ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

//ቤተሰብን ፍለጋ// "ቤተሰብ የጠፋው ሰው ስቃዩ ሌት ነው" ልብ የሚነካው የቤተሰብ መጠፋፋት /በቅዳሜ ከሰዓት/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ค. 2023
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
    tiktok www.tiktok.com...

ความคิดเห็น • 184

  • @emusenafe627
    @emusenafe627 ปีที่แล้ว +29

    የኔ ጋደኝ የንዬ የኔ የዋህ እህት እንካን ቤተሰብሽን እኔን ሁሉ ፈላጊ ጋደኝዬ የንዬ ሁሌም እወድሻለው የዋዋ ጋደኝዬ ጠፍተሽብኝ ነበር የኒዬ የኔ እህት

  • @MIkItube
    @MIkItube ปีที่แล้ว +7

    ዮኒ ፕሮግራማቹህ በጣም ጥሩ ነው በርቱ። ግን ቪዶዎቹን ለየብቻ ብትፓስቷቸው የበለጠ የመታየት እድል ይነረዋል ካልሆነ ግን የመጀመሪያውን ፈላጊ ሰው ብቻ አይቶ ሌላውን ሳይጨርሰው ሳያየው ሊተወው ይችላል ብየ አስብለሁ ። በተረፈ መልካም ዕድል

  • @mekasja6442
    @mekasja6442 ปีที่แล้ว +26

    ምርጥ አጎት የወንድሙን ልጅ ያሳደገው
    እህቷን ያሳደገችው ይለያሉ

  • @user-gx5vk4sv5y
    @user-gx5vk4sv5y ปีที่แล้ว

    ምርጥ አጎት የእውነት የምታስቀና ልበቀና ሰው ነህ አምላክ ያገናኛቹ

  • @worknshfantahun139
    @worknshfantahun139 ปีที่แล้ว +1

    ምን አይነት አጎት ነህ አንተ ከወላጅም በላይነህ እድሜ ይስጥህ።

  • @hanahana8273
    @hanahana8273 ปีที่แล้ว +26

    ማርያምን ቁጭ ብዬ የሚገናኙ ቤተሰቦችን እየጠበኩ ነበር ለምን የለም ዛሬ😢😢❤❤

    • @zeharaseid8333
      @zeharaseid8333 ปีที่แล้ว +8

      የኔ ብጤ

    • @sofiyamohammed2184
      @sofiyamohammed2184 ปีที่แล้ว +5

      ወላሂ እኔም እዳ አንች እጠበኩ ናባራ

    • @seenaa2893
      @seenaa2893 ปีที่แล้ว +2

      Anme😢😢 eyxbakchuno😭😭😭 ye falgunyalu bey gen manem eska zare alflgenyem 😭😭😭😭

    • @user-lr6dk3wt4e
      @user-lr6dk3wt4e ปีที่แล้ว +2

      መጡ ዘግይተው ነበር

    • @misraburka484
      @misraburka484 ปีที่แล้ว +3

      Me too

  • @yikanus6097
    @yikanus6097 ปีที่แล้ว +6

    እንድህም አይነት አጎት አለ😢😢😢የኔ ጌታ ፈጣር ያገናኛችሁ

  • @Redseaafar00
    @Redseaafar00 ปีที่แล้ว +19

    ይቺ ግልብጥ አለም መቼም እንደ አማኝ ሰው ፈተና መቋቋም የሚገባ ቢሆንም አምላክ ላደለው ልጅ ያንበሸብሻል ነገር ግን ብዙዎች እኛ የልጅ ያለህ ብለን ወልደን ለማሳደግ ፈልገን በትዳር በተስፋ አርገን እየኖርን ሌላው በተለያየ ምክንያት የተሰጠውን የልጅ ፀጋ የትም ጥሎ ልጆቻቸው አድገው ወላጆቻቸውን ሲፈልጉ ስናይ እኛ በአንድ የልጅ ሃራራ ስንሰቃይ ፈጣሪ መቼም አይሳሳትም ግን አንዳንዴ እንደሰው 10 አመት መጠበቅ ተስፋ በመቁረጥ እግዛብሔር አይሰማም አያይም የሚለው ድረስ ያደርሳል ይህን ለምታነቡ ሁሉ የወለዳችሁን በስርአት አሳድጉ የማታሳድጉ ከሆነ አትውለዱ ለኛም ወልደን ማሳደግ ናፍቆት ያለብንን ፈጣሪ እንዲሰማን ወገኖቼ ፀሎት አርጉልን ሌላ ምን ይባላል 🤔

