“ነብሰ ጡር ሆኜ ውዝዋዜ እሰራ ነበር” አዝናኝ ቆይታ ከሜሪ ዲንፕል ጋር በሻይ ሰአት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 112

  • @ወሎየዋአማራ
    @ወሎየዋአማራ 4 ปีที่แล้ว +29

    ዮኒየ ስወድህ ቀልድህ ቁም ነገርህ ደስ ይላል እናንተም ታምራላችሁ መልካም የመስቀል በአል

    • @sanianoria1715
      @sanianoria1715 4 ปีที่แล้ว +1

      በቅንነት እንደመር

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 4 ปีที่แล้ว +41

    ሜሪ በጣም የምወድሽ ተወዛዋዥ
    አለባበስሽ ማተብሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊ

    • @abetumaren4576
      @abetumaren4576 4 ปีที่แล้ว

      Mahtebish ...mahteb adirgo chefiru yilal ende yikelakelibinal. Bechiferawa madinek yichalal,sitchefir mahiteb madregwa le crestean kurat ayidelem .
      Bizu gize endezi ayinet asiteyayetoch ayalehu biker

  • @adanekassie208
    @adanekassie208 4 ปีที่แล้ว +4

    ሜሪ አክባሪሽ ነኝ የኢትዮጵያ ባህል አምባሳደር ነሽ የሰራሻቸው ውዝዋዜዎች ሁሌም በአእምሮዬ አለ።

  • @yahoalfalah8688
    @yahoalfalah8688 4 ปีที่แล้ว +43

    ሜሪ ባለማህተቧ ጎንደሪዋ ሰላምሽይብዛ

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 ปีที่แล้ว +2

      🕊🌻🌻🌻🕊
      🌻 መልካም በዓል 🌻
      🌻🌻🕊2️⃣0️⃣1️⃣3️⃣🕊🌻
      💚💛❤️ 🌿 እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን።፨ th-cam.com/video/QLhyl2ObruY/w-d-xo.html 💚💛❤️🌿

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 6 หลายเดือนก่อน

      እርግጠኛ ነሽ ጎንደሬ ናት

  • @JahAdam
    @JahAdam 4 ปีที่แล้ว +1

    ሜሪዬ የኔ ውብ ኢትዮጵያዊ ሁሉ ነገርሽ እርጋታሽ አስተዋይነትሽ እውቀትሽ ችሎታሽ ውድ ነው እና እባክሽን በዳኝነቱም በማስታወቂያውም በፊልሙም ነይልን ማንም እየፈነጨብን እኮ ነው

  • @titeymbatalij4004
    @titeymbatalij4004 4 ปีที่แล้ว +18

    ለሞለው ክረስትና እምነት ተክታዩች እንኳን ለመስቀል በሀል አደረሳችዉ ።ሜሬየ ከረጀም ግዜ በወሀላ ሰላየዉሺ ደስ ብሉኛል💚💛❤

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 ปีที่แล้ว

      🕊🌻🌻🌻🕊
      🌻 መልካም በዓል 🌻
      🌻🌻🕊2️⃣0️⃣1️⃣3️⃣🕊🌻
      💚💛❤️ 🌿 እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን።። th-cam.com/video/QLhyl2ObruY/w-d-xo.html 💚💛❤️🌿

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 4 ปีที่แล้ว +2

    ሜሪዬ በጠም የሞድሽ የማከብርሽ ተወዛዋዥ ከምንም በላይ አለባበስሽ ዋው ነው ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እኳን ለብረሀነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደርሳቹ

  • @adanekassie208
    @adanekassie208 4 ปีที่แล้ว +5

    የውዝዋዜ አምባሳደር ነሽ ሁሌም በአእምሮዬ አለሽ

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 ปีที่แล้ว

      🕊🌻🌻🌻🕊
      🌻 መልካም በዓል 🌻
      🌻🌻🕊2️⃣0️⃣1️⃣3️⃣🕊🌻
      💚💛❤️ 🌿 እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን።፡ th-cam.com/video/QLhyl2ObruY/w-d-xo.html 💚💛❤️🌿

