ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሁሌም ኤርሚያስ/ቀለሜ ያለበት ቦታ የስድብ መንፈስ ነው ያለው በጣም ተሳዳቢ ነው
መላእክትን እግዚአብሔር እንደ አገልጋይ ይተቀማቸዋል ። ደግሞም በግልፅ ገብርኤልም ሆነ ሚካኤል በመስሀፍ ቅዱስ ውስጥ በግልፅ ተቀምጦአል ከዚህ ውጭ ሌላ ታሪክ የለም።
ይመቻችሁ የወንጌል አርበኞች
እነቀለሜ ቁዱሳኑን ባከበርናቸውና በወደድናቸው ሁሁሁሉሉ እንደተቃጠሉና እንዳረሩ ይኖራሉ።
ምን አለ ብታዳምጥ አፋቸውን ብሎ ማለፍ ሳይሆን... ማዳምጥ አንኮን አይቺልም...ፕሮቴስታንት አማኙ Sad😭አፃናት/ብላቴና ማለት አንድ ነው /ሲድራቅ, ሚሻል አና አብድንያጎ በአስራ አድሚ ውስጥ ወጣቶቹ ነበሩ...ግን ብላቴና / ህፃን... ብለን ኢትዮጵያ ውስጥ ወጣት ቢሆን አዋቂ... በ አግዚአብሔር ፊት አራሳቺንን ልጅ ብለን ስለምንጠራ.
የኦርቶዶክስ አስተማሪ እጅግ የምትደነቁ ናችሁ ተባረኩ
ኤርሚያስ እባካችሁ ስለ እምነቱ እውቀት የሌለውን ሰው አታሞግቱ ጊዜን ማባከን ነዉ ።
መናፍቅ ከመቼ ጀምሮ ነው ክርስቲያን የሆነው እራስክን ቻል
ጴንጤ ማደናገር ነዉ የሚያዉቀዉ ገብርኤል ቢጠራ ምን አለበት የእግዚአብር አገልጋይ ነዉ
ብሩክ ለክርክር እንጂ ለመወያየት የመጣ አይደለም ሲቀጥል disrespectfully ሰው ማነጋገር የክርስትና አስተምህሮ አይደለም፥
መስቀል እየተረገጠ ምን ያድርግ
ቀለምህ ይልቀቅ እና አንተ ጣኦት አምላኪ
እረ ጉድ። ጴንጤዉ ተዝረጠረጠ
አይ ፕሮቴስታንት አጋንንት ሁሌም እንደጋለባችሁ ነው ደግሞም አሮጋንትነታችሁ!!!
አኔ ኦርቶዶክስ አደለሁም ግን ፕሮትንስታንቱ ልጅ ኦርቶዶክስ ሊያስረዱት ሲሞክሩ መማማር ላይ ሳይሆን... የሱን አሳብ ተቀበሉ ብሎ ግትር ነው... ጴንጤ ዓለም ጀግና መባል... ጀግንነቱ ደሞ ኦርቶዶክስ አፍ አስያዝ አንዲባል ብቻ ነው... መመህሩ point አላቸው.