    • @AliHassan-ru9ef
      @AliHassan-ru9ef ปีที่แล้ว +2

      በፈጣሪሽ ተስፋ አትቁረጭ ተስፋ አረገሽ በትዳረሽ ቀጥይ እኛም ወልደን በስደት ጥለናቸው ለመጣነው በነፈቆት ለተንገበገብነው ሳንሞት እጀራ ፈለጋ ለተለየናቸው ጥሩ ነገረ ይፈጠረልንና አብረ ያድረገን

    • @yetnayettayefeenstra7779
      @yetnayettayefeenstra7779 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ ፡ ፈጣሪ ፡ እርዳታውን ፡ ቅርብ ፡ ያድርግሽ ፡

    • @KhanKhan-bp6qm
      @KhanKhan-bp6qm ปีที่แล้ว +1

      እግዝብሔር ይዘገያል እጂ አይረሳም አይዞዋቹሁ በፀሎት እንበርታ እኔም እኔም እንደናተ ነኝ እሱ አያልቅበት ይባርከናል❤❤❤❤

  • @tarikumengistu2965
    @tarikumengistu2965 ปีที่แล้ว +10

    አጐትየው የምር አስለቀስከኝ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልህ ወድሜ

  • @mesalih8063
    @mesalih8063 ปีที่แล้ว +14

    ፍትህ ለሙስሊሞች ፍትህ ለመስጅዶቻችን

  • @mesaywegayehu5388
    @mesaywegayehu5388 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ቆንጆ እህትሽን ማሳደግሽ ት 17:03 ልቅ ነገር ነው እግዚሀብሄር ይርዳችሁ

  • @Gere.emun.
    @Gere.emun. ปีที่แล้ว +5

    እህታማሞች ደስ ሲሉ

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 ปีที่แล้ว +3

    የኔ፡እናት፡እህትዬዋ፡መልካም፡ጡሩ፡እህትናት፡እድሜ፡ይስጥሺ❤❤❤🎉🎉፡

  • @firdosyoutube3195
    @firdosyoutube3195 ปีที่แล้ว +42

    ፍትህ ለመስጌዶቻችን ፍትህ ለቁራአናችን ሙስሊም አላህን እንጂ ሞት አይፈራም !!!

    • @rasalula1140
      @rasalula1140 ปีที่แล้ว

      Mesgid ye mehamed filsfina new

    • @susuandmezu7963
      @susuandmezu7963 ปีที่แล้ว

      Dedeb nek 👎👎👎👎👎alemawekih new enji mesijed ye muhammad filisfina new atilem neber

    • @kidusezra5183
      @kidusezra5183 ปีที่แล้ว

      @@susuandmezu7963 aqò

  • @mosthmohamed4492
    @mosthmohamed4492 ปีที่แล้ว +15

    ፍትህ፣ፍትህ፣ለመስጊዶቻችን፣ፍትህ፣ፍትህ፣ለሙስሊሙ፣ኡማ

  • @tigestkinfe-wv1yz
    @tigestkinfe-wv1yz ปีที่แล้ว +2

    በሂወት መኖር አለመኖሩን የወንድምህን ጦር ሀይሎች ጠይቅ ሙሉ መረጃ ታገኛለህ ፈጣሪ ይርዳህ ብዙ ሰው ነው እየፈለግህ ያለኸው

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g ปีที่แล้ว +2

    ከባድ ነው አጎት አላህ ይስጠህ ይህ ሀሳብ ለሌጄ ማሰብህ ሁሉቱም የት እንዳሉ ያለ ማወቅ ልጄ ላይ ትልቅ ተፆኖ ነው

  • @zinabmohamammd3146
    @zinabmohamammd3146 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት ወገኖቻችን እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 ปีที่แล้ว +5

    ሁለቹሁንም አላህ በሳለም የገናኛቹሁ አብሽሩ

  • @MariamMariam-up3dz
    @MariamMariam-up3dz ปีที่แล้ว +11

    ፍትህ ለመስጂዶቻችን😢😢😢

  • @deguassefa1254
    @deguassefa1254 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና እህት ተባረኪ ወንድምሽን አግኝ

