ትግሉ የኃይማኖት ሳይሆን የፖለቲካ ነበር ሸህ ኡመር ኢማም (ሸህ ኡመር ኮምቦልቻ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 450

  • @MercifulMiza
    @MercifulMiza 2 หลายเดือนก่อน +60

    ውዱ ሸይኽ ኡመር የኛ እንቁ የኛ ጀግና በስም ብቻ ሳይሆን ሀቅን ከባጢል በመለየትም የሁለተኛውን ኸሊፋ ስነ ምግባር የተላበሱ የዘመናችን ኡመር ❤🥰 አሏህ ይጠብቅልን አንበሳችን 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

    • @abdumohammed4659
      @abdumohammed4659 2 หลายเดือนก่อน

      አስተግፊሩሏህ።

    • @MercifulMiza
      @MercifulMiza 2 หลายเดือนก่อน

      አዎ አሏህ ይማርህ ​@@abdumohammed4659

  • @merkezulhabeshy
    @merkezulhabeshy 2 หลายเดือนก่อน +36

    ሸይኻችን አሏህ ይጠብቅልን ድሮም አሁንም ወደፊትም ሸይኻችን ነዎት
    ጋዜጠኞቹ እናመሰግናለን መጠየቅ ያለበትን ሰው ስለጠየቃችሁልን

  • @seiddessie4606
    @seiddessie4606 2 หลายเดือนก่อน +36

    አሏህ አሏህ እጅግ የሚደንቅ ቆይታ፣ብዙ ቁምነገሮችን ያገኘሁበት ነበር በቄ እድሜ ላንተ እንዲህ በስሜት ያጠፋናቸውን ብዙ ነገሮች ከሸሀችን እንድንሰማ ስላደረግከን 🙏

  • @mohazeynumohazeynu1281
    @mohazeynumohazeynu1281 2 หลายเดือนก่อน +22

    ሁሌም እንደዚህ አይነት ትክክለኛ የሀይማኖት አባት አቅርቡልን !
    ለቦታው የሚመጥን ብቁ እንግዳ በመጋበዛችሁ እናመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @mamahikma5600
    @mamahikma5600 2 หลายเดือนก่อน +19

    እውነት ትቀጥናለች እንጂ አትበጠስም!!!እውነቱን አላህ ያወጣዋል ኢንሻ አላህ!!!!
    አላህ ኡለሞቻችንን ይጠብቅልን አሚን!!!!!!!

  • @MercifulMiza
    @MercifulMiza 2 หลายเดือนก่อน +27

    አሏህ ይጠብቅልን የኛ ጀግና እናንተን ለመግለፅ ቃል የለኝም ❤❤❤❤❤

  • @زيناتالامهري
    @زيناتالامهري 2 หลายเดือนก่อน +21

    ማሻአላ አሏህይጠብቅልን ሸህኡመርየኛጀግና አሏህሀያት ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Rasulullah_love
    @Rasulullah_love 2 หลายเดือนก่อน +17

    አሏሁ ታዐላ ይጠብቃችሁ ሠዪዲ🥰
    ለቦታዉ የሚመጥኑ ብቁና እንቁ የሆኑ ጀግና ሸይኻችን ስለ ካበዝክሊን ከልብ እናመሰግናለን ቀጥሊበት,,,🥰

  • @jemalendris4779
    @jemalendris4779 2 หลายเดือนก่อน +15

    ሸይኽ ዑመር ኢማም የኔ ጀግና አሏህ ይጠብቅልን። በቄ እናመሰግናለን።

  • @foziyaumer1782
    @foziyaumer1782 2 หลายเดือนก่อน +28

    ሸይኹና የኛ ጀግና የኛ እንቁ ሀያታችሁን አሏህ ያርዝምልን ከሙሉ ዓፊያ ጋር አሏህ ያቆይልን
    ባረከሏሁ ፊኩም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💚💚💚💚🌹🌹🌹🌹🌹👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @Alimanmidia
    @Alimanmidia 2 หลายเดือนก่อน +20