በትክክል። የትም የማያወላዳ ሎጂክ ስላነሳባቸዉ በያዙት መፅሀፍ ቅዱስ አንድ ጥቅስ አፋየዉን አስያዛቸዉ። አቤት ድንቁርና። ራሱ ዮሃንስ ወንጌልን አንድ ጥቅስ ይህን ጎደሎ ወደ ገደል እና ድንቁርና የመራቸዉን መፅሀፍ ቅዱስ ብቻ የሚል ፋርሽ ትምህርት በአፍ ጡሙ በመፅሀፍ ቅዱስ አንድ ጥቅስ አፈር አስገባዉ። አይደለም የሐዋሪያት እና መላእክት ስራ ራሱ የሀይማኖቱ መሪ እና ፈፃሚ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንኳ የሰራዉን መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ተፅፎ አላለቀም። ስለዚህ በአጭሩ ድንቁርናህን እንደ ሙሉ እዉቀት ከመቁጠር ሙልኡ የሆነቺዉን ቅድስት ተዋህዶንቀርበህ ተረዳ ነዉ
Awo orthodox madabekeya Adalem Erascehuen caleu
ተረት እና ትውፊትን መጻሕፍ ቅዱሳዊ ለማድረግ የሚደረግ መጋጋጥ 😂
ብሩክ ማፈሪያ ነህ
መዝሙረ ሰለስቱ ደቂቅ በጕድጓድ እሳት መካከልም ተመላለሱ እግዚአብሔርንም ፈጽመው እመሰገኑት።ሰለስቱ ደቂቅ ማለት ምን ማለት ነዉ???እግዚአብሔር የላከው መልአክም ከአናንያና ከአዛርያ ከሚሳኤልም ጋር ወደሚነደው ወደ እሳቱ ምድጃ ወርዶ በጕድጓድ ያለውን እሳት መታውናቡከደነጾርም መልሶ፦መልአኩን የላከ ከአምላካቸውም በቀር ማንም አምላክ እንዳያመልኩ ለእርሱም እንዳይሰግዱ ሰውነታቸውን አሳልፈው የሰጡትን የንጉሡንም ቃል የተላለፉትን በእርሱ የታመኑትን ባሪያዎቹን ያዳነ የሲድራቅና የሚሳቅ የዐብደናጎም አምላክ ይባረክ።
244794
አንድ ሠው ነበር መነገድ ፈልጎ ሡቅ ከፈተ መጀመርያዉም ሠውየው መነገድ ተሰጦው አልነበረም።እናም ሱቁን ከፈተና ሠው ለመሣብ ፈልጎ ትንሽ ዋጋቀነሰ አድርጎም መቀነስ ጀመረ ።ልምድም አልነበረውም እና ከሠረ።እናም እናንተ ከዚ ነጋዴ ምንም አትለዩም።ቲክቶኩን በቤታቹም ሠውም መጥቶ ነበር።ሆኖም ሠዉ ቤታቹ አልመጠነውም ።ሠው እውቀት ይፈልጋል እኔንም ጨምረህ። እናም ፈጣሪ የማስተማር ፀጋ ወዳላቸው አኪ ;ልደት ;መዝሙረ ፈለገ ዘማርያም ጋዲ ዩሀድ የመሣሠሉ አሉ።እናም ኤርምያስ ኤፍ ባለግዜ ዳኒ ትዝታው እንዳልክ ።በቅርቡ የሚከተላቹ ታታላቹ(ነጋዴው ሱቁን እንደዘጋው) ።Please bible ስበኩ።
አኬ ቤት ከ 10000 ሰው ቁጭ ብሎም ይማራል(ለምሣሌ እኔ ቤት በአንድ ስልክ 6ሰው ይከታተላል)ያ ማለት 6×10000ደምሩት።።ደግሞም አኬ ሲያስተምር comment ተዘግቶ።ለማንኛውም ወጣቱ የነቃውም ነቃ ።ሌላውም እየነቃ ነው።ቲክቶኩ ለእውነተኛዋ ቀጥተኛዋ በሀዋርያት ቅብብል እዚ የደረሠችው እንዲሁም የምትቀጥለው(ኦርቶዶክሰ)ጠቅሞናል ።የተከበራቹ ???እውነቱን ፈልጉ ?ሜሎስን በዚ ሳምንት ያያቹት ይመስለኛል ?አንብቦ መረዳት ያቃተው ሠው እስኪመስል!!!!! ኤፍሪም ባለግዜ ያለፈው ሣምንት ከኤሪሚ hd እና ጆሲ የተላለፈውን አየነው ።በጣም ያሣፍራል አባት አብርሀምን ጠንቆይ ያለ (እውነት ኤፍሬም መፀሀፍ ቅድሱን ያምናል ብዬ ማሠብ ይከብደኛል)ስለ ኤርሚ ቀለሜ አና ትዝታው ተዋቸው ውዳሴ ማርያም እና ድርሣን ውስጥ ተደብቆል(የየሳፍራል ያሣዝናል)
የጵንጤ ወጌል ኦርቶዶክሰ ነው ።
ዜሮ ናቸዉ እኮ። በአንድ ጥቅስ የጴንጤዉ ጎደሎ ትምህርት ዱቄት ሆነ
አይ ፔንቴ ከብቶች ናችሁ!!!!!
አንተ ከርዕስ ስትወጣ ችግር የለዉም እናንተ በምን መስፈርት ነዉ የዕዉቀት ማመሳከሪያ የምትሆኑት?
