችህ ንዛ እንጂ
በጣም: ይገርማል:የሰዉ: ልጅ: ያጠፋል:በሌሎች: ሰዉች: ስህተት: የተባለ:ይሰራል; ይማራል:ጠንካራ:በሰዎች: የተወሰገነ:ስራ: ይሰራልአንድን: ሰዉ: ስታንቋሽሽ: ሚስቱን: ልጆቹን: ወንድም: እህቶቹን: አብሮ: አደጎቹን: በሙሉ: እንደምትጎዳ: ታዉቃለህ:ፈጠራን: ስልጣኔን:ያሳየህ: መሰለህ? የህዝቡን: ጊዜ:ባታባክ: ይሻል: ይመስለኛል:
ቀጣፊ! የሚያሳዝነው: የጌታህን: ዐብይ: አለምአቀፍ: ቀጣፊነት: እና: ሚስቱ: የፈታችው: መጋጣነትን: ለማስተባበል: የባስክ: ቀጣፊ: መሆንህ: ነው። ሕዝብ: ሞኝ: አታድርግ፣ ሁሉን: ያውቃል። የሆንክ: ዲጂታል: ካድሬ: ነገርም: ነህ።
ቀጣፊ! የሚያሳዝነው: የጌታህን: ዐብይ: አለምአቀፍ: ቀጣፊነት: እና: ሚስቱ: የፈታችው: መጋጣነትን: ለማስተባበል: የባስክ: ቀጣፊ: መሆንህ: ነው። ሕዝብ: ሞኝ: አታድርግ፣ ሁሉን: ያውቃል። የሆንክ: ዲጂታል: ካድሬ: ነገርም: ነህ።
ደደብ ጉልቻ ፊት
ቅና ያለው በእ ----እ---ይቀናል ይላሉ ወሎዬዎች ::የሰሜኑ ዘገምተኛው በአብቹ አከርካሪው ተሰብሮ እንዲህ ጥግ ጥግ ይዞ ሲያላዝን ማየት ያስቀኛል ::አቢይ አህመድ አሊ በእስልምና እስከ አራት ሚስት ስለሚፈቀድለት :በፍቅርም በገንዘብም እኩል አድርጎ ማስተዳደር ከቻለ መብቱ ነውና አትቅኑ ::ኑ ወደ እስልምና አንድ ሁለት ሶስት አራት ሚስቶች እንድራችዋለን ከናንተ የሚጠበቀው :ቅናት ዝርክርክነት ስንፍና ስግብግብነት ሌብነት ሰካራምነት አስወግዱ እንደ አብቹ ጠንካራ ሁኑ ጀግና ደፋር ሁኑ
ክርስቲያን ነኝ እያልክ አታጭበርብር በልልን ሙስሊም መሆኑን ስለነገርከን እናመሰግናለን ።
@ የኢማም አህመድ ኢብራሒም አልጋዚ ግራኝ አህመድ ልጅ የዋቆ ጉቱ ልጅ ሱልጣን የአሊሚራህ ልጅ የኡመር ሰመት ልጅ የጠለአ ጃእፈር ልጅ ነው አትዳፈሩ
በክቶች የበከተ አስተሳሰባችሁን ታቀረሻላችሁ
አልጋ አንጣፍ ነበርክ ?ሰሚ አገኛለሁ ብለህ ለሰሚ ጆሮ የማይመጥን ነገር ወሬ ባታወራ ይሻላል ።ተራ ተራ ........!
Fesam tulyula wushetam kedada
ሁሌ. ቺግር አየፈጠሩ. ሰላም አያወ ኩ .. አብይ ሃጋርቱ ዉስጥ.. ሰላም ማምጣት አልቻለም. አምሐራ ነ በአምሀራ አያስገደሉ.. አምሃርስ ሳይበደል ተበደለ አያሉ.. ሌ አምሐራ ህዝብ የማይተቂም. ይልቁንም. ከሌላው የ ኢትዮጵያ ህዝብ አንድገለል የሚያደርገው ትግል new
ተረተረት የላም በረት
አረ ለመሆኑ ሰንት ቢከፈልሀ ነው እንደዚህ የምትቀደደው?ቅናት ና ምቀኝነት ያሳውራልና በቃህ ቱልቱላ
excellent
Thanks!
It is very difficult to trust you because you have a TPLF agent, and you still are. Evil is evil no matter what ethnicity he belongs to. Abiy Ahmed is the son of TPLF, so we don't expect him to be better than his fathers. "ኢየሐድግ ወልድ ግብረ አቡሁ" ይላል መጽሐፋችን።
የሚያሳዝን ነው ፤ የነ አበባው እና የነ ብርሃኑ ጁላን መጫወቻ ነው አስመሳዬ ባሻሻ ሚስት ያደረጉው 😢😅😅😅😅
ከተለያዩ ስምንት ዓመት ከሆናቸው ትንሿ ሴት ልጅ የእሱ አይደለችም ማለት አይመስልህም?
