ልባችንን በእግዚአብሔር እናበርታው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 506

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 4 ปีที่แล้ว +55

    መምህሬ በጣም ደስ ይላል ስብከትህን ሁሌ በዚህ ብትለቅልን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ ምህረተአብ አይናችን ነህ ለኛ ለተዋህዶ ልጆች

  • @HhHh-iu7gm
    @HhHh-iu7gm 4 ปีที่แล้ว +141

    የኔ አባት መምህር ምህረት አብ አሰፋ ሽ አመት ኑሪልን እግዝአብሔር ፀጋዉን ያብዛልክ ወላድተ አምላክ እመቤቴ ማሪያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቅልን አሜን

  • @user-xz1rd7jm7s
    @user-xz1rd7jm7s 4 ปีที่แล้ว +12

    የተዋህዶ እንቁ መምህራችን በኩረ ሰባኪያን መምህር ምህረተአብ አሰፋ ቃለ ህይወት ያሰማልን ልዑል እግዚያብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እመብርሃን ትጠብቅልን ⛪💛❤🙏🙏

  • @dasashwmariam3753
    @dasashwmariam3753 4 ปีที่แล้ว +15

    እንቁ የተዋህዶ አርበኛ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን
    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ሽ አመት ኑርልን እንቁ የተዋህዶ አርበኛ እግዚአብሔር አምላክ በስማነው ቃል ፍሬ እንድናፈራ ይርዳን አሜን፫

  • @tadllamolla4981
    @tadllamolla4981 4 ปีที่แล้ว +45

    መምህር ሽ አመት ኑርልን የኔ አባት ስወድህ ከልቤ ነዉ በጣም አከብርሀለሁ የኔ አባት የተዋህዶ አርበኛ በሄድክበት ሁሉ እመቤቴ ማሪያም እስከነ ልጅዋ ትጠብቅልን!

    • @tadllamolla4981
      @tadllamolla4981 4 ปีที่แล้ว

      @@user-qw4ht9dj8e Amen Amen Amen

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s 4 ปีที่แล้ว +23

    የተዋዶ ፈርጥ ጌጥመምእሬ ቃለ እይወት ያስማልን አሜን ቅዱስ ሚካኤል ጉልበት አይል ይውንክ አሜን እኛም መልካም ፍሬ ምናፈራ ያርገን አሜን፫

  • @user-ix9lr9jr4s
    @user-ix9lr9jr4s 4 ปีที่แล้ว +14

    እውነት ነው መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሺ አመት ኑርልን ያንተን ስብክት ስስማ የሚከፍኝ የማልቀስው ሁሉ ጥፍት ይላል እግዚአብሔር ሆይ ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ

  • @samrawitgetu304
    @samrawitgetu304 4 ปีที่แล้ว +64

    አሜንንንንን ብትሉ ምን አለበት የተዋህዶ ልጅች ለሙዚቃ አንደኛ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ለዘላልም ትኑር

    • @llaveyoumom139
      @llaveyoumom139 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን

    • @samrawitgetu304
      @samrawitgetu304 4 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር የጠብቅልን የድንግል ማርያም ልጆች አሜንንንንንንንንን

    • @toryatorya8322
      @toryatorya8322 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-ce6qm8nf3p
      @user-ce6qm8nf3p 4 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @rutaatyobyl5702
      @rutaatyobyl5702 4 ปีที่แล้ว

      አሜን እህቴ

  • @heroatnasya2479
    @heroatnasya2479 4 ปีที่แล้ว +10

    ባንተ ላይ ኣድሮ የመከረን የገሰጸን የሰማይና የምድር ንጉስ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን
    መምህር ምህረት እውነት በጣም በጣም ነው የምወድክ እሙ አዶናይ ጥላ ከለላ ትሁንክ ተባረክልን

  • @adanuetio1511
    @adanuetio1511 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእኛ እንቁ መምህር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ የድንግል ማርያም ልጅ ዘመንህን ይባርከው ለንሰሃ ሞት ያብቃን የሰማነውን በልባችን እግዚአብሔር ያሳድርብን የእግዚአብሔር ትዕዛዝ እንድንፈፅም እሱ ይርዳን

  • @yetu7222
    @yetu7222 4 ปีที่แล้ว +30

    የኔ ዉድ መምህር ምሕረታብ
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    እረጅም እድሜዬ ይስጥህ
    ኑርልኝ """

    • @kanjomairy1475
      @kanjomairy1475 4 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mimisami7086
    @mimisami7086 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ሽ አመት ኑርልን በጣም አከብርሀለሁ የኔ አባት የተዋህዶ አርበኛ በሄድክበት ሁሉ እመቤቴ ማሪያም እስከነ ልጅዋ ትጠብቅልን!

