ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በርቺ አይዞሽ በሏት ዩቱቧን ሰብስክራይብ አድርጉላት ኢትዮጵያ ላይ በተለይ ሰለምቴ ስትሆኑ ከበድ ይላል ከአላህ በታች እኛም ከጎኗ አለን
አካውንቶን እና ስልኮን አስቀምጥ ይርዶታል እየጠየቁ ነው
አብዱዬ እስከ አካውንት ክፈትና ግሩፕ ከፍተህ እንርዳት በአላህ ከጎኗ ልንሆን ይገባል
ግሩብ ክፈትና አካወንቷን ስልኳን አስቀመጥ
ኢሺ ❤❤
ስልኳን ስጠኝ ልገዘት በቻልኩት
ሴት ልጅ ሲከፋት አልወድም የምትሉ በላይክ
እኔማ ሲበደሉም አልወዲም እኔም እዲሌ ሆኑ አዲቱ ሆኝአለዉ ከወዶች ሸር አላህ ይጠብቅህ
❤️❤️
በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ ከጭቀት ያውጣችሁ ያልታሰበውን እርዚቅ ይስጣችሁ ዙዙንም ያላሰበችውን ደስታ ይስጣት❤
ተጋቡ ሰያ ከቢታኔያ ጋ
@@ዘይነብወሎዘይነብወሎቆይ እናት ከማጋባት በስተቀረ ሊላ ነገረ አታቁም ልበል ለራሷ በስት ችገረ እየተጨነቀች እናት ሊላ
@fatumamuhammed7167 የኔ አስተያየት ነው ውደ ሁለቱም ስቅስቅ ብለው ሲለቅሱ ይተሳሰባሉ በማለት ነው ወደ ጠልቻቸው አይደለም
አሚንንንንን
አሚን
የሴትን ልጅ ሄወት በሚበላሹ ወዶች ላይ የአላህ እርግማን ይውረድባቸው
አሚን ያረብ
አሚን አሚን ያረብ
@@hayattube8821 በይ ሁልሽም ደምሪኝኝኝኝኝ ሰወዳችሁ አበረታቱኝ
ሙስሊሞች ሀቅ አለብን ሰለምቲነች ቢተሰብ አይደግፍትም😢ስለዚህ ሀቃችንን እንወጣ
በጣምወላሂ
እኛ ሙስሊሞች የሱዋ ሀቅ አለብን እደሰለምቴ ቤተሰብ ይርቃታል ዘመድ ይርቃታል ከጉኑዋ እንሁን 😭
እዳዉሰለምቴ አግብተው አሶልደው እምትከዱ ከጎን እማቆሙ ወዶች ህወታችሁ ይጨልም ኡፍፍፍ
በአላህ እህቶቸ እንርዳት ጉሩብ እንክፈትና😭😭😭ማጣትን ቀምሻታለሁ የቀመሳችሁ እንርዳት
እህቴተጠናክራቹብረዶትጥሩነው
እርዱዋት አብሽሩ
እሷ ትስራ እኛ እናይላታለን በዚህ እናበራታለን ግን ሁሉም እንዳቅሙ ነው የሚኖረው ቤትም ቀነስ ያለ እንዳቅም መያዝ ነው እንጂ ስደት መፍትሄ አይሆንም አላህ ያጠንክርሽ
እኔስ አሁን ያለንበት ግዜ አስፈራኝ ወዶች ካልቻላችሁ ማስተዳደር እባካችሁ አታግቡን አታስለቅሱን የለሱል አማና ነችኮ ሴልጅ አላህን ፍሩ ወዶች😢
ግን ማሜ ልጁን ለምን አይረዳም 😢ብቻ አላህ ችግሯን ይፍታላት
አብድ አግባትና ባንድ ኑሩ ቆንጆ ነች አንተም ጥሩ ሠው ትመሥለኛለህ ሥለዚህ ተጋቡና እንኛም እንርዳ ህይወቷን ትቀጥል ሀሣቤን የሚደግፍ ላይክክክ❤❤🎉🎉
ካልፈለገችስ
ኤጭ በሄዳችሁበት ተጋቡ ተፋቱ አትበሉ ሰለችግር እየተወራ እርዱ ነው የተባላችሁት@@MadenaUae-lw9wy
እሶዋባል ቸገረኚ አላለቺም እኮወ ወይጉድ
😂😂😂😂😂
አይኮሚቶች 😂😂😂😂😂
ወልዳችሁ ልጃችሁን ሚስታችሁን የምታስቀዪ ወዶች እድሜችሁ ይጠረ የስት እህቶቻችን ሂወት ተበላሽ😢😢😢😢የባክ አካውቷን አስቀምጥልን አብድ የቻልነውን ከኅኑ እንሆናለን
በጣም
የመጀመሪያ ኮማችነኝ አብዲን የምትወዱ በላክ አሳዩኝ😂😂😂
አንደኛ ላይክ ነኝ❤
ሰለምቴወቺ ብዙ ችግር አለብን ምናለ ሙስሊም እህትወድሞቺ ብንተጋገዝ