  • @yemariyamlij8084
    @yemariyamlij8084 4 ปีที่แล้ว +9

    ሜሩ አለባበስ መስቀልን መሰለሻል ቀሚሱ ሰያምሪ 😍😍😍😍😍❤
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌺 መልካም 🌺🌻
    🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @meseretyenesew9228
    @meseretyenesew9228 4 ปีที่แล้ว +2

    ዮኒን ግን ጥሩ ሰው ነህ ምን ልትናገር ነው ብለህ ነው አይደል ፊትህን የጨፈገግኸው ሜሪዬ ጎበዝ ነሽ

  • @dawittsigeofficialchannel3565
    @dawittsigeofficialchannel3565 4 ปีที่แล้ว +8

    እንካን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሳችሁ አደረሰን መልካም በአል ይሁንልቻሁ:: ሠላም ፍቅር አንድነት ለአገራችን ያውርድለን

  • @mekdesmoges7848
    @mekdesmoges7848 4 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ልጅ ነበርሽ የምታምሪ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊት ሴት

  • @vornamefamilienname7527
    @vornamefamilienname7527 4 ปีที่แล้ว +4

    ዮኒ ጨዋታህ ደስ ሲል ፡ሴቷም ጨዋ ነች ፡ተጋባዟም እንግደዋም ጨዋ ነች

  • @መርከበኛውጅግሲ
    @መርከበኛውጅግሲ 4 ปีที่แล้ว +1

    ሳትጨፍር ልትለቋት መስሎኝ እየገረመኝ ነበር ሜሪ በጣም የምትወደድ ተወዛዋዥ ናት

  • @فوزيةبالي
    @فوزيةبالي 4 ปีที่แล้ว +1

    ዮኒ አንደኛነኝ እኮ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ

  • @Eትዮጵያለዘላለምትኑር
    @Eትዮጵያለዘላለምትኑር 4 ปีที่แล้ว +9

    ሜሪ የጎንደርሯ ቆንጆ

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 ปีที่แล้ว

      🕊🌻🌻🌻🕊
      🌻 መልካም በዓል 🌻
      🌻🌻🕊2️⃣0️⃣1️⃣3️⃣🕊🌻
      💚💛❤️ 🌿 እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን።፨ th-cam.com/video/QLhyl2ObruY/w-d-xo.html 💚💛❤️🌿

  • @natanemmedia1
    @natanemmedia1 4 ปีที่แล้ว +4

    ለብርሃነ መስቀሉ እንኩዋን አደረሳችው - የመስቀል ደመራ አከባበር በ አዲስ አበባ እስካሁን ያልታዩ የደመራ ዕለት
    ዝማሬዎች እና ሌሎችንም ለማየት ፎቶውን ተጭነው ይግቡ-አስተያየቶዎን ያስቀምጡልን Ethiopia wi Tube

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 4 ปีที่แล้ว +2

    ሜሪ ደርባቢት ጎንደሬዋ ውብ ነሽ😘 ዮኒዬ በጣም ነው የምወድክ ስብህናክ የሚገርም ነው ከብቃት ጋር አንደኛ ነክ

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 ปีที่แล้ว

      🕊🌻🌻🌻🕊
      🌻 መልካም በዓል 🌻
      🌻🌻🕊2️⃣0️⃣1️⃣3️⃣🕊🌻
      💚💛❤️ 🌿 እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን።። th-cam.com/video/QLhyl2ObruY/w-d-xo.html 💚💛❤️🌿

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma1909 4 ปีที่แล้ว +2

    በመላው አለም የምትኖሮ የተዋህዶ ልጅች
    እንኳን ለመስቀል በአል አደረሳችሁ
    ግን ግርም የሚለኝ እኛ የሙስልሞች በአል ሲሆን እንኳን አደረሳችሁ እያለን በየፔጄችን መልካም ምኞትን እንመኛለን
    ግን ሙስሊም እህቴና ወንድሞቻችን
    አንድ ሰው እንኮን እንኳን አደረሳችሁ አይሉንም ለምንድነው ግን ?

