ከአንድነት ኪሳራ ከመለያየት ትርፍ የለም በምህረተአብ አሰፋ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 393

  • @fikerasfaw2668
    @fikerasfaw2668 4 ปีที่แล้ว +66

    አይናችን ነህ ወላድተ አምላክ ጥላዋን ትጣልብህ መምህራችን

    • @jfjjcj1078
      @jfjjcj1078 4 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏💛💛❤❤💚💚💒💒💒💛💛❤❤💚💚💒💒💒💛💛❤❤💚💚

    • @senentsara4008
      @senentsara4008 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን 🇲🇱

    • @mekdesbeyene8372
      @mekdesbeyene8372 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒💒💒

    • @ASeTube-b4o
      @ASeTube-b4o 4 ปีที่แล้ว

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

    • @yeyaekobmeselal8926
      @yeyaekobmeselal8926 4 ปีที่แล้ว

      ሠላም subscrib አድርጉኝ እኔም አረጋችኋለሁ

  • @user-wc7dt1go2u
    @user-wc7dt1go2u 4 ปีที่แล้ว +21

    ተናፋቂው እንቁ መምህራችን ምንም ቃል የለኝም መምህሬን እምገልፀበት በበአድ ቃል የተዋህዶ አለኝታ የፀናት መቋሚያችን ነህ ።
    ድንግል ማርያም ትጠብቅልን አሜን

    • @yeyaekobmeselal8926
      @yeyaekobmeselal8926 4 ปีที่แล้ว

      ሠላም
      ቻናሌን subscrib በማድረግ ተባበሩኝ መልካምነት ለራስ ነው ከአንድ ደቂቃ በላይ ማየታችሁን እና like ማድረጉን እንዳትረሱ

    • @helenhaftom1525
      @helenhaftom1525 4 ปีที่แล้ว

      አሜን ፫👏👏👏👏

  • @user-ng1ju2lw9i
    @user-ng1ju2lw9i 4 ปีที่แล้ว +21

    ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ የኔ ጀግና አግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ )))ተዋይዶ ዘላለም ትኑር ለኛም ፍቅር ጤና ሰላም ያብዛልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔የተዋይዶ ልጆች የነገ ሰው ይበለን ሰላም እደሩልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏💔💔💔💔💔

    • @yeyaekobmeselal8926
      @yeyaekobmeselal8926 4 ปีที่แล้ว +1

      ሠላም
      ቻናሌን subscrib በማድረግ ተባበሩኝ ከአንድ ደቂቃ በላይ ማየታችሁን እናlike ማድረጋችሁን እንዳትረሡ

    • @user-ng1ju2lw9i
      @user-ng1ju2lw9i 4 ปีที่แล้ว

      አሺ 🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️የቻይናል ስም

    • @yeyaekobmeselal8926
      @yeyaekobmeselal8926 4 ปีที่แล้ว

      @@user-ng1ju2lw9i th-cam.com/channels/sCD7GvLjaNNCco5GkCJXIw.html ሊንኩን ጫኝው እና subscrib አድርጊኝ(የያዕቆብ መሠላል)