እህት ወንድሞቸ እህቶቸ እናበረታታት እህታችን ሀቅ አለብን ኢንሻ አላህ ሰለምቴ ስትሆኑ ደግሞ ከባድ ነዉ አይዞሽ እንበላት ❤
ሰለምቴወች በጣም ጫና ይደርስባቸዋል አላህ ያጠክራቸው
እኔማ ስቃይ ለመጨመር ባያገቦአቸዉ እኛስ እሺ እነሱን ባይበዲሉ እመኛለዉ
@fatmah6936 የኔም ሀሳብ ነው ከባድ ነው ዲግምት ሊያደረጉባቸው ይችላሉ በኢማኑ ጠካራ ካልሆኑ ችግር ነው አላህ ይሁናቸው
ዴሴ ነበር የሶመኖሪያ አዳስአበቢ ለምን ስለዚህ ትመለስዴሴ የቤትኪራይ ዮቀንሳል ብቻ አላህ ይርዳት እውነት አዲሳባ ለሶ ከባዲነው
ውዴ ደምሪኝ
@@ZAMZAM-dz6drደምሬሻለሁ አችም ደምሪኝ
ስራየለም ወሎ ኔቶርኩምችግርነው
አረ ደሴ አለኮ
ብዙ እህቶች በአስመሳይ ወንዶች እና በጨካኝ ወንዶች ሂወታቸው ምስቅልቅል ያሉ እና ልባቸው ተሰብሮ የሚያነቡ በብዙ የሚቆጠሩ ናቸው አላህ እምባቸውን ይጥረግላቸው ግፈኞችንም አላህ የጃቸውን ይስጣቸው
አሚን ውደ እኔም ሠበረኝ ባሌ አገባ አሉ ቤት ሠርቸለት
@@ራድያ😢 አይዞሽ
አወንአንደእኔነኛ
@@hayathayattadese9518 አብሽሪ አላህ ከተበደሉት ነው የበደሉ ሲያለቅሱ የተበደሉ ይስቃሉ እና አብሽሪ አላህ መአኪ
@@ራድያአይዞሽ እህት አለም አላህ ይይለት😢
ወላሂ እኛሙስሊሞች ሀቅአለብን ተባብርን ልጂቱን እነሳት አገሯላይ ትስራልጇን ይዛ እንርዳት አብዲየ አይዞሽበላትእህህ😢😢😢😢ማሜአይለፈልህ አቦ እንዲህ እዳመሰቃቀልካት ሂወቷን አንተዲቃላ ልጂህንኳ የማርዳደደብ
ወላሂ አንጀቴን ነው የበላችው ኡፍፍፍሰለምቴ ሰለ ሆንኩ በሷ ቦታ ራሴን ሳስቀምጠው😢 አሏህዬ ኸይሩን ነገር ይመረጥላት ያረብ
ውዴ ደምሪኝ❤
እኔ ተምለው አባትዮው የት ነው ለም ልጁን አያግዝም ሀሰብና አላህ አለይክ. 😢 ኡፍ ወንድ
አብዱ እኔ ጋር አገናኛት እንርዳት አለን በአላህ ፍቃድ
አብሽሪ እህታችን
አብዱ እባክህ ቁጥሩን ተቀበልና ማሜን አናግረውና የጅን የትምህትቤትክፍያእኳን ይዝጋላትለምን ልጅን እረሳእሱከሴትጋር እየተላላጠለምንእሷታልቅስ አናግሩትባሏን
በነገራችን ላይ አምሮብሀል ወፍርሀል ማሻ አላህ
ደምሪኝ ውዴ
እህቶች በቴክቶክ ልክእንደስፊያ ሽር እያረጋችሁ እናሳድጋት
ደምርኝወዴ
@ኡሙቲዩብ እሽ
አወን አብዱ ወድሜ ከኔ ፈተና አይበልጥም ስት የሆኩለት ባሌ ካደኝ ግን አልሀምዱሊላህ ሁሉንም ችየ ለይል ሰግጀ አልቅሸ ለምኘው አበረታኝ አቦ አላህ ባይኖር ምን ይውጠን ነበር እናም እህቴ ዱአ አርጊ ሲከፋሽ ለምኝው
እህቶች ከሷ መማር አለብን እሷንም አለንልሽ እንበላት ነገር ግን ስደት ስትኖሩ ቤት ስሩ ገንዘብ ያዙ ቤተሰብ ከሌለን አይወዱንም አላህ ያግዘን🥺🥺
በረካ ሁን ያላረጋችሃት አርጋት
አብዲ ከዩሱፍጋ አስታርቃቸዉና አብረው ይስሩ ያረቢ ከማያልቀው ሪዝቁ ይረዝቃት
ደምሪኝውዴ
አብዱየ ወደ ወሎ ከሄች የኔቤት አለ ትኑርበት በነፃ ወላሂ በጣም ነው ያዛዘነችኝ. ኡፍፍፍፍ
ማሻአላህ ማለትህ ብቻ በይቄ ነው
@YyYu-z2f ኧረ ችግር የለውም የዱኒያ ቤትኮ ነው
@ሀዩየማሻዋ አልገባኝም
@@ZinatHabsh እሺከለችሽ አወሬትነውያልኩት ተቀመጭ ብለሽ ነውያልኩት