  • @ethopia0995
    @ethopia0995 ปีที่แล้ว

    Egziabehare amelake hoye ngroche hulu mlekame yderegelene❤🤲🤲🤲🤲🤲

  • @tsedalukebede202
    @tsedalukebede202 ปีที่แล้ว +3

    ወንድሙን ፈላጊው ልጅ አሳዘነኝ ፈጣሪ ይርዳው

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 ปีที่แล้ว +2

    መልካም እድል ተመኚውላችሁ ወገኖቼ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 ปีที่แล้ว +2

    እግዚያቢሔር ታላቅ ነዉ አይዞቹ

  • @yilmakidane110
    @yilmakidane110 ปีที่แล้ว +3

    አይዟቹህ! አባታችሁንም ወንድማችሁንም ታገኛላችሁ:: አንቺ ግን በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ::

  • @UaeUae-hd3un
    @UaeUae-hd3un ปีที่แล้ว +4

    አላህ ሀገራችንንሠላም ያርግልን ያረብ

  • @amefke2069
    @amefke2069 ปีที่แล้ว +5

    ፈጣሪ ያገናኛቹ በጣምልብይነካል መለያየት 😢😢😢😢

  • @lovefourall
    @lovefourall ปีที่แล้ว

    ይህ የኔም አባት ታሪክ ነው እኔ. ገና የ2 አመት ሆኝ በግዳጅ እንደወጣ አልተመለስም ግን ለኛ በሚየቁት ጉዋደኞቹ መርዶ ተነግሮናል እንደውም ከጉን የለው የባቴን ፎቶ ይመስላል. በስደት ላይ ባልሆ ፍቶውን ባሳየችሁ ደስ ባለኝ
    እግዝየብሄር ይርዳችሁ እንግዲህ መልካም ዜና የስማን

  • @marebeza7715
    @marebeza7715 ปีที่แล้ว +11

    መንግሥት ሰይጣናዊ እጁን ከእምነት ተቋማት ላይ ያንሳ ክርስቲያኑም ከሙስሊሙም

  • @umjamalbalagerwa
    @umjamalbalagerwa ปีที่แล้ว

    የደርግ ወታደር ሚስኪን አላህ ይስገኝልሽ እማ እኔ ሀገር እኳን የፈሰሰ እሬሳ አሁን ድረስ አረሳዉም ለመቅበር እኳ እስከሚያቅት የዚያ ሁሉ ቤተሰብ አሁን ለይ ልጅን ይፈልጋል እደጧርነት ምን ክፉ አለ አላህዋ ያገነኛችሁ ያረብ

  • @hussenseid8909
    @hussenseid8909 ปีที่แล้ว +9

    እሚገረም ታሪክ ነው 3ሰው ሚፈልጉት

    • @rahwa138
      @rahwa138 ปีที่แล้ว

      Tembelel tarik yegermal

  • @ethopia0995
    @ethopia0995 ปีที่แล้ว

    Ydegele mareyame lege egeziabehare kbatsbochachehu gare bslame yagnagnachehu🤲🤲🤲

  • @user-cv7fb4tm3b
    @user-cv7fb4tm3b ปีที่แล้ว

    ከቤ ያገሬልጅ አቢቲ ወንድምህን ሳላስበው ውዬአድሬም አላውቅም የኔሳቂታ ይሄን ያህል ዘመን ጠፍቶ ይቀራል ብዬ አልገመትኩም ነበር ብቻ የጌታፍቃድ ሆኖ በሰላም በጋራ እንደምናየው ተስፋ አለኝ በህይወት ያቆየው

  • @user-tx1mg1dk8j
    @user-tx1mg1dk8j ปีที่แล้ว +1

    መልካም እድል ይግጠማቹ ለሁላችሁም ፈጣሪ ይርዳቹ

  • @Temir-ky7dk
    @Temir-ky7dk ปีที่แล้ว +4

    አላህ ሁላችሁንም በሰለም ያገናኛችሁ😢😢😢

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ እንዲያገናኛችሁ እንመኛለን አስቸጋሪ ጊዜ ነው ያሳለፋችሁት

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 ปีที่แล้ว

    ኡፍ ስንት ልብ የሚነካ ታሪክ አለ ?
    በስደት ያለ እንዴት ለዘመድ እንደሚንሰፈሰፍ ለወንድሙ ልጅ የተጨነቀው ወንድሜ እጅግ አሳዘነኝ
    እግዚአብሔር ይርዳህ አንዳቸውን አግኝተህለት ብትመለስ ጥሩ ነው ።