    ሸይኻችን የኛ እንቁ የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅሁ

  • @MuhaFatih
    @MuhaFatih 2 หลายเดือนก่อน +19

    እጅግ በጣም ሰአቱን የጠበቀ፣እውነተኛ መሰረታዊ እውቀት እንድሁም ጥልቅ እውቀት የባላቸው ሊቅ የተገለፀ አገላለፅ እና ፍታሐዊ በሆነ ጋዜጠኛ የቀረበ ነው። ይቀጥል።

  • @ؤنغخ
    @ؤنغخ 2 หลายเดือนก่อน +26

    አላህ እረጂም እዲሜ ሸህ ኡመር ኢማም ❤❤❤❤❤❤❤❤ ሀቅ አንቱን ሲያጣ ምን ይበቃዉ ይሁን❤❤❤❤❤❤

  • @khalideita5984
    @khalideita5984 2 หลายเดือนก่อน +24

    እንደነኝህ አይነት ታላላቅ ምሁሮችን ማቅረብ መቀጠል አለብህ!!
    እናመሰግናለን

  • @RabiaSheabdu
    @RabiaSheabdu 2 หลายเดือนก่อน +2

    አህሉል ሀቅ የሆኑትን መሻይሆቻችንን ዲናቸውን በጥቅማጥቅም የማይለውጡ ናቸው አቅራቢዎቻችን በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤

  • @mohazeynumohazeynu1281
    @mohazeynumohazeynu1281 2 หลายเดือนก่อน +54

    ሸይኽ ዑመር ኮንቦልቻ የሀቅ ሰው ጀግና የጀግና ልጅ ሀያቶትን አላህ ያቆዮዎ

  • @fatumamd1120
    @fatumamd1120 2 หลายเดือนก่อน +11

    አሸይኽ ዑመር ኢማም ጀግናችን መሪችንጨ አሏህ ይጠብቅልን የሀያትን በረካ አሏህ ይስጥልን🎉❤🎉

  • @al.habeshai
    @al.habeshai 2 หลายเดือนก่อน +17

    ጀግናው ሸይኻችን ሸህ ዑመር ኮንቦልቻ አህለን :ማሻ አላህ❤🌙

  • @KedirHassen-f9q
    @KedirHassen-f9q 2 หลายเดือนก่อน +30

    እዉነተኛ ታላቅ መሪና ጀግና አባት አሏህ ይጠብቁሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KedirHassen-f9q
    @KedirHassen-f9q 2 หลายเดือนก่อน +9

    የቀደምት የኢስላም ሊቆች ነፀብራቅ ምንም ይክል ዉሾችና ባለጌዎች ቢጮህም እንወዶታለን እናከብሮታለን ኑሩልን

  • @seiddessie4606
    @seiddessie4606 2 หลายเดือนก่อน +19

    አሏህ እድሜዎትን ያርዝምልን ሸሀችን 🤲 🥰🥰🥰

  • @اللهموجودبلامكان-ه9س
    @اللهموجودبلامكان-ه9س 2 หลายเดือนก่อน +19

    ያሰላም ❤ የኛ ጨረቃ ሸይኹና አላህ ይጠብቅልን

  • @kemilabntAlhabeshyah
    @kemilabntAlhabeshyah 2 หลายเดือนก่อน +11

    ያሰላምምምምምምምምምምምም የኛ ጀግና የልባችን ንጉስ አሏህ ሀያታችሁን ያርዝምልን እኖዶታለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HeyatSeidHeyat
    @HeyatSeidHeyat 2 หลายเดือนก่อน +9

    አስተዳደጋቸዉ ትርያወቸዉ ያማረ የኛ ጀግና ባለዉለታ ኑሩልን በአፊያ 😍 😍 😍 እንደዚህ ያሉ ጀግኖች ነው እንጂ የሚጋበዙት የማንም ወጠጤ መኻሪጂን እናኳ የማያዉቅ በነሱ ጊዜን አታባክን

  • @RawdaIbrahim-xq6pu
    @RawdaIbrahim-xq6pu 2 หลายเดือนก่อน +20

    ባረከሏሁ ፊኩም ሸይኽ ዑሞር ሓፊዘኩሙሏህ

  • @befikadusami
    @befikadusami 2 หลายเดือนก่อน +11

    ሼኽ ኡመር ድሮም ጀምሮ ፊት ለፊት እንጂ ከኃላ አያውቁም:: ጀዛ ከሏህ

  • @AminatAminat0909
    @AminatAminat0909 2 หลายเดือนก่อน +11

    ሸይኹና አላህ ይጠብቅልን የኛ ጀግና እንዎዶታለሁ❤❤❤

  • @MercifulMiza
    @MercifulMiza 2 หลายเดือนก่อน +22

    እኒህን የመሰለ ታላቅ አሊም ስለጋበዝክልን ከልብ እናመሰግናለን!

