በራሱ ጊዜ አልፈልግም ሲል ቶሎ ብለሽ ይህን አድርጊ !!! -Ethiopia. What to do if he left you suddenly?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 349

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 ปีที่แล้ว +43

    ሙዳይ ተባረክ የህው አሳበድኩት😂 በፈቅር ሴቶች ነቃ በሉ አሰተውሉ ኮራ በሉ ወንድ እንክብካቤ አይወድለትም 🤔😎
    እኔ የጨነቀኝ ነገረ ቢኖር ዶላር መጥፍቱ እና ኮረና መምጣቱ ነው 😥 እግዚአብሔር ከወረተ የፀዳ ፍቅር ይሰጠን 😍

  • @softlife5208
    @softlife5208 4 ปีที่แล้ว +6

    ወንድሜ ተባረክልኝ ለኔ የተላክ እስኪመስለኝ አዳምጭ ጨረስኩት እውነት እላችኅለሁ እህቶቼ ይህንን ልጅ ከሰማችሁ የሚነግረንን በትክክል ትለወጣላችሁ ከእግዚአብሔር ጋር

  • @FikerMuleta
    @FikerMuleta 6 หลายเดือนก่อน +1

    እንዳተ አይነት ምርጥ ወድም ስላለን እናመሰግናለን አንተ ልዩነህ አሁን የገለፅከው ወንድ እኔ በሕይወቴ ገብቶ ወጥቶል ፡እና የወንድ፣እናት አንድናት፣እስክል'!አንድአይነት ወንድ ገጥሞል፣እሾህን፣በሾክነው፣ተረቱ፣የአብዛኛው፣ወንድ፣ፀባይ፣ባንተ፣ተገለፀ፣በርታልን፡ክብር፣ይስጥልን፣ምክርህ፡ሁሌም፡አይለየን፣እኛ፡እህቶች፡ዋሆች፣ነን፣ወንድ፣እናምናለን፣ጉዳቱም❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahimatube5792
    @rahimatube5792 4 ปีที่แล้ว +19

    ጥርግ ይበል አንተ ኑርልን ያንተን ምክር እየሰማሁ እፅናናለሁ ሳይገባኝ ጠየቀኝ ሲገባኝ እራቀኝ ምን ላድርግ ይመችህ ብየ ዝም አልኩ

    • @amitola4573
      @amitola4573 4 ปีที่แล้ว +3

      እቱ ጥርግ በል ብዬው ብሎክ አድርጌው ስልክ ቁጥር ሁሉ ቀይሬ በ 7 ወሩ ማን እንደሰጠው ቁጥሬን አሁን ይቅርታ ይላል እፍ

  • @ኑሪልኝእናቴ-ፐ3ቈ
    @ኑሪልኝእናቴ-ፐ3ቈ 4 ปีที่แล้ว +131

    ብሎኝ ነበር እኔም ቻው አልኩት አሁን ግን ይቅርታ ጠየቀኝ እና አትለይኝ አለኝ እኔም እግዚአብሔር የመረቀውን አግብቻለሁ ከምንም በላይ ደስተኛ ነኝ እመኑኝ የሄደን ሰው በፍፁም አትከተሉት የእናንተ የሆነ ነገር የትም አይሄድምና

