ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የተከበራቹ እና እጅግ የተወደዳቹ የሙዳይ ቤተሰቦች እንዴት ናቹ? ውዶች የመረጃ ፍላጎታችን በማደጉ ሌላ አዲስ ቻናል-ሙዳይ መረጃ/ Muday Mereja የሚባል ከፍተናል፡፡ እጅግ ጠቃሚ እና የሚመጥን ሀሳቦችን በተጨማሪ እናነተን ሰለመንወዳቹ እና ሰለምናከብራቹ መስራት ጀምረናል፡፡ ስለዚህ ወደ ሙዳይ መረጃ በመግባት ሰብስክራይብ እንድታደርጉ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡
ሙዳይ muday tv እሺ ግን የጠየኩ መልስልኝ
ሙዳይ muday tv ደስ ይላል በርታ
እሺ በደስታ ነው የምጫነው
Wowww batsme A rfiii mikire new ❤❤❤❤
Pjjjujpp
እሲ እዴኔ ሀገር ለመግባት አመቱ የረዘመበት አለ ልያችሁ 😢
ዘሀራ ዘሀራ እረ እኔ ሸመገልኩኝ ስደት ላይ
ufffa enervate bexam new yerezemebgn beye qenu werun eyeqoxerku new
Enam wela kenu wedhalanew mesel emihidewu
ዘሀራ ዘሀራ ግንአሁ እየደረሠልኝ ነዉ ዜዶ መስከረም መጨረሻላይ ልገባነዉ
እሸአላህ እኔም 1ወር ቀርኝ ግን በጣም ጎጎሁ
ሙዳይ እናመሰግናለን የምታቀርባቸዉ ትምህርት መሳጭ ናቸው
ወይ ወንድም የዋህ ነህ እንዴ ደሞ የዘንድሮ ወንዶች አልማዝንም ትግስትንም ሜሮንንም መስረትንም እያወራ ትወደኛለህ ቢሉት ለሁሉም እወድሻለው ነው የሚለው የዘንድሮ ወንድ እኮ አይኑን በጨው የታጠበ ደረቅ አታውቅም እንዴ?????
አረ እውነትሽ ነው በተለይ መልኬን እንደጠበከው ከልሆነ ትወደኛለህ ?ሆ አልወድሽም ሊል ነው
ከከከከከከ
እግዚአብሔር አባቴ ማርያም እናቴ ትክክል ብለሻል የእውነት ስራችን በስርአት ሰርተን እንዳናርፍ ጭቅጭቃቸው እንጅ ትዳር ፈልገው ከሆነ አገር አቋርጦ በሚዲያ መምጣት መች አስፈለገ ለጥቅም እንደሚመጡ ከእዚህ መረዳት ይቻላል ለትዳር ከሆነ በጓደኛ ወይም በጓረቤት በቤተሰብ ነው ሚመጡት ትክክለኛ የትዳር ጥያቄ በእዚህ በኩል ነው በራሳችን ምንተማመን ጎበዞች ሆነን ትኩራትን ስራችንና ባለችን ጊዜ እግዚአብሔርን እያመሰገንን ሰርተን እንግባ አገራችን በኩራት መርጠን እናገባለን በርቱ ሴቶችዬ እህቶቼ!
ከከከከከከከከ
ክክክክክክክክ
ለፍቅረኛሽ እምጠይቂው መልካም ጥያቄ1///መልኬ እደጠበከው ሆኖ ባአታገኜኝ ትወደኛለህወይ?2///አተ ከኔ በጣም እምትወደው ምንድነው?፫/በሚቀጥለው ስንገናኝ ምን ይዘህ ትመጣጠለህ?፬//።ከእኔጋ የምታሳልፈው ጊዜያስደስተሀል?፭///እኔን እሚያስታውስህ ነገር ምድነው?፮///ምን አይነት ከለር ብለብስ ደስ ይልሀል?፯// ለመጀመርያ ስንገናኝ የተዋወቅን ጊዜ ምን ተሰማህ?፰///እኔን የወደድከኝ ያፈቀርከኝ መቼ ነው?ከመቼ ጀምሮ ነው??፱///ምን ይሀል ትወደኛለህ???11 ///እኔ እደወደድኩህና እዳፈቀርኩህ በምን ልግለፅልህ??12///የምትረሳው ትዛታቺን ምንድነው?13//እኔ የማስበውን ታስባለህ ወይ?14//እስከመጨርሻው ትወደኛለህ ወይ?15// ብታመም ብከሳ ብጠቁር ባአጣ በማንኛውም ችግሪ ውስጥ አትለየኚም ወይ?16/.እስከመቼ አብረን እዘልቃለን እንኖራለን ብለህ ታስባለህ?17///ወደፊት ምን ታስባለህ ?18,ለእኔ እጂግ. እሚያስደንቅ ነገር ማድርግ እምትፈልገው መቼ ነው?19 //..ለዘላለም አብረን እንኖራለን ወይ?
