ቢታኒያ ለአብዱ ወሎ ብዬ ነው የታረኩህ በጣም ደስ ብሎኛል ከጎንሽ እንድሆን ስለፈቀድሽልኝ🙏

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 503

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p หลายเดือนก่อน +158

    ስለታራቁ ዳስ ያለው ብቻ ለይክ😮😊😊ማሻአላህ 🎉🎉🎉

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኝውዴ❤

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

    • @jfhf7531
      @jfhf7531 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤ድማረልኝኝኝ

    • @salmanmuhammed5560
      @salmanmuhammed5560 หลายเดือนก่อน

      😏😏😏

  • @ጀኔደይሚቱዩብ
    @ጀኔደይሚቱዩብ หลายเดือนก่อน +82

    ማሻ አላህ በመታርቃችው ደስስስስስስስስስ ያለው ብቻ በላይክ አሳዩኝ

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኝ❤

    • @ጀኔደይሚቱዩብ
      @ጀኔደይሚቱዩብ หลายเดือนก่อน

      @ZAMZAM-dz6dr ደምሬሽ አለሁ ደምሪኝ የኔ ውድ

    • @Semira44-r5z
      @Semira44-r5z หลายเดือนก่อน +1

      ደሥብሎናል❤❤❤

    • @ጀኔደይሚቱዩብ
      @ጀኔደይሚቱዩብ หลายเดือนก่อน

      @Semira44-r5z ደምሬኝ ለደምርሽ ውድ

  • @Sofia-z7y8o
    @Sofia-z7y8o หลายเดือนก่อน +7

    ወላሂ ምርጥ ስትር ልጅ ምርጥ ቤተሰብ በወግ በባህሏ ያሳደጓት ልጅ ነች ዘልዛላ ሙስሊም ሴቶች ከሷ ይማሩ

  • @ፋጡማኡሙአብዱልሐኪም
    @ፋጡማኡሙአብዱልሐኪም หลายเดือนก่อน +36

    ደረሴ ጀዛከሏህ ኸይር እንኳንም አስታረካቸው ዩሱፍም አደብህን ይዘህ አብራችሁ ስሩ 👏👏

  • @haykelawel8550
    @haykelawel8550 หลายเดือนก่อน +31

    አስታራቂን አላህ ይወደዋል አብድ ጀዛካላህ ኸይር

  • @fikirtube4084
    @fikirtube4084 หลายเดือนก่อน +41

    ልጁ ግን ምስኪን ያሳዝናል ይወዳዳታል መሰል

    • @Lulu8049-c8d
      @Lulu8049-c8d หลายเดือนก่อน +3

      አወ ሚስኪን ሊቅፈት ነበር አብድ ተው አለው 😂😂😂 እረ በሳቅ 😅😅😅

  • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
    @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ หลายเดือนก่อน +16

    ስለታረቁልን ደስ ብሎናል ዩዬ አደራ ከዚህ በሆላ እንዳታስቀይማት አብድዬ በነካእጅህ አህሙንና ፈኪንም አስታርቅልን በአላህ ረመዳን እየመጣ አፉ ይባባሉ