Really 😂 are you telling us about jesus.. don't forget tewahedo orthodox teach you about jesus
ሁሌም ኤርሚያስ/ቀለሜ ያለበት ቦታ የስድብ መንፈስ ነው ያለው በጣም ተሳዳቢ ነው
መላእክትን እግዚአብሔር እንደ አገልጋይ ይተቀማቸዋል ። ደግሞም በግልፅ ገብርኤልም ሆነ ሚካኤል በመስሀፍ ቅዱስ ውስጥ በግልፅ ተቀምጦአል ከዚህ ውጭ ሌላ ታሪክ የለም።
ይመቻችሁ የወንጌል አርበኞች
እነቀለሜ ቁዱሳኑን ባከበርናቸውና በወደድናቸው ሁሁሁሉሉ እንደተቃጠሉና እንዳረሩ ይኖራሉ።
ምን አለ ብታዳምጥ አፋቸውን ብሎ ማለፍ ሳይሆን... ማዳምጥ አንኮን አይቺልም...ፕሮቴስታንት አማኙ Sad😭አፃናት/ብላቴና ማለት አንድ ነው /ሲድራቅ, ሚሻል አና አብድንያጎ በአስራ አድሚ ውስጥ ወጣቶቹ ነበሩ...ግን ብላቴና / ህፃን... ብለን ኢትዮጵያ ውስጥ ወጣት ቢሆን አዋቂ... በ አግዚአብሔር ፊት አራሳቺንን ልጅ ብለን ስለምንጠራ.
የኦርቶዶክስ አስተማሪ እጅግ የምትደነቁ ናችሁ ተባረኩ
ኤርሚያስ እባካችሁ ስለ እምነቱ እውቀት የሌለውን ሰው አታሞግቱ ጊዜን ማባከን ነዉ ።
መናፍቅ ከመቼ ጀምሮ ነው ክርስቲያን የሆነው እራስክን ቻል
ጴንጤ ማደናገር ነዉ የሚያዉቀዉ ገብርኤል ቢጠራ ምን አለበት የእግዚአብር አገልጋይ ነዉ
ብሩክ ለክርክር እንጂ ለመወያየት የመጣ አይደለም ሲቀጥል disrespectfully ሰው ማነጋገር የክርስትና አስተምህሮ አይደለም፥
መስቀል እየተረገጠ ምን ያድርግ
ቀለምህ ይልቀቅ እና አንተ ጣኦት አምላኪ
እረ ጉድ። ጴንጤዉ ተዝረጠረጠ
አይ ፕሮቴስታንት አጋንንት ሁሌም እንደጋለባችሁ ነው ደግሞም አሮጋንትነታችሁ!!!
አኔ ኦርቶዶክስ አደለሁም ግን ፕሮትንስታንቱ ልጅ ኦርቶዶክስ ሊያስረዱት ሲሞክሩ መማማር ላይ ሳይሆን... የሱን አሳብ ተቀበሉ ብሎ ግትር ነው... ጴንጤ ዓለም ጀግና መባል... ጀግንነቱ ደሞ ኦርቶዶክስ አፍ አስያዝ አንዲባል ብቻ ነው... መመህሩ point አላቸው.
በትክክል። የትም የማያወላዳ ሎጂክ ስላነሳባቸዉ በያዙት መፅሀፍ ቅዱስ አንድ ጥቅስ አፋየዉን አስያዛቸዉ። አቤት ድንቁርና። ራሱ ዮሃንስ ወንጌልን አንድ ጥቅስ ይህን ጎደሎ ወደ ገደል እና ድንቁርና የመራቸዉን መፅሀፍ ቅዱስ ብቻ የሚል ፋርሽ ትምህርት በአፍ ጡሙ በመፅሀፍ ቅዱስ አንድ ጥቅስ አፈር አስገባዉ።
አይደለም የሐዋሪያት እና መላእክት ስራ ራሱ የሀይማኖቱ መሪ እና ፈፃሚ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንኳ የሰራዉን መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ተፅፎ አላለቀም። ስለዚህ በአጭሩ ድንቁርናህን እንደ ሙሉ እዉቀት ከመቁጠር ሙልኡ የሆነቺዉን ቅድስት ተዋህዶንቀርበህ ተረዳ ነዉ
Awo orthodox madabekeya Adalem Erascehuen caleu
ተረት እና ትውፊትን መጻሕፍ ቅዱሳዊ ለማድረግ የሚደረግ መጋጋጥ 😂
ብሩክ ማፈሪያ ነህ
መዝሙረ ሰለስቱ ደቂቅ በጕድጓድ እሳት መካከልም ተመላለሱ እግዚአብሔርንም ፈጽመው እመሰገኑት።
ሰለስቱ ደቂቅ ማለት ምን ማለት ነዉ???