wowwww dase yemeli teyaka new enmasegenalean
wowwww
ዋው
ተመስገን ስሉስ ቅዲስ አምላኬ! ! yala minim tiyake awon awon awon bilo new micherisewu 😀😀😀😀😀😀
እደት ብሎነው የህሁሉ ጥያቄ ካላገባነው እድትልክ በስልክ ይታወቃል ዋናው አብረን ስንኖር ነው
ልፋ ቢልህ ነው ሙዳይ ወንዶች ሀሳባቸው ልክ አንደ ፓለቲካ ነው አይጨበጥም
😀😀😀😀😀
አረእህቴተመቸሽኝትክክልላሁንማለማጋጥምሢልእሽእሽማለቱየትይካዳል👍👍
በትክክል hhhhhh
AZEB ame ትክክል
kkkkkkkk betekkl
ቅፅል ስሚ እናት ነው የሚለኝ እኔም ባባ እለዋለሁ ከተመቻችሁ ላይክ ፕሊስ
ገኒቾ ነኝ y ጀም ሰላምህ ብዝትትትትትት ይበል
መዳይየ አትልፋ ወዶች ብር ስትላቸው ብቻ ነው የሚያዳምጡህ
@@wediwedi3584 ክክክክክ
@@wediwedi3584😂😂😂😂
*ዛሬ አንደኛ ነኝ ሙዳይ እናመሰግናለን*
አዪ እስኪ ተወን ምንም ብታረግላቸው እነሱ መክዳታቸውን አያቆሙም እስኪ ማነው እንደኔ ፍቅረኛ አልበረክት ያለው 😍
እኔ አለሁልሽ የድርሻቸውን እያነሱ ሹልክ ይላሉ
@@hayattullah8186 ክክክክ ጥሩ አከፋፋይ ነሺ
ፍቅርህ ነው የጎዳኝ kkkkkkk
ፍቅርህ ነው የጎዳኝ ፍቅር ቆምብለሽ አስቢ ማለቴ ለምንብለሽ እራስሽን ጠይቂዉ የሆነደካማ ጎንሽን ለይተሽ አስተካክሊ የዘለአለም አፍቃሪ ይስጥሽ ፈጣሪ ማማዬ
ፍቅርህ ነው የጎዳኝ fiker meberket kakome koye yechaina eke yimesli
ሙዳይ እጅግ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር ፀጋዎን ያብዛለህ የኔ መልካም ወንድም :: አንዳንዴ ባለማወቃችን በ ፍቅር ውስጥ ቡዙ ሰህተቶች እንሰራለን እንድህ ስንማር ደሞ የበለጠ ጥንቁቆች እና አስተዋዮች እንሆናለን አይዞህ ቀጥልበት:: እግዚአብሔር ለሁላችን መልካም ትዳር ያድለን አሜን (3)
ጎበዝ ልጅ ። እጅግ በጣም ህይወት ቀያሪ ትምህርት ነው። የምስጋና ቃላት አይገልፀውም። እግዚአብሔር ይስጥልን ። አሜን።
ወንድመችን አለህ ይጠብቅህ አሪፍ ጢየቄዎች ነቸው በተለይም ለኘ ለሲደተኞች❤❤❤❤❤❤
ምርጥ ትምርት ነው በቀጥታም ባይሆን በጨዋታ መሃል መጠየቅ አኔ ቡዙ ግዜ በጨዋታ , በቀልድ አስመስይ አጠይቀዋለው መሉሱም አሪፊ ነው አስኪ አናተም ሞክሩት
በየ ቀኑ የምታሳልፈው መልክት በጣም ጥሩ ትምርት ነው ወንድማችን ሁሌም እናመሰግናለን
በጣም ሀሪፍ መረጃነውእናመስግናለን ሙዳየ ስላምክ ይብዛ
የሐበሻ ወንድ ምናባቴ ልሁንልክ የምትለውን ሳይሆን ምናባክ የምትለውን ነው የሚያከብረው ሙዳይእዬ እናመሰግናለን 🙏
የሚገርምህ ከተገበርኩት በኋላ ነው ኮሜት ልስጥ የፈለኩት እናም ተሳክቶልኛል❤የሚገርመው ምክርህ በጣም ደስ ብሎኝ ነው የምስማው በርታልኝ ወንድማችን
እናመስግናለን ሙዳይ ትምህርትህበ በጣም ጥሩ ነው በርታልን
ትምህርትህ ሁሌም ይመቸኛል እውነት ብዙ ነገር ተለውጨበታለው አይዞህ በርታ
ሙዳይ ምርጥ ሰዉ በርታልኝ ምክሮችህ በጣም ነዉ የምወደዉ
ሙዳይ እናመሰግናለን እኔ እደዚህ መጠየቅ በጣም እወዳለሁ በፍቅር ውስጥ ግን በጣም ግልፅ መሆን አለብን ፍቅር ደሞ ሰጥቶ መቀበል ነው የፍቅር አምላክ ፍቅር ይስጠን
አመሠግናለሁ ወገናችን ምርጥ example 🥰🥰🥰
ሙዳዬ በጣም ምርጥ ሰው ነህ በርታልኝ ለኔ ጠቅሞኛል አመሰግናለሁ
ወይ ሙዳይ የልብን አዋቂ ነህ የምታቀርባቸው ትምህርት መሣጭ ናቸው እናመሰግናለን
ወይ ጉድ አሁን ያለው ነገሮች በውሸትም አዎ ነው የሚሉት ወንዶች ለምክርህ እናመሰግናለን
ምክርህ ልብ ይገባል የጠየኩትም አለ ካልካቸው ያሰብኳቸውም አሉ አሪፍነው በርታልን ለሩቅ ፍቅር ይጠቅማሉ ባይነኝ
እውነት እውነት እላችሃለሁ እህቶቼ ለእናንተ የተፈጠረ ትክክለኛ ወንድ ስላልገጠማችሁ ነው ትክክለኛውን ወንድ እስክታገኝ ጀግና ሴት ሆነሽ ክብርሽን ጠብቀሽ በጸሎት ቆይ ማርያምን እግዚአብሔር ከልባችን ከለመነው እርሱ የለሐኑትን ብዘገይም አይረሳም። እንደ እኔ ፍቅር ወይም ወንድን መቅረብ የትለቻችሁ እህቶቼም ወንድሞቼም ትኖራላችሁ ኮሜንት ላይ እንዳላችሁት ወንድ ማይጨበጥ ንፋስ ውሸታም ነው እንዴ ያለ ወንድ መኖር አይቻልም ወይ ብዬ ህይወቴን ስቀጥል ወንድ መንፈሳዊ ወንድም አንድ መንፈሳዊ አብሮ አደጌ ግደኛዬ አስተዋወቀችን እናም እውነተኛ ፍቅር አሁን ያገኘኝ የገኘሁት ይመስለኛል አላቅም ብቻ የጸሎቴ መልስ እግዚአብሔር ስጦታ የትዕግስቴ ዋጋ ይመስለኛል ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ እህቶቻችን ቤተሰቦቻችን የማንወደውን ወይም ከሀይማኖታችን ጋር የሚጋጪ ሰው ካላገባሽ እንሞታለን ልጃችን አይደለሽም ብዙ ነገር ልሉን ይችላል ግን አንቺ የቤተሰብሽ ምርጫ ትክክል ነው የሚትይው ከሆነ ተቀበይ ካልሆነ ግን ቤተሰቤ ወደውታል ብለሽ የማትፈልግ ሰው አታግቢ ከላይ እንዳልኩሽ ጨዋ ሴት ሆነሽ አምላክሽን በጸሎት ጠይቅ ሌሎችን የሚትጠቅምያቸው እንጂህ የማትጎጅ ደግ ሴት ሁኝ እግዚአብሔር የመልካም ስራሽን ዋጋ ይሰጥሻል (እኛ የምንፈልገውን ሳይሆን ለእኛ የምሆንን እግዚአብሔር ለሁላችንም እህቶቼ ወንድሞቼ ይስጠን አሜን፫) ሙዳይ እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ ብሮ ዋው ምርጥ ትምህርት ነው የሰጠከን። ስትጠፋ እኮ ቅር ቅር ነው የሚለን አትጥፋብን እሽ።
ሙዳይዬ በጣም እናመሰግናለን አሪፍ ምክር ነው
እንኳን ደና መጣክ ሙዳይ በጣም አሪፍ አሳብ ነው በጣም አመሰግናለው በርታ
በጣም በጣም እናመሠግናለን ይህ ትምህርት ለኔ በጣም የመጠቀም ነዉ
በእውነት በጣም እናመሰግንአለን በርታልን ሁሉንም ያልካቸው ትክክልናቸው
በጣም እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ወንድም ጥሩ ነገር ያስተማርከን በርታ በጣም
1. መልኬ እንደ ጠበቅኸው ኾኖ ባታገኘኝ ትወደኛለኽ ወይ።2. አንተ ከእኔ በጣም የምትወደው ነገር ምንድን ነው?3. በሚቀጥለው ነገር ምን አድስ ነገር ይዘኽ ትመጣለኽ?4 ከእኔ ጋር በምታሳልፈው ጊዜ ደስተኛ ነኽ?5 እኔን የሚያስታውስህ ነገር ምንድን ነው?6
እንኳን ደህና መጣህ ሙዳይ አንተ ሙድ የገባክ በርታ እናመሰግናለን መምህራችን !!