  • @zainat-s2o
    @zainat-s2o หลายเดือนก่อน +55

    አብዴ ማለት የትልቅ ትንሼ ሼማገሊ የሑሉ አሰታራቂ ነሕ የወሎ ፈርጥ ማሻአሏሕ የገሪ ልጄ 🎉❤

    • @ramsrak3286
      @ramsrak3286 หลายเดือนก่อน +4

      የትንሽ ትልቅ ነው የሚባለው

    • @HayuEmureyanamharawit
      @HayuEmureyanamharawit หลายเดือนก่อน +1

      የትንሽ ትልቅ በይ አስተካክይ

    • @AynalemAynalem-hr9qm
      @AynalemAynalem-hr9qm หลายเดือนก่อน

      የትንሸ ትልቅ ነው

    • @fkrtubፍቅር
      @fkrtubፍቅር หลายเดือนก่อน

      😂😂😂የትንሽ ትልቅ በይ

    • @የከሪማእናት
      @የከሪማእናት หลายเดือนก่อน

      ክክክ ወይ አማረኛ

  • @amiseid6687
    @amiseid6687 หลายเดือนก่อน +35

    የኔ ቆንጆ ዙዙ ፋሚሊየ 100 ሰብስክራይብ ባረኳት በጎደዮቸ 3 ስልክ አግይቸ ሰብ ሳረጋት ደስ እንዳለይ በዚሁ ተቀምኩ ብየ😢😢😢

    • @ommohmed1843
      @ommohmed1843 หลายเดือนก่อน

      አላህ ያግዝሽ ማማዬ

  • @emubilaltube
    @emubilaltube หลายเดือนก่อน +15

    ሚስኪን ልቡ ልትፈነዳ ነው በደስታ 😢 ሙስሊም እህተና ወይድም ከ3 ቀን ቡሀላ አይኮራረፍም

  • @JemilHassenyoutube-g7k
    @JemilHassenyoutube-g7k หลายเดือนก่อน +46

    ልቤ ልትፈነዳ ነው በዴስታ ታረቃችሁ ወይ ያርቢ ❤❤❤ሰለተለያያችሁ አዝኘ ነበር😢😢

    • @MdRana-od7mo
      @MdRana-od7mo หลายเดือนก่อน

      ከበሉወ ጋ ነዉ የተረቀቹዉ እዴ መሸ አለህ

    • @FatimaH-y1j
      @FatimaH-y1j หลายเดือนก่อน

      ላ ከወንድ ጓዴኛዋ ነዉ😂​@@MdRana-od7mo

    • @RbentmanstuRmangstu
      @RbentmanstuRmangstu 25 วันที่ผ่านมา

      የኔ አዛኝ

  • @SaFk-hs4pk
    @SaFk-hs4pk หลายเดือนก่อน +4

    መሸአላህ አብድ እንክዋን አስታረካቸው ሰላማችሁ ብዝት ይበል እድሁም ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @yarab4997
    @yarab4997 หลายเดือนก่อน +23

    የሱፍን 50 ሺ አስገቡት

  • @zuzulove9763
    @zuzulove9763 หลายเดือนก่อน +2

    ማነው እንዴኔ ያሣዘነው ልጁ እና በጣም ዴሥ ብሎኛል ሥለታርቃችሁ

  • @tsehayabizuneh
    @tsehayabizuneh หลายเดือนก่อน +13

    ማሻ አላህ እንኳንም ታርቃችሁ ከፍቅር ወንድምነት ይበልጣል እንደ እህትህ ህያት መወለድ ቋንቋ ነው በርቱ ወደፉት❤❤❤❤

    • @Rahmamangstu
      @Rahmamangstu หลายเดือนก่อน

      የኔ ውድ እኔም

  • @حليمهااا-ج7ل
    @حليمهااا-ج7ل หลายเดือนก่อน +11

    ልጁ ይወድሻል ዙዙዬ ሕይወት ይቀጥላል ደግሞ የተለያየ ፈተና ከተፈተነ በሁአላ እኛም እያየን እናቀራርባችኅለን😁

    • @Asdfg-x9l
      @Asdfg-x9l หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @FOZISEID-g7k
      @FOZISEID-g7k หลายเดือนก่อน

      🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
    @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ หลายเดือนก่อน +39

    ስደት የመረራችሁ አላህ የርፈትጀራ ይስጣችሁ እኔስ መሮኛል 😢

    • @hayutu
      @hayutu หลายเดือนก่อน

      አሚንንንንንንንንን😢😢😢😢እሯ ገና በአንድ አመት ምርር ብሎኛል

    • @HabibaJemal-f2g
      @HabibaJemal-f2g หลายเดือนก่อน

      አሚንያረቢ🎉🎉

    • @Erahmet-o8m
      @Erahmet-o8m หลายเดือนก่อน

      አሚን❤❤❤🎉

    • @moomoalkaaber2171
      @moomoalkaaber2171 หลายเดือนก่อน

      aminn yareeb😢😢😢

    • @uthg7338
      @uthg7338 หลายเดือนก่อน

      አሚንንያረብ❤❤

  • @ላታህዘንኢነላሃማአና
    @ላታህዘንኢነላሃማአና หลายเดือนก่อน +30

    ደረሴ ትልቅ ሰው❤❤❤❤

  • @የልቤ-መ8ቀ
    @የልቤ-መ8ቀ หลายเดือนก่อน +8

    ማሻአላህ ወደፊት ተያይዛችሁ ጠንክሩ እናበረታታቸው ወሎየወች ዝቅተኛ ሰብስክራይብ ያለው የሱፍ እና እሙዙዙ እናሳድጋቸው ቅመሞችየ🎉🎉🎉