    • @flagotedodeemaswdshlnur6552
      @flagotedodeemaswdshlnur6552 4 ปีที่แล้ว

      Yenem teyak New mekneyatu alha ayefekdem New melut

    • @shaikhaalketbi3598
      @shaikhaalketbi3598 4 ปีที่แล้ว

      በቃ ቅር አይበላቹ እንወዳቹሐለን እናከብራቹሐለን ግን እንኳን አደረሣቹ ማለት አንችልመ ማር ሐራም ነው በኛ አመለካከት ትክክል እንዳልሆናቹ ነው ምናቀዉ ሥለዚ ትክክል ላሌሖነ ነገር በርቱ እንኳን ደሥ አላቹ አንልም እናተም ባትሉንም ቅር አይለንም። አብሽሩ አትበሉን ግን ቅር አይበላቹ። ሥለ ማይፈድ ነው ባጭሩ

    • @shaikhaalketbi3598
      @shaikhaalketbi3598 4 ปีที่แล้ว

      በቃ ቅር አይበላቹ እንወዳቹሐለን እናከብራቹሐለን ግን እንኳን አደረሣቹ ማለት አንችልመ ማር ሐራም ነው በኛ አመለካከት ትክክል እንዳልሆናቹ ነው ምናቀዉ ሥለዚ ትክክል ላሌሖነ ነገር በርቱ እንኳን ደሥ አላቹ አንልም እናተም ባትሉንም ቅር አይለንም። አብሽሩ አትበሉን ግን ቅር አይበላቹ። ሥለ ማይፈድ ነው ባጭሩ

  • @Eትዮጵያለዘላለምትኑር
    @Eትዮጵያለዘላለምትኑር 4 ปีที่แล้ว +9

    የ ዮኒ ልብስ ሲያምር

  • @lubabahussen2119
    @lubabahussen2119 4 ปีที่แล้ว +6

    እኔ እራሱ እማቃት ህፃን ሆኜ በ ዜኒት ቅባት ነበር ስታምር

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 4 ปีที่แล้ว +1

    ሜርዬ የኔ ጎበዝ አድናቂሽ ነኝ አከብርሻለሁ

  • @hrhtrhgnhfhr2527
    @hrhtrhgnhfhr2527 4 ปีที่แล้ว +1

    ሜር ቀሚስሺ ያምራል የድሮ ጥልፍ ነዉ

  • @albadr666
    @albadr666 4 ปีที่แล้ว

    ሜሪየ ሰወድሸ የኔ ቆንጆ

  • @hananhusain6589
    @hananhusain6589 4 ปีที่แล้ว +1

    ሜሪየ በጣም ነው የምውድሽ

  • @hermileul2297
    @hermileul2297 4 ปีที่แล้ว

    I love Yonas.

  • @hiwetgebre8719
    @hiwetgebre8719 4 ปีที่แล้ว

    ደሰ ትላላቹ ቀጥሉበት የሰው ልጅ ዋነው ፊቅርነውነ ቀጥልበት

  • @tegesttube1463
    @tegesttube1463 4 ปีที่แล้ว

    ሜሪ ያገሬ ልጅ ስውድሽ ማርዬ ♥♥♥♥♥ምርጥ የጎንደር ቆንጆ

  • @ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ
    @ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ማር ሜርየ ስወድሽ