  • @user-ol9xn4tk5x
    @user-ol9xn4tk5x 4 ปีที่แล้ว +32

    #ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን #በዐብይ ኃይል
    #ወሥልጣን አሰሮ #ለሰይጣን አግዓዞ ለአዳም
    #ሠላም እም ይእዜሠ ኮነ ፍሥሐ #ወሰላም‼️
    👉የተዋሕዶ #ጀግና የተዋሕዶ #ዕንቁ በእውነት
    #ስለአንተ የምናገርበት #ቃላት አደበት የለኝም
    👉እግዚአብሔር #መርጦ የሠጠን የተዋሕዶ ልጆች
    #ልዩ ውብ #ዕንቁ ሥጦታችን መምህር #ምህረትአብ
    #አሠፋ #የማቱሣላን ዕድሜ ይሥጥልን #ጀግናችን❤
    👉እንኳን ለዳግም ትንሣኤው በሰላም #በጤና
    #አደረሣችሁ አደረሠን #አደረሣችሁ ውድ
    #የተዋሕዶ ልጆች በያለንበት በርቱ #እንበርታ
    #ብዙዎቻችን ቀዝቅዘናል ተሳትፎ ላይ #አይዞን አሁን #አሕዛቦችም ስራ ስለሚያበዙ ነው #ሆኖም ግን እኛ እንበርታ✅ #እኛ ሚድያን እንዴት እየተጠቀምን ነው❓ አሁን ላይ ብዙ #እሚያጭበረብሩ ግራ የሚያጋቡ ነገሮች አሉና ‼️ #ከሀሰተኞች እራሳችንን እንዴት እንጠብቅ✅ እኛስ በአዳዲስ ትምህርቶች እንዳንወሰድ #እንዳንታል ምን #ማድረግ አለብን በዚህ ለይ እራሣችንን ሁሌም እንጠይቅ #እራሳችንን ሀይማኖታችንን እንደት #አጥብቀን መያዝ አለብን።
    የሐይማኖት #አባቶቻችን እንዳስተማሩን #ዕምነትን
    #በተግባር ሰርተን ሁሌም #በህይወታችን እንኑር✅
    #ሠላምና ፍቅር #ለኢትዮጵያ ተዋሕዶ ለዘለዓለም ትኑር❤

    • @firehiwettuaumay5670
      @firehiwettuaumay5670 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

    • @helenhaftom1525
      @helenhaftom1525 4 ปีที่แล้ว

      አሜን ቃለሂወተ ያሰማልን 💒💒💒👏👏👏

  • @firehiwettuaumay5670
    @firehiwettuaumay5670 4 ปีที่แล้ว +18

    መምህራችን ምህረተአብ እንኳን ደና መጡ የነሱ ስብከት ሲሰማ እኳ አይሰለቸኝም በእውነት ልቤ በፍስሓ በደስታ ይሞላል
    ጭንቄተቴም ይለቃል በእውነት
    🌷🌷🌷🌷🌷🌷#የኛ እንቁ የተዋህዶ ልጅ
    #

    • @yeyaekobmeselal8926
      @yeyaekobmeselal8926 4 ปีที่แล้ว +1

      ሠላም
      ቻናሌን subscrib በማድረግ ተባበሩኝ መልካምነት ለራስ ነው ከአንድ ደቂቃ በላይ ቪድዮ ማየታችሁን እና like ማድረጋችሁን እንዳትረሱ

    • @firehiwettuaumay5670
      @firehiwettuaumay5670 4 ปีที่แล้ว

      @@yeyaekobmeselal8926 እሺ እህታችን (ወንድማችን

  • @ወለተትሳኤወለተትሳኤ
    @ወለተትሳኤወለተትሳኤ 4 ปีที่แล้ว +75

    የኛ በኩር ሰባኪ ውድ እንቁ መምህራችን መጣልን ገባ ገባ በሉ የተዋህዶ ልጆች
    ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያዋረስልን አሜን

    • @user-zu7kh6lp1p
      @user-zu7kh6lp1p 4 ปีที่แล้ว +4

      አለን አለን አለን ኖር ብለናል

    • @rtt9540
      @rtt9540 4 ปีที่แล้ว +1

      መጥተነል እህት አለምየ እኪ እንመሰጥ ነ እዳምጥ እኔሰ ቃላት ያጥርኛል ለመምህር ምህርት አብ አሰፋ በእውነት

    • @yeyaekobmeselal8926
      @yeyaekobmeselal8926 4 ปีที่แล้ว

      የዩቱዩቤ ቻናሌን subscrib አድርጉኝ አንድ ሚድዮ ከአንድ ደቂቃ በላይ ካያችሁ በኋላ subscrib አድርጉኝ መልካምነት ለራስ ነው እኔም አደርጋችኋለሁ

    • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ቀ3ጘ
      @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ቀ3ጘ 4 ปีที่แล้ว