  • @l5w5a59
    @l5w5a59 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ያገናኝችሁ የጠፈባቸሁ ሁሉ

  • @Anumma572
    @Anumma572 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር በሠላም ያገናኛችሁደ

  • @mayeaiem1353
    @mayeaiem1353 ปีที่แล้ว +1

    እግዛብሄር ይርዳችሁ ሁላችሁም

  • @kal9065
    @kal9065 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛቹ ፈጣሪ መልስ አለው እኔም ከወር በዋላ አገሬ ኢትዮጵያ እገባለሁ እመጣለሁ አባቴን ፈልጋለሁ እግዚአብሔር ይትዳሽ በሉኝ

  • @user-zv2qb7xu4y
    @user-zv2qb7xu4y ปีที่แล้ว +4

    ያለቀሰው ወንድሜ እኔንም አስለቀሰኝ ለሁላችሁም ቤተሰቦቻችን ያስገኝላችሁ😢😢😢

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og ปีที่แล้ว

    አጎትየው ትለያለህ ምርጥ ሰው አስለቀስከኝ😭😭💔እህትና እህቶች ለራሱ ኡፍ በየቤቱ ስት አለግን አቦ ደስታን ይወፍቃችሁ 😢😢

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ ቸር ያሰማን🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 ปีที่แล้ว +4

    ፍትሀሰ ለመሳጅዶቻችን

  • @rechilove6490
    @rechilove6490 ปีที่แล้ว +2

    የደብር ማርቆሷ ልጂ ታሪክ ከኔ ጋር ይመሳሰላል ግን የኔ አባት ግን ወታደር አልነበርም ዝም ብሎ ነው እንደወጣ የቀርው አሉ ምናልባት አንድ የሂዎት አጋጣሚ ወስጥ ካሉ ወይም ከሌሉም ብቻ የኔም አባት በተመሳሳይ ወር በተመሳሳይ ወር ስለሆነ አጋጣሚ ብያገናኛቸው አብርውም ከነበሩ ብየ ነው ብቻ እህቴ አዲስ ነገር ካገኘሽ እንድትነግሪኝ ስል እለምንሻለሁ እባክሽ አባቴም ደብዳቤ ፄፎ ነበር አሉኝ ግን እኔ ምንም ስለማላቅ ሌላ ሀገርም ስለሆንሁ ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ አባቴ እቶ አንማው ተገኘ ይባላል ደብር ማርቆስ ምስራቅ ጎጃም ነው ሶስት ልጆች አሉት😢😢😢😢😢

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ያገናኛችሑ ሑላችሑንም 🙏ዛሬ የተገናኙ የሉም 😥ሰላም ለሐገራችን 🇪🇹🙏

  • @user-fs4rg6jw6p
    @user-fs4rg6jw6p ปีที่แล้ว +2

    እኔ ምለው ሁሌ እንዳለቀስኩ የዛሬ ዶሞ የውሆች ሰዎች ነበሩ በይበልጥ ካመሪካ የመጣና እህትዋን ያሳደገቻት በጣም በጣም አሳዘኑኝ በይበልጥ

  • @alemlebanon4947
    @alemlebanon4947 ปีที่แล้ว +2

    መልካም እድል ለሁላችሁም

  • @eagle4452
    @eagle4452 ปีที่แล้ว +2

    ያለው እርስ በርስ አይዋደድም የተጠፍፍው ደሙ ያለቅሳል አይ የዚች አለም ነገር
    ብቻ እግዚብሂር እንባችሆን ያብስ እኔ ገና ሳያቾ ነው እንባየ የሚፈሰው

  • @bezubb3137
    @bezubb3137 ปีที่แล้ว

    እናትና ልጅ ጌታ ያገናኛቹ🙏

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ያገናኛችሁ😢😢😢

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 ปีที่แล้ว

    አላህ ሁላችሁንም. በሠላም ያገናኛችሁ

  • @amineam3568
    @amineam3568 ปีที่แล้ว +3

    ኑየመዳምቅመሞች እኔስአባቴ😢😢😢 ያላቹአላህይጠብቃቹ

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 ปีที่แล้ว

    ሁላችሁንም እግዚአብሔር ያገናኛችሁ 🙏

  • @Medi964
    @Medi964 ปีที่แล้ว +6

    የተገናኙ የሉም ዛሬ

  • @hiwetbehayilu5678
    @hiwetbehayilu5678 ปีที่แล้ว +10

    DNA የተመረመሩት ምን ላይ ደረሰ እና እንቁጣጣሽ ላይ ጠፍታ ቤተሰቦቸን አፋልጉኝ ያለችው ልጅስ ፈላጊ አላገኘችም እስካሁን ትዝ ትለኛለች