  • @hananhusain6589
    @hananhusain6589 4 ปีที่แล้ว

    እድሜ እና ጤና ይስጥልን የኔ ቆንጆ

  • @habibaethiotube9598
    @habibaethiotube9598 4 ปีที่แล้ว

    እወዳታለሁ ሜሪ ድፕልን

  • @merontsegaye2601
    @merontsegaye2601 4 ปีที่แล้ว

    የእውነት የሐገሬ ሰዋች በዚህ መጠን ስላከበራችውኝ እግዚህአብሔር አምላክ ያክብርልኝ ሁሉም ሰው የተሰማውን ነውየፃፈው በዚህም በጣም ደስተኛነኝ ለሌላ ስራ ይበልጥ እንድነሳ አድርጋችሁኛል በጣምአመሰግናለው ebs Tv አመሰግናለው እነፀጊ :ዮኒ:ዳጊ: ብሩክቲዬ:አብርሽ ፈልጋችው እግኝታችው ሰለጋበዛችውኝ በጣምምም እመሰግናሉው!

  • @helen-eu2hq
    @helen-eu2hq 4 ปีที่แล้ว

    የወኒየየ ስወድህ የኔ መልካአም

  • @mayatube1107
    @mayatube1107 2 ปีที่แล้ว

    እንኳንም ጎንደር ሆንኩ

  • @BigChallenge1
    @BigChallenge1 4 ปีที่แล้ว +8

    ዉድ ያአገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁን አላህ ያብዛላችሁ ስዉዳችሁ ሠአት አልሞላልኝ ብሎ ነው10ደቂቃ አይታችሁ ስብስክራይብ አድርጉኝplease
    አላህ ከኮሮኖ ቫይረስ ይጠብቀን🇪🇹

  • @edunitessleman8120
    @edunitessleman8120 4 ปีที่แล้ว

    Merry konjo 😍

  • @ሔዋንጎሹ
    @ሔዋንጎሹ 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የምውድሽ ሜሪ😘😍
    እንደ እነየ አፍሽን ክፍት አድርገሽ የምጨፍሪውን ስወድልሽ😇😌
    እኔ ምለው ኢትዮጵያን አይዶል ላይ የውዝዋዜ ዳኛ የነበረች ዳርም የለሽ ተስፋዬ የምትባለዋ የት ሄዳ ነው አቅርቧት 😌

  • @hayuademhayuadem2708
    @hayuademhayuadem2708 4 ปีที่แล้ว

    ስታምሩ ሁላችሁም ❤❤❤❤❤❤❤

  • @dw1422
    @dw1422 4 ปีที่แล้ว

    ኣቤት የጸጊ ጨዋታና ድምጿ Nice and Lovley

  • @መሰረትስንታው
    @መሰረትስንታው 4 ปีที่แล้ว

    ቆንጅየ ሚርየ ስወደሽ ማሬ ፈጣሬ ይጠብቅሽ

  • @gugdhdg9588
    @gugdhdg9588 4 ปีที่แล้ว

    ሜሪ ቆንጆ

  • @tenad7309
    @tenad7309 4 ปีที่แล้ว

    መልካም በዓል ለሁላችን🙏🏾💚💛♥️

  • @ሀያትሀያት-ጨ3ቸ
    @ሀያትሀያት-ጨ3ቸ 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ

  • @Lolo-cx1mg
    @Lolo-cx1mg 4 ปีที่แล้ว

    ታምራላችሁ

  • @wiznuru315
    @wiznuru315 4 ปีที่แล้ว

    Meri u are the best if with out u the music is just nothing👈

  • @senaittube502
    @senaittube502 4 ปีที่แล้ว

    Mery betame new yemiwdesh selakrachwat enamesgnln .