    • @fhhu1045
      @fhhu1045 4 ปีที่แล้ว

      በጣም እህት አይዞሽ ለኛ ያለው አይቀርም እኔ ፍቅረኛየን ተተውኩት ወድህ ወንድ ባይደውልብኝ ማር

    • @udjrhdhdh9706
      @udjrhdhdh9706 4 ปีที่แล้ว

      እርግጠኛ ነሽ

    • @selamatlwa2182
      @selamatlwa2182 4 ปีที่แล้ว

      ትክክክ ውዴ

    • @hodaali8318
      @hodaali8318 4 ปีที่แล้ว

      ጸ ጒቡ ፣ ጉጧጧ ፡፦ ፥

    • @ማዲንጎዬየኔደግሞትህንእን
      @ማዲንጎዬየኔደግሞትህንእን 4 ปีที่แล้ว +2

      እኔም 3 አመት የለፋሁበት ፍቅሬ የተበተነ ይመስለኛል ይሄው ያለምንም ስህተቴ እንደሚጠብቀኝ ነበር ያወራነው አሁን ተንጠባረረብኝ

  • @ቅዱስገብርኤልጠብቀኝአባቴ
    @ቅዱስገብርኤልጠብቀኝአባቴ 4 ปีที่แล้ว +21

    እሲእደኔ ብቸኝነትን የሚመርጥ በጣምነውብቸኝነት ውስጤነው

  • @milk-hv6qt
    @milk-hv6qt 4 ปีที่แล้ว +17

    ሙዳይ አግዝኣብሄር ይባርክህ ለሴቶች ሞራል ስትሰጥ, ከሄደ ይህድ የበለጠ ነው የምታግኝት ስላልከው ጌታ አብዝቶ ይስትህ 🙏🙏🙏

    • @aaas6027
      @aaas6027 4 ปีที่แล้ว

      ጡሩ ተምህረት

  • @ahlammuhe410
    @ahlammuhe410 4 ปีที่แล้ว +3

    ሙዳይ ዘገህብኝ። ይህ ሁሉ የኔ ታርክ ነው በጣም መሲኪን.ለስው አዛኝ የሚወደው የማክብርው ነበር ትምህርቱን ከጨረሱ ብሃላ። ስራ ከይዘ ብሃላ ስንት የለፍውበትን ፍቅር ገደል ከተተኝ ውስጤ በጣም ነው የተጎዳው ብቻ የስራውን ጀባ

    • @rahimayarahmanbara2252
      @rahimayarahmanbara2252 4 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ አላህ የተሻለውን ይዞልሽ ነው

  • @fikerasfaw2668
    @fikerasfaw2668 4 ปีที่แล้ว +41

    እናንተ አትግፋ እንጅ ተገፋ መልካም ነገር ይገጥማችኃል ያ ያጣችሁም ሲፀፀት ይኖራል

  • @sara-zd5tw
    @sara-zd5tw 4 ปีที่แล้ว +4

    በጣም በጣም ትክክል ነው ፣ እኛ ሴቶች በአጠቃላይ ጠንካሮች አይደለንም ስንጎዳ ነው የሚገባን ። ስለዚህ እራሳችንን እንጠብቅ ። ቆፍጠን እንበል፣ በፍፁም አለመለማመጥ ። መልካም ሆኖ መገኘት ነው ከዛ በተረፈ እራሱ በእራሱ ግዜ ይመጣል ። አራትነጥብ።

  • @sasorefin3379
    @sasorefin3379 4 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደና መጣህ እናመሰግናለን ከወረት የፀዳ ፍቅር እግዚአብሔር ያድለን

  • @ሚጡ-ቈ5ዠ
    @ሚጡ-ቈ5ዠ 4 ปีที่แล้ว +4

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን ጥፍት ያለች ምክር ♥️♥️

  • @ሒዊነኝ
    @ሒዊነኝ 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ምርጥ ምክር ነው ወንድሜ በጣም እናመሠግናለን

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 4 ปีที่แล้ว +7

    ኡፍፍፍፍ ውስጤ እኮ ነክ ሙዳይዬ በተለይ መጨረሻ ላይ 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺ቦምብ ቦምብ እምትላት ነገር ታስቀኛለች 😁😁😁😁

  • @mebratmichael3634
    @mebratmichael3634 4 ปีที่แล้ว +79

    ኣልፈልግሽም ሲለኝ መንገድ ጨርቅ ያርግልህ ምን ይጉድልብኛ እድሚ ጤና ለዶላር የኔ ሂወት እሱ. ነው😂😂😂😂😂

    • @ethiopialovelove6090
      @ethiopialovelove6090 4 ปีที่แล้ว +10

      እኔም ዶላር እና ዋይፋይ ከጠፋ ነው
      የምጨንቀኝ🤣🤣🤣🤣የምር

    • @mebratmichael3634
      @mebratmichael3634 4 ปีที่แล้ว +1

      @@ethiopialovelove6090 ክክክክክክክክ የኔ ሱስ አለብሽ

    • @አበቴንነፈቂነኝ
      @አበቴንነፈቂነኝ 4 ปีที่แล้ว +4

      @@ethiopialovelove6090 ክክክክክክክ ያኔ ጀግነዎች ትክክል

    • @sakenasaeed1219
      @sakenasaeed1219 4 ปีที่แล้ว +2

      ሰህ

    • @medinayoutube6575
      @medinayoutube6575 4 ปีที่แล้ว +2

      Kkkkkkk

  • @makiya1294
    @makiya1294 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ምክሮችህ ሀሪፍነው እናመሠግናለን