  • @kadotube9947
    @kadotube9947 หลายเดือนก่อน +5

    ሁለተኛ ያለፍቃዳ አትሳማት በኒካ ተጠቃለሉ ዩስፍ ይወዳታል😂 የምትሉ በላይክ

  • @NouraSultan-s2v
    @NouraSultan-s2v หลายเดือนก่อน +1

    ሜሻ አላህ❤❤❤ዙዙዬ የኔ ጨዋ አለባበስሽ በራሱ 🎉🎉🎉🎉እንዴት እንደምታምሪ ዮሱፌ መብሩክ እንኳን ታረቃችሁ ሙስሊም ከሶስት ቀን በላይ ኡይኮራረፍም

  • @Hነኚወለየዋያውምየሀርቡ
    @Hነኚወለየዋያውምየሀርቡ หลายเดือนก่อน +3

    ዩሱፍ የዋህ እና ጥሩው ልጂነህ እናም አላህ የልብህን መሻት ይሞላልህ

  • @Naima13Naima13
    @Naima13Naima13 หลายเดือนก่อน +23

    ወለሂ ዙዙ ልጁ አያምልጥሽ ሽበለነው ህይወት ይቀጥላል🎉🎉🎉🎉❤😊

    • @EiveShv
      @EiveShv หลายเดือนก่อน +1

      አትፍረዱባት የተጎዳች ሤት ነች ከዚህ በፊት😢😢

    • @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን
      @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን หลายเดือนก่อน +1

      ​@@EiveShv
      አንዴ አግብተን የተፋተን ሴቶች ልበችን ቶሎ ፍቅር አይቀበልም እንጂ ልጁ መልካም ልጅ ነው

    • @Samira-kv8xm
      @Samira-kv8xm หลายเดือนก่อน

      ስለተዳች ነው ግዜ ያስፈልጋታል

  • @HaykelMuhamed-c7f
    @HaykelMuhamed-c7f หลายเดือนก่อน +14

    አልሃምዱሊላህ እኳን ሰላም ወረደ ደረሴ ተባረክ የኛወንድም😊

  • @rukiya7145
    @rukiya7145 หลายเดือนก่อน +10

    ሚስክን ዩሱፋ አለህ አንድላይ ያድርጋቹ ባሀለል ያሳንም ልብ ይቃይራው ባንታ ፋቅር

  • @susutube360
    @susutube360 หลายเดือนก่อน +33

    እሙ ዙዙ የሱፍ የሰጣትን ሂጃብ ነው የለበሰችው ምን ለማለት እደፍለኩ እኔም ለራሴ አልገባኝ 😂ለማናቼውም ዴህናናችሁ አይደል ኮሜቶች አዝመራው ልጆቹ ከብቶቹ ዴህና ናቼው😂እዚህ ደርሽ እማ ኑ ወዴ በቤቴ እንተዋወቅ🎉😢

    • @ዙዙነኝየእነቴነፋቂ
      @ዙዙነኝየእነቴነፋቂ หลายเดือนก่อน +5

      ምን ችግር አለው አቃቂር ለምን ታወጣላችሁ ልብሱ ጋ አልተጣላች

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ หลายเดือนก่อน +5

      እና ምን ችግር አለው🤔😳😳😳

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ หลายเดือนก่อน +1

      ​@@ዙዙነኝየእነቴነፋቂበጣም አይገርምም ኤጭ😮

    • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
      @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ หลายเดือนก่อน +1

      ​@@ዙዙነኝየእነቴነፋቂሰውኮ እሚወራው አጥቶል

    • @ShaikhaAlmazrouri
      @ShaikhaAlmazrouri หลายเดือนก่อน

      እና ከልብሱ ጋ አልተጣላች ምን ችግር አለው

  • @SemiraSeid-h9s
    @SemiraSeid-h9s หลายเดือนก่อน +16

    ማሻአላህ የሡፍ ደግሞ ድጋሜ እንዳታሥከፋት ዙዙን በተረፈ መልካም ጊዜ

    • @LaylaNasry
      @LaylaNasry หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @ሠላምንእፋቂ
      @ሠላምንእፋቂ หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ተጠቀቅ የተጎዳችሠውናት ወላሂ