@ሀዩየማሻዋ እሺ ሀያቴ
እሙዙዙ አላህ ያልታሰበ እርዚቅ ይወፍቅሽ እህታለም😢
ሰው እንደ አቅሙ ነው እሚኖረው አድስ አባ ምን ታርጋላች ችግሩ የአሁን ሰው ልጆች የግል ታልተማሩ የተማሩ አይመስላቸውም ስለዚህ ስለዚህ ሀይቅ ደሴ ኮበልሻ ቀለል ባለመልኩ መኖር ትችላል ግን ፈርድሽ አትበሉ የግሌን አስተያየት ነው አላህ ነገሮችን ያቅልልላት ያረብ ልቧን አላህ ያበረታው ያረብ ስታለቅስ በጣም አሳዝነኛለይ
ውዴ ደምሪኝ በቅንነት❤
@ZAMZAM-dz6dr እሺ
በረካ ሁን አብድ። የዙዙ አባትና የኔ የልጀ አባት ኢሻአላህ ዋጋ ትከፍላላችሁ ዩፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 የኔ ቆንጆ ልቅስ ልበልልሽ 😢😢😢😢😢😢
እግዞትድርሣው አላህይግዛት
እሙ ዙዙዬ አይዞሽ ከጎንሽ ነን ተስፋ አትቁረጪ እኛ እናበረታታሻለን የሊቢያ መንገድ አትመኝ ዩቱብ ላይ ጠንክሪ ሀቢበቲ በአካል መሄድ የምትችሉ ከጎኗ ሁኑ
የልጇ አባት ግን አላሕ ፊት ሥትቆም ምድነዉ መልሥሕ ያረብ ምንአለበት ከጎኗ ብትሆን እሕቴ ያረብ አላሕ ኸይሩን ይሻልሽ
ወንዶችከገንዘብታገኘ ትዝአትለውም ደሞወንድልጅሆዱከሞሏ
አብዲ ለምን አታገባትም። ጥሩ ልጂ ናት የተፈተነች ናት አንተም ጥሩ ሰው ነህ። ተጋቡ
ሴትን ልጂ የሚስለቅስ ወንዲ ፊዱንያ ወል አኬራ አይመቸው. አለንላት. የምንችለውን ሁሉ እናረጋለን
አሚንንንን😢😢😢
ችግሯን አላህ ይፍታላት ግን ሰው እንዴቤቱ ነው የሚኖረው ለምን የ17 ሽ ብር ቤት ኪራይ በመቀጠል ልጁን የመርዳት ግዴታ አለበት አባቷ ለምን አታስጠይቅም
ጀዛክ አላህ ኸይር ደረሲ
ሱበሀን አላህወልሀምዱ ሊላህላኢላሀኢለላህአላሁ አክበርላሁለውላ ቁወተ ኢላህ ቢላህ
ያረብ ፈተናዋን ያቅልላት ኡሙ ዙዙ አላህ የተሻለውን ነገር ይፍጠርልሽ
በጣም ነዉ ያሳዘነችኝቸኔ እናት ሰለምቴወችን ምትበድሉ ወንድሞች አላህ ልብ ይስጣቹ ባለጌወች ወደ ቤተሰብ እንኳን መመለስ አይችሉም ከባድ ችግር ዉስጥ ይገባሉ ተመልሰዉ ወደ ኩፍር ይመለሳሉ አላህ ይርዳሽ እህቴ አብድ አግባት 😊ጥሩ ሰዉ ትመስላለክ
ያረቢ በጣም ነዉ ያዘኩት ሰታለቅስ ሁላቺንም እንገዞት😢😢እንርዳት
ለምን እሷ እንዳቅሟ ዴሴና ኮቻ አትቀመጥም ለቤቱ ኪራይ ያው የሰው ፍላጎታችን ብዙ ነውና አላህ ያመቻችላት
ኢንሻ አላህ አብዲ ጀዛከ አላህ ህይር ወንድም
አይዞሽ ጠካራ ሁኚ አላህ ችግርሽን ያቅልልሽ
ያአላህ አላህ ይዳት ያርብ አላህ ይጨምርልህ ውድም ❤❤❤
አብድ በጣምትለያለህ አላህ ይጠብቅህ ሥደትን ያየ ያቀዋል የተሸገረን ሁሉ አላህይፈርጀው
የኔ ምርጥ ወንድም አብዲዬ ወንድሜ ❤❤ኢንሻ አላህ እሷንም እናበረታታታለን ኢንሻ አላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዋለኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ልክነህ አብዲ ወደሞቀበት እና ዝም ብለው ለሚጨማለቁ ከማጨብጨብ እስኪ እናግዛት እኔ ወላሂ አጀቴነው ምበላኝ እስዋ እና ሶፊ በበጣምነው ሚያሳዝኑኝ
ኧረወላሂብርአይያዝም ይቺልጅ በትዷራላይያላትፍቅርደስታ ነበር