  • @mimiuto3433
    @mimiuto3433 4 ปีที่แล้ว +4

    ሙዳይዬ ካንተ ብዙ ተምሬያለሁ እናመሰግናለን

  • @soilyanatemsgen8103
    @soilyanatemsgen8103 4 ปีที่แล้ว +3

    አቀራረብክ በጣም ይመሰጣል አሰተማሪ ነው ብዙ እንማርበታለን እኛ ሴቶች ደካማ ሰለሆንን

  • @marmar-zd8dw
    @marmar-zd8dw 4 ปีที่แล้ว +12

    በጣም አድናቂህ ነኝ በርታ ወንድም

    • @hirutekhachab8047
      @hirutekhachab8047 4 ปีที่แล้ว

      አስቲ ሴቶችዬ ለምህራችን ሙዳይ ሽልማት ይገበዋል የምትሉ በላይክ ግጩኝ ውንት እደ ሙዳይ አይነት አስተዋይ ወንድሞች የብዛልን

  • @aalea37wedai07
    @aalea37wedai07 3 ปีที่แล้ว +2

    ስለምክርህ እናመሰግናለን ወድማችን ሰውን አትግፍጂ መገፍት መልካም ነው እግዚአብሔር የኛ ካለው የትም አይሄድም ተመልሶ ይመጣል

  • @niceprime8523
    @niceprime8523 4 ปีที่แล้ว +4

    ወንዶች በድለውሽ ተመልሰው የሚመጡት የጃቸውን የስራቻውን አላህ ሲሰጣቸው የብርክክ ይመጣል ቲሽ

  • @htdvjthr1hu4grhdhr50
    @htdvjthr1hu4grhdhr50 4 ปีที่แล้ว +4

    ሙዳይ እንኳን ደሕና መጣክ አትጥፋብን የኛ መካሪ በጣም አሪፍ ምክር ነው በተ ምክር ነው እኔ የወንዶቹን በአሪ ያወኩት አመሰግናለው

  • @hyathyat5145
    @hyathyat5145 ปีที่แล้ว

    ወላሂ. ምርጥ. ምክር. የኔባል. ህይወት ነው. ይሄ ነገር. ሢፈልግይሠድበኛል. ብር ሢፈልግ. ይደውልልኛል ቴክሥትነው. እሚያበዛው. እኔ ግን እወደውነበር. እሡግን ምንም ፀባይ የለውም. ሥንትሁኘለት. ሥንጣላ. ብሎክያደርገኛልዶክተርየ መልሥእፈልጋለሁ😢😢😢

  • @ሚካኤልወዳጅአባቴአተውጠብ
    @ሚካኤልወዳጅአባቴአተውጠብ 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን በጣም ነው ምናመሰግነው ምክርህ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ለኛ በተለይ ለስደተኞች አንሰጠውም አታስብ

    • @yeshihereg5740
      @yeshihereg5740 4 ปีที่แล้ว

      ፈጣሬ ይባርክህ በጣም ተረብሼ ነበር ምንም ሳላረገው አልፈልግሽም አለኝ በጣም እራሴን ጠላሁ በስደት ፈጣሬውን እሜፈራ ሰው ይስጥ አሜን(3)

  • @TgTg-ep9lz
    @TgTg-ep9lz 4 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ነው ምረጥ አግላለፅ እናመሰግናለን ወንድምችን

  • @kalokalo1263
    @kalokalo1263 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላ ጥሩትምርትነው ተመሬበታለሁ