ያንተስ ምስቶች ስንት ይሆኑ ይሁን?????!!!!!
አምስት
@@EduTubeproይመችክ😂😂😂
ይህ እንኳን ለጆሮ የሚቀፍ ስም ማጥፋት ነዉ
የተፈታችን እያማረጠ የሚያገባዉ
ይፈታል ያገባል
አባቱ ስንት ምስት ነበራቸዉ እሱም ካባቱ የወረስ ጉዳይ ነዉ
ምስቶቹ መረጃዎች ይሆኑታል
የደህንነት ምኒስትሩን ስለማያምን
😅😅😅😅😅😅😅😅😅
ውይ ይህን የመሰለ የተከበረው የያየሰው ሸመልስ ወርቅ የሆነ ፁሑፍ አንዲህ በማያምር ድምፅ ሲነበብ ይደብራል።
በሌላ በሚያምር ድምጽም ተተርኮዋል ስለአስተያየቱ እናመሰግናለን.
Leka. Ye sew. Mistoch. Y8kemal ? 😮 tu
ዳቦ ተወዶ የሰው ህይወት የረከሰባት፣ ሞት ከስቃይ ለመገላገል ማምለጫ መንገድ ሆኖ ሁሉም ይናፍቅ ጀመር። ኣይ መንግስት ኣይ ስርዓት፣ ኣይ ችሎታ ፥ ዕንዲህም ኣለ።
ምነው ይሄንን ሳታሳየኝ ይቺን ኣለም ኣልፊያት በሆነ
ሐበሻ ብሎ ዕራሱን የሚያስተዋውቀው ክፍል ኣፍሪካዊነቱን ጥያቄ ውስጥ በመክተቱ በራሳቸው ከሚመኩ ማነነታቸውን ከተቀበሉ ጋር ኣላትሟቸዋል። ይህን ዕስካላስተካከሉ ድረስ ከፈተና ከችግር ከፀብ ኣይላቀቁም። በተፈጥሮ ላይ መዘባበት ምንም ትርፍ ጥቅም ሰላም ኣያስገኝም። ስለዚህ ዕኔ በዕርግጥ ማነኝ በምኔስ ዕለያለሁኝ ብሎ ዕራስን መጠየቅ ጠቃሚ ነው። ዓለበለዚያ ህይወት መድረሻ የሌለውን ጉዞ ነው የምታሳያችሑ፤ ዕዚያም ሁሉ መንገድ የወስዳችሗል። ይህ ነው በሃበሻው ላይ የሚነበበው። ይሄም በሄዱበት በተገኙበት ቦታ ሁሉ ጥላቻን ኣፍርተው ተገልለው ዕንዲከርሙ ኣድርጓቸዋል። ጥቃትን ያስከትላልና ከራስ መታረቁ ይበጃል።
ሌቦች ሲሰርቁ ያብራሉ፣ የሰረቁትን ሊከፋፈሉ ሲሉ ግን ይጋደላሉ። ኣመል ያወጣል ከመሃል ኣሉ። የነኚህን ብልግና በትግሬነታቸው ተሸፋፍኖ ዕንዲታለፍ ይስረቁ የለፉበት ነው ዕያሉን በመታዘብ ኣዳምጠናል። የጎሳ የዝንጀሮ ፖለቲካ ኣራማጆችና ደጋፊዎቻቸው የኛ ያሏቸው ቢሰርቁ ቢገሉ ያለ ሕግ ቢያስሩ ቢፈቱ ሊነኩ ኣይገባም ባይ ናቸው። ለምን ስለፍትሕ ዕንደሚያወሩ ነው ግራ የሚያጋባው። ምን ኣይነት ሃገር ወይ የመንደር መንግስታት ውስጥ ሊኖሩ ዕንዳሰቡ ግራ የሚያጋባ ነው።
Mmm mmm
ውሽታም
የተደፈሩት ሴቶች ናቸው እኛ ግን ወታደሮቻችን በሳንጃ ተደፍረዋል
ተራ ነገር ነህ
አብይስ?
ቱልቱላ.. አሁን.. ከ ሶማሌ ክልል.. በተለይ ከጅግጅጋ.. ኦሮሞዎች ነ ብቻ.. ያባረሩ.. ስልጣን ላይ ያለው የ አሁኑ መንግስት ነው ስትሉ.. ትዝብት አይሆንም.. አብዲ እለኤ ና ጀነራል ማሾ. ትእዛዝ አንደሆነ ማንም ያውቃል.. ባይሆን እማ.. ሙስጠፈ ሲሾም. ተፈባቃይ. አይነለስም
😅
Y.shemelis 5 years back the your last interview was with s.mesfin.igniting big anger against isayas & abiy.mesfin has gone .now you are fortunate to work with isayas against abiy." Good luck".
ያንተስ ምስቶች ስንት ይሆኑ ይሁን?????!!!!!