ወላሂ ታሳዝናለይ በተሰብጋ ተገላነው የምትኖረው ልንረዳት ይገባል
አብዱየ ቁጥሮንና አካውንቶን አስቀምጥላት ብዙወቹ እየጠየቁ ነው
አለ ከላይ
አላህ ያግዛት 😢😢ወንዲን ክማመን ስባትጊዜ ቢቀሪ ይሻላል😢
የሴት ልጅ በደል ይቁም በጣም ሴት ልጅ በደል በጣም በዛ ወድች ሴትን ልጅ እየበዳልችሁ የምትሆድ አላህ ሂዳ ይስጣችሁ
ቀለል ያለ ቤት አትከራይምደ ባቅሞ 😮😮 ባሎ ግን ጨካኚ ነዉ ይሀ ዶቆሮ 😢😢😢
አሰላሙ አለይኩም ኢንሻ አላህ በርታ አልሀምዱሊላህ ወንድም❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢
የመጀመሪያ ነኝ😂😂😂ላይክ አድርጉልኝ 😊
ምስኪን አላህ ይድረስላት ያረቢ
ጅዋልግዙላት እባካችሁ
ኢንሻአሏህ እናበረታታል ሶብር ታድርግ
የኔ እናት አሳዘነችኝ ያረብ አላህ ያግዛት 😭😭😭😭 ግን ሶፊ አህሙ ሙስሊሞቹ ለምን አያግዛትም
አብዲ አላህ እድሜና ጤናይሥጥህ
አብድየ መልካም ሰው ኢንሻ አላህ እናበረቴለን❤
ግን በሰላም ነው ሁሉም አልቃሻ ሁነው አረፉ ጉድ ነው ዝንድሮ
አሏህ ሆይ ለተራቡ ለተጠሙ ለታመሙ ላጡ ሁሉ ፈረጅህን እጠብቃለን
ጀዛካላሁ ኸይር
አንድ ሰው ላበሽርህ ብሎ አብሽር ካለህ በቀጥታደስ ይልህና ፈገግ ትላለህተናጋሪው አላህ ሱብሐነሏህ ከሆነስ "ትግስተኞችን አበስራቸው" አላህ ያዘጋጀልህን ትልቅ ነገር። ኢንሻ አላህ😢
ያረብ አላህ ይርዳት
አላህ ይርዳት ያረብብ
ለስራ ወደ ስደት ሄዳችሁ ወንድ ላይ ትኩረት አታድርጉ መጀመሪያ በእግራችሁ ቁሙ ወንዱ ቢተዋችሁ እንኳን በሰራችሁት መኖር መነገድ ትችላላችሁ
😢😢😢😢yaallah uetchengen hulu frgwu😢😢
አብድ ጀግና ሰው
ያረቢ አላህ ያልታሰበዉን እርዝቅ ይስጣት ባል ተብየዉ ግን አላህ የስራዉን ይስጠዉ
Indsta Deg Asbiwachin Indate ayinanetun Yabizaln ❤❤❤
ቢታዬ አላህ ያግዝሽ ❤😢የሴትን ልጅ ሂወት እምታበላሹ እምወንዶች አላህ የጃችሁን ይስጣችሁ
ወላሂ ትክክል ነው ያልከው
አወ ወላሂ እኔም በጣም አሳዝነችኛ ስታለቅስ በጣ ነው የከፍኛ ለዛውም ሰለምቴ ናት የመዳም ቅመሞች እናበረታታት ብዙ ጫና ሊኖርባት ይችላል ሰለምቴ እህቶቻችን ብዙ ወጣውር ዶች ይደርስባቸዋል 🎉🎉🎉🎉 አብሽሪ እህትዋ🎉🎉🎉🎉🎉
ትክል አብዱየ እናበረታታል ኢሻአላህ
ትክክል ደረሴ ሰለምቴ ነች ማገዝ አለብን ሴት ነች ይከብዳል
ምሽአላህ❤❤😊
ያረቢ ያአላህ አላህያስተካክልላት ከባድነው ችግር
አላህ በሀገሮ ላይ መልካሙን እሪዝቅ ይስጣት
አላህ ይገዛት
እህቶች ለቢታኒያ ግሩፕ ከተከፈተ አደራ ጠቁሙኝ😢❤
አካውቷ አለ
የኔ እህት አይዞሽ አለንልሽ
አላህይርዳትያረብ
አብድየ አተም ከጓኖ ሁንላት አላህ ያጠክራት የኔ ማር እሙ ዙዙየ
አካዉንቶን አስክምጥልን. ያለንን. እንርዳት
አስቀምጧል
እውነት ነህ አብዱዩ ወንድም ❤❤❤❤
በአላህ አግዛት አብራህ ትስራ አጠናግራት እኛም በምንችለው እናግዛታለን ይቱባንም እናሳዲግታለን
በኖረኝ ስልኳን በገዛሁላት😢😢😢😢
ጀዛኪል ኸይር አላህ ያሳድሳት ያረብ አላህ ኸይርን ይመርጥላት
በርቺ ❤ቢታንያ ❤ሁሉም ያለፋል!