  • @Uae-bl2os
    @Uae-bl2os 4 ปีที่แล้ว +17

    መጣሁ ማፍጠሪያን ልጨርስና ውድ እህቶቼዋዬ ረመዳን እንዴት ይዟችኃል እኔጋ አልሀምዱሊላህ

    • @rahimayarahmanbara2252
      @rahimayarahmanbara2252 4 ปีที่แล้ว

      አልሀምዱሊላህ እኔም በጣም እወደው ነበር አሁን ተመለስ ግን ኒካ አላደርግም ሳንገናኝ አለኝ ግራ አጋብቱኛል

  • @ይሁንለበጎነው-ጨ4ጠ
    @ይሁንለበጎነው-ጨ4ጠ 4 ปีที่แล้ว +6

    ውድ ሙሥሊም እህቶቼ እንደትናችሁ እሮመዳን እንደትነው አላህ ሡበሀኑታላ ፆመውከሚጠቀሙት እኛንም ያድርገን ውዶችየ ኮረናንም አላህ ከምድርያጥፍልን ያረብ❤❤❤

  • @seryat-n6r
    @seryat-n6r ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጠብቅህ ምርጥ ሰዉ ❤😊

  • @banchiyedesalew4503
    @banchiyedesalew4503 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው ።

  • @fikirlove8049
    @fikirlove8049 4 ปีที่แล้ว +2

    ውይ ሙዳዬ ዛሬ በህይወቴ የደርሰውን ነገርክ እናመሰግናን በርታልን

  • @meronenuguse8943
    @meronenuguse8943 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን የምር በጣም ተመችቶኛል ትምህርት 👌👌👌👌

  • @martahithopia7011
    @martahithopia7011 4 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል ብልሃል አሁን እነታው አወቅሁት አብርታ እናመስግናለን

  • @umtyn8344
    @umtyn8344 4 ปีที่แล้ว +2

    አናመሰግናለን ሙዳይ😘😘

  • @banchab2962
    @banchab2962 4 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደና መጣህ ወንድሜ በጣም አድናቂህ ነኝ ኑርልን

  • @masartabe9901
    @masartabe9901 4 ปีที่แล้ว +1

    ወወወ የዛሬ ትክክል ወንድማችን ጌታ ይባርክ እናመሰግናለን

  • @destawnday314
    @destawnday314 4 ปีที่แล้ว +2

    በትክክል ወንድሜ ለኔናው የዛርው ትምርት

  • @salamlove6574
    @salamlove6574 4 ปีที่แล้ว +1

    ሙዳይ በጣም ነዉ ምናከብህ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @selamlene1013
    @selamlene1013 2 ปีที่แล้ว +1

    Arif meker, beteley anegager demtseh yeleyal. Hayl yesetal, thank u

  • @tube4886
    @tube4886 4 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን

  • @m.m3974
    @m.m3974 4 ปีที่แล้ว +5

    ትክክል ብለሀል የኛ እንቁ

  • @karimakarima474
    @karimakarima474 ปีที่แล้ว +1

    Wow thank you so much ❤❤❤

  • @ነጁየአላህባርያ
    @ነጁየአላህባርያ 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን ሙዳይየ

  • @extraaccount-nb1ro
    @extraaccount-nb1ro 6 หลายเดือนก่อน +1

    እውነትነው❤❤❤❤

  • @አማራነኝየሚኒሊክዘርየሸዋ
    @አማራነኝየሚኒሊክዘርየሸዋ 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቀሽት መካሪያችን እድሜና ጤና ይስጥህ እኔ ከልጄ አባት ክዳት ብዙ ተምሪበታለሁ ዛሬ ላይ ወንድን የሚያፈቅር ልብ የለኝም 😢

  • @justice4haacaalu595
    @justice4haacaalu595 4 ปีที่แล้ว +4

    ወንድሜ muday ያጋጠመኝ ነው ግን አለሁ ይመስገን የኔ ታርክ ነው የዛሬ ወይኔ እድሌ

  • @maritu1983
    @maritu1983 4 ปีที่แล้ว +1

    You are right thanks

  • @zuzuyetube3312
    @zuzuyetube3312 4 ปีที่แล้ว +2

    ሙዳይ እንኳን ደና መጣህ አላህ ከዚህ ኮረና ይሰዉረን የወንድን ነገር ተወዉ

    • @Slove-mw9qi
      @Slove-mw9qi 4 ปีที่แล้ว +1

      እህቴስብሥክራይብአርጊኝእሥኪ

  • @tsegegm1534
    @tsegegm1534 4 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ህ ይብዛ ሙዳይ ወንድም መልካም ይብዛ