  • @rtrt4566
    @rtrt4566 หลายเดือนก่อน +9

    የሱፌ እኳን ደስ አለህ አተ ወስላጣ 🤣🤣🤣 ሁለተኛ እዳይለመድም ነውር ነው እሽ እሙ ዙዙ ይቅርታውን ስለተቀበልሽው አላህ በኸይር ነገር ያበሽርው የኔ ቆጆ አላህ ከፈቀደ በሀላል ያረጋችኋል ምኞቴ ነው 🙏🙏🙏🙏

    • @Honorx6-h3u
      @Honorx6-h3u หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😊😊

  • @zenitube4006
    @zenitube4006 หลายเดือนก่อน +2

    አብዲ ወሎ በነካ እጅህ ሶፊና ቶፍቅን አስታርቃቸዉ ሁለቱም ጋር ፍቅር አለ ❤

  • @Rahmetshiferaw
    @Rahmetshiferaw หลายเดือนก่อน +1

    ማሻኣላህ የሱፌ የኔ የዋህ ስለታረቃችሁ ደስ ብሎኛል ከዚህ በኋላ ስህተት እንዳትሰራ ከጎኗ ሁንላት ወላሂ በጣም ነው የምታሳዝነኝ እኔም በሷ ተመሳሳይ መንገድ እያሳለፍኩ ስላለሁ ስብራቷ ይገባኛል

  • @zaynabzaynab8134
    @zaynabzaynab8134 หลายเดือนก่อน +1

    ሁላችሁም ታምራላችሁ ግን አይኑን ሳየው ያፈቅራታል ❤

  • @ter2065
    @ter2065 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ስለታረቃችሁ ደስ ብሎኛል የሱፍ ሚስኪን የዋህ ነዉ ኡም ዙዙ አትድረቂ ሁቢ ተልብሽ አፉ በይዉ ምንም ቢሆን የክፉ ቀን ሰዉን ከልብ ይቅርታ ማለት አይከብድም

  • @semirayoutube1791
    @semirayoutube1791 หลายเดือนก่อน +6

    እንኳንም ታረቃችሁ አላህ የልጅሽን አባት አራርቶ ወደ አንች እድመለስ ያርግልሼ እህቴ ምንም ቢፈጠር የልጅሽ አባት ይሻላል ካልሆነም ላንች የሚያስብ የሚንከባከብሽ ከነልጅሽ አላህ ይስጥሽ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ግን ይሄልጅ ያሳዝነኛል ወላሂ ባታሪቂዉ ባይ ነኝ ኡሙ ዙዙ ወላሂ ሰዉኮ አይናቅም 😢😢😢

  • @yutube-u4r
    @yutube-u4r หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ አብዱ ለሴት ልጅ ያለህ ክብር የወሎ ጀግና አተን አየው የመጀመሪያ አተን አዬቸ ነው የመጣው

  • @Koki-zu1dh
    @Koki-zu1dh หลายเดือนก่อน +1

    ሴትልጅ በክብሯ አትደራደርም ቢታንያ ይቅር መባባሉን ባትፈልገውምግን ይቅር ማለቷ ለሷም እረፍትነው እንካን ታረቃችሁ ድጋሚ እዳታስከፋት ውስጥህ በቀልድእና ቸልተኝነት ከተሞላ ብትርቃት መልካምነው ዳግም እዳታስከፋት

  • @EiveShv
    @EiveShv หลายเดือนก่อน +8

    ማሻአሏህ እኳንም ታረቃችሁ ደሥ ይላል

  • @desebabey1658
    @desebabey1658 หลายเดือนก่อน

    ልጁን ግን ብታገባው በደንብ የሚክሳት ይመስለኛል
    በቃ ሂወት ይቀጥላል ብዙ የተጎዳ ልብ ቶሎ ባይቀበልም መልካም ሰዎች ያሽንፉታል ስለዚህ ብታስቢበት የኔ ቆጆ ጥሩ ልጅ ይመስላል ዞሮ አላህ ኸይርን ይምረጥላችሁ