ሙዳይዬ እድሜ ይስጥህ እናመሰግናለን ኑርልን
ይመች ወንድሜ ጥሩ ምክር ነው
በጣም ጥሩ ሓሳብ ነው እናመሰግናለን ውንድሜ
ዋውውው ማሻ አላህ ነው ምክርህ. ወድም. አመስግናለሁ ዛሬ ነው ያይሁክ. ስፕስክራይፕ አድርጊሀለሁ እሽ.
ምክርህን እሰማሀለሁ ግን አሁን ላይ እግዚአብሔርን ስለ ወንድ በጭራስ ማሰብ ትቻለሁ በትዝታ ተጎድቻለሁ አሁን ስራየን ሰርቸ አላማየን አሳክቸ አገሬ ገብቸ ከዛን በኅላ ንስሀ ገብቸ እግዚአብሔርን በእባ ከልቤ አንብቸ እኔ ያልኩትን ሳይሆን እሱ ለኔ ያለልኝን እንድሰጠኝ በፆም በፆሎት ለምኘ ነው
Alain Aln ዋው እግዚአብሔር የጵጥሮስን ንስሀ ይስጥሸ። እኛ ከመረጥነው ይልቅ እርሱ የሚሰጠንን መጠበቅ መባረክ ነው።
@@marrytt6301 ትክክል ማርአሜንንንን ለሁላችንም ይስጠን ማር እኛ ይሁን ያልነውን እሚከለክለን ለኛ ስላልሆነ ነው እኛ አልመስለን እያለ ነው እንጅ ሁሉንም እንደፍቃድህ አንተ ያልከው ይሁን ብየ ትቸዋለሁ ማር ብዙ ተጎድቻለሁ ግን ንፁህ ክፉ ስለማላስብ በሰው ላይ እስከመጨረሻው ጥለውኝ አያውቁም የፈጠረኝ አምላክ ሁሌም ከኔጋር ነው በደጁ በንስሀ እንባ ለመቅረብ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን
Me too sweit, God will give as
ትክክል ነሺ ጎበዝ አላህ ይወፍቅሺ እሚያፈቅርሺን እምናፍቅሪዉን
@@ወሎየነኚየኮቻልጂወሎኮምቦ አሜንንንንንንን ውዷ እህቴ ለሁላችንም
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
በጣም ኣሪፍ ምክር ነዉ እናመሰግናለን።
ውይይይይ ሙዳይየ የዛሪየው ደግሞ በጣም የሚጠቅምነው ወንዲማችን እዲሜህን ያርዝመው መልካምሰው ነክ የምር
ሙዳይየ ጥሩ መልዕክት ነው አመሠግናለሁኝ
እንኳን ደህና መጣሁ ወንድማችንን እናመሰግናለን
ትክክል አላህ ይጨምርላህ🥰🥰🥰🥰💘🥰🥰🥰
በእዉነት በጣም እናምሰግናለን ደስ ይላል በርታልን
ይመችህ ወድም አለም እናመሰግናለን
ጥሩ ነው በርታ ደስ የሚል ጥያቄ ነው ቀስ በቀስ እንጠይቃለን
በደብ አሪጌ ቀስ በቀስ ልጠይቀው እያዳዳን ጥያቄ ፅፍለሁ ሙዳዮች ሁሉ ትምህርትህ በጣም አዝነኘና አስተማሪ ነው ውድሜ ቀጥልበት ።።።።።።።።
እናመሰግናለን ወንድማችን ጥሩ ምክር ነው
ፍቅር የለም ያችንም ይችንም ነው እንወድሻለን እናፈቅርሻለን የሚሉት ስለዚህ እደኔ ከሆነ ብቸኝነትን የመሰለ እኔ መቸም ተስፍ ቆርጫለሁ የአሁን ጊዜ ወንዶች እጂ እስከሚያስገቡ ብቻ ጡሩ ናቸው ከዛ በሗላ ጥቅም ነው የሚፈልጉት
በጣም አሪፍ ጥያቄ ነው አመሰግናለሁ ወድሜ👍👍🙏🙏🙏
ወንድማችን በጣም እናመሠግ ጥሩምክርነዉ😍
ሰላም ሙዳይ እናመሰግናለን ሰለምክር በርታ
እናመሰግናለን ሙዳይ ምርጥ ሰው ካልካቸው ያልጠየኩትን እጠይቃለሁ እሽ ክክክክክክ
እናመሰግናለን አተኮ አስተማሪያችን ብቻ ሳትሆን ልክ እንደወንዲማችን ነህ በርታ ገና ብዙ እንጠብቃለን
ምን አይነት ደስስስስስ የምትል ሰው ነህ ኡፍ ተባረክ ወንድማችን
ምክርህ ውሰጤ ነው እናመሰግናለን በረታ
እፍ ደሰሰሰሰሰ ይላል በጣም ጥሩ ምክር ነዉ ወንድም አመሰግናለሁ እሰከ ይቂናሸ በሉ ነኝ
እናመስግንአለን🎉🎉🎉👌👌👌👌👌
ሠላምህ ይብዛ ወንዲም ሙዳየ እግዜአብሔር ይጠብቅህ💓💓💓💓💓💓💓💓
ጥሩ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን እኔም እጠይቀዋለሁ
eshi
Enamesegnalen.mudayeye.betam.mrt.hasab.new.selamh.yabzalh.fetari.balehbet.bota.bertaln
በጣምእናመሠግናለንወድማችንወላሂትክክልነዉሀሣብህተመቸኸኝ👍💘💚💛❤ሠላምህይብዛ😍
that is right 👌👌💚💛❤Thnaks
እንኳን ተወለድክ ቅን ሰዉ ነህ በርታ እና ምክርህን ለግሰን
ትዝታ በጣም ፓወር አለው እኔ መጀመርያ የተሳሳምንበትን ቀን መቼም አልረሳውም ልባችን ሊወጣ ነበር በድንጋጤ አሁንም ስለዛ ቀን ሳነሳበት በጣም ደስ ይለዋል እኔ ጥሩ ኮንዲሽን ላይ ባሎን ሰአት በተቀየመኝ ሰአት አውቄ አነሳበታለው ደሞ እውነትክን ነው በቅፅል ስም መጠራት ሴቶች ያስደስተናል የኔው ሽቅርቅርዋ ነው ሚለኝ
Amesegenalu wenedem selamek yebza yeger legoch ulu 💙 💛 ❤ bexam arif temert yeyaz porogeram new yemetasetelalefew
ወንድማቺን በጣም እናመሰግናለን አንድት ሳቀር ነው የምጠይቀው
በጣም ወድጀዋለሁ እናመሰግናለን
በርታ ወንድሜ ጎበዝ ነህ
ተባረክ
አይ የኔ ምርጥ እስከመቼ ነው አብረከኝ የምትሆን ስለው " አብረን መኖር ብቻ ሳይሆን አብረን መሞትንም ጭምር እመኛለሁ አለኝ" ያአላህ ለካ እንሞታለንም ብዬ ሞትንም አስታወስኩ የሱም ምላሽ አስደመመኝ!!!!