  • @yabderiwa
    @yabderiwa 2 หลายเดือนก่อน +13

    ሀያታችሁን አሏህ ያርዝምልን ያሸይኹና🎉❤❤❤

  • @samiramizan2827
    @samiramizan2827 2 หลายเดือนก่อน +17

    We loved shekhuna Haji Omer ❤🎉❤🎉❤🎉❤💝💔💝💝💔💕🍎💕🍎💕🍎💝💔💖🍎🍎💝💝💔💝💔💝💔💝💝💔

  • @dgfhkjbaryrhvjg7221
    @dgfhkjbaryrhvjg7221 2 หลายเดือนก่อน +18

    الله يحفظكم شيخنا جزاكم الله خيرا احسن الجزاء❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💚

  • @tadagi_tube
    @tadagi_tube 2 หลายเดือนก่อน +3

    ብልህ እና እውነተኛ ሰው ወላሂ አነጋገሩ ያስታውቃል
    ሸህ ኡመር ይማም አላህ እድሜ ይስጥህ

  • @ilahikemetfonegerbeanteitebeqa
    @ilahikemetfonegerbeanteitebeqa 2 หลายเดือนก่อน +13

    ሸይኹና ባረከሏሁ ቢኩም አሏህ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @QubaTube
    @QubaTube 2 หลายเดือนก่อน +16

    ሱቢ time በጣም እናመሰግናለን🎉
    ወሳኝ ቆይታ ነው❤

  • @MercifulMiza
    @MercifulMiza 2 หลายเดือนก่อน +11

    ውይይይ አንጀት አርስ እኮ ናችሁ አቦ ሀያትትትትት ብለናል ጀግናችን ❤❤

  • @ؤنغخ
    @ؤنغخ 2 หลายเดือนก่อน +38

    አዉቀት አናንግግር በሸህ ኡመር ኢማም❤❤❤❤❤❤

  • @mohazeynumohazeynu1281
    @mohazeynumohazeynu1281 2 หลายเดือนก่อน +13

    ሸይኽ ዑመር አንበሳዬ ❤❤❤❤❤

  • @edrees3917
    @edrees3917 2 หลายเดือนก่อน +13

    ያአሏህ ዉዱሽይኽአችንአህለንንንንንንን❤❤❤❤❤❤

  • @zemezemseid454
    @zemezemseid454 2 หลายเดือนก่อน +22

    እውነተኛ ትልቅ መሪናጀግና አባት አሏህይጠብቃችሁ የኛመሻይኾች🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @AbiYus-h8r
    @AbiYus-h8r 2 หลายเดือนก่อน +7

    Am from Pakistan. ❤I love. Oumer imam

  • @Zinat.Ahmed.
    @Zinat.Ahmed. 2 หลายเดือนก่อน +12

    الله يحفظكم شيخنا الغالي والله احبكم كثيرا ❤❤❤❤🎉

  • @leykam9757
    @leykam9757 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንደፈገ ተናገረ! እውነት ለማወቅ ከዛኛውም ወገን ብታቀርብ ጥሩ ነው። አንድ ወገን ከሆነ ......