  • @صافيه-و4ث
    @صافيه-و4ث หลายเดือนก่อน +12

    አብዱ በጣምምም እናመሰግናለን ዩሲ እና ቤታን ስላስታረከልን❤😊

    • @ZaherHasen
      @ZaherHasen หลายเดือนก่อน

      ባሎነዉደ

    • @صافيه-و4ث
      @صافيه-و4ث หลายเดือนก่อน +1

      @ZaherHasen ባይሆንም መረዳዳታቸው ደስ ይላል

  • @ፍጡማየራያዋ
    @ፍጡማየራያዋ หลายเดือนก่อน +5

    ማሻአሏህ እኳን ታረቃችሁ የሱፌ ወድሜ ድጋሜ እድሀለ ነገር ይቅርብህ ወድሜ ደረሴየ ጀዛህን አሏህ ይክፈልህ❤❤❤🎉🎉

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 หลายเดือนก่อน +2

    😂😂😂አይ ደርሴ ወላህ ፈታ ነውኮ

  • @በአላህናበመጨረሻውቀንየሚ
    @በአላህናበመጨረሻውቀንየሚ หลายเดือนก่อน +1

    ወአለይኩሙ ሰላም ውራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ እኳንም ታረቃችሁ አላህ ይቅር ባዩወችን ይወዳል ወንድማችን አብድ መልካም ሰው ነህ ማስታረቅ የትልቅ አስተዋይ ሰወች ተግባር ነው

  • @ZinetBintAli-r1o
    @ZinetBintAli-r1o หลายเดือนก่อน +1

    መታረቃችሁ በጣም ደስ ይላል ቢታኒያ ሂወት ይቀጥላል ከምትወጅው ይልቅ የሚወድሽን ምርጭ ልጁን አትግፊው

  • @መይሙናተንታአጅባርyouTube
    @መይሙናተንታአጅባርyouTube หลายเดือนก่อน +3

    ሚስኪን የሱፌ ወላሂ አይፍቅርአጀቴ ተላወሰ አላህየ በሀላል አድ ያርጋችሁ ያረብብብብ

  • @ዜድ-ዸ7ሐ
    @ዜድ-ዸ7ሐ หลายเดือนก่อน +7

    አብዱ አተያለህበት ይደምቃል ቅመም ነህዳይ 50 ሺ በቅርቡ ሸር አርጉለይ

  • @KewnitaKewnita
    @KewnitaKewnita หลายเดือนก่อน +2

    ይቅር ያለ እና ያሳመረ ፈአጅሩሁ አለሏህ ነው ብሏል አላህ ሀቢብቲ ይቅርታ ማድረግሽ ትልቅነትሽን ማሳያ ነው አንተም የሱፌ ዲን ከማያውቁ ሰዎች ጋር እየዋልክ የጃሂል ስራ አትስራ በአደብና በስርዓት ስራ አብዲ ትልቅ ሰው ነህ ሰውን የማስታረቅ አጅር እጅግ ትልቅ ነው አላህ ይወፍቅህ ያረብ

  • @mnnm3811
    @mnnm3811 หลายเดือนก่อน +6

    ኒካ አስረው ይገቡ ልጁ በጣም ፍቅር ይዞታል በስስት ነው ሚያያት

    • @Amdu-ud9os
      @Amdu-ud9os หลายเดือนก่อน

      Yayaute hulu yegabu Ayedabereme🤦🤦🤦🤦🤔

  • @seadaabera4805
    @seadaabera4805 หลายเดือนก่อน +1

    አህለን እኮንም ታረቁ ወድም የሱፍ መብቶን ሳትጋፋ አብራችሁ ስሩ ከጉኖ ሁንላት አስታራቂው አብድ በረካሁን
    እሙ ዙዙየ የኒ ጠካራ

  • @MizanMedia-pp2zo
    @MizanMedia-pp2zo หลายเดือนก่อน +2

    ይህን ቻናል ለመጀመሪያ ጊዜ ሳይ ማሻ አላህ አብዲ
    ጀዛከላህ ኸይር እንኳንም አስተራካቸው የልጂሺ አባት ከሆነ ታረቁና ልጃችሁን ባንድ ሁናችሁ አሳድጉ የናቷንም የናቷንም ፍቅር አግኝታ ትደግ