♥♥♥♥♥♥♥♥
ትክክል ነህ ወድሜ እኔ መጀመርያ በተገናኘን በት ቀን ማግስት ሰማያዊይ ልብስ ነው ስጦታ የገዛልኝ ስለዚህ መቸም ይሁን መቸም አረሳውም እሱን ደግሞ እጠይቀዋለሁ እስኪ በርታ ሀሪፍ ምክር ነው
ፈጣሪ ያክብርልን ጥሩ ምክር ነው አድ አምስቱ ጠይቄው ነበረ መልሱ ግን አላመኩበትም ወድን ማመን ቀብሮ አደለምናስ ተረቱ የተባረከው ይስጠን
Thnaks EWUNET new👍🙋♀️
ቅፅል ስሜ ማማዬ ነዉየማለኝ እኔ ደግሞ የኔፍቅር ከተመቻችሁ በላይክ አጋጩኝ
😅😅😅😅😅😅😅😅
አረ ፍቶ ፈቶ የሚሉ ወዶችስ ለምን ይሆን እውነት ለመጀመርያ ግዜ ቦታ የሰጠዉት ልጅ ፎቶ ፎቶ ሲለኝ እኔን ነዉ ፎቶየን ያፈቀረዉ ማለት ጀመርኩ
ሀሀሀሀ
ክክክክክክክ
ግዴታሽ ነው😃😃😃😃አናዴ ሁለቴ
በጣም ነው ያተን ምክር እምሰማው ቀጥልበት
አመሠግናለሁ ምክርህን እኔ ቅርብ ጊዜ የተዋወኩት ጓደኛ አለኝ ግን የተወሠኑትን ጥያቄ ጠይቄዋለሁ ነገርግን እስካሁን ያለው ነገር ጥሩ ነው እግዚአብሔር ፍፃሚያችንን እዳሣምርልን የምንግዜም ምኞቴ ነው
ወንዶች ሁሉንም አስመስለው ማለፍ ይችሉበታል ለመረጃህ እናመስግናለን
ምንም ብሆን ምንም ባደርግ መቼም ፍቅር ከማይገባዉ ሰዉ ጥሎኝ ተሰቃይቻለሁ አላህ ሲፈጥረን ካልሆነ ሠዉ መክሮ መስዋት ከፍሎ መቀየር አይቻልም😢💔
የኔ ብጤ
ውዴ ካልገባው ተይው ራስሽን አትጉጂ እንደዚህ የሚያታልሉ ወንዶች በመጨረሻ መሄዳቸው ላይቀር ገዝግዘው ይጎዱናል
እውነት ነው እህቴ ከደነዝ ጋር አያጋጥም ነው እውነተኛ አፍቃሪ ጌታ ያድለን
እኔም አለሁልሽ ፈጣሪ ይርዳን ሣንግባባ ልጂ ወለዲኩኝ አሁን ለልጀ ሥል ብቻ እኖራለሁ እየ ተቃልኩ
በትክክልፈጣሪ ባርኮ ካልስጠን ከባድ ነው ወንድ ልጅ
ሙዳይየ ይመችህ እናመሰግናለን
እውነት ለመናገር ሁሉም ጥያቄዎች በጣም አስፈላጊ ናቸው በተለይ ፍቅር ውስጥ ላለነው ወይም ፍቅር ለመጀመር ዝግጅት እያረግን ላለነው ባጠቃላይ ወደ ትዳር ከመግባታችን በፊት ቀድመን መነጋገር ያለብን ነገር ነው ችግሩ ወዶች ይዋሻሉ አደኛ እኔን ለመፈተሽ ነው በማለት ምናምን ለምሣሌ ቆጆ ሆና ቆጆ ካልሆንኩ ትወደኛለህ ወይ ምትለኝ አልወድሽም ብላት ከዛም ቆጆ ብትሆንስ የማለት ነገር ስላለባቸው ይዋሻሉ ባይወዱም ምንም ብትሆኚ እወድሻለሁ የማለት ነገር አለባቸው ግልፁማ ከነገሩን ዋው ነው ባይሆን አድ ጥያቄ አለኝ የቸልከውን ሹክ ብትለኝ ደስ ይለኛል መልክቴ ከደረሰህ ምንም ሣይበድለን ከመሬት ተነስተን ካተጋ ያለኝን ግንኝነት መቀጠል አልፈልግም ብለን ያስከፍነው ፍቅረኛችን እሱም ላቺ ከተመቸሽ ለኔም ይመቸኛል ብሎ እኔን ላለማስከፋት በስምምነት ከተለያየነው ፍቅረኛችን አሁን ከተወሰነ ጊዜ በኋላ መታረቅ ብፈልግና ግልፁን ተናግሬ ይቅርታ መጠየቅ ድፍረቱ ካጣሁ እንዴት መልሼ እሱን ማግኘት እችላለሁ ምንም አይነት ንግግር የለንም በቃ አልፈልግም አልኩት ተዘጋጋን ሚገርመው ብሎክ አልተደራረግንም እስካሁን ባጋጣሚ ኦላይን ላይ እንገጣጠማለን ባወራኝ ብዬ ስል ምንም አያወራኝም እንደውም ምን አልባት ብሎክ ሣረገው ለምን አረግሽኝ ብሎ እንዲጠይቀኝ ብዬ በማሰብ ምንም አይልም ምን ይሻለኛል እስኪ ያነበበው ማንም አሣቡ ቢያካፍለኝ ደስ ይለኛል
አሸ ወዴንሜ በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤❤👈👈👈👈🙏🙏🙏🙏
በተናገርከዉ ነገር ዉስጥ አንድ አንዱን እኔም ጠይቄ አቃለዉ እሱም እርግጠኛ ሆኖ መለሰኝ ያአልኩት ነገር ሁሉ እሺ ይለኛል ከፋኝ ስለዉ እኔን ልከፋ ብሎ እባዬ መጣ ይለኛል ስራም በዛብኝ ከላኩት እደዛዉ መስመር ላይ በገባ ቁጡር መልክት ሳያስቀምጥ አይወጣም እስከ መቼ ትወደኛለ ስለዉ በህወቴ እስካለሁ ሁሌም እወድሻለዉ አፈቅርሻለዉ ይለኛል እዴት ነዉ እኔ አንድ አንዴ አዉቀሀ ነዉ እዲ የምትለዉ እለዋለዉ ግን ከልቡ እደሚወደኝ ዉስጤ ያአቃል ስራ ላይ ከሆንሽ አትጨናነቂ ሌላ ግዜ እናወራለን አሰሪዎችሽ የሚቆጡሽ ከሆነ ይለኛል ብቻ አላህ ይጨምረዉ አስከፍቶኝ መጥፎ ቃላት አዉርቶኝ እዲ አርግልኝ ብሎ አያቅም እኔም እወዳዋለዉ ግን ሳስበዉ ከኔ የበለጠ እሱ እደምወደኝ ነዉ
አንቺ ግን ጠረጠርኩሽ የኔ ፍቀራኛ ነው ያፈቀርሽው ያልሺው ሁሉ እኔ ጋር አለ
ማሻአላህ አልሀምዱሊላህ ነው እንደነዚህ አይነት ሰዎችን ለሰጠን ጌታ ምስጋና ይገባው .።ባለቤቴ ለእኔ አላህ በጥበቡ መርቆ ነው የሰጠኝ
@@fadelahusen2804 ክክክክክክክክክክክክክክክክ ወይ ጉድ
ፈጣሪ እስከ መጨረሻ ያርግላችሁ እህቴ ከልቤ ነው!!