  • @kidankifle3004
    @kidankifle3004 4 ปีที่แล้ว

    Mery 😍😍😍😘😘😘😘😘

  • @ter2065
    @ter2065 4 ปีที่แล้ว

    ባላገሩ አይድን ዉስጤ ነዉ ጠለብ ሆኘ አስታዉስ አለሁ

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 4 ปีที่แล้ว

    Yene wed meriyeee betam new menewedesheeee Yene denebelee

  • @የተዋህዶልጅነኝተዋህዶ
    @የተዋህዶልጅነኝተዋህዶ 4 ปีที่แล้ว

    ሜሪየ እንወድሽ አለን ጎበዝ

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 ปีที่แล้ว

      🕊🌻🌻🌻🕊
      🌻 መልካም በዓል 🌻
      🌻🌻🕊2️⃣0️⃣1️⃣3️⃣🕊🌻
      💚💛❤️ 🌿 እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን።፡ th-cam.com/video/QLhyl2ObruY/w-d-xo.html 💚💛❤️🌿

  • @Shewaentertainment
    @Shewaentertainment 4 ปีที่แล้ว +1

    🇪🇹👉ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሳችሁ።
    👉❤ በእግዚአብሔር ሁሌየም ደስ ይበላችሁ
    👉❤ እኛ እየሞትንም እንበዛለን
    👉❤ እኛ ብንኖርም የሡ ነን
    👉❤ ብንሞትም የሡ ነን ደስስ ይበላችሁ
    መልካም የመስቀል በአል💚💛💜ለፈጣሪ ተመስገን በቻ ነው ሌላ
    ምን ይከፈላል 🙏
    👉❤ ፈጣሪ በያለችሁበት ቦታ ሁሉ ከናተጋ ይሁን
    አሜን አሜን አሜን

  • @ትግስትታርቀኝ
    @ትግስትታርቀኝ 4 ปีที่แล้ว

    አቤት ስወድሽ

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 4 ปีที่แล้ว

    ኮሮና ይጥፋልን መልካም ባአል እህት ወድሞቸ

  • @እግዚኦተዘከረኒበውስተመግ
    @እግዚኦተዘከረኒበውስተመግ 4 ปีที่แล้ว

    ድምፆ ስታወራ ደስ ትለኛለች

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 4 ปีที่แล้ว +1

    💚💛❤️ ስታምሪ 💚💛❤️

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 ปีที่แล้ว

      🕊🌻🌻🌻🕊
      🌻 መልካም በዓል 🌻
      🌻🌻🕊2️⃣0️⃣1️⃣3️⃣🕊🌻
      💚💛❤️ 🌿 እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን።። th-cam.com/video/QLhyl2ObruY/w-d-xo.html 💚💛❤️🌿

  • @ሀያትሀያት-ጨ3ቸ
    @ሀያትሀያት-ጨ3ቸ 4 ปีที่แล้ว +1

    ዉይ እንካን አቀረባችሃት

  • @mustafatube8417
    @mustafatube8417 4 ปีที่แล้ว

    የናንተው ቲቪ ቻናል ለምን እምቢ አለ ዘሬ መምሻ

    • @ysvf2071
      @ysvf2071 4 ปีที่แล้ว

      እኔም እምቢ አለኝ

  • @ሀናንየናቶልጅኢትዮጵ-ዐ2ከ
    @ሀናንየናቶልጅኢትዮጵ-ዐ2ከ 4 ปีที่แล้ว

    ሜሪ በጣም እደንቅሻለሁ ጰጊ ዮኒ እንኮን እደራሳችሁ

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
    @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 4 ปีที่แล้ว

    ዬናስ እኮ ትለያለህ ስወድህ አጣጥልሽ አወዳደቅህ አለችህ

  • @ያሬድነጉ-ጰ6ሠ
    @ያሬድነጉ-ጰ6ሠ 4 ปีที่แล้ว

    አድናቂወቸ አቦ ፈጣሪ አምላክ ጠብን,መገዳደልን,ዘረኝነትን አጥፍቶ ሰው በሰውነቱ ብቻ የሚከበርበትን ዘመን ይስጠን በስደት አለም ያሉትን ለሀገራቸው ያብቃልን ቆም ብለን ; ፍቅርን ብናስብ ከፍቅር በላይ አንዳችም ነገር የለም
    በራሴ የዩቲዪብ ቻናል ቆንጆ ቆንጆ ፕሮግራሞችን ይዠ መጥቻለሁ ቤተሰብ ሆነው ይከታተሉኘ መልካም ጊዜ።-