      ለመናፍቆች በሙሉ ይድረስ እባካችሁ በጊዜ ንስሀ ገብታችሁ ተመለሱ እባካችሁ እምነታችሁ የታወቀ ነው ከሉተር የመነጨ ነው ከሰው ሀሳብ እና አሁንም አባቶቻችሁ በውጭ ያሉት ግብረሰዶምን ባዳራሻቸው እያስፈፀሙ ነው ነገስ እናተ የነሱን ላለመቀበላችሁ ምን ማረጋገጫ አላችሁ እዲህ ነው ወዳጆቸ ከሰው የመነጨ እምነት በተቀያየረ ቁጥር መሸከርከር እዳዙሪት ተመለሱ ወደእውነተኛው የድግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የመዳን ቀን አሁን ነው ነው ሚለው ቅዱሱ መፀሀፍ እንወዳችሃለን በክርስቶስ ፍቅር ተመለሱ

    • @cnc9411
      @cnc9411 4 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen

  • @user-pd3no9nt7i
    @user-pd3no9nt7i 4 ปีที่แล้ว +3

    የኛ አለኝታ መምህራችን የተዋህዶ እቁ ሺ አመት ኑርልኝ ቃለሂወት ያሰማልን የዘመናችን አርበኛ🇪🇹❤💚💚💒💒💒💒💒💒😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችንን የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን🙏🙏🙏💚💛❤️ አሜን አሜን አሜን ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️👏✝️🙏✝️🙏✝️

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 4 ปีที่แล้ว +2

    በኩረ ሰባኪያን መምህራችንን መምህር ምህረተአብ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን✝️✝️✝️🙏🙏🙏💚💛❤️ ✝️✝️✝️

  • @tewldegheresgher5194
    @tewldegheresgher5194 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያስማን መምህራችን እድሜው ያርዝምልን እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁንልህ

  • @tigistiademasuu99
    @tigistiademasuu99 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen kaleyot yasemalen memereachen yagelglote zemenchun yarzmlachu abetu merhen yeker belen🙏😭

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 4 ปีที่แล้ว +4

    የተዋዶ አርበኛ መልካም የወንጌል ገበሬ መምህራችንን መምህር ምህረተአብ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን✝️✝️✝️🙏🙏🙏💚💛❤️ ✝️✝️✝️

  • @anaaanaa6132
    @anaaanaa6132 4 ปีที่แล้ว +5

    Qel hiwot yasmalin yagelgilot zemanchun idem tsagchihun yabzalchu tebarku አሜንንን አሜንንን አሜንንን

  • @godadawebite2360
    @godadawebite2360 4 ปีที่แล้ว +12

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክ🙏🙏🙏

    • @yeyaekobmeselal8926
      @yeyaekobmeselal8926 4 ปีที่แล้ว

      ሠላም
      ቻናሌን subscrib በማድረግ ተባበሩኝ መልካምነት ለራስ ነው ከአንድ ደቂቃ በላይ ቪድዮ ማየታችሁን እና like ማድረጋችሁን እንዳትረሱ

    • @helenhaftom1525
      @helenhaftom1525 4 ปีที่แล้ว

      አሜን ፫

  • @user-pt4di9ck5o
    @user-pt4di9ck5o 4 ปีที่แล้ว +20

    አምላኬ ሆይ መልካሙን የምንሰማበትን አይምሮ አድለን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

    • @yeyaekobmeselal8926
      @yeyaekobmeselal8926 4 ปีที่แล้ว +1

      ሠላም እህቴ
      ቻናሌን subscrib በማድረግ ተባበሪኝ አንድቪድኖ ከአንድ ደቂቃ በላይ ከየሽ በኋላ subscri like አድርጊልኝ

    • @user-eu5xo6nq5u
      @user-eu5xo6nq5u 2 ปีที่แล้ว

      እሺ

  • @user-xe9by2us7z
    @user-xe9by2us7z 4 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይሰጥልን

  • @አዴየማሪያምልጅ
    @አዴየማሪያምልጅ 4 ปีที่แล้ว +4

    የተዋህዶ እቁ የወንጌል አረበኛው ምህረታአብ አሰፋ በድሜና በጤና ያቆይልን

  • @tasew5917
    @tasew5917 4 ปีที่แล้ว +1

    አቤት አባታቸን የኛ ጀግና የዲግል ማርያም ወደጂ በእወነት እመቤቴ ማርያን ተጣበቀልን የኛ አባት ያግልግሎት ዘምኑትን ያባረከልን መደኃኒለም የጣበቀልን የኛ ጀግና

  • @tigestnigussie2705
    @tigestnigussie2705 4 ปีที่แล้ว +9

    Wud yetewodo lij yee kirestos selam yebezalek kale hiyewot yasemalen Erejem edemen enna mulu tenaken Egizahber yesetal 😍😍😍😘😘😘😘😘😍😍Temert Dekamen enna sidetu yasiresagnal

  • @user-hr2uy2tl3w
    @user-hr2uy2tl3w 4 ปีที่แล้ว

    እኔ አንተን የምገልፅበት ቃል የለኝም እምነቴን አይኔን ገልጬ ልቤን ከፍቼ እንዳያት ያረከኝ ያንተ ስብከት እምነቴን እናዳዉቅ እንድወድ አድርጎኛልና አንተን ለኛ የሰጠዉ አምላክ ክብርና ምስጋና ይድረሰዉ
    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለሁ ሺ አመት ኑርልን ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልህ
    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @seneitkassa8336
    @seneitkassa8336 4 ปีที่แล้ว +10

    አሜን አሜን አሜን መምህሬ እድሜን ጤና ዪስጠልን

  • @melesewsolomon9911
    @melesewsolomon9911 4 ปีที่แล้ว

    ቃለሂዎት ያሰማልን መምህራችን የእግዚአብሔር ጥበቃ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ አይለዮዎት አይለየን አሜን አሜን አሜን
    እውነተኛው ክርስቶስ ቶሎና ባርያህ ፈርቻለሁ በሰማሁት ነገር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ከመጥፎው ከአሳሳቹ አውሬ አንተ ጠብቀን ማረን ይቅር በለን እንደበደላችን ሳይሆን እንደቼርነትህ ይቅር በለን አሜን እኛ የምናረገውንና የምንሰራውን አናውቅምና አይተህ ማርን ከዚህ ክፋ ዘመን አንተ ጠብቀን አሜን ከእነክብሬ ውሰደኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ሚሚየማርያምልጅነኝ
    @ሚሚየማርያምልጅነኝ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን በእውነት ለእንቁ መምህራችን ለበኩራ ሰባኪያን መምህር ምህረተ አብ ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋውን በረከቱን ያድለን በዕድሜ በጤና ይጠብቃን አሜን ፫

  • @salam1297
    @salam1297 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን የተዋህዶ ጀግና 💚💛❤

  • @hana-gb6zq
    @hana-gb6zq 4 ปีที่แล้ว +5

    መምህር ምህረት አብ የአይኔ ብሌኔ እመብርሀን ትጠብቅህ

  • @amarechasfa412
    @amarechasfa412 4 ปีที่แล้ว +1

    የተዋህዶ እንቁ እመብርሀን ጥላ ከለላ ትሁንህ የየአልግሎት ዘመንህ ከእድሜ ጤና ያርዝምልህ እንወድሀለን

  • @Henoka369
    @Henoka369 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
    ቃለሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 4 ปีที่แล้ว

    አሜን በኩረ ሰባኪያን መምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን እድሜውን አብዝቶ ያድልወት🙏🙏🙏

  • @hayah5725
    @hayah5725 4 ปีที่แล้ว +2

    አተን የላከልን እግዚአብሔር ይመስገን
    መህምራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    እድሜ ናት ጤና ይስጥልን ✟✟✟

  • @tenatina5349
    @tenatina5349 4 ปีที่แล้ว +6

    Amen kale hiwot yasemalin memehrachin dingil mareyam tetebikilin Amen⛪️✝️❤️

  • @dagidesye9242
    @dagidesye9242 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ምህረት አብ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @wzsawzsa440
    @wzsawzsa440 4 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ሆይ ለመምህራችን እድሜያቸውን አርዝምልን አሜን አሜን አሜን