አንቺ ቀማሽኝ እንዴ ባሌን 😄😄😄😄
ምክርህ በጣም ጥሩ ነው እኔ ተስፋ ቆርጬ ነበር ግን አሁን ከአንድ ልጅ ጋር ተዋውቀን ፍቅር ጀምሬያለው መጨረሻዬን ያሣምርልኝ እግዚያብሔር
Arif nw enamesegnalen🙏👍👌
እናመሰግናለን ወንድማችን ስለምክረህ
interesting advice thak u
እናመስግናለን
ምክርህ በጣም ደስ ይላል በርታ ወንድም
በጣም ደስ ይላል
Selam widoche selamachu yebza bewnet mikireh bexammmmm yimechal ijig kelebe inameseginalen iski yemuday mikir yemimechachu👍✔️
ምክርህ በጣም ደስ ይላል ሽኩረን ድሮ እኔ ገጠር ያለሁ እሱን ለማዉራት ስፈልግ ዋሽቼ ከቤት እወጣ ነበረ አሁን ግን እንደፈለኩኝ ማዉራትም ማግኝት እችላለሁ አልሀምዱሊላህ እና ቅጥል ሰሜን ማሚ ነዉ ሚለኝ እኔ ባብ ነዉ ምለዉ
Muday thanks
እናመሰግናለን ሙዳይ
እንቀበላለን ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን
የተከበራቹ እና እጅግ የተወደዳቹ የሙዳይ ቤተሰቦች እንዴት ናቹ? ውዶች የመረጃ ፍላጎታችን በማደጉ ሌላ አዲስ ቻናል-ሙዳይ መረጃ/ Muday Mereja የሚባል ከፍተናል፡፡ እጅግ ጠቃሚ እና የሚመጥን ሀሳቦችን በተጨማሪ እናነተን ሰለመንወዳቹ እና ሰለምናከብራቹ መስራት ጀምረናል፡፡ ስለዚህ ወደ ሙዳይ መረጃ በመግባት ሰብስክራይብ እንድታደርጉ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡
ሙዳይ muday tv እሺ ግን የጠየኩ መልስልኝ
ሙዳይ muday tv ደስ ይላል በርታ
እሺ በደስታ ነው የምጫነው
Wowww batsme A rfiii mikire new ❤❤❤❤
Pjjjujpp
እሲ እዴኔ ሀገር ለመግባት አመቱ የረዘመበት አለ ልያችሁ 😢
ዘሀራ ዘሀራ እረ እኔ ሸመገልኩኝ ስደት ላይ
ufffa enervate bexam new yerezemebgn beye qenu werun eyeqoxerku new
Enam wela kenu wedhalanew mesel emihidewu
ዘሀራ ዘሀራ ግንአሁ እየደረሠልኝ ነዉ ዜዶ መስከረም መጨረሻላይ ልገባነዉ
እሸአላህ እኔም 1ወር ቀርኝ ግን በጣም ጎጎሁ
ሙዳይ እናመሰግናለን የምታቀርባቸዉ ትምህርት መሳጭ ናቸው
ወይ ወንድም የዋህ ነህ እንዴ ደሞ የዘንድሮ ወንዶች አልማዝንም ትግስትንም ሜሮንንም መስረትንም እያወራ ትወደኛለህ ቢሉት ለሁሉም እወድሻለው ነው የሚለው የዘንድሮ ወንድ እኮ አይኑን በጨው የታጠበ ደረቅ አታውቅም እንዴ?????
አረ እውነትሽ ነው በተለይ መልኬን እንደጠበከው ከልሆነ ትወደኛለህ ?ሆ አልወድሽም ሊል ነው
ከከከከከከ
እግዚአብሔር አባቴ ማርያም እናቴ ትክክል ብለሻል የእውነት ስራችን በስርአት ሰርተን እንዳናርፍ ጭቅጭቃቸው እንጅ ትዳር ፈልገው ከሆነ አገር አቋርጦ በሚዲያ መምጣት መች አስፈለገ ለጥቅም እንደሚመጡ ከእዚህ መረዳት ይቻላል ለትዳር ከሆነ በጓደኛ ወይም በጓረቤት በቤተሰብ ነው ሚመጡት ትክክለኛ የትዳር ጥያቄ በእዚህ በኩል ነው
በራሳችን ምንተማመን ጎበዞች ሆነን ትኩራትን ስራችንና ባለችን ጊዜ እግዚአብሔርን እያመሰገንን ሰርተን እንግባ አገራችን በኩራት መርጠን እናገባለን በርቱ ሴቶችዬ እህቶቼ!
ከከከከከከከከ
ክክክክክክክክ
ለፍቅረኛሽ እምጠይቂው መልካም ጥያቄ
1///መልኬ እደጠበከው ሆኖ ባአታገኜኝ ትወደኛለህወይ?
2///አተ ከኔ በጣም እምትወደው ምንድነው?
፫/በሚቀጥለው ስንገናኝ ምን ይዘህ ትመጣጠለህ?
፬//።ከእኔጋ የምታሳልፈው ጊዜያስደስተሀል?
፭///እኔን እሚያስታውስህ ነገር ምድነው?
፮///ምን አይነት ከለር ብለብስ ደስ ይልሀል?
፯// ለመጀመርያ ስንገናኝ የተዋወቅን ጊዜ ምን ተሰማህ?