እግዚአብሔር የላከው መልአክም ከአናንያና ከአዛርያ ከሚሳኤልም ጋር ወደሚነደው ወደ እሳቱ ምድጃ ወርዶ በጕድጓድ ያለውን እሳት መታው
ናቡከደነጾርም መልሶ፦መልአኩን የላከ ከአምላካቸውም በቀር ማንም አምላክ እንዳያመልኩ ለእርሱም እንዳይሰግዱ ሰውነታቸውን አሳልፈው የሰጡትን የንጉሡንም ቃል የተላለፉትን በእርሱ የታመኑትን ባሪያዎቹን ያዳነ የሲድራቅና የሚሳቅ የዐብደናጎም አምላክ ይባረክ።
24
47
94
አንድ ሠው ነበር መነገድ ፈልጎ ሡቅ ከፈተ መጀመርያዉም ሠውየው መነገድ ተሰጦው አልነበረም።እናም ሱቁን ከፈተና ሠው ለመሣብ ፈልጎ ትንሽ ዋጋቀነሰ አድርጎም መቀነስ ጀመረ ።ልምድም አልነበረውም እና ከሠረ።እናም እናንተ ከዚ ነጋዴ ምንም አትለዩም።ቲክቶኩን በቤታቹም ሠውም መጥቶ ነበር።ሆኖም ሠዉ ቤታቹ አልመጠነውም ።ሠው እውቀት ይፈልጋል እኔንም ጨምረህ። እናም ፈጣሪ የማስተማር ፀጋ ወዳላቸው አኪ ;ልደት ;መዝሙረ ፈለገ ዘማርያም ጋዲ ዩሀድ የመሣሠሉ አሉ።እናም ኤርምያስ ኤፍ ባለግዜ ዳኒ ትዝታው እንዳልክ ።በቅርቡ የሚከተላቹ ታታላቹ(ነጋዴው ሱቁን እንደዘጋው) ።Please bible ስበኩ።
አኬ ቤት ከ 10000 ሰው ቁጭ ብሎም ይማራል(ለምሣሌ እኔ ቤት በአንድ ስልክ 6ሰው ይከታተላል)ያ ማለት 6×10000ደምሩት።።ደግሞም አኬ ሲያስተምር comment ተዘግቶ።ለማንኛውም ወጣቱ የነቃውም ነቃ ።ሌላውም እየነቃ ነው።ቲክቶኩ ለእውነተኛዋ ቀጥተኛዋ በሀዋርያት ቅብብል እዚ የደረሠችው እንዲሁም የምትቀጥለው(ኦርቶዶክሰ)ጠቅሞናል ።የተከበራቹ ???እውነቱን ፈልጉ ?ሜሎስን በዚ ሳምንት ያያቹት ይመስለኛል ?አንብቦ መረዳት ያቃተው ሠው እስኪመስል!!!!! ኤፍሪም ባለግዜ ያለፈው ሣምንት ከኤሪሚ hd እና ጆሲ የተላለፈውን አየነው ።በጣም ያሣፍራል አባት አብርሀምን ጠንቆይ ያለ (እውነት ኤፍሬም መፀሀፍ ቅድሱን ያምናል ብዬ ማሠብ ይከብደኛል)ስለ ኤርሚ ቀለሜ አና ትዝታው ተዋቸው ውዳሴ ማርያም እና ድርሣን ውስጥ ተደብቆል(የየሳፍራል ያሣዝናል)
የጵንጤ ወጌል ኦርቶዶክሰ ነው ።
ዜሮ ናቸዉ እኮ። በአንድ ጥቅስ የጴንጤዉ ጎደሎ ትምህርት ዱቄት ሆነ
አይ ፔንቴ ከብቶች ናችሁ!!!!!
አንተ ከርዕስ ስትወጣ ችግር የለዉም
እናንተ በምን መስፈርት ነዉ የዕዉቀት ማመሳከሪያ የምትሆኑት?