  • @Hቢንትኡመርነኝወለየዋ
    @Hቢንትኡመርነኝወለየዋ 2 หลายเดือนก่อน +5

    የኛ እቁ የኛጀግና አሏህ ሀያት እና እድሜችሁን ያርዝምልን ከሙሉ አፍያ ጋር ያረብ እናተን ለመግለፅ ቃል ያጣረኛል❤❤❤❤❤❤ብቻ አሏህ ይጠብቅልን

  • @rebiaSeid-o8h
    @rebiaSeid-o8h 2 หลายเดือนก่อน +14

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ

  • @DDd-x5b
    @DDd-x5b 2 หลายเดือนก่อน +5

    የኛ አንቁ የጀግና ንግግር ወላሂ ሀቅ የሚያወራሰው አኮ ምንም ሳይፈራ በጀግንት አልሀምድሊላ የናንተ ተከታይ በመሆኔ ጌታየን አመሰግነዋለሁ ያረብ አንተው ጠብቅልን መሻይኮቻችን የወዱድ ❤❤❤❤❤❤❤❤አንወዳችኋለን❤❤❤❤❤

  • @Tamra-m3b
    @Tamra-m3b 2 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ይጠብቅ ልን❤❤❤❤❤

  • @rabiamohammed6760
    @rabiamohammed6760 2 หลายเดือนก่อน +11

    ሱቢ ታይም እናመሠግናለን ትለያለህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GgVb-h1i
    @GgVb-h1i 2 หลายเดือนก่อน +10

    ኣህለል ወሳህለል ወማርሓባን ዋዓለይኩም ሰላም ወርሕመትላህ ወባራካ ቱሁ 🥰 ባረከሏሁ ፊኩሙ ሰይዲ ኣሏህ ይጠቢቅልኝ ከሙሉ ጠና 🥰🥰🥰🥰 ማሻኣሏህ ደስስስ የምልነዉ ኣሏህ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @-HAYUbj3yk
    @-HAYUbj3yk 2 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻ አሏህ ❤❤❤ የኔ ጨረቃ 50 ቢወለድ 50 ነዉ ጉድ የኛ ሸይኹና ኡመር ይበቃል አንድ ሀያትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሀገሬ-ጨ8ጨ
    @ሀገሬ-ጨ8ጨ 2 หลายเดือนก่อน +9

    ማሻአላሕ ኡሥታዜ ረጂምሀያት ያረብብብብብ❤❤❤

  • @muradnuru7457
    @muradnuru7457 2 หลายเดือนก่อน +14

    አሏህ ይጠብቃቿህ ሽሀችን

  • @ጦይቢመሀመድ
    @ጦይቢመሀመድ 2 หลายเดือนก่อน +8

    ማሻአላህ ረጅምእድሜ ከሙሉ አፊያጋ ያረብ የኛ እንቁ❤❤❤❤❤❤

  • @naseemayousuf1765
    @naseemayousuf1765 2 หลายเดือนก่อน +7

    Masha Allah la haqe yeqomo Jagna Allah hen Bech yemefaru Allah yetbeqachawo shakhuna💪💪💪💪💪💪💪💪💪❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Hhh-f3r5c
    @Hhh-f3r5c 2 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤ሸይኹና ኡመር ይማም እረጅም እድሜ አሏህ ይወፍቅሁ

  • @rabiamohammed6760
    @rabiamohammed6760 2 หลายเดือนก่อน +9

    😍😍😍😍😍😍😍ሸይኩና የኛጀግና እንቁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 አሏህ ይውደድልን

  • @HorizonForeignEmploymentAgency
    @HorizonForeignEmploymentAgency 2 หลายเดือนก่อน +13

    አላህ እረጂም እዲሜ ሸህ ኡመር ኢማም

  • @faezatube4290
    @faezatube4290 2 หลายเดือนก่อน +7

    ጀግናችን ሸህኡመር ጀዛኩምሏህ የኛአበሳ

  • @dififichgxjruduch1467
    @dififichgxjruduch1467 2 หลายเดือนก่อน +11

    ሸይኼ ኡመር አሏህ ያቁያችሁ

  • @AhemedKebede
    @AhemedKebede 2 หลายเดือนก่อน +8

    ❤❤❤❤❤❤❤ እኛ እንቁ አላህ ይጠብቅልን ❤

  • @MekiyaMuhden
    @MekiyaMuhden 2 หลายเดือนก่อน +10

    አጂብ ማአሻሏህ ሀያታቹ አሏህ ያቆይል ባአረከ አሏሁ ፊኩም ❤❤❤😘😘😘😘😘💝💝💝

  • @Kachaho
    @Kachaho 2 หลายเดือนก่อน +2

    ማወቅ ብቻ ሣይሖን ከመሠሪወች አንዱ ነበርክ ኢሻ አላሕ እሰከመጨረሻዉ አላሕ እንደገላገለን እንዳይመልሣችሑ ነዉ ዱአችን መጂሊስ አሁን መሪወቹን አግኝቷል ኢሻ አላሕ ወደፊት ደግሞ የተሻሉ የሙሢሊሙን መብት ያሥከብራሉ