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 ปีที่แล้ว

    አቤት እደመለያየት ከባድ ነገር የለም ውይይይ እግዜአብሔር ይርዳችሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @senaityoutube
    @senaityoutube ปีที่แล้ว +4

    እኔ እህቴን አፋልጉኝ እባካቹ እህት ገነት ዲሪባ ትባለች በህወት ኖረሽ መቼ ነው ምንገናኘው 😢 የእናታችን እንባ መች ነው ሚታበሰው

    • @tigstniguse1254
      @tigstniguse1254 ปีที่แล้ว +1

      ሙሉ አድራሻ ንገሪያቸው

    • @user-js1ty5ci4n
      @user-js1ty5ci4n ปีที่แล้ว

      ፈጣሪያገናኛችሁ

    • @senaityoutube
      @senaityoutube ปีที่แล้ว

      @@user-js1ty5ci4n አሜን

    • @senaityoutube
      @senaityoutube ปีที่แล้ว

      @@user-js1ty5ci4n አሜን 😢😢

    • @senaityoutube
      @senaityoutube ปีที่แล้ว

      ሙሉ አድራሻዋ አዲስአባ ነበረች ሰፈራ ቀልቲ ገብረኤል ነበረች አሁን የት እንዳለቺ አናቅም እናቴ ሁሉም ታላቅለሳለች 😢😢

  • @kuurrig1793
    @kuurrig1793 ปีที่แล้ว +4

    Waqayoo saa gargaruu tiruuko 😢😢😢😢

  • @KhalidEbrahim-gh4st
    @KhalidEbrahim-gh4st ปีที่แล้ว +1

    አይዞን

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 ปีที่แล้ว +3

    አባክያ ሰለሞን የዛሬ ሳምንት ይመጣል

    • @ahahh7041
      @ahahh7041 ปีที่แล้ว

      ጀምታቂውአለሽ እንጠብቃለን

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 ปีที่แล้ว

    አላህ ያስገኝላችሁ በጣም አንጀቴን በሉኝ ሲያልቅሱ ስንት አይነት መከራ አለ በየ ቤቱ ኡፍ

  • @yilmakidane110
    @yilmakidane110 ปีที่แล้ว

    አይዞህ! ፈጣሪ ይርዳህ::

  • @meseretkasa5154
    @meseretkasa5154 ปีที่แล้ว +1

    ፍጥር .እባቹን .ያብሳችሁ 😢😢😢😢😢😢

  • @user-tt7bl8xj7x
    @user-tt7bl8xj7x ปีที่แล้ว

    ኡፍ አላህ ያስገኝላቸሁ

  • @anwarmohamed-gf9kx
    @anwarmohamed-gf9kx ปีที่แล้ว

    ሰው ቢለያይም ፈጣሪ ያለቀን ሰው ይገናኛል ።

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 ปีที่แล้ว +1

    የኔ እህት ሙሉ ተገኘ እንዳለው መቼ ይሆን አንችስ መጥተሽ እናታችን ተደስታ የምናያት

  • @user-pm2we6rs2t
    @user-pm2we6rs2t ปีที่แล้ว

    የጦሩ ክፍል ሀላፊዎች ሀላፊነታቸውን የማይወጡ ከሆነ ማንም ሰው ውተትድርና መኔድ የለበትም ።

  • @dbhddhdhh883
    @dbhddhdhh883 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @fikirhaile4461
    @fikirhaile4461 ปีที่แล้ว +5

    አጭር ወንድ አላገባም ብላ ያለ ትዳር ካጭሩ,ከረጅሙ በየቦታዉ መውለድ አይይ..