  • @tube5273
    @tube5273 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእውነት እግዚአብሔር ይርዳን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር መረት አብ እድሜ እና ጤና ይስጥህ 🌺🌺🌺🌺የትውህድ እንቆ 🤲🤲

  • @addismazengiya4328
    @addismazengiya4328 4 ปีที่แล้ว +1

    የእግዚአብሔር እረደት በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🤲🤲🤲

  • @fatommosu1077
    @fatommosu1077 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን እመብርሃን ከኩፉ ትጠብቅልን ለኛንም የስማነው በልቦናችን ስለዳ ይፃፍልን አሜን

  • @tgistlove5653
    @tgistlove5653 4 ปีที่แล้ว +4

    ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @የድንግልማርያምልጅእየ
    @የድንግልማርያምልጅእየ 4 ปีที่แล้ว +12

    መምህራችን መጣህልን እንካን በሰላም መጣህ እንወዳሃለን እናክብራሃለን ሺ ኣመት ኑርልን የተዋህዶ እንቅ

    • @mussiezekarias7605
      @mussiezekarias7605 4 ปีที่แล้ว

      አባካቹ መምህር ምህረታብ በ ቀዋሚ ሚያስተምሩበት ቦታ ወይም በ ኣካል ላገኛቸው ምችልበት ቦታ ወይም ስልክ ቁጥር ምታቁ ካላቹ ንገሩኝ። ኣመሰግናለው

  • @fvop7530
    @fvop7530 4 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን አሜንንንንንንንን
    በኩረ ሰባኪያን መምህርህረት አብ አሰፋ
    ሽ አመት ኑርልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን አሜንንንንንንን
    በስብከቶችህ ልቤ ተመልሶልኛል እግዚአብሔር ይመስገን
    እህት ወንድሜቸ ከኔ የበረታችሁ
    አስቡኝ በፆለታችሁ ወለተ ማሪያም
    መምህሬ በፆለት አስበኝ
    ስብከቶችህ ልቤን መልሶልኛል

  • @user-ik3wc7hx3v
    @user-ik3wc7hx3v 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በሰላም ጤና ይጠብቅልን የማቱሳላ እድሜ ያድልልን ስለሁሉም እግዚአብሄር ይመስገን 🙏🙏🙏 ለሁላችንም ልቦና ይስጠን አጥፍቶ ጠፊ እዳንሆን የቅድሳን ፀሎት ይርዳን የመብርሀን ምልጃ አይለየን 🙏🙏🙏

  • @ritafisum430
    @ritafisum430 4 ปีที่แล้ว +4

    እዉነት ነው የመዳን ቀን ዛሬ ነው ጌታ ማስተዋሉን ይስጠን

  • @flldsf9791
    @flldsf9791 4 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜን ቃለሂወተ ያስማልን የኔጀግና ንቁ መምህሬ እመብርሃን ስጠብቅልን ምህረተዬዬዬዬዬዬዬዬዬ

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 ปีที่แล้ว +1

    ለመምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከነ ሙሉ ቤተሰቦችክ የስጥክ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር

  • @tegsittegeit1195
    @tegsittegeit1195 4 ปีที่แล้ว +1

    መኩር ሰባኪያን መምህር ምህርታአብ አሰፍ ሰላተ ለማናገር ቃላት ያሰኛል እወድህሓለዉ አከበርሓለዉ የድግልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅልን 💛💛💛💚💚💚💚💚💚💚💚👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @SalamSalam-ie4hw
    @SalamSalam-ie4hw 4 ปีที่แล้ว

    ረቡኒ ቃለ ሂወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን 🙏አሜን ዘመንህ ሁሉም እመቤታችን ትባርክልህ 🙏