ኢንሻአሏህ
እብዱ።እድንህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
ስልክ ብታገኝ ዬቲብ ብሰራ ማንም አጠይቅ ትበረታለች ጀዛከአሏህ ኸይር ደረሴ
የአላህ አብሽሪ ለኸይርነዉ ዉደዋ
በርቺ አይዞሽ በሏት ዩቱቧን ሰብስክራይብ አድርጉላት ኢትዮጵያ ላይ በተለይ ሰለምቴ ስትሆኑ ከበድ ይላል ከአላህ በታች እኛም ከጎኗ አለን
አካውንቶን እና ስልኮን አስቀምጥ ይርዶታል እየጠየቁ ነው
አብዱዬ እስከ አካውንት ክፈትና ግሩፕ ከፍተህ እንርዳት በአላህ ከጎኗ ልንሆን ይገባል
ግሩብ ክፈትና አካወንቷን ስልኳን አስቀመጥ
ኢሺ ❤❤
ስልኳን ስጠኝ ልገዘት በቻልኩት
ሴት ልጅ ሲከፋት አልወድም የምትሉ በላይክ
እኔማ ሲበደሉም አልወዲም እኔም እዲሌ ሆኑ አዲቱ ሆኝአለዉ ከወዶች ሸር አላህ ይጠብቅህ
❤️❤️
በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ ከጭቀት ያውጣችሁ ያልታሰበውን እርዚቅ ይስጣችሁ ዙዙንም ያላሰበችውን ደስታ ይስጣት❤
ተጋቡ ሰያ ከቢታኔያ ጋ
@@ዘይነብወሎዘይነብወሎቆይ እናት ከማጋባት በስተቀረ ሊላ ነገረ አታቁም ልበል ለራሷ በስት ችገረ እየተጨነቀች እናት ሊላ
@fatumamuhammed7167 የኔ አስተያየት ነው ውደ ሁለቱም ስቅስቅ ብለው ሲለቅሱ ይተሳሰባሉ በማለት ነው ወደ ጠልቻቸው አይደለም
አሚንንንንን
አሚን
የሴትን ልጅ ሄወት በሚበላሹ ወዶች ላይ የአላህ እርግማን ይውረድባቸው
አሚን
አሚን ያረብ
አሚን
አሚን አሚን ያረብ
@@hayattube8821 በይ ሁልሽም ደምሪኝኝኝኝኝ ሰወዳችሁ አበረታቱኝ
ሙስሊሞች ሀቅ አለብን ሰለምቲነች ቢተሰብ አይደግፍትም😢ስለዚህ ሀቃችንን እንወጣ
በጣምወላሂ
እኛ ሙስሊሞች የሱዋ ሀቅ አለብን እደሰለምቴ ቤተሰብ ይርቃታል ዘመድ ይርቃታል ከጉኑዋ እንሁን 😭
እዳዉሰለምቴ አግብተው አሶልደው እምትከዱ ከጎን እማቆሙ ወዶች ህወታችሁ ይጨልም ኡፍፍፍ
በአላህ እህቶቸ እንርዳት ጉሩብ እንክፈትና😭😭😭ማጣትን ቀምሻታለሁ የቀመሳችሁ እንርዳት
እህቴተጠናክራቹብረዶትጥሩነው
እርዱዋት አብሽሩ
እሷ ትስራ እኛ እናይላታለን በዚህ እናበራታለን ግን ሁሉም እንዳቅሙ ነው የሚኖረው ቤትም ቀነስ ያለ እንዳቅም መያዝ ነው እንጂ ስደት መፍትሄ አይሆንም አላህ ያጠንክርሽ
እኔስ አሁን ያለንበት ግዜ አስፈራኝ ወዶች ካልቻላችሁ ማስተዳደር እባካችሁ አታግቡን አታስለቅሱን የለሱል አማና ነችኮ ሴልጅ አላህን ፍሩ ወዶች😢
ግን ማሜ ልጁን ለምን አይረዳም 😢ብቻ አላህ ችግሯን ይፍታላት
አብድ አግባትና ባንድ ኑሩ ቆንጆ ነች አንተም ጥሩ ሠው ትመሥለኛለህ ሥለዚህ ተጋቡና እንኛም እንርዳ ህይወቷን ትቀጥል ሀሣቤን የሚደግፍ ላይክክክ❤❤🎉🎉
ካልፈለገችስ
ኤጭ በሄዳችሁበት ተጋቡ ተፋቱ አትበሉ ሰለችግር እየተወራ እርዱ ነው የተባላችሁት@@MadenaUae-lw9wy