  • @fftt3985
    @fftt3985 หลายเดือนก่อน

    መሸአላህ እሙ ዙዙ አለባበሷን እራሱ አስተካክላለች አላህ ያበርታሽ የኔ ውድ እህት

  • @AliAhmed-n2c
    @AliAhmed-n2c หลายเดือนก่อน +2

    የኔ አናት አሏህ አብደን ስላከበርሽዉ አሏህ ያክብርሽ የኔ ሙሉ ሴት

  • @ዜድ-ዸ7ሐ
    @ዜድ-ዸ7ሐ หลายเดือนก่อน +2

    አሰላምአይኩምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል አብዱየ አላህ ጡሩ ታይታ የማትጠገብ ሳዱላ ይስጥህ ሰወችን ማስታረቅ ትልቅነት ነው መጭው እረመዳን ነውና ይቅር ተባባሉ🎉🎉

  • @shamima-ox3jx
    @shamima-ox3jx 27 วันที่ผ่านมา +1

    አድስ ነኝ ለቤቱ በልና ሚስት ናቸዉ ወይ
    ለማንኛዉም ደስ ይላል አቡሸሩ🎉🎉

  • @SofiaHassan-d5c
    @SofiaHassan-d5c หลายเดือนก่อน +2

    እኳን ታረቁ ይቅር በሎ ከጥፍቱጡሩነቱ ያመዝናል ልጅሽራሡ ትወደውአለችእሙዙዙ ውለታአትርሽ

  • @raheema2771
    @raheema2771 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻ አላህ እኳንም ደስ ያለህ የሱፍ ሀለተኛ ስተት እዳሰራ እሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aminatomer9165
    @aminatomer9165 หลายเดือนก่อน +7

    በሷዩቱብ ጫኑላት በአላህ አሳድጎት የዙዙየ ማም ብርች የኔወርቅ💐

  • @صافيه-و4ث
    @صافيه-و4ث หลายเดือนก่อน +8

    እልልልልልልልል አልሃምዱሊህ ያረቢ😊

  • @አልሀምዱሊላህአለነእመቲል
    @አልሀምዱሊላህአለነእመቲል หลายเดือนก่อน

    አልሀምዱሊላህ ስለታረቁ በጣም ደስ ብሎኛል የምስያ ልጅን እናት አብዲ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ 😢😢😢

  • @aichaaicha6608
    @aichaaicha6608 หลายเดือนก่อน +1

    Gobez yene kongo❤ sew kbrun yemitebikew lerssu New. Temechishegnignal😊 wedimabudum betam kbir yalew sew New des yilal. Allah yakbirachiw.

  • @MymunaMymunaHussen-y5j
    @MymunaMymunaHussen-y5j หลายเดือนก่อน

    ሁሉም የአደም ልጆች ተሳሳቾች ናቸው
    ከስተተኞች ሁሉ በላጬ ስህተቱን አውቆ የሚፀፀተው ነው ብሏል አሏህ ሱበሀነነወታላ
    እሱም ስህተቱን አውቆ ይቅርታ መጠየቁ ትልቅነት ነው

  • @KedraDjku
    @KedraDjku หลายเดือนก่อน +3

    አብዱ አላህ ይጨምርልህ. ከጎኖሁኑ

  • @medinaahmed9861
    @medinaahmed9861 หลายเดือนก่อน +2

    Alhamdulilah enu zuzuye gobez erasshin slaskebershi manm ayidefrshim yeni wud miskin yesuf kkkkkkkkk bel teteqqeh abrachihu sru abduye jezakelah heyir beneka eji hulunm astarqln demo mkerlnm

  • @zainabzainab7792
    @zainabzainab7792 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህወንድሚአብደላህ🎉🎉🎉🎉እህቴበሪቸ

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ እንኳን ደስ አለህ የሱፌ❤❤🎉🎉🎉
    አብድዬ እናመሰግናለን የኔ ትልቅ ሰው 👏👏💖💖🎉🎉

  • @فاطمه-و1ب7خ
    @فاطمه-و1ب7خ หลายเดือนก่อน +2

    በመታረቃችሁ ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤😂😂አብዲ ግን ያገባችህ ታድላ አይደብራትም