    • @galanebedada8001
      @galanebedada8001 ปีที่แล้ว

      Ayi balim alamakoti ishalish naber ye sawn ayimiro atinik balage

    • @user-lr6dk3wt4e
      @user-lr6dk3wt4e ปีที่แล้ว +1

      በጣም

  • @yilmakidane110
    @yilmakidane110 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ! ታገኚያታለች::

  • @hawalewye738
    @hawalewye738 ปีที่แล้ว +3

    ምነውዛሬ የተገናኘየለም😊

  • @kemkemyoutube
    @kemkemyoutube ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ ቤተሰቦቻችሁን ያገናኛችሁ

  • @endashawdemoseindu4012
    @endashawdemoseindu4012 ปีที่แล้ว

    ምህረትን እስክሪን ለይ ሳይ ነው ገብቼ ያየውት የት እንደማቅሽ ጋራ ገባኝ መልካም እድል

  • @user-jv6ki6ht6q
    @user-jv6ki6ht6q ปีที่แล้ว +1

    በማርያም አድት ከኔ ጎረቤት አለች እህትና ወድሞቾ ጠፍተውባት የምትጠብቃቸው በተስፋ የጠፉባት በሰባ ሰባት የተጠፊፊፉበት ወልድያ የፈላጊ ስም መልጎም አበራ የእናት ስም መልኪቱ የጠፉት እሕቶ ጎንሻ ፈንታ ወድም ደምሌ ፈንታ ፎቶኳ የላቸውም እርዶት ዛሬ ድረስ በሕይወት እዳሉ ነው የምታምነው በተስፋ የምጠብቃቸው😢

  • @amenamenjesus
    @amenamenjesus ปีที่แล้ว

    ይችህ አባቷን የምትፈልግ ልጅ የሊንዳ ከፈረሳይ የመጣችውን ልጅ እናቷን ትመስላለች በጣም ረጅም ግዜ ስላላየኀት ከሊንዳ እናት ጋር ተመሳሳይነት አላቸው ብዬ አስባለሁ ግን እኔ እሷም ከሆነች ሳወራት መደበቅ መቼም አትችልም ማለትም እኔ ለሷም ለልጄም የሆንኩትን ነገር ስነግራት እራሷ መናገር ወይም መመለስ አትችልም ለምን ቢባል ለደቂቃ በድያት አላውቅምና ግን መሰለችኝ እሷ

  • @jdhdhndndn5010
    @jdhdhndndn5010 ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢😢አላህ ይርዳችሁ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ 😭

  • @user-pr8qf1tq9h
    @user-pr8qf1tq9h ปีที่แล้ว +1

    Yen አናቴ ማች ነው እኔ ሚጥፋልጋኝ 33. ዓመት ነው ዎጣ ቃረች 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @solomonteshom1744
    @solomonteshom1744 ปีที่แล้ว +2

    አጎት ማለት ይሔ ነው

  • @saedayeusf3237
    @saedayeusf3237 ปีที่แล้ว +1

    ወረሂበኖወ ድጉጉሩው ያላቹሁ የናቴን ቤተሰቦች አፈላልጉኝ እናቴየ ሟች ነች የእናቴየ ስም ጸሀይ መሀመድ የእናቷዋ ሀልጋነሽ ፈታው ነው እሄን ብቻ ነው የማውቀው

    • @myoutube1806
      @myoutube1806 ปีที่แล้ว

      ፎቶቸው ካለሺ እንደምንም በዝህ ሚድያ ቅረቢ ወረሂማኖ ወደ እኛ አካባቢ ነው አላህ ያስገኝልሺ
      የእኔም የእናቴ የአጎቶ ሁለት ልጆች ይሄው የአባታቸውን ቤተሰብ አያውቁም ምን አለ ቢፈልጉን እኔ ታሪኩን ነው የስማሁት ልጂ ሁኝ ነው የኡመር ዳምጠው ልጆች ብቻ እኔ እድሉን ካገኝሁ እፈልጋቸዋለሁ ሀገር ስገባ የበለጠ መረጃ ይዠ ኢንሻ አላህ

  • @user-ju6pq8se4t
    @user-ju6pq8se4t ปีที่แล้ว

    አላህ ያስገኚላችሁ ያረብ

  • @user-kp9ug8in1z
    @user-kp9ug8in1z ปีที่แล้ว +1

    የኢትዮጵያ መከላከያ ለምን ለቤተሰቡ የማሳወቅ ግዴታ አለባቸው። ይሄ የተመደ አሰራር ነው

  • @fatemaftoom5301
    @fatemaftoom5301 ปีที่แล้ว +1

    አላህያገነኛቹሁ

  • @user-up5rb5ll6g
    @user-up5rb5ll6g ปีที่แล้ว

    አዞህ ወዲሜ ፈጣሪ የርዲህ 🙏🙏🙏

  • @aimanetaaimaneta9629
    @aimanetaaimaneta9629 ปีที่แล้ว

    ኧረ በአላህ በፈጠራቹ ልጄን ፈልጉልኝ በህክምና ለጅርጅት የተሰጠች ሰላም ነው ስማ የተሰጠችው ሂርና ነው እባካቹ አፋልጉኝ በሰው አገር ላብድነው ሮቶዋ አለኝ