እሶዋባል ቸገረኚ አላለቺም እኮወ ወይጉድ
😂😂😂😂😂
አይኮሚቶች 😂😂😂😂😂
ወልዳችሁ ልጃችሁን ሚስታችሁን የምታስቀዪ ወዶች እድሜችሁ ይጠረ የስት እህቶቻችን ሂወት ተበላሽ😢😢😢😢የባክ አካውቷን አስቀምጥልን አብድ የቻልነውን ከኅኑ እንሆናለን
በጣም
የመጀመሪያ ኮማችነኝ አብዲን የምትወዱ በላክ አሳዩኝ😂😂😂
አንደኛ ላይክ ነኝ❤
ሰለምቴወቺ ብዙ ችግር አለብን ምናለ ሙስሊም እህትወድሞቺ ብንተጋገዝ
እህት ወንድሞቸ እህቶቸ እናበረታታት እህታችን ሀቅ አለብን ኢንሻ አላህ ሰለምቴ ስትሆኑ ደግሞ ከባድ ነዉ አይዞሽ እንበላት ❤
ሰለምቴወች በጣም ጫና ይደርስባቸዋል አላህ ያጠክራቸው
እኔማ ስቃይ ለመጨመር ባያገቦአቸዉ እኛስ እሺ እነሱን ባይበዲሉ እመኛለዉ
@fatmah6936 የኔም ሀሳብ ነው ከባድ ነው ዲግምት ሊያደረጉባቸው ይችላሉ በኢማኑ ጠካራ ካልሆኑ ችግር ነው አላህ ይሁናቸው
ዴሴ ነበር የሶመኖሪያ አዳስአበቢ ለምን ስለዚህ ትመለስዴሴ የቤትኪራይ ዮቀንሳል ብቻ አላህ ይርዳት እውነት አዲሳባ ለሶ ከባዲነው
ውዴ ደምሪኝ
@@ZAMZAM-dz6drደምሬሻለሁ አችም ደምሪኝ
ስራየለም ወሎ ኔቶርኩምችግርነው
አረ ደሴ አለኮ
ብዙ እህቶች በአስመሳይ ወንዶች እና በጨካኝ ወንዶች ሂወታቸው ምስቅልቅል ያሉ እና ልባቸው ተሰብሮ የሚያነቡ በብዙ የሚቆጠሩ ናቸው አላህ እምባቸውን ይጥረግላቸው ግፈኞችንም አላህ የጃቸውን ይስጣቸው
አሚን ውደ እኔም ሠበረኝ ባሌ አገባ አሉ ቤት ሠርቸለት
@@ራድያ😢 አይዞሽ
አወንአንደእኔነኛ
@@hayathayattadese9518 አብሽሪ አላህ ከተበደሉት ነው የበደሉ ሲያለቅሱ የተበደሉ ይስቃሉ እና አብሽሪ አላህ መአኪ
@@ራድያአይዞሽ እህት አለም አላህ ይይለት😢
ወላሂ እኛሙስሊሞች ሀቅአለብን ተባብርን ልጂቱን እነሳት አገሯላይ ትስራልጇን ይዛ እንርዳት አብዲየ አይዞሽበላትእህህ😢😢😢😢ማሜአይለፈልህ አቦ እንዲህ እዳመሰቃቀልካት ሂወቷን አንተዲቃላ ልጂህንኳ የማርዳደደብ
ወላሂ አንጀቴን ነው የበላችው ኡፍፍፍ
ሰለምቴ ሰለ ሆንኩ በሷ ቦታ ራሴን ሳስቀምጠው😢 አሏህዬ ኸይሩን ነገር ይመረጥላት ያረብ
ውዴ ደምሪኝ❤
እኔ ተምለው አባትዮው የት ነው ለም ልጁን አያግዝም ሀሰብና አላህ አለይክ. 😢 ኡፍ ወንድ
አብዱ እኔ ጋር አገናኛት እንርዳት አለን በአላህ ፍቃድ
አብሽሪ እህታችን
አብዱ እባክህ ቁጥሩን ተቀበልና ማሜን አናግረውና የጅን የትምህትቤትክፍያእኳን ይዝጋላትለምን ልጅን እረሳእሱከሴትጋር እየተላላጠለምንእሷታልቅስ አናግሩትባሏን
በነገራችን ላይ አምሮብሀል ወፍርሀል ማሻ አላህ
ደምሪኝ ውዴ
እህቶች በቴክቶክ ልክእንደስፊያ ሽር እያረጋችሁ እናሳድጋት
ደምርኝወዴ
@ኡሙቲዩብ እሽ
አወን አብዱ ወድሜ ከኔ ፈተና አይበልጥም ስት የሆኩለት ባሌ ካደኝ ግን አልሀምዱሊላህ ሁሉንም ችየ ለይል ሰግጀ አልቅሸ ለምኘው አበረታኝ አቦ አላህ ባይኖር ምን ይውጠን ነበር እናም እህቴ ዱአ አርጊ ሲከፋሽ ለምኝው