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 หลายเดือนก่อน

      በጣም😂

  • @እሙሙአዝወሎየዋ
    @እሙሙአዝወሎየዋ หลายเดือนก่อน

    ልጁ ግን አሳዘነኝ ተቅለሰለሰ በስስት ነው ደሞ የሚያያት ማሻአላህ😂😂😂

  • @AminaYasin-x1e
    @AminaYasin-x1e หลายเดือนก่อน

    መሻአላህ አብዲ ደረሴ ጀዜክ አላህ

  • @Aminat725
    @Aminat725 หลายเดือนก่อน +1

    መሺአሏህ አብዲ አላህ ይሥጥክ እናመሠግናለን ሢለያዩ አዝኘነበር እሙ ዙዙ ፀባይሺ የኔ ቢጤነሺ እኔም በቅርብ የማቀርበው ሠው የሆነ የማልፈልገውን ነገር ካዴረገብኚ ድጋሜ ማየት አልፈልግም

  • @رحمه-ن2ظ
    @رحمه-ن2ظ หลายเดือนก่อน +1

    እኳንም ታረቃችሁ እሙዙዙየ ማሻአሏህ የሱፍ ሁለተኛ እዳደግማት

  • @zainbqwer6520
    @zainbqwer6520 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ እንኳንም ታረቃችሁ በጣም ደሥ ብሎኛል

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha หลายเดือนก่อน

    አብዲኮ በጣም አስተዋይና ጥሩ የልጅ አዋቂ ነዉ የምር አላህ ይጨምርልህ አብድየ ❤❤❤❤❤

  • @እሙቢላልቻናል
    @እሙቢላልቻናል หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ እሰይ እኳንም ታረቃችሁ ዩዩየ በርታ ወንድምነቴ ደግሞ ያለኒካ አትነካካ እሺ ሰምተሀል😂

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og หลายเดือนก่อน +5

    አብዲ ምርጥ ሺማግሌ ❤❤ እኩዋንተረቃችሁ ውዶች ከሰው ስተት አይጠፋም ❤❤ ወየሶፍ ልግባ ያለውነገርስ😂😂 ደሞበር ስርነበርክደ ፈጠክ😂

    • @Sወሎ
      @Sወሎ หลายเดือนก่อน

      ኪኪኪኪ

  • @Semera965
    @Semera965 หลายเดือนก่อน +3

    የኔቆንጆ እንኳን ታረቃችሁ ደስብሎኛል ማርር

  • @tlovetubeh8771
    @tlovetubeh8771 หลายเดือนก่อน +1

    አሰላሙ አለይኩም ማሻአለህ በመተረቃችሁ ድስይላል እሲ ደስያላችሁ እዴ እኔ በላይክ

  • @ሰሚራ-wo3rf6mv6m
    @ሰሚራ-wo3rf6mv6m หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ ስለታረቃቺሁ ደስብሎኛል

  • @Sara-z2v
    @Sara-z2v หลายเดือนก่อน

    ስለታረቃቹ በጣም ደስብሎኛል እኔስ ማያስጠርቀኝ😢😢😢😢😢😢ሁሌማልቀስ😢😢😢ወይእሱ አይረታ ወይእኔአልረታ😢😢😢😢

  • @سعادةسعادة-ل6ي
    @سعادةسعادة-ل6ي หลายเดือนก่อน

    ደግ ተታረቃቹ ኡሙ ዙዙዬ እና ወንድም ደረሴ ምርጥ ሰው ኖት በርቱ

  • @Eman-t8v
    @Eman-t8v หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ይወድሻል ልጁ ሚስኪን