  • @jemi577
    @jemi577 4 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ትልቅ ሰው ሆነች የዛሬ 7 አመት ጠለብ እደመጤሁ ባላገሩ አይደል ላይ ዳኛ ነበረች😌😌😌😌

  • @samrawittesfaye9697
    @samrawittesfaye9697 4 ปีที่แล้ว +4

    yoni please don't overact

  • @mulugetalibs543
    @mulugetalibs543 4 ปีที่แล้ว

    በሰላም ነው የማይሰረው? ነው የመንግስት እጅ ገባበት እረባካችሁ

  • @SamsungJ-ij3kj
    @SamsungJ-ij3kj 4 ปีที่แล้ว

    ሜርየ ሸጋዋ

  • @mirfamirfa5480
    @mirfamirfa5480 4 ปีที่แล้ว

    የጠፋ ሰው

  • @AliAli-gx8nh
    @AliAli-gx8nh 4 ปีที่แล้ว

    Wawe

  • @yesrayesra7757
    @yesrayesra7757 4 ปีที่แล้ว +1

    ስዉድሽ እኮ ሜሪ ዲፕል

  • @mmaraki6778
    @mmaraki6778 4 ปีที่แล้ว +1

    አሰላም ወአለይኩም ውድና የተከበራችሁ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ የሚጠቅመንን ዲናችነን እንያዝ ስለድናችን እንወቅ የነብያቶችን የሳሃቦችን ታሪክ ኢስላማዊ ትምህርቶችን እንማር ፕሮፋይሉን በመጫን SUBSCRIB በማድረግ ይቀላቀሉ

  • @tezuyedegellejianat2507
    @tezuyedegellejianat2507 4 ปีที่แล้ว

    Swedat😘

  • @ተወከሉአላህ
    @ተወከሉአላህ 4 ปีที่แล้ว

    እኔምላችሁ እፍለፉት ያለው ጠጅ የሚባለው ነውደ ይይይይ

  • @ማራናታማራናታ-ጀ2ሸ
    @ማራናታማራናታ-ጀ2ሸ 4 ปีที่แล้ว

    weyna marin sewdat weddddf

  • @sifuntiya7559
    @sifuntiya7559 4 ปีที่แล้ว

    ሜሪ ተወዛዋዥም ነች እንዴ እኔ ማቃት በሙቪ ላይ ነው

  • @Nooney123-q9f
    @Nooney123-q9f 4 ปีที่แล้ว +1

    ጉድ በሉ!!! ጉድ ጉድ!!!!
    አርቲስት አልማዝ ሐይሌ(ማሚ) ከመሞቷ በፊት ምን ተናገረች???
    ለኢትዮጵያውያን ያስተላለፈችው መልዕክት
    th-cam.com/video/3luQI1apf5I/w-d-xo.html

  • @dagnedawro7962
    @dagnedawro7962 4 ปีที่แล้ว

    Be TV balemayete azinalew ebs tolo bilachiw asitekakilut

  • @samiiraabdalla9866
    @samiiraabdalla9866 4 ปีที่แล้ว

    በጠረባ ነው የጣልሽው ጠጅን

  • @merymeryem1910
    @merymeryem1910 4 ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍😍

  • @netsanetmekawawww2030
    @netsanetmekawawww2030 4 ปีที่แล้ว

    💚💛❤😘😘😘😘😘

  • @kemzhairu6902
    @kemzhairu6902 4 ปีที่แล้ว

    Meareye benatishe yanchi eheti yene gadignaye niberch ahune gin tefachibegn benatshe ahune yeti nwe yemagignate ledya Tisgaye ebakkeshe ebakeshe ene kemizeya hairu ebalalihu

