ዲግሪ ተመርቃ ሊስትሮ የምሰራው ጠንካራ ወጣት! የምርቃት ፎቶዬን ቀደድኩት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 7

  • @samirawitgebreeyesus7921
    @samirawitgebreeyesus7921 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ 💪🏾 ትልቅ ደረጃ እንደምትደርሺ ጥርጥር የለኝም። ሁሉም ነገር የጊዜ ጉዳይ ነው በርቺ ❤

  • @maheleteabebe206
    @maheleteabebe206 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የምናረገዉን ነገር ብናስተዉል መልካም ነዉ ተመርቄ እንዲህ ልሆን ነዉ ብሎ ሌላዉን ተስፋ እንዳይቆርጥ.

  • @tsehaiyeshanew3640
    @tsehaiyeshanew3640 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በርቺ ቆንጂትዬ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ በ እግዚአብሄር ፅኚ ብርታት ይሁንሸ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ ፅናቱን ይስጥሽ❤

  • @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
    @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    😢😢😢 ጥካራ ነሽ ነግ ሌላቀን ነው አይዞን ❤❤❤❤❤❤

  • @ridvantassew7511
    @ridvantassew7511 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @MohdHadil-si8gf
    @MohdHadil-si8gf 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    በልጅትዋ ጫማ ሆነህ አስብ ስሌላው ተስፋ መቁረጥ ከማውራት

  • @wubitgebeyaneh8046
    @wubitgebeyaneh8046 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዞአብሔር ገና ትለቅ ቦታ ያደርሰሻል ገና አይዞሸ በርቺ ጀግና ነሸ በርቺ