Subhanallah mereshaw mn Amara allahn yizo man afara ye qallb doctor ustazochin allah sebeb adrgo le sntochu ye afiya sebeb honachihu allah yitebkachihu.
"Ye wushoch chuhet ye anbesan guzo ayasteguagulm" yihen yemitechut le rasachew ye duniya tikm endaykerbachew weyim sahiroch nachew mayet mamen new nu qallb doctor aytachihu meskiru bergt sew kheir sra sisera enkfat aytefam allahm bizuwechn be sharachew ena be hasat merejachew yiketachewal ignam initaralen nu wede ewnetegna ye afiya mender
ሱብሃነሏህ ድንቅ አፈፃፀም የአሏህ ትልቅነት የቁርአን ሀያልነት የኡስታዞቻችን ጥበብ የታየበት ድንቅ ታሪክ አሏሁ አክበር ማሻአሏህ ተባረከሏህ
በጅን ድንገተኛ ጥቃት ተሰቃይታችሁ በአሏህ ፍቃድ የዳናችሁ ታካሚዎቻችን በዚሁ አጋጣሚ እንኳን አሏህ ወደ አፊያው መንደር አመጣችሁ።
ዋለይኩም ሰላም ወርህመቱላሂ ወበረካት ውድ የቀልብ ዶክተር ወዳጆች ጥራት ይገባው በዚህ አስፈሪ ግዜ እነዚህ እቁ የሆኑ ወዳጆች ማግኘት መታደል ነው አልሃምዱልላ ተስፋ በቆርጥኩበት ሳት እናሱን ስበብ ሰጠኝ ጀሊሉ አልሃምዱላ ሱመ አልሃምዱልላ
ኡስታዞቼ በዚች ውጥንቅጦ በጠፋች አለም አሏህ እናንተን ስለሰጠኝ ምስጋና ይገባው ለአለማቱ ጌታ
አሏህ እንዲህ ይለናል
🍂 " እነዚያ ያመኑና እምነታቸውን በበደል ወይም በሽርክ ያልቀላቀሉና ያልበከሉ ሰዎች እነርሱ ሰላምን መረጋጋትን ያገኛሉ። አነሱም ለጥሩ እድል ሁሉ የበቁ ናቸው" ።
(አል አንአም )82
🍂 ስንቶቻችን በሲህር ,በጅን ,በአይንናስ ተጠቅተናል ከዚያም ስንቶቻችንስ የመጀመሪያም የመጨረሻም የመዳኔ አማራጬ ቁርአን ነው ብለን ሙጭኝ ብለናል ! እርግጥ ነዉ ከቁርአን ውጭ መዳንን የሚሻ ሰው ትክክለኛና ዘላቂ መፍትሔን አልመረጠም። ትግሉም ኪሣራ ነዉ። አሏህ ይጠብቀንና ብዙዎች ለመዳን በማሰብ በፀበልና በሽርክ.... እላይ ታች ሲሉ
ማየት ህመም ይፈጥራል።
🌸 ኑ የቁርአንን ብርሀን ለአለም እናሳይ!
በአሏህ ይሁንብኝ በቁርአን የመዳንንና ሰላም አፊያን ማሳየት ቀላል አደለም ይህም ጂሀድ ነው።
ምክንያቱም ሁሉም ሲኖርበት ነዉ የበለጠ ለማወቅ ቀላል ሚሆነው።
ለህክምና ማናገር ሲፈልጉ
👉🏼freeeeeeeeeeeere👈🏼
1:44
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበርካተሀ አላህይጥብቃቹህ
ሱብሃን አሏህ ለአንተ ሁሉም ገር ነው
ኑ ወደ ቀልብ ዶክተር ይታከሙ
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ የህታችን ታሪክ አሳዛኝና አሰተማሪነው እናማ በአይንናሰ በጂን በሲህር የተጠቃችሁ ሰወች ኑወደቀልብ ዶክተር ወደአፊያወ መደር ኑ በአላህ ቃል ዳኑ
🤎🤎🤎
የስንት ሰው ህይወት እንደ ቀልድ ፈረሰ
በድግምት ትብተባ እያተራመሰ
አሏህን በካዱ መሀይም ጠንቋዮች
ስንት የአሏህ ባሪያ ህይወቱ አለፈች
🍂🍂🍂🍂
ሞትማ ሀቅ ነዉ ከሞት አናመልጥም
ገደብ ተቀምጧል ዘላለም አንኖርም
ግና! በሲህር መታመም ፈተናው ከባድ
ህመሙ መራራ ለማመን ሚከብድ
ኢማንንም ፈታኝ ትዕግስትን ሚንድ
ነገ በአኼራ ደረጃው ሸሂድ
🍂🍂🍂🍂
ይብላኝ ለአድራጊው ይብላኝ ለሳሂሩ
የጭንቀትን ህይወት እዚሁ መጀመሩ
ነገማ! አኼራ ከባድ ነዉ ምርመራው
ቅጣቱ ጀሀነም በአሏህ ለሚያጋራው
ለሞቱት ጀነት
ላሉትም ብርታት
አሏህን ተማፀንን እንዲሁም ምህረት
🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻
ማሻአሏህተባርክአሏህ
ዋለይኩም እስላም ወርህመቱላሂ ወበካቱህ አሏህየ ለእህታቸን እንደርስ ለሊሎቸም ድርስ አሏህ አሏህ የወደደው ብቻ እኮነው ወደ ቀልብ ዶክተር የሚመጣው ኑኑኑኑኑ በአሏህ ስም ዳኑ
አሏሁመ አሚን ያረብ ያከሪም ሀቅ ነዉ ወሏህ አሏህ ይዉደደን
ሱብሃነሏህ
ከእንግዲህ ሙስሊሙን መድረክ ላይ በሚሰራ ድራማ በካራቴ ..ዘይት በመቀባት...ሙስሊሙን በመከፋፈል.. ኡማውን ማክፈር ማበላሸት ቀረ! ድልን ልናበስር መጣን!