እህቶች ከሷ መማር አለብን እሷንም አለንልሽ እንበላት ነገር ግን ስደት ስትኖሩ ቤት ስሩ ገንዘብ ያዙ ቤተሰብ ከሌለን አይወዱንም አላህ ያግዘን🥺🥺
በረካ ሁን ያላረጋችሃት አርጋት
አብዲ ከዩሱፍጋ አስታርቃቸዉና አብረው ይስሩ ያረቢ ከማያልቀው ሪዝቁ ይረዝቃት
ደምሪኝውዴ
አብዱየ ወደ ወሎ ከሄች የኔቤት አለ ትኑርበት በነፃ ወላሂ በጣም ነው ያዛዘነችኝ. ኡፍፍፍፍ
ማሻአላህ ማለትህ ብቻ በይቄ ነው
@YyYu-z2f ኧረ ችግር የለውም የዱኒያ ቤትኮ ነው
@ሀዩየማሻዋ አልገባኝም
@@ZinatHabsh እሺከለችሽ አወሬትነውያልኩት ተቀመጭ ብለሽ ነውያልኩት
@ሀዩየማሻዋ እሺ ሀያቴ
እሙዙዙ አላህ ያልታሰበ እርዚቅ ይወፍቅሽ እህታለም😢
ውዴ ደምሪኝ
ሰው እንደ አቅሙ ነው እሚኖረው አድስ አባ ምን ታርጋላች ችግሩ የአሁን ሰው ልጆች የግል ታልተማሩ የተማሩ አይመስላቸውም ስለዚህ ስለዚህ ሀይቅ ደሴ ኮበልሻ ቀለል ባለመልኩ መኖር ትችላል ግን ፈርድሽ አትበሉ የግሌን አስተያየት ነው አላህ ነገሮችን ያቅልልላት ያረብ ልቧን አላህ ያበረታው ያረብ ስታለቅስ በጣም አሳዝነኛለይ
ውዴ ደምሪኝ በቅንነት❤
@ZAMZAM-dz6dr እሺ
በረካ ሁን አብድ። የዙዙ አባትና የኔ የልጀ አባት ኢሻአላህ ዋጋ ትከፍላላችሁ ዩፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 የኔ ቆንጆ ልቅስ ልበልልሽ 😢😢😢😢😢😢
እግዞትድርሣው አላህይግዛት
እሙ ዙዙዬ አይዞሽ ከጎንሽ ነን ተስፋ አትቁረጪ እኛ እናበረታታሻለን የሊቢያ መንገድ አትመኝ ዩቱብ ላይ ጠንክሪ ሀቢበቲ በአካል መሄድ የምትችሉ ከጎኗ ሁኑ
የልጇ አባት ግን አላሕ ፊት ሥትቆም ምድነዉ መልሥሕ ያረብ ምንአለበት ከጎኗ ብትሆን እሕቴ ያረብ አላሕ ኸይሩን ይሻልሽ
ወንዶችከገንዘብታገኘ ትዝአትለውም ደሞወንድልጅሆዱከሞሏ
አብዲ ለምን አታገባትም። ጥሩ ልጂ ናት የተፈተነች ናት አንተም ጥሩ ሰው ነህ። ተጋቡ
ሴትን ልጂ የሚስለቅስ ወንዲ ፊዱንያ ወል አኬራ አይመቸው. አለንላት. የምንችለውን ሁሉ እናረጋለን
አሚንንንን😢😢😢
ችግሯን አላህ ይፍታላት ግን ሰው እንዴቤቱ ነው የሚኖረው ለምን የ17 ሽ ብር ቤት ኪራይ በመቀጠል ልጁን የመርዳት ግዴታ አለበት አባቷ ለምን አታስጠይቅም
ጀዛክ አላህ ኸይር ደረሲ
ሱበሀን አላህ
ወልሀምዱ ሊላህ
ላኢላሀኢለላህ
አላሁ አክበር
ላሁለውላ ቁወተ ኢላህ ቢላህ
ያረብ ፈተናዋን ያቅልላት ኡሙ ዙዙ አላህ የተሻለውን ነገር ይፍጠርልሽ
በጣም ነዉ ያሳዘነችኝቸኔ እናት ሰለምቴወችን ምትበድሉ ወንድሞች አላህ ልብ ይስጣቹ ባለጌወች ወደ ቤተሰብ እንኳን መመለስ አይችሉም ከባድ ችግር ዉስጥ ይገባሉ ተመልሰዉ ወደ ኩፍር ይመለሳሉ አላህ ይርዳሽ እህቴ አብድ አግባት 😊ጥሩ ሰዉ ትመስላለክ