  • @alemtsehaytsehaynesh8961
    @alemtsehaytsehaynesh8961 ปีที่แล้ว +1

    ክቡርዶክተርከልብአመሰግናለሁ፡ትምህርትሆኖኛል

  • @AHMADK-b8q
    @AHMADK-b8q ปีที่แล้ว +1

    ሙዳይ በጣም እናመሰግናለን አልፈልግሽም ሂጂአለኝ ግን የሱም የኒም ችግር አይደለም ሌላሰዉ ገብቶብን ነዉ ያጣላን ግን ያንን ስይረዳ አልፈልግም አለኝ እኔም በሁሉም ብልክልክ አረኩት የኒወድም በጣም ጠቅሞኛል ያተምክር ቀጣይ ቢድወ ስራልን መፈትሄዉን

  • @hbetamendalw9023
    @hbetamendalw9023 4 ปีที่แล้ว +9

    እናመሰግናለን ሙዳይ የእኔው በገዘብ ጉዳይ ነው ጥሎኝ የህደ አልክም ጥርግ በል አልኩት

  • @HabtamAyele-i4h
    @HabtamAyele-i4h ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለው

  • @loutfiahussein5830
    @loutfiahussein5830 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ሙዳዬ

  • @sarademsie296
    @sarademsie296 2 ปีที่แล้ว +1

    Oh u so smart I proud muday

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 4 ปีที่แล้ว +2

    Wow እድሜ ይስጥክ ሙዳይዬ 💝💝💝💝💝💝💝💝💝

  • @tirngowondmu1220
    @tirngowondmu1220 4 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውው ቆጆ ምክርነው እናመሰግናለን ወድሜ

  • @goodgirl5168
    @goodgirl5168 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you

  • @ሰርካለምፍቅሩ
    @ሰርካለምፍቅሩ 4 ปีที่แล้ว

    ጠሪምክርነውእናመሰግናለንወንዴሜ።ሰላምህይብዛልህ

  • @zahragirl3446
    @zahragirl3446 3 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @ayuasfaw8792
    @ayuasfaw8792 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank u so much

  • @fowziyyamohammed1536
    @fowziyyamohammed1536 4 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ምክር አጀት የሚያርስ👈

  • @meronabebe345
    @meronabebe345 4 ปีที่แล้ว +2

    mudayoch betam emesegnalehu silemtiserochew videowoch,betam tekami ena arif timihirt yalachew nachew, gin ahun balkew lay block matetat wondin yemiyasayew how much we still care new, silezih block mareg yalebin aymeslegm, we just need to shift our focus on our self, atsmamum?

  • @ayatshkur8364
    @ayatshkur8364 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም ናችሁልኝ ስለሁሉም ነገር እናመሰግናለን

  • @Mebi-f3y
    @Mebi-f3y 3 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል

  • @kidistzenebe6530
    @kidistzenebe6530 4 ปีที่แล้ว +6

    እኔም ደርሶብኛል ተመራርቀን እጠብቅሻለሁ ብሎኝ እሱ ሲስራ እኔም መስራት አለብኝ ብየ ተሰደድኩ ከዛ ሁለዬ ይጣላኛል በፍላጎቱ መቶ ይታረቀኛል 11 አመት ጎደኛዬ ነው ይከብዳል ለመርሳት ሁለየም ስሙን ስጠራ ነው የምዉለዉ ያለ ምክንያት ዝግት አደረገኝ አላቅም ምክንያቱን

  • @Emuuser-cz7qs7pv3v
    @Emuuser-cz7qs7pv3v 4 ปีที่แล้ว +1

    እንደው ውነትህን ነው በርታ የኛ መካሪ

  • @bisrabisra6783
    @bisrabisra6783 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሪምን ፈጣሪ ይባርክህ ?