  • @ተመስገንጌታሆይ
    @ተመስገንጌታሆይ 4 ปีที่แล้ว +14

    እድሜና ጤና እግዚአብሔር ያድልልን ለመምህራችን
    የአባቶችን ፀሎትና ልመና የባሪያዎችን ያገልጋዮችን እንባና ጩኸት ይስማልንና የይቅርታ ምህረቱን ለሀገራችን ኢትዮጵያ የመጣውን በሽታ ያጥፋልን የድንግል ማርያም ልጅ

  • @እናቴእመቤቴአለሁሸበይኝ
    @እናቴእመቤቴአለሁሸበይኝ 4 ปีที่แล้ว

    እደምት ወዳት እደምታምንባት የምዘምርላት ቅድስት ድንግል ኪዳምህረት ትጠብቅህ በአተ ሰብከት ሀይማኖቴ አጠበቀችኝ በእውነት ቃል ያንሳል ለአንተ ምሰጋና ለማቅረብ

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 ปีที่แล้ว +17

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ እድሜ ይስጥህ ልባችንን በእግዚአብሔር እናበርታው እግዚአብሔር ከመጣው መቅሰፍት በምህረቱ ይሰውረን እግዚአብሔር በሰላም ወደ ሀገርክ ይመልስክ የድንግል ልጅ

    • @mesized8540
      @mesized8540 4 ปีที่แล้ว +1

      Ameen Ameen Ameen Kalewoten yasemalen

    • @enatmesfin
      @enatmesfin 4 ปีที่แล้ว

      @@mesized8540 አሜን

    • @bcvc6532
      @bcvc6532 2 ปีที่แล้ว

      Ameeon@@mesized8540

    • @bcvc6532
      @bcvc6532 2 ปีที่แล้ว

      Ameen

  • @webvhgss7542
    @webvhgss7542 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህሬ ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ምህረት አብ አሰፋ የተዋህዶ አይናችን አለኝታችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን 👏✝️🤲🤲😍😍🥰🥰🥰🥰🥰❤️

  • @terrilegese3012
    @terrilegese3012 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ምህረትአብ ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥህ እንደ አንተ አይነቶች መምህራኖች ወንድሞቻችንን ትምህርት ስሰማ መንፈስ እንዴት እንደምትደሰት እኔና አንድ እግዚአብሔር አምላክ ነን የምናውቀው እረ እኛ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ልጆች ምንኛ እድለኞች ነን እልል በሉ በአድነት ለክብሩ እናመስግን እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለምና አሜን አሜን ።

  • @beemnettubu3882
    @beemnettubu3882 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን መምህር ምህረትአብ ሺ አመት ኑርልን ያንተን ስብከት ስስማ ልቤ በሀሴት ይሞላል ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏⛪🕊

  • @omaalemayehu2343
    @omaalemayehu2343 4 ปีที่แล้ว +22

    መምህር ምህረአብ የጠላህ ይጠላ እድሜ ላንተ ለ22 በሰማእታቶቹ ሞት ቦታው ስለተሰጠን ዲያብሎሶቹን አንጫጭቷቸዋል በሰላም ለሀገርህ ያብቃህና ከዚህ በላይ ህዝብን ሰብስበክ እንድታድነው እንጠብቅሀለን ካንተ ጋር ነን

    • @yashl4018
      @yashl4018 4 ปีที่แล้ว

      Ewnti nw

    • @mekdesbeyene8372
      @mekdesbeyene8372 4 ปีที่แล้ว

      ዉይ በጣም ስለሁሉም ነገር እግዚያአብሒር ይመስገን

    • @mekdestessema4611
      @mekdestessema4611 4 ปีที่แล้ว

      Amen amne 🙏🙏🙏🙏❤

  • @user-is9bt1bm6s
    @user-is9bt1bm6s 4 ปีที่แล้ว

    የሂወትን ቃል ያሰማልን መምህራችን የሂወትን ምግብ ነው ሁሌም የምትመግበን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልክ ያገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር አምላክ ያርዝምልን አሜን ከክፉ ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ በጥላው ከልሎ ይጠብቅል አሜን !!!