    • @محمدحكميك
      @محمدحكميك 2 หลายเดือนก่อน

      ካለእውቀት ሙስሊምን መምራት ይቻላልን ከእዉቀት ነፃ የሆነ ለመምራት ብቃት የለዉም መመሪወቹን አግኝቷል የምትለዉ(45)መስጅድ ስለፈረሱ ነዉ ሚስሊሞችን በመስጅዳቸዉ ስላስገደሉ ነዉ በወለጋ ስንት መስጅድ ስደት አማኞችን ስላስጨፈጨፉ ነዉ😅😅😅😅😅😅😮😮

  • @HawaIbrahim-be6tm
    @HawaIbrahim-be6tm 2 หลายเดือนก่อน +9

    ያሰላም ሀያት❤❤❤❤❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺❤

  • @MercifulMiza
    @MercifulMiza 2 หลายเดือนก่อน +4

    አሏህ ይጠብቃችሁ መሰሎቻችሁን ያብዛልን የኛ እንቁ ❤❤❤❤❤

  • @AiHa-ye5xp
    @AiHa-ye5xp 2 หลายเดือนก่อน +11

    ባረከሏሁ ፊኩም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @احمدالمرزوقي-ت1ح
    @احمدالمرزوقي-ت1ح 2 หลายเดือนก่อน +12

    ሸህ ኡመር ኮቦልቻ የኛ እንቁ አሏህ መሰሎቻችሁን ያብዛልን አሏህ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @edrees3917
    @edrees3917 2 หลายเดือนก่อน +9

    የሀቅጀግናችችችችችችችችያአሏህህህህህስንወዳችሁ❤❤❤❤❤

  • @mohazeynumohazeynu1281
    @mohazeynumohazeynu1281 2 หลายเดือนก่อน +5

    በትክክል ድምፃችን ይሰማ የፖለቲካ እንቅስቃሴ ነበር

  • @AbduHussen-c4g
    @AbduHussen-c4g 2 หลายเดือนก่อน +2

    በተጨማሪ ሸይክ ቃሲምና ሙፍቲ ሀጂ ኡመር እንድሪስ ይቅረቡልን ይቅረቡልን

  • @TamerAdem-n1k
    @TamerAdem-n1k 2 หลายเดือนก่อน +8

    ባረከሏሁ ፊኩም ሸይኸ ኡመረ ሀፊዘኩሙሏህ

  • @samuyaarifoc
    @samuyaarifoc 2 หลายเดือนก่อน +10

    አንድ ሺህ አመት ኑሩልን

  • @seadayimam4050
    @seadayimam4050 2 หลายเดือนก่อน +6

    ሸይኻችን የኛ እንቁ ዐሏሕ ይጠብቃችሑ ረጅምምምምምምምም ሐያትትትት ከአፊያ ጋር

  • @FatumaFatuma-p8l
    @FatumaFatuma-p8l 2 หลายเดือนก่อน +9

    ❤❤❤❤❤❤❤አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Faizajemal-dw7yx
    @Faizajemal-dw7yx 2 หลายเดือนก่อน +5

    የኛ ጀግና ሸይኽ ዑመር ኮቻ ረጅም ሀያት እሱም ምርጥ ጋዜኛ ነዉ

  • @selamsseet6745
    @selamsseet6745 2 หลายเดือนก่อน +15

    ماشاءالله❤❤❤❤❤

  • @selamethiopia1111
    @selamethiopia1111 2 หลายเดือนก่อน +18

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AnshaAli-z2y
    @AnshaAli-z2y 2 หลายเดือนก่อน +8

    መሽአላህአላህይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abrahamt2356
    @abrahamt2356 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኮምቦልቻ, ወሎ ባጠቃላይ ደርሳው (አሰላምላማልይኩም አራህመት ወላሂ ) የቆሎ ተማሪው ደግሞ ስለኤግዚትነማርያም ስለመብርሃን ) ከክርስትያኑም ከሙስልሙም ቤት ምግብ አየጠየቁ ከውሻ ጋር አየታገሉ ተምረው ይቸርሳሉ.. ይህ ወሎ ብቻ የሚገኝ ልብ የሚነካ መገለጫችን ነው.. ለምሳሌ በልጅነቴ የማስታውሰው በ 1977 ከፍተኛ አርሃብ ነበር አንድ ደረሳ ከቤታችን መቶ ምግብ ይጠይቃል.. በቶሰቦቸም ምግቡ ከሥጋ ጋር የተነካካነው ሌላ ምግብ የለንም ይሉታል ደረሳውም ቺግር የለውም ምግቡን ይስጡኝ ክታቡን የያዝኩት አኔ ነኝ ያለው አሁን ድረስ ይታወሳኛል. ዎሎ የፍቅር ምድር ❤️❤️❤️

  • @rozahassan8871
    @rozahassan8871 2 หลายเดือนก่อน +3

    አህለን ወሰህለን የኛጀግና ኡስታዙና ሸህኡመር ኮበልቻ አላህ እረጅም ሀያት ከሙሉ አፊያጋር ይስጥልን😊😊😊😍😍ጋዜጠኛች እናመሰግናለን😊

  • @hawaendris3545
    @hawaendris3545 2 หลายเดือนก่อน +8

    ሸይኩና የኛጀግና♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @umomohamad
    @umomohamad 2 หลายเดือนก่อน +5

    🎉❤🎉አሏህ ረጀምሀያት ከሙሉ አፊያ አሏህ ይወፍቅልኝ ሼሀችን አቢት ግረማ ሙገስ አቤት አመላለስ በተገባዉ ተንተነዉ መልሰዉልናል ባረከሏሁፊኩም🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ኢኽላስጀምዐባህርዳር
    @ኢኽላስጀምዐባህርዳር 2 หลายเดือนก่อน +2

    ትክክለኛ የሃቅ ሰው አቅርበሃል
    ለፖለቲካ ብሎ ሀቅን የማይደብቅ ሰው

  • @نجودخالد-ف4ي
    @نجودخالد-ف4ي 2 หลายเดือนก่อน +12

    ❤❤❤ ማሻአላህ ሀያትትት

  • @Abderiyah164
    @Abderiyah164 2 หลายเดือนก่อน +2

    የዘመናችን ዑመሩል ፋሩቅ
    ረጂም ሐያት ከሙሉ ዐፍያ ጋራ ሰጥቶ አሏህ ያቆይልን እንደነኝህ ትክክለኛ የዲን አባቶችን መጋበዝ መቀጠል አለባችሁ እኒህን እንቁ ጀግና ሸይክ ስለጋበዛችሁልንም እናመሰግናለን

  • @MiftahEdris-um4yo
    @MiftahEdris-um4yo 2 หลายเดือนก่อน +9

    በርግጠኝነት እስከዚህ ሰአት ከዚቺ ትንሽዬ view ከ75% ፐርሰንት በላይ የነ ማዲያት ከማል እና አቡበከር አህመድ ጀማዓ ነው ይሄን ቪዲዮ ያየው! ! የት ነው ያላችሁት አህሉ ሱና ወልጀመዓ ሱፊዮች_??? ኧረ Share ተደራረጉ በጣም መታየት ያለበት ነው።

    • @rabiamohammed6760
      @rabiamohammed6760 2 หลายเดือนก่อน

      አለን 👍👍👍👍👍👍👍😊😊😊😊😊😊😊😊

    • @YassinErgeta
      @YassinErgeta 2 หลายเดือนก่อน

      ውይ ውሸት ቡዙ ሰው ሲዎሽ አይቻለሁ እንደ ኡመር ኮምቦልቻ የሚዎሽ የለም እንዴ ውሸት እኮ መልክ እና ዛት ቢኖረው እርሱን ይመስላል አብደላህ አልሀረሪይን ከመቶው ዘጠና ስምንት ፐርሰንት እሱን ነው የሚከተለው የሚቃወመው የለም አላለም አላህ ይህድክ ምን እላለሁ ያንተስ ውሸት የጠና ነው