  • @AboyoAmarenya
    @AboyoAmarenya หลายเดือนก่อน

    አቦተባረክ እኳን አስታረካቸው አይ ወሎ ገራገር ዘመዶቸ ኑሩንኝ

  • @أممحمدالسلفية-ش7ل
    @أممحمدالسلفية-ش7ل หลายเดือนก่อน

    እኔ ግን ወንዶችን አትቅረቢ ነዉ የምለዉ እነሱ ሀሳባቸዉ ቶሎ ነዉ የሚቀየረዉ ብቻ አሏህ ይጠብቅሽ።

  • @f-io7sj
    @f-io7sj หลายเดือนก่อน +1

    ማሽአላህ አላህ ይጭምርልህ የኔውድም ደርሳው ስው አሳትራቆ አጅርህን አላህ ይክፍልህ ያርብ❤❤❤❤❤

  • @Sara-z2v
    @Sara-z2v หลายเดือนก่อน +1

    በድጋሚ ጥድስለሆናቹ ደስብሎኛል

  • @zedtube463
    @zedtube463 หลายเดือนก่อน +2

    ወስላታዉ ጡሩ አድረገሀል ማስታረቅህ ፈጣሪ ይወደዋል ❤🙏🙏

  • @ወሎየዋ-ጸ9ለ
    @ወሎየዋ-ጸ9ለ หลายเดือนก่อน +1

    እሙዙዙ ስወድሽ አላህ ስለ ሁሉም ነገር ያጠክርሻል

  • @ليليالحلو-ف7ع
    @ليليالحلو-ف7ع หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላ ተባረከላ ደሥ ይላል አብሽሪ እህቴዋ የኔደርባባ ከ ሠው ሥተት ከብረት ዝገት አይጠፍም ውደዋ አብሽሪልኝ

  • @fafiiTUbe-r9o
    @fafiiTUbe-r9o หลายเดือนก่อน +3

    እሰይ አስታራቂ ሰው ስለተገኘ ደስስስስስ ብሎኛል 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 หลายเดือนก่อน +1

    አብዱየ ወስላቴ ደግ አርገሀል አቦ

  • @neima
    @neima หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ደስ ይላል አብዲ ምርጥ ሰው ቀጣይ ሶፊ እና ቶፍቅን አስታርቅ እንጠብቃለን

  • @አማራዊቷ
    @አማራዊቷ หลายเดือนก่อน +2

    ስለታረቃችሁ ደስ ብሎኛል እሙ ዙዙዬ🥰❤

  • @FatumaMustefa
    @FatumaMustefa หลายเดือนก่อน +2

    ሰውን ይቅር ያላለ አላህ ይቅር አይለውም እኮንም ታረቃችሁ ሙስሊም እስከ 3 ቀን ብቻ ነው መኮረፍ ያለበት አልሃምዱሊላህ አላ ኩሊ ሀል 🌸🌸🌸

  • @HanaHana-uv5og
    @HanaHana-uv5og หลายเดือนก่อน

    ቀጣይ ሶፊና ቶፊቅን አስታርቁልን ደስ ብሎናል እንኳን ታረቃችሁ

  • @ትዝታነውስንቄ-ጘ5የ
    @ትዝታነውስንቄ-ጘ5የ หลายเดือนก่อน +1

    የደረሴ ቤተሰቦች የት ናችሁ እስቲ እንያችሁ 50 ሺ አስገቡት ላይክ ሸር አርጉለት መጥፎ ነገር ብቻ ቆርጣችሁ የምሸርቱት ጡሩ ነገር ሸር አርጉ ሰውን ማስታረቅ እደት ደስ ይላል በርቱ

  • @RbentmanstuRmangstu
    @RbentmanstuRmangstu 25 วันที่ผ่านมา

    ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻ አላህ መብሩክ አለይኩም

  • @zaburamohammed5672
    @zaburamohammed5672 หลายเดือนก่อน +2

    አልሃምዱሊላህ ደስ ብሎኛል❤❤❤ ደረሴ አሳከኝ😂😂😂

  • @Wutunmedia
    @Wutunmedia หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ታረቃቹህ በጣም ደስ ይላል🎉🎉🎉🎉

  • @SofiaAhmad-g1h
    @SofiaAhmad-g1h หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ምንኛ ያማረ ነው ማስታረቅ ምንኛ አጅር አለው ሱበሀናላህ🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @Fugg-q9r
    @Fugg-q9r หลายเดือนก่อน +10

    የገዛላትን ሸርሸፍ ነው የለበሰይው ደሞ ሲገጣጥም 😂😂😂

  • @labeba3450
    @labeba3450 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህእንኳንታረቃችሁአብድየጀዛካልህ🎉🎉🎉🎉

  • @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ
    @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ หลายเดือนก่อน +2

    ጀዛክአላህ❤❤❤❤❤