🇪🇹አሏህ ብቻ አዳኝ ነው አሏህ ያድናል🇪🇹
📢📢ተክቢርርርርር📢📢
አሏሁ አክበር አልሀምዱ ሊላህ የቀልብ ዶክተሮች አሏህ ይጠብቃችሁ
አሏሁመ አሚን ያረብ ያከሪም❤
አላሁ አክበር
አላሁ አክበር
አላሁ አክበር
ኑ ወደ አፊያው መንደር ወደ ቀልብ ዶክተር የምንለው እኮ በምክንያት ነው ኑ በአላህ ቃል ዳኑ
Subhan allaah allaah tesfa sachi new allaahu akber
Ya allaah tamir ajib
Nu takemu buzuwochachen tamir ayitanal afiyachen imanachen agengtanal nu hagengu
Walrykum salam warahmatullaahi wabarakatu
Subhanallah mereshaw mn Amara allahn yizo man afara ye qallb doctor ustazochin allah sebeb adrgo le sntochu ye afiya sebeb honachihu allah yitebkachihu.
Ya allaah tebeka barakat heznat kenante ayelay
አሏሁመ አሚን ያረብ ያከሪም
ሱብሃነሏህ ድንቅ አፈፃፀም አላህ ይጠብቃቸው የቀልብ ዶክተር ልዩናቸው
በጭቅ ውስጥ ያላቹ ኑ
ወደቀልብዶክተር ወደአፍያዋ መንደር
በአላህ ቃል ታክመው ይዳኑ
ሰሚረ.ሀምዘ
Allaahumma amiiiiiiin ya rabbiiii😭😭
ሱብሀየክ አልሃምዱሊላህ አላህ ይጠብቃችሁ ኑ ወደ ቀልብ ዶክተር የአፊያ መደር አላሁ አክበር
አሏሁመ አሚን ያረብ ያከሪም❤
Takeman yedani hemasakeralen awo ba quran takeman dani alhamdulillah allaah adang nawunna
እነሆ የዳኑት እየመሰከሩ ነው ኑ እናንተም ከጥቅሙ ተካፋይ በመሆን እርሶም ከመስካሪዎች ይቀላቀሉ ኑ ወደ ቀልብ ዶክተር የአፍያዎ መንደር በጅን በስህር ና በዓይንናስ ለተጠቃችሁ እንዲሁም የኢማን መቀነስ የቀልብ መድረቅ አዛ ላረጋቹህ ኑ ወደ ቀልብ ዶክተር በቁርአን እና በሱና ስሂህ ሀዲስ እንዲሁም በዱዓ ና በሰደቃ ኢስላማዊ ህክምና አግኙ
የቀልብ ዶክተር ያፍያው መደር ኑኑኑኑ በቁርአን በዚክር ታከሙ ዱኑ
ይሄ ነገር ሲተቹት ሰምቻለሁ እዴት ነው ግን የቀልብ ዶክቶሮች የሚል ቴሌግራም ላይም አይቻለሁ
"Ye wushoch chuhet ye anbesan guzo ayasteguagulm" yihen yemitechut le rasachew ye duniya tikm endaykerbachew weyim sahiroch nachew mayet mamen new nu qallb doctor aytachihu meskiru bergt sew kheir sra sisera enkfat aytefam allahm bizuwechn be sharachew ena be hasat merejachew yiketachewal ignam initaralen nu wede ewnetegna ye afiya mender
Abshiruh saw batache sayhon mayat maman nawuna wada kalb dr gora yibaluh iwnatawun siyayuh ajibb bilaw afon yiyuzaluh😊😊😊
አብሽሩ ኑ ቀርባችሁ ሀቁን ተረዱ ኸይር ስራ ፈተና አይጠፋምና ኑ ወደ ቀልብ ዶክተር ወደ አፊያዉ መንደር