    • @rabiamohammed6760
      @rabiamohammed6760 2 หลายเดือนก่อน

      @@YassinErgeta 😂😂😂😂እነቀርኑሸይጧን እርርርርርርርር በሉ እሢየትነው ተከታያችሁ አስር ኡለማጋር ሀድስ ቁርአን ጋር እየተጋጫችሁ ከጃሒል ውጪ ተከታይ የላችሁም

    • @Meram-jd9hp
      @Meram-jd9hp 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@rabiamohammed6760🐍🐍🐍🐍🐍🐍🐍😡😡😡😡😡😡

    • @Meram-jd9hp
      @Meram-jd9hp 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@YassinErgetaአላሕከምድረገፅያጥፍችሑበቁማችሑየሞታችሑውሐብዮችአላሕየውመልቂይማያዋርዳችሗልለስልጣንየምትስገበገቡናችሑእርስበእስያባላችሑያረቢ፡በስተመጨረሻየጌታልጅነንአላችሑዝቅዝቅበሉ🐍🐍🐍🐍🐍🐍🐍👎👎👎👎👎👎👺👺👺👺👺

  • @oumerahmed7832
    @oumerahmed7832 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፐ ወላሂ እጅ ነስቻለሁ 🙌🙌አላህ ሀያትሁን ያርዝምልን

  • @sameerasameera8569
    @sameerasameera8569 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሸይካችን ሸህ ኡመር አሏህ ይጠብቃችሁ ዱኒያ ወአኬራ

  • @MedibintMohammd
    @MedibintMohammd 2 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤❤❤❤❤ አላህ ይጠብቃችሁ ኡስታዙና

  • @Hudazewdu
    @Hudazewdu 2 หลายเดือนก่อน +14

    Allah Yitebqhu

  • @مشعلالرشيدي-خ4ي
    @مشعلالرشيدي-خ4ي 2 หลายเดือนก่อน +2

    አየዉሀብዮችእዉነታዉእየተዘረገፈባችሁጊዜያጨረጭራችሗልለራሣችሁቶበትአዲርጉበጭፍንአትመሩአይናችሁንግለጡበጭፍንአትመሩአሥተትኑ😢😢😢😢😢

  • @woldemariambekele4085
    @woldemariambekele4085 2 หลายเดือนก่อน +2

    ድምጻችን ይሰማዎች አትስደቧቸው ተረጋጉ። እውነት ነው የተናገሩት።

  • @Karema1990-fx5ty
    @Karema1990-fx5ty 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሸይኹና የኛ ጀግና ረዘም ያለ ኡምር ከሙሉ አፊያ ጋር አሏህ ይስጥልን ያረበል አለሚን

  • @halabaislamicmedia
    @halabaislamicmedia 2 หลายเดือนก่อน +8

    ጀግናዉ ሸይኻችን

  • @AminaSeid-x7i
    @AminaSeid-x7i 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሸይኽችን አሏህ ይጠብቅልን ድሮም አሁንም ወደፊትምሸይኻችን ሀያትትትት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Radiawol
    @Radiawol 2 หลายเดือนก่อน +9

    Hafizokumullah mewlayea
    Nesorekumulluah haysuma Tewojehtum

  • @SsEe-p2l
    @SsEe-p2l 2 หลายเดือนก่อน +12

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @malcomx39
    @malcomx39 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሞኝ ሸይኽ ነው መሲኪን አላህ ይደረሰለት😅😅😅😅😅

  • @nurhafsi4422
    @nurhafsi4422 2 หลายเดือนก่อน +3

    የውሀብያን ኤች አይቪ በጥሶ የሚጥል ጀግና

  • @khawlaali7437
    @khawlaali7437 2 หลายเดือนก่อน +5

    ረጅም እድሜ ከሙሉ አፊያጋር

  • @zemezemseid454
    @zemezemseid454 2 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤❤❤❤

  • @محمدحكميك
    @محمدحكميك 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሙፍቲንም. አቅርብልን በጣም ነዉ የምናመሰግነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