    • @aimanetaaimaneta9629
      @aimanetaaimaneta9629 ปีที่แล้ว

      የተሰጠችው በ1996 ፒያሳ አካባቢ የሚገኝ ካቶሊክ ድርጅት የወሰዳት ጥቁር አንበሳ እንደታከመች ከዚያ ም ወደውጪ እንደወጣች ተነግሮኛል ግን ድርጅቱን ላገኘው አልቻልኩም ያለሁት አረብአገር ነው እባካቹ እርዱኝ በአላህ በእግዚያብሄር😢😢😢😢😢 እናታነኝ

  • @YMA-Toybee
    @YMA-Toybee ปีที่แล้ว

    ፍትህ ለመስጂዶቻችን

  • @faristekbir2299
    @faristekbir2299 ปีที่แล้ว

    ፍትህ ፍትህ ለመሰጂዶቻችን

  • @akmelmohammed6640
    @akmelmohammed6640 ปีที่แล้ว

    ፍትህ ለመስጊዶቸችን

  • @TgA-sq4iz
    @TgA-sq4iz ปีที่แล้ว +2

    እኔን ሚፈልገኝ የለም

  • @meseretabebe
    @meseretabebe ปีที่แล้ว

    Ayezok kebede yesfrea leji egzabiher yagnagnik kebetsebochik

  • @romanamohammed1685
    @romanamohammed1685 ปีที่แล้ว

    Azohi wedim fetari ebahin yabisal
    lebogonew nege sitsk lemayet yabkah

  • @ynitsefashw
    @ynitsefashw ปีที่แล้ว +2

    ዛሬ የተገናኘ ቤተሰብ የለም ደ

  • @besfat6571
    @besfat6571 ปีที่แล้ว

    ላይቤሪያ በሚለው ይስተካከል

  • @meeri4031
    @meeri4031 ปีที่แล้ว

    እመብር ግን ታስገኝላቸ

  • @yemsrachgetachew6468
    @yemsrachgetachew6468 ปีที่แล้ว +5

    ዛሬ የተገናኘ ቤተሰብ የለም እንዴ??

    • @hyathyat9071
      @hyathyat9071 ปีที่แล้ว

      እኔም ደከመኝ

    • @hyathyat9071
      @hyathyat9071 ปีที่แล้ว

      ተለቆል አልተለቀቅም እያልኩኝ

    • @yemsrachgetachew6468
      @yemsrachgetachew6468 ปีที่แล้ว +1

      @@hyathyat9071 እራ ምን ይለቀቃል እሱን የጠበኩ ስልኬ ቻርጀር ሊዘጋ ነው

    • @hyathyat9071
      @hyathyat9071 ปีที่แล้ว +1

      @@yemsrachgetachew6468 የለም መስል ተስፍ ቆረጥኩኝ ስለፍ ማምሽቴ

    • @abeban.8366
      @abeban.8366 ปีที่แล้ว +1

      @@hyathyat9071 አለ እግዚአብሄር ይመስገን እናትና ልጅ ተገናኝተዋል ::

  • @miserms4091
    @miserms4091 ปีที่แล้ว +3

    ebc keessan ilaleni boha hadhaafi abba kiyaa waraa du,aan karaa egaa😢😢😢😢😢

    • @kamsuukoo
      @kamsuukoo ปีที่แล้ว

      rabbii obsaa siif haa kennuu 😢😢

    • @fatiyatube9587
      @fatiyatube9587 ปีที่แล้ว

      Abshir 😢😢😢

    • @keneniyoutube
      @keneniyoutube ปีที่แล้ว

      Homaa mitii jajabadhuu ❤❤

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 ปีที่แล้ว

      Rabbin sihanabesu

  • @user-lr6dk3wt4e
    @user-lr6dk3wt4e ปีที่แล้ว +1

    በየ አገሩ ሥም በየ አገሩ መውለዲ

  • @zemenay1598
    @zemenay1598 ปีที่แล้ว +1

    fatary yerdachwh