  • @MuhammadMuhammad-fb2vv
    @MuhammadMuhammad-fb2vv 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ወንድም👍

  • @DD-sz4im
    @DD-sz4im 4 ปีที่แล้ว +1

    yesssmudayjegna Bet Am enamsgnalen

  • @dhmazrouei3622
    @dhmazrouei3622 4 ปีที่แล้ว

    ይመቺህ ምርጥ ሰው ነህ እናመሰግናል❤

  • @መክሊት-1916
    @መክሊት-1916 4 ปีที่แล้ว +1

    egzyabher yethe tebark uluw negr yaluwe ewnat new

  • @mimiiteshome1802
    @mimiiteshome1802 4 ปีที่แล้ว +2

    Waww tiru mikir Ameseginalew betam yimeleketegnal

  • @soilyanatemsgen8103
    @soilyanatemsgen8103 4 ปีที่แล้ว +16

    ወንድ ልጅ የኔ ነው አይባልም እንደ ድመት ድመትም የኔ ነች አይባልም

  • @mashogeremedhn4477
    @mashogeremedhn4477 4 ปีที่แล้ว +3

    Wow meker 👌👌👌👌👌

  • @halimaabdu4818
    @halimaabdu4818 3 ปีที่แล้ว +1

    Thanks 💛👆🙏

  • @mihretephrem8201
    @mihretephrem8201 2 ปีที่แล้ว +1

    Enamesegnalen

  • @meazitakele293
    @meazitakele293 4 ปีที่แล้ว +1

    Tanks muday

  • @evolution3520
    @evolution3520 ปีที่แล้ว +1

    Liki naki tebareki

  • @mariamhuseen8236
    @mariamhuseen8236 3 ปีที่แล้ว +1

    Merti meker ne wendimachin allaah yetabeqih😍😍😍

  • @kalifikr2748
    @kalifikr2748 4 ปีที่แล้ว

    Tanx mudaye yante melekt ssema new emwlew betam temrebetalew

  • @maskarammaskaram1482
    @maskarammaskaram1482 4 ปีที่แล้ว +2

    Yemer betam tegodecalehu mar feqer eyal new yebolkagn betam erasen lematefat hula mokeriyalehu benateh gera gebagn bemenem mengad liyanageragn alcalem ( 3 ) feqergnaye new gen dengat tenseto bolkagn erdagn ebakeh yene wondem benateh ceger wust negn beqa fb laye atahuh yene wondem

  • @ናፍቆትአለኒሰክሙዝከበደ
    @ናፍቆትአለኒሰክሙዝከበደ 4 ปีที่แล้ว

    ልክ ነህ ሙደየ ውስጤ እኮነህ

  • @sahaish2642
    @sahaish2642 3 ปีที่แล้ว +1

    ሠላምህ ብዝት ይበል ወድሜ

  • @mhretzewdumhret811
    @mhretzewdumhret811 4 ปีที่แล้ว +1

    Tabks moday😌❤😊

  • @SaleemaSalee-kg1qu
    @SaleemaSalee-kg1qu ปีที่แล้ว +1

    እኔ በጣም ተጠባሮልነ ሣምንበላይ ቆየሣይደውል እኔሠላምብለው ጥቅሥብልክለት ዝም አለ ከዛን እድህአልኩውት እንጋባኮ አልልህም ሠላምነውያልኩህ ሥለው አላማሸን ያዠ እኔገነነኝአለ ከዛንልክልኩውን ነገረኩውት እኔጠካራነ አላማ ያለኝ ሠው እደሆንኩው ነግሪው ወጥቻለሁ ይቅነው

  • @yishakdna2141
    @yishakdna2141 2 ปีที่แล้ว +2

    ለስምንት ወር አብረን ነበርን ግን ብዙ ግዜ እኔ አልረዳውም ነበር ሲደውል አትደውል ማለት ሲደውል አለማንሳት አፍቅርሀለሁ ብዬውም አላውቅም እወድሀለሁ እንኳን እንድለው የሚያረገኝ እሱ ነው እና ይሄ ሁሉ ካለፈ በኋላ በድንገት ስልክ መደወል አቆመ እና ምነው ስለው አአይ ስራ ቦታ አንድ ሴት መጥታ እኔን ማግኘት ፈለገች እና እሷን እያወራሁ ነው አለኝ እና ከእኔ ጋር ጨረስክ ስለው አአይ አንቺንማ መተው አልችልም ይላል እኔ ደሞ ስላልተመቸኝ ሁኔታው መደወልም ሆነ ቴክስት መፃፍ አቁሚያለሁ አንተ ምን ትለኛለህ