  • @slamhjaber225
    @slamhjaber225 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደና መጣህልን ቦክረ ስባክያን መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን መምህሬ ብቻ አደልህም አባትየም ጭምር ለኔ ሺ አመት ያኑርልን ከኔ ከሃጥያተኛዋ እድሜ ቀንሶ ይስጥልን

  • @adaneshabebe5668
    @adaneshabebe5668 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ምህረት አብ አሠፋ ሺ አመት ኑርልን እንወድሀለን እናከብርሀለን ፈጣሪ ይጠብቅህ አሚን

  • @beletebelaylakew1080
    @beletebelaylakew1080 4 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አይናችን ነህ መምህራችን እመቤቴ ትጠብቅህ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hiwettesfay600
    @hiwettesfay600 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen

  • @webvhgss7542
    @webvhgss7542 3 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ፀጋውን አብዝቶ ይሰጥህ አሜን ቃለሂወት ያሰማልንአሜን 👏✝️🤲🤲💕💕💕❣️😍😍😍😍💐💐

  • @salam2274
    @salam2274 3 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያስማልን መምህር ምህረት አብ አስፋ ፀጋዉ ያብዛልህ ብእድመና በጠና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @weyniweyni8007
    @weyniweyni8007 4 ปีที่แล้ว

    በኩር ሰባኪ የተዋህዶ እንቁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom1525 4 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወተ ያሰማልን ፀጋ ወን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልን 👏👏👏💒💒💒💒💒💒💒💒መህምራችን እመቤታችን ትጠብቃለህ አሜን😭😭😭እህ ክፉ ዘመን አሳልፈን👏👏👏 እግዚአብሔር ሆይ የትቢት መፈፀሚያ አታድረገን። ልጆችህን አስበን በስደት እዳታስቀረን። አደራራራራራራራራራራራራራራራራራራራራ😭😭😭😭😭😭😭😭😭ፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈ🕊🕊።

  • @azebtufa8535
    @azebtufa8535 4 ปีที่แล้ว

    ክብር ለድንግል ልጅ ይሁን የወንጌል ገበሬ ዘመንክ ይባረክ አሜን

  • @etcetc5865
    @etcetc5865 4 ปีที่แล้ว

    በኩረ ሰባክያን መምህር ምህረትአብ እግዝያብኤር እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን ።

  • @bityateya7689
    @bityateya7689 4 ปีที่แล้ว +4

    መምህራችን እድሜና ጤና ያድልልን ወደ ፈጣሪዬ እድመለስ አርጎኛል ምህርት አብ

    • @user-uo2jl7qr5l
      @user-uo2jl7qr5l 4 ปีที่แล้ว

      መታደል ነው እማ በመምህራን ላይ አድሮ ለሚናገረን ፈጣሪ ልብ ከፍቶ 30 60 100ፍሪ አፍርቶ መመለስ በቤቱ ያጽናሽ

  • @fggg1571
    @fggg1571 4 ปีที่แล้ว

    ለመምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን አሜን፫

  • @egziabheryimesgen1894
    @egziabheryimesgen1894 4 ปีที่แล้ว +7

    ቃለህይወትን ያሰማልን የእድሜ ዘመኖትን ያርዝምልን ስንዱን እና ንጉስ ነኝ ባዩን ከነአጃቢዎቻቸው እንደተሰበሰቡ ማቃጠል ነው

  • @user-hu8or8xw7i
    @user-hu8or8xw7i 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን መምህር አንደበተ ዕርቱ ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-pb6qe1kv2z
    @user-pb6qe1kv2z 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይትት ያሰማልን ውዴ መምህራችን እመብርያን ፀገውን ታብዛለህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኮን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማሪያም ወራውይ ብዓል በሠላም አደርሳቹህ አደርሰን

  • @let9549
    @let9549 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ለመምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @LoveLove-us8fk
    @LoveLove-us8fk 4 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር አለ በዙፋኑ
    አይዟችሁ በእምነታችሁ ፅኑ
    ዲያቢሎስ ሀሰትን ቢዘራ
    ኤልሻዳይ አለ ከኛጋራ
    አዳምጡት 👇
    th-cam.com/video/ZGsUzQ0kzKc/w-d-xo.html