  • @tenad7309
    @tenad7309 4 ปีที่แล้ว

    የውነት ጠጅ ነው ? ጁስ???😂😂👍

  • @adisadis788
    @adisadis788 4 ปีที่แล้ว

    💚💛💖💚💛💖

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 ปีที่แล้ว

      🕊🌻🌻🌻🕊
      🌻 መልካም በዓል 🌻
      🌻🌻🕊2️⃣0️⃣1️⃣3️⃣🕊🌻
      💚💛❤️ 🌿 እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን።። th-cam.com/video/QLhyl2ObruY/w-d-xo.html 💚💛❤️🌿

  • @selametio1490
    @selametio1490 4 ปีที่แล้ว

    💚💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @MiKi-ft6ge
    @MiKi-ft6ge 4 ปีที่แล้ว

    molfataaa never neshe yebole lije yemesle morata afehen koyeteshe atawerem

  • @tboynassirplayzzz9886
    @tboynassirplayzzz9886 4 ปีที่แล้ว

    Metam kongonatjo

  • @NitanTube
    @NitanTube 4 ปีที่แล้ว +1

    th-cam.com/video/lqkNV08bHQU/w-d-xo.html አርቲስት ሰላም ተስፋዬ ማስታወቂያ ለመስራት በ5ሚሊየን ብር ከቻይኖች ጋር ተፈራረመች

  • @ኤልሻዳይ-መ4ዠ
    @ኤልሻዳይ-መ4ዠ 4 ปีที่แล้ว

    ሜራዬ፣የኔ፣ውብ፣ስወድሽ፣ግን፣ትንሽ፣ጨመራሽ፣ማለቴ፣ወፈራሽ፣ልበል

  • @hulumlebgonew2902
    @hulumlebgonew2902 4 ปีที่แล้ว

    Mary bale matebwa

  • @abolmedia593
    @abolmedia593 4 ปีที่แล้ว

    #tedy afro ድምፃዊ ቴዲ አፍሮ አሁን ላይ ስላለው የ#Ethiopia ሁኔታ የሰጠው ልብ ሚነካ #interview
    m.th-cam.com/video/BDP-CLyzM-s/w-d-xo.html

  • @honey48757
    @honey48757 4 ปีที่แล้ว

    ምድረ ጠጃም አረቄያም ሁላ 😝😝😝😝

  • @admssufrather6870
    @admssufrather6870 4 ปีที่แล้ว +1

    ልጁ አስመሳይ ነው ሲያስጠላ

  • @mesayberhanu8037
    @mesayberhanu8037 4 ปีที่แล้ว

    Ewent talnt semu ! th-cam.com/video/tLtKS5h2ZiU/w-d-xo.html

  • @yendt6991
    @yendt6991 4 ปีที่แล้ว +1

    Pls pls no no no awekesche awekesche biluwate....menhonachu EBS ??? Shame on You!!! Unethical , unprofessional!! Pls don't advertise Alcohol in public !!! Which is against low on the country!!

  • @Nooney123-q9f
    @Nooney123-q9f 4 ปีที่แล้ว +1

    ጉድ በሉ!!! ጉድ ጉድ!!!!
    አርቲስት አልማዝ ሐይሌ(ማሚ) ከመሞቷ በፊት ምን ተናገረች???
    ለኢትዮጵያውያን ያስተላለፈችው መልዕክት
    th-cam.com/video/3luQI1apf5I/w-d-xo.html

  • @Nooney123-q9f
    @Nooney123-q9f 4 ปีที่แล้ว +1

    ጉድ በሉ!!! ጉድ ጉድ!!!!
    አርቲስት አልማዝ ሐይሌ(ማሚ) ከመሞቷ በፊት ምን ተናገረች???
    ለኢትዮጵያውያን ያስተላለፈችው መልዕክት
    th-cam.com/video/3luQI1apf5I/w-d-xo.html