  • @meseretasafe3095
    @meseretasafe3095 4 ปีที่แล้ว +9

    አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @weyniweyni8007
    @weyniweyni8007 4 ปีที่แล้ว +8

    ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ምህረታብ አሰፋ የገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @HhHh-iu7gm
    @HhHh-iu7gm 4 ปีที่แล้ว +23

    አሜን አሜን አሜን ለእኛ ለስደተኞች በፆሎታቹ አስቡን ሁሌ አትርሱን የእናንተ የአባቶቻችን ፆሎት ነዉ እኛ እዝህ የደረስነዉ እባክህ አምላኬ ሆይ እትዮጵያ ና ህዝብህን አንድ አድርግ መከራዉን ይብቃ በቸርነትህ አስበን አሜን።

  • @user-wk7by5eb7z
    @user-wk7by5eb7z 7 หลายเดือนก่อน

    መምህርችን የህይወት ቃል ይሥጥልን በእውነት ፈጣሪ ባንተ ለይ አድሮ ሥላሥተማረን ኪብሪ ሚሥጋና ይጊበው አሜን ለንተም ጤና ከዲሜ ጋር ይሥጥልን ❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @mimishadanial7647
    @mimishadanial7647 4 ปีที่แล้ว

    የእውነት ይህ ሰው ከፈጣሪ የተሰጠን እንዱ እንቁ ልጅ ነው ፈጣሪ እድሜ ዘመንህን ሁሉ ይጠብቅህ የድንግል ማርያም ምልጃ ካተጋር ይሁን የመላእክት ሁሉ ጥበቃው አይለይህ

  • @mekaelradate2074
    @mekaelradate2074 4 ปีที่แล้ว +10

    Mamiherachen Qaliwot yasemalen🙏🙏🙏 batam Anjeten yemebela temehert new😭😭😭😭
    Awoo batam taferartenal, Amlakachen hoye abetu tareken, yeqer balen☝️☝️ machereshachenen asamerelen 🙏🙏☝️!!!!!!!!

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ድምፅ በጣም ናፍቆናል ።የፍቅር የትህትና እንቁ የተዋህዶ አለይታችን ባለክበት ሰላም ይብዛ
    እመቤታችን ትጠብቅ ቃል ህይወት ያሰማልን 💠🤲🤲🤲💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️⛪️⛪️⛪️🌹🌹🌹

  • @user-lh4rz2ol6x
    @user-lh4rz2ol6x 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ለአንተ ያለኝ ክብር እና ምስጋና የላቀ ነው እድሜና ጤና ይስጥህ ሰማይንና ምድርን የዘረጋው አባታችን 🙏
    ምሳሌዎችህ በጣም ደስ የሚያሰኙ ናቸው ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን 🙏

  • @AfeMar1221
    @AfeMar1221 4 ปีที่แล้ว +17

    እግዚአብሔር ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክልን ።

  • @wubanchmlke2552
    @wubanchmlke2552 4 ปีที่แล้ว +2

    ⛪ልባችንን በእግዚአብሔር እናበርታ ⛪በኩረ ሰባኪያን እቁ መምህራችን የቅዱሳን አባቶቻችን ጌታ እግዚአብሔር ቃለሂወትን ያሰማልን በጸጋ ይጠብቅልን⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪📕📖📙📗📘📚📚📔

  • @user-zz7gm6jp3r
    @user-zz7gm6jp3r 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ የተዋህዶ ጀግና በሄድክበት ሁሉ የድንግል ማሪያም ልጂ እየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅህ ክፉ አይንካህ🙏🙏💚💛❤⛪⛪⛪⛪⛪⛪😍😍😍😍😍

  • @flldsf9791
    @flldsf9791 4 ปีที่แล้ว +12

    ቃለህወት ያስማልን መምህሬ ምህረተ አብ እድሜና ጥናይስጥህ የኛ ጀግና አንበሳ የተዋህዳ አረበኛ ኡፍፍ ድምፆህን ከስማ እጥናናለሁ ምንአባቴ ላረጊህ ቃለ አጣሁ የምገልጸበት

    • @sablenzabi1966
      @sablenzabi1966 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን. አሜን አሜን. ቃለህወት. ያስማልን

  • @stehaystehay6388
    @stehaystehay6388 4 ปีที่แล้ว +3

    ዕንቁ መምህራችን ቃለሂዎትን ያሠማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @hyoo3893
    @hyoo3893 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ ይሁን ይደረግልን ቃለ ህወት ያስማልን ውድ መሚህራችን ኩፍ አይካህ ርዝም ዕድሜና ጤና ይስጥህ የኔ ጃርባችን ኮነህ ውድ የኔ አባት የተውህዶ ጠብቅ የእ/ያ ጠብቅ የእኛ ጠብቃችን ነህ ብእውነት ንሪልኝ

  • @kdestkidist3693
    @kdestkidist3693 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን

  • @qanishqqanishxe9151
    @qanishqqanishxe9151 4 ปีที่แล้ว +3

    መምህሬ