  • @mihretasefa4638
    @mihretasefa4638 4 ปีที่แล้ว

    መምህራች ቃለህይወት ያሰማልን ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን

  • @sndayogebrihans6942
    @sndayogebrihans6942 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን የሰማነው በልባችን ይደርብን

  • @mryshajboory5966
    @mryshajboory5966 4 ปีที่แล้ว +2

    Ameen. Ameen. Ameen 🙏

  • @musicallynews9342
    @musicallynews9342 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ምህረተአብ ወንድማችን ቃለ ሂዎትን ያሰማልን ❤️

  • @selammaru9485
    @selammaru9485 4 ปีที่แล้ว

    የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንቁ መምህራችን ቅድሥት ድንግል ማሪያም ሁሌም ሠላምህን ታብዛልህ ቃለ ህይወት ያሠማልን💒❤❤❤

  • @wzsawzsa440
    @wzsawzsa440 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን

  • @shfd8859
    @shfd8859 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጥብቅህ

  • @user-pq8xf5mm6m
    @user-pq8xf5mm6m 4 ปีที่แล้ว +14

    መጣህልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ድንግል ማርያም ትጠቅልን

    • @yeyaekobmeselal8926
      @yeyaekobmeselal8926 4 ปีที่แล้ว +1

      ሠላም
      ቻናሌን subscrib በማድረግ ተባበሩኝ መልካምነት ለራስ ነው ከአንድ ደቂቃ በላይ ቪድዮ ማየታችሁን እና like ማድረጋችሁን እንዳትረሱ

    • @helenhaftom1525
      @helenhaftom1525 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

  • @mahiratasifao2831
    @mahiratasifao2831 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ትምህርቶችህ ከክፉ መንገድ መልሶኛል ብቻ ክህዳ ምህረት ትጠብቅህ አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @ghgggghhj6449
    @ghgggghhj6449 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብጌር ይመስገን አሜንወድማችን ቃለሂወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሄር ይባርክልህ አሜን

  • @asteraster292
    @asteraster292 4 ปีที่แล้ว +3

    Amen.Amen.Amen.Amen.Amen.Amen

  • @asteraster292
    @asteraster292 4 ปีที่แล้ว +3

    Amen.Amen.Amen

  • @እግዚብሔርመልካምነው
    @እግዚብሔርመልካምነው 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ሆይ መልካሙን ነገር አውርድልን

  • @samriyekerstoslije3234
    @samriyekerstoslije3234 4 ปีที่แล้ว

    Kalehiwoten yasemlhen Amen Amen Amen Tebarek mamherchin edme Ena tena yetslhen 💚💛❤️🙏

  • @sndayogebrihans6942
    @sndayogebrihans6942 4 ปีที่แล้ว

    ብክረ ሰባክያን መምህር ምህረተአብ አሰፋ እግዚአብሄር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን መምህራችን

  • @youhalayyouhalay4416
    @youhalayyouhalay4416 4 ปีที่แล้ว

    *የኔ አባት ዘርክ ይባረክልኝ መምህራ ፈጣሬ ይጠብቅልን ቃለህወትን ያሠማልን*

  • @user-eu5xo6nq5u
    @user-eu5xo6nq5u 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ውድመምህራችን ረጅም ኸድሜ ከሙሉ ጤና ያድልልን

  • @martualehegn5163
    @martualehegn5163 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @meltulu1090
    @meltulu1090 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህዮት ያሰማልን መምህራችን እኔም ባልል ያለአንዳች ጥርጥር አንተ የመንግስተ ሰመያት ወራሽ ነህ አንተ የክርስቶስ ወታደር አንተ ካንተ የሚጠበቀዉን ሰርተሃል መዳን የሚፈልግ ቢኖር ክንግዲ ሳላዉቅ ሳልሰማ ማለት እንዳይችን እዉነቱን ፍርጥ አርገህ አስተምረኸናል ከዚ ቦሃላ ምርጫዉና ዉጊያዉ የራሳችንነዉ መምህራችን እግዚአብሔር ጽናቱን እመኝልሀለዉ እግዚአብሔር አሁንም ጸጋዉን ያብዛልኽ።