  • @meseshimm2124
    @meseshimm2124 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም እንዴት ነህ ሀሳብህ በጣም ጠቃሚና ገንቢ ናቸው እኔም ከገጠመኝ ታራክ አንድ ነው፣እኔ በርቀት የምኖር ነኝ ድንገት ተዋውቀን ፈቅር ጀመርን፣ከዛ በየቀኑ እናወራለንና እኔ ለኔ አንደሚየስብልኝና በምሰራበት አይዞሽ እያ ያበረታታኝ ነበር ፣ከዛ ቴክስት ስንመላለስ ፣በቃላት ስህትት ፣ተመላለስ እና ዝም ስለው ላወራሽ አልፈልግ አለኝ ፣እናም በጣም ተናደድኩኝ፣ከዛ እሱ አቆመ፣ስህተቱ የሁለታችንም ቢሆን እኔ በቃ ፣ለምን ብየ ብጠይቀውም ሊመልስል አልቻለም፣ምን ትመክረኛለህ

  • @ሳይነቁነቅተንሲነቁተኛንመ
    @ሳይነቁነቅተንሲነቁተኛንመ 4 ปีที่แล้ว +7

    ብዙ የነገር ተምሪያለሁ ከዩቱብ የእሰከ ዛሬው ልጅነት ና ጅልነትም ይበቃል

  • @sharonbayu5246
    @sharonbayu5246 4 ปีที่แล้ว +1

    Koy yelela wend foto profile argeshal ljun tafekriwalesh blo yenen kal alamn blo lehede wend mn aynet asteyayet alachu? Ewnet atfchalew? Profile madreg mafker new eskemeleyayet yadersal?

  • @عايشهخخ
    @عايشهخخ 3 ปีที่แล้ว +1

    ምርጤ❤😘

  • @evolution3520
    @evolution3520 ปีที่แล้ว +1

    Yessss

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-መ6ፈ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-መ6ፈ 2 ปีที่แล้ว +1

    ተቀብያለሁ ሙዳይ አመሰግናለሁ ያለሁበት time😰ይሄው ነበር 🐒

  • @wewee6506
    @wewee6506 2 ปีที่แล้ว +1

    እስኪ ለኔም መላ በሉኝ በርቀት ፍቅር 4አመታትን አስቆጥረናል እናም በጣም ጥሩ የሚባል ግንኒነት ነበረን ሁልቀን እመጣለው እያልኩት ነገሮች አይመቻቹልኝም እናም ሲጨንቀኝ ምንም ነገር ሳልነግረው ዘጋሁት ለረጅም ጊዜ ከዛም ከቆይታ በሀላ እንደገና መደውል ጀመርኩኝ እናም በኔ ፍቅር በጣም ተሰቃይቶ እና በጣም ተጎድቶም እንደነበረ ነገረኝ እኔም ይቅርታም ጠየኩት በሰላም ማውራትም ቀጠልን ግን እንደበፊቱ ሊሆንልኝ ስላልቻለ ምንም መግባባት አቃተን ከዛም አንተም ልቤን እየሰበርከው ነው እንደበፊቱ አልሆን አልከኝ ስለው ጭራሽ ዘጋኝ በፅፍለትም ሊመልስልኝ አልቻለም እኔ ደሞ ከበፊቱ በበለጠ ፍቅር እንደአዲስ ይዞኛል እራሴን እየወቀስኩኝ ነው ምን ላድርግ 🙏?

  • @taqeyaaa4579
    @taqeyaaa4579 4 ปีที่แล้ว +1

    enamesegenalen muday

  • @ማማቲንናፋቂእማየእወድሻለ
    @ማማቲንናፋቂእማየእወድሻለ 4 ปีที่แล้ว +2

    ትክክል አስተዋይ

  • @FunnyBoardGames-xu4tb
    @FunnyBoardGames-xu4tb 9 หลายเดือนก่อน +1

    Wellahi arategaw iwunei new😢😢😢😢😢😊

  • @wowwow6581
    @wowwow6581 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው

  • @ሰኒነኚከሳዉድ
    @ሰኒነኚከሳዉድ 4 ปีที่แล้ว

    ትክክል👌👌👌👍

  • @engsheeshetu1460
    @engsheeshetu1460 4 ปีที่แล้ว

    tnx !!!