ያረቢ በጣም ነዉ ያዘኩት ሰታለቅስ ሁላቺንም እንገዞት😢😢እንርዳት
ለምን እሷ እንዳቅሟ ዴሴና ኮቻ አትቀመጥም ለቤቱ ኪራይ ያው የሰው ፍላጎታችን ብዙ ነውና አላህ ያመቻችላት
ኢንሻ አላህ አብዲ ጀዛከ አላህ ህይር ወንድም
አይዞሽ ጠካራ ሁኚ አላህ ችግርሽን ያቅልልሽ
ያአላህ አላህ ይዳት ያርብ አላህ ይጨምርልህ ውድም ❤❤❤
አብድ በጣምትለያለህ አላህ ይጠብቅህ ሥደትን ያየ ያቀዋል የተሸገረን ሁሉ አላህይፈርጀው
የኔ ምርጥ ወንድም አብዲዬ ወንድሜ ❤❤ኢንሻ አላህ እሷንም እናበረታታታለን ኢንሻ አላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዋለኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ልክነህ አብዲ ወደሞቀበት እና ዝም ብለው ለሚጨማለቁ ከማጨብጨብ እስኪ እናግዛት እኔ ወላሂ አጀቴነው ምበላኝ እስዋ እና ሶፊ በበጣምነው ሚያሳዝኑኝ
ኧረወላሂብርአይያዝም ይቺልጅ በትዷራላይያላትፍቅርደስታ ነበር
ወላሂ ታሳዝናለይ በተሰብጋ ተገላነው የምትኖረው ልንረዳት ይገባል
አብዱየ ቁጥሮንና አካውንቶን አስቀምጥላት ብዙወቹ እየጠየቁ ነው
አለ ከላይ
አላህ ያግዛት 😢😢ወንዲን ክማመን ስባትጊዜ ቢቀሪ ይሻላል😢
የሴት ልጅ በደል ይቁም በጣም ሴት ልጅ በደል በጣም በዛ ወድች ሴትን ልጅ እየበዳልችሁ የምትሆድ አላህ ሂዳ ይስጣችሁ
ቀለል ያለ ቤት አትከራይምደ ባቅሞ 😮😮 ባሎ ግን ጨካኚ ነዉ ይሀ ዶቆሮ 😢😢😢
አሰላሙ አለይኩም ኢንሻ አላህ በርታ አልሀምዱሊላህ ወንድም❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢
የመጀመሪያ ነኝ😂😂😂ላይክ አድርጉልኝ 😊
ምስኪን አላህ ይድረስላት ያረቢ
ጅዋልግዙላት እባካችሁ
ኢንሻአሏህ እናበረታታል ሶብር ታድርግ
የኔ እናት አሳዘነችኝ ያረብ አላህ ያግዛት 😭😭😭😭 ግን ሶፊ አህሙ ሙስሊሞቹ ለምን አያግዛትም
አብዲ አላህ እድሜና ጤናይሥጥህ
አብድየ መልካም ሰው ኢንሻ አላህ እናበረቴለን❤
ግን በሰላም ነው ሁሉም አልቃሻ ሁነው አረፉ ጉድ ነው ዝንድሮ
አሏህ ሆይ ለተራቡ ለተጠሙ ለታመሙ ላጡ ሁሉ ፈረጅህን እጠብቃለን
ጀዛካላሁ ኸይር
አንድ ሰው ላበሽርህ ብሎ አብሽር ካለህ በቀጥታ
ደስ ይልህና ፈገግ ትላለህ
ተናጋሪው አላህ ሱብሐነሏህ ከሆነስ
"ትግስተኞችን አበስራቸው"
አላህ ያዘጋጀልህን ትልቅ ነገር። ኢንሻ አላህ😢
ያረብ አላህ ይርዳት
አላህ ይርዳት ያረብብ
ለስራ ወደ ስደት ሄዳችሁ ወንድ ላይ ትኩረት አታድርጉ መጀመሪያ በእግራችሁ ቁሙ ወንዱ ቢተዋችሁ እንኳን በሰራችሁት መኖር መነገድ ትችላላችሁ
😢😢😢😢yaallah uetchengen hulu frgwu😢😢
አብድ ጀግና ሰው
ያረቢ አላህ ያልታሰበዉን እርዝቅ ይስጣት
ባል ተብየዉ ግን አላህ የስራዉን ይስጠዉ