  • @user-ou4ju1gy5d
    @user-ou4ju1gy5d 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በድሜ በጤና በጸጋው ያኑርልን

  • @semiramohammed390
    @semiramohammed390 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማየት ያዋርስልን መምህር

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom1525 4 ปีที่แล้ว

    ሰለማይነገረ ስጦታው እግዚአብሔር ይመሠገን አሜን 👏👏👏👏እንኳን ደህና መጡልን የተከበሩት መህምርችን 👏👏👏👏👏👑👑👑👑👑👑👑👑💒💒💒💒💒👑👑👑🕊🕊🕊👏👏👏👑👑👑👑👑

  • @ayallhagos5207
    @ayallhagos5207 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen 🙏 kale woit yasemalen memeheirachin dingl mariamyam tetebekek

  • @kifledereje5917
    @kifledereje5917 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን መምህራችን

  • @ስደተኛዋየድንግልልጅነኝስ
    @ስደተኛዋየድንግልልጅነኝስ 4 ปีที่แล้ว

    ቃላ ህይወት ያስማልን የተዋህዶ እንቁ ምህረታች

  • @saraslam6564
    @saraslam6564 4 ปีที่แล้ว

    የነፋሳችን ሀኪም ቃለ ሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን🙏💚

  • @user-fh8qx1pw3g
    @user-fh8qx1pw3g 4 ปีที่แล้ว

    የኛ በኩረ ሰባኪያን መምህር ምረት አባችን የኔ ውድ መምህሬ ቃለህይወትን ያሰማልን ሺ አመት ኑርልን ስወድክ ስወድክ ስወድክ የኔ አበሳ።

  • @haleselemon8506
    @haleselemon8506 4 ปีที่แล้ว

    አሜን መምህራችን በቤቱ ያኑረን

  • @user-uo2jl7qr5l
    @user-uo2jl7qr5l 4 ปีที่แล้ว

    ለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን
    በኩረሰባክያን መምህር ምህረተአብ ፀጋውን ያብዛልህ ዘረኝነት ከኛ ያርቅ እውነትነው ጥለን ለምንሄደው ለዚህች ለአጭር ግዜ መባላት የሰማነውን በልባችን ያሳድርልን

  • @እማየበስምሽልጠራ-ቐ6ጨ
    @እማየበስምሽልጠራ-ቐ6ጨ 3 ปีที่แล้ว

    የወንጌል ገበሬ እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህርየ አሜን፫

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 4 ปีที่แล้ว +2

    ክብር ምስጋና ለእናታችን ለድንግል ማርያም ልጆች ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ ምስጋና እንክኳነ ደሕና መጡ የእኛ ሀገር የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ብርሐን ምሰጋና ክብር ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ዘለአለም ትኖራለች

  • @shibrakonjo
    @shibrakonjo 4 ปีที่แล้ว

    አሚን እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን መምህራችን በሀይማኖታችን ያጽናን

  • @pegacell4481
    @pegacell4481 4 ปีที่แล้ว

    ተባረክ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ የድንግል ልጅ

  • @user-cm3yl6ks1x
    @user-cm3yl6ks1x 4 ปีที่แล้ว

    ምርጥ የተዋህዶ የቁርጥ ቀን ልጅ መምህራችን እድሜ ማቱሳላን ያድልልንን

  • @santayogirma5559
    @santayogirma5559 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን

  • @user-kc7uz5cp3b
    @user-kc7uz5cp3b 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትን ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛለክ

  • @user-dr8wt2wj3p
    @user-dr8wt2wj3p 4 ปีที่แล้ว

    Amennnn Kalehiwet Yasemalin Memihirachin Egzabher Amilak Yitebikih Yeageligilot Zemenih Yibarek

  • @atnasyahaftoo2253
    @atnasyahaftoo2253 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ 🤲🤲🤲