፰///እኔን የወደድከኝ ያፈቀርከኝ መቼ ነው?ከመቼ ጀምሮ ነው??
፱///ምን ይሀል ትወደኛለህ???
11 ///እኔ እደወደድኩህና እዳፈቀርኩህ በምን ልግለፅልህ??
12///የምትረሳው ትዛታቺን ምንድነው?
13//እኔ የማስበውን ታስባለህ ወይ?
14//እስከመጨርሻው ትወደኛለህ ወይ?
15// ብታመም ብከሳ ብጠቁር ባአጣ በማንኛውም ችግሪ ውስጥ አትለየኚም ወይ?
16/.እስከመቼ አብረን እዘልቃለን እንኖራለን ብለህ ታስባለህ?
17///ወደፊት ምን ታስባለህ ?
18,ለእኔ እጂግ. እሚያስደንቅ ነገር ማድርግ እምትፈልገው መቼ ነው?
19 //..ለዘላለም አብረን እንኖራለን ወይ?
wowwww dase yemeli teyaka new enmasegenalean
wowwww
ዋው
ተመስገን ስሉስ ቅዲስ አምላኬ! ! yala minim tiyake awon awon awon bilo new micherisewu 😀😀😀😀😀😀
እደት ብሎነው የህሁሉ ጥያቄ ካላገባነው እድትልክ በስልክ ይታወቃል ዋናው አብረን ስንኖር ነው
ልፋ ቢልህ ነው ሙዳይ ወንዶች ሀሳባቸው ልክ አንደ ፓለቲካ ነው አይጨበጥም
😀😀😀😀😀
አረእህቴተመቸሽኝትክክልላሁንማለማጋጥምሢልእሽእሽማለቱየትይካዳል👍👍
በትክክል hhhhhh
AZEB ame ትክክል
kkkkkkkk betekkl
ቅፅል ስሚ እናት ነው የሚለኝ እኔም ባባ እለዋለሁ ከተመቻችሁ ላይክ ፕሊስ
ገኒቾ ነኝ y ጀም ሰላምህ ብዝትትትትትት ይበል
መዳይየ አትልፋ ወዶች ብር ስትላቸው ብቻ ነው የሚያዳምጡህ
@@wediwedi3584 ክክክክክ
@@wediwedi3584😂😂😂😂
*ዛሬ አንደኛ ነኝ ሙዳይ እናመሰግናለን*
አዪ እስኪ ተወን ምንም ብታረግላቸው እነሱ መክዳታቸውን አያቆሙም እስኪ ማነው እንደኔ ፍቅረኛ አልበረክት ያለው 😍
እኔ አለሁልሽ የድርሻቸውን እያነሱ ሹልክ ይላሉ
@@hayattullah8186 ክክክክ ጥሩ አከፋፋይ ነሺ
ፍቅርህ ነው የጎዳኝ kkkkkkk
ፍቅርህ ነው የጎዳኝ ፍቅር ቆምብለሽ አስቢ ማለቴ ለምንብለሽ እራስሽን ጠይቂዉ የሆነደካማ ጎንሽን ለይተሽ አስተካክሊ የዘለአለም አፍቃሪ ይስጥሽ ፈጣሪ ማማዬ
ፍቅርህ ነው የጎዳኝ fiker meberket kakome koye yechaina eke yimesli
ሙዳይ እጅግ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር ፀጋዎን ያብዛለህ የኔ መልካም ወንድም :: አንዳንዴ ባለማወቃችን በ ፍቅር ውስጥ ቡዙ ሰህተቶች እንሰራለን እንድህ ስንማር ደሞ የበለጠ ጥንቁቆች እና አስተዋዮች እንሆናለን አይዞህ ቀጥልበት:: እግዚአብሔር ለሁላችን መልካም ትዳር ያድለን አሜን (3)
ጎበዝ ልጅ ። እጅግ በጣም ህይወት ቀያሪ ትምህርት ነው። የምስጋና ቃላት አይገልፀውም። እግዚአብሔር ይስጥልን ። አሜን።
ወንድመችን አለህ ይጠብቅህ አሪፍ ጢየቄዎች ነቸው በተለይም ለኘ ለሲደተኞች❤❤❤❤❤❤
ምርጥ ትምርት ነው በቀጥታም ባይሆን በጨዋታ መሃል መጠየቅ አኔ ቡዙ ግዜ በጨዋታ , በቀልድ አስመስይ አጠይቀዋለው መሉሱም አሪፊ ነው አስኪ አናተም ሞክሩት
በየ ቀኑ የምታሳልፈው መልክት በጣም ጥሩ ትምርት ነው ወንድማችን ሁሌም እናመሰግናለን
በጣም ሀሪፍ መረጃነው
እናመስግናለን ሙዳየ ስላምክ ይብዛ
የሐበሻ ወንድ ምናባቴ ልሁንልክ የምትለውን ሳይሆን ምናባክ የምትለውን ነው የሚያከብረው ሙዳይእዬ እናመሰግናለን 🙏
የሚገርምህ ከተገበርኩት በኋላ ነው ኮሜት ልስጥ የፈለኩት እናም ተሳክቶልኛል❤
የሚገርመው ምክርህ በጣም ደስ ብሎኝ ነው የምስማው በርታልኝ ወንድማችን
እናመስግናለን ሙዳይ ትምህርትህበ በጣም ጥሩ ነው በርታልን
ትምህርትህ ሁሌም ይመቸኛል እውነት ብዙ ነገር ተለውጨበታለው አይዞህ በርታ
ሙዳይ ምርጥ ሰዉ በርታልኝ ምክሮችህ በጣም ነዉ የምወደዉ
ሙዳይ እናመሰግናለን እኔ እደዚህ መጠየቅ በጣም እወዳለሁ በፍቅር ውስጥ ግን በጣም ግልፅ መሆን አለብን ፍቅር ደሞ ሰጥቶ መቀበል ነው የፍቅር አምላክ ፍቅር ይስጠን
አመሠግናለሁ ወገናችን ምርጥ example 🥰🥰🥰
ሙዳዬ በጣም ምርጥ ሰው ነህ በርታልኝ ለኔ ጠቅሞኛል አመሰግናለሁ
ወይ ሙዳይ የልብን አዋቂ ነህ የምታቀርባቸው ትምህርት መሣጭ ናቸው እናመሰግናለን
ወይ ጉድ አሁን ያለው ነገሮች በውሸትም አዎ ነው የሚሉት ወንዶች ለምክርህ እናመሰግናለን
ምክርህ ልብ ይገባል የጠየኩትም አለ ካልካቸው ያሰብኳቸውም አሉ አሪፍነው በርታልን ለሩቅ ፍቅር ይጠቅማሉ ባይነኝ
እውነት እውነት እላችሃለሁ እህቶቼ ለእናንተ የተፈጠረ ትክክለኛ ወንድ ስላልገጠማችሁ ነው ትክክለኛውን ወንድ እስክታገኝ ጀግና ሴት ሆነሽ ክብርሽን ጠብቀሽ በጸሎት ቆይ ማርያምን እግዚአብሔር ከልባችን ከለመነው እርሱ የለሐኑትን ብዘገይም አይረሳም።
እንደ እኔ ፍቅር ወይም ወንድን መቅረብ የትለቻችሁ እህቶቼም ወንድሞቼም ትኖራላችሁ ኮሜንት ላይ እንዳላችሁት ወንድ ማይጨበጥ ንፋስ ውሸታም ነው እንዴ ያለ ወንድ መኖር አይቻልም ወይ ብዬ ህይወቴን ስቀጥል ወንድ መንፈሳዊ ወንድም አንድ መንፈሳዊ አብሮ አደጌ ግደኛዬ አስተዋወቀችን እናም እውነተኛ ፍቅር አሁን ያገኘኝ የገኘሁት ይመስለኛል አላቅም ብቻ የጸሎቴ መልስ እግዚአብሔር ስጦታ የትዕግስቴ ዋጋ ይመስለኛል ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን
ብዙ እህቶቻችን ቤተሰቦቻችን የማንወደውን ወይም ከሀይማኖታችን ጋር የሚጋጪ ሰው ካላገባሽ እንሞታለን ልጃችን አይደለሽም ብዙ ነገር ልሉን ይችላል ግን አንቺ የቤተሰብሽ ምርጫ ትክክል ነው የሚትይው ከሆነ ተቀበይ ካልሆነ ግን ቤተሰቤ ወደውታል ብለሽ የማትፈልግ ሰው አታግቢ ከላይ እንዳልኩሽ ጨዋ ሴት ሆነሽ አምላክሽን በጸሎት ጠይቅ ሌሎችን የሚትጠቅምያቸው እንጂህ የማትጎጅ ደግ ሴት ሁኝ እግዚአብሔር የመልካም ስራሽን ዋጋ ይሰጥሻል (እኛ የምንፈልገውን ሳይሆን ለእኛ የምሆንን እግዚአብሔር ለሁላችንም እህቶቼ ወንድሞቼ ይስጠን አሜን፫)
ሙዳይ እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ ብሮ ዋው ምርጥ ትምህርት ነው የሰጠከን። ስትጠፋ እኮ ቅር ቅር ነው የሚለን አትጥፋብን እሽ።
ሙዳይዬ በጣም እናመሰግናለን አሪፍ ምክር ነው
እንኳን ደና መጣክ ሙዳይ በጣም አሪፍ አሳብ ነው በጣም አመሰግናለው በርታ
በጣም በጣም እናመሠግናለን ይህ ትምህርት ለኔ በጣም የመጠቀም ነዉ
በእውነት በጣም እናመሰግንአለን በርታልን ሁሉንም ያልካቸው ትክክልናቸው
በጣም እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ወንድም ጥሩ ነገር ያስተማርከን በርታ በጣም
1. መልኬ እንደ ጠበቅኸው ኾኖ ባታገኘኝ ትወደኛለኽ ወይ።
2. አንተ ከእኔ በጣም የምትወደው ነገር ምንድን ነው?
3. በሚቀጥለው ነገር ምን አድስ ነገር ይዘኽ ትመጣለኽ?
4 ከእኔ ጋር በምታሳልፈው ጊዜ ደስተኛ ነኽ?
5 እኔን የሚያስታውስህ ነገር ምንድን ነው?
6
እንኳን ደህና መጣህ ሙዳይ አንተ ሙድ የገባክ በርታ እናመሰግናለን መምህራችን !!
ሙዳይዬ እድሜ ይስጥህ እናመሰግናለን ኑርልን
ይመች ወንድሜ ጥሩ ምክር ነው
በጣም ጥሩ ሓሳብ ነው እናመሰግናለን ውንድሜ
ዋውውው ማሻ አላህ ነው ምክርህ. ወድም. አመስግናለሁ ዛሬ ነው ያይሁክ. ስፕስክራይፕ አድርጊሀለሁ እሽ.
ምክርህን እሰማሀለሁ ግን አሁን ላይ እግዚአብሔርን ስለ ወንድ በጭራስ ማሰብ ትቻለሁ በትዝታ ተጎድቻለሁ አሁን ስራየን ሰርቸ አላማየን አሳክቸ አገሬ ገብቸ
ከዛን በኅላ ንስሀ ገብቸ እግዚአብሔርን በእባ ከልቤ አንብቸ እኔ ያልኩትን ሳይሆን እሱ ለኔ ያለልኝን እንድሰጠኝ በፆም በፆሎት ለምኘ ነው
Alain Aln ዋው እግዚአብሔር የጵጥሮስን ንስሀ ይስጥሸ። እኛ ከመረጥነው ይልቅ እርሱ የሚሰጠንን መጠበቅ መባረክ ነው።
@@marrytt6301 ትክክል ማር
አሜንንንን ለሁላችንም ይስጠን
ማር እኛ ይሁን ያልነውን እሚከለክለን ለኛ ስላልሆነ ነው እኛ አልመስለን እያለ ነው እንጅ ሁሉንም እንደፍቃድህ አንተ ያልከው ይሁን ብየ ትቸዋለሁ
ማር ብዙ ተጎድቻለሁ ግን ንፁህ ክፉ ስለማላስብ በሰው ላይ እስከመጨረሻው ጥለውኝ አያውቁም የፈጠረኝ አምላክ ሁሌም ከኔጋር ነው በደጁ በንስሀ እንባ ለመቅረብ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን
Me too sweit, God will give as
ትክክል ነሺ ጎበዝ አላህ ይወፍቅሺ እሚያፈቅርሺን እምናፍቅሪዉን
@@ወሎየነኚየኮቻልጂወሎኮምቦ አሜንንንንንንን ውዷ እህቴ ለሁላችንም
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
በጣም ኣሪፍ ምክር ነዉ እናመሰግናለን።
ውይይይይ ሙዳይየ የዛሪየው ደግሞ በጣም የሚጠቅምነው ወንዲማችን እዲሜህን ያርዝመው መልካምሰው ነክ የምር
ሙዳይየ ጥሩ መልዕክት ነው አመሠግናለሁኝ
እንኳን ደህና መጣሁ ወንድማችንን እናመሰግናለን
ትክክል አላህ ይጨምርላህ🥰🥰🥰🥰💘🥰🥰🥰
በእዉነት በጣም እናምሰግናለን ደስ ይላል በርታልን
ይመችህ ወድም አለም እናመሰግናለን
ጥሩ ነው በርታ ደስ የሚል ጥያቄ ነው ቀስ በቀስ እንጠይቃለን
በደብ አሪጌ ቀስ በቀስ ልጠይቀው እያዳዳን ጥያቄ ፅፍለሁ ሙዳዮች ሁሉ ትምህርትህ በጣም አዝነኘና አስተማሪ ነው ውድሜ ቀጥልበት ።።።።።።።።
እናመሰግናለን ወንድማችን ጥሩ ምክር ነው
ፍቅር የለም ያችንም ይችንም ነው እንወድሻለን እናፈቅርሻለን የሚሉት ስለዚህ እደኔ ከሆነ ብቸኝነትን የመሰለ እኔ መቸም ተስፍ ቆርጫለሁ የአሁን ጊዜ ወንዶች እጂ እስከሚያስገቡ ብቻ ጡሩ ናቸው ከዛ በሗላ ጥቅም ነው የሚፈልጉት
በጣም አሪፍ ጥያቄ ነው አመሰግናለሁ ወድሜ👍👍🙏🙏🙏
ወንድማችን በጣም እናመሠግ ጥሩምክርነዉ😍
ሰላም ሙዳይ እናመሰግናለን ሰለምክር በርታ
እናመሰግናለን ሙዳይ ምርጥ ሰው ካልካቸው ያልጠየኩትን እጠይቃለሁ እሽ ክክክክክክ
እናመሰግናለን አተኮ አስተማሪያችን ብቻ ሳትሆን ልክ እንደወንዲማችን ነህ በርታ ገና ብዙ እንጠብቃለን
ምን አይነት ደስስስስስ የምትል ሰው ነህ ኡፍ ተባረክ ወንድማችን
ምክርህ ውሰጤ ነው እናመሰግናለን በረታ
እፍ ደሰሰሰሰሰ ይላል በጣም ጥሩ ምክር ነዉ ወንድም አመሰግናለሁ እሰከ ይቂናሸ በሉ ነኝ
እናመስግንአለን🎉🎉🎉👌👌👌👌👌
ሠላምህ ይብዛ ወንዲም ሙዳየ እግዜአብሔር ይጠብቅህ💓💓💓💓💓💓💓💓
ጥሩ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን እኔም እጠይቀዋለሁ
eshi
Enamesegnalen.mudayeye.betam.mrt.hasab.new.selamh.yabzalh.fetari.balehbet.bota.bertaln
በጣምእናመሠግናለንወድማችን
ወላሂትክክልነዉሀሣብህተመቸኸኝ👍💘💚💛❤ሠላምህይብዛ😍
that is right 👌👌💚💛❤Thnaks
እንኳን ተወለድክ ቅን ሰዉ ነህ በርታ እና ምክርህን ለግሰን
ትዝታ በጣም ፓወር አለው እኔ መጀመርያ የተሳሳምንበትን ቀን መቼም አልረሳውም ልባችን ሊወጣ ነበር በድንጋጤ አሁንም ስለዛ ቀን ሳነሳበት በጣም ደስ ይለዋል እኔ ጥሩ ኮንዲሽን ላይ ባሎን ሰአት በተቀየመኝ ሰአት አውቄ አነሳበታለው ደሞ እውነትክን ነው በቅፅል ስም መጠራት ሴቶች ያስደስተናል የኔው ሽቅርቅርዋ ነው ሚለኝ
Amesegenalu wenedem selamek yebza yeger legoch ulu 💙 💛 ❤ bexam arif temert yeyaz porogeram new yemetasetelalefew
ወንድማቺን በጣም እናመሰግናለን አንድት ሳቀር ነው የምጠይቀው
በጣም ወድጀዋለሁ እናመሰግናለን
በርታ ወንድሜ ጎበዝ ነህ
ተባረክ
አይ የኔ ምርጥ እስከመቼ ነው አብረከኝ የምትሆን ስለው " አብረን መኖር ብቻ ሳይሆን አብረን መሞትንም ጭምር እመኛለሁ አለኝ" ያአላህ ለካ እንሞታለንም ብዬ ሞትንም አስታወስኩ የሱም ምላሽ አስደመመኝ!!!!
♥♥♥♥♥♥♥♥
ትክክል ነህ ወድሜ እኔ መጀመርያ በተገናኘን በት ቀን ማግስት ሰማያዊይ ልብስ ነው ስጦታ የገዛልኝ ስለዚህ መቸም ይሁን መቸም አረሳውም እሱን ደግሞ እጠይቀዋለሁ እስኪ በርታ ሀሪፍ ምክር ነው
ፈጣሪ ያክብርልን ጥሩ ምክር ነው አድ አምስቱ ጠይቄው ነበረ መልሱ ግን አላመኩበትም ወድን ማመን ቀብሮ አደለምናስ ተረቱ የተባረከው ይስጠን
Thnaks EWUNET new👍🙋♀️
ቅፅል ስሜ ማማዬ ነዉየማለኝ እኔ ደግሞ የኔፍቅር ከተመቻችሁ በላይክ አጋጩኝ
😅😅😅😅😅😅😅😅
አረ ፍቶ ፈቶ የሚሉ ወዶችስ ለምን ይሆን እውነት
ለመጀመርያ ግዜ ቦታ የሰጠዉት ልጅ ፎቶ ፎቶ ሲለኝ እኔን ነዉ ፎቶየን ያፈቀረዉ ማለት ጀመርኩ
ሀሀሀሀ
ክክክክክክክ
ግዴታሽ ነው😃😃😃😃አናዴ ሁለቴ
በጣም ነው ያተን ምክር እምሰማው ቀጥልበት
አመሠግናለሁ ምክርህን እኔ ቅርብ ጊዜ የተዋወኩት ጓደኛ አለኝ ግን የተወሠኑትን ጥያቄ ጠይቄዋለሁ ነገርግን እስካሁን ያለው ነገር ጥሩ ነው እግዚአብሔር ፍፃሚያችንን እዳሣምርልን የምንግዜም ምኞቴ ነው
ወንዶች ሁሉንም አስመስለው ማለፍ ይችሉበታል ለመረጃህ እናመስግናለን
ምንም ብሆን ምንም ባደርግ መቼም ፍቅር ከማይገባዉ ሰዉ ጥሎኝ ተሰቃይቻለሁ አላህ ሲፈጥረን ካልሆነ ሠዉ መክሮ መስዋት ከፍሎ መቀየር አይቻልም😢💔
የኔ ብጤ
ውዴ ካልገባው ተይው ራስሽን አትጉጂ እንደዚህ የሚያታልሉ ወንዶች በመጨረሻ መሄዳቸው ላይቀር ገዝግዘው ይጎዱናል
እውነት ነው እህቴ ከደነዝ ጋር አያጋጥም ነው እውነተኛ አፍቃሪ ጌታ ያድለን
እኔም አለሁልሽ ፈጣሪ ይርዳን ሣንግባባ ልጂ ወለዲኩኝ አሁን ለልጀ ሥል ብቻ እኖራለሁ እየ ተቃልኩ
በትክክል
ፈጣሪ ባርኮ ካልስጠን ከባድ ነው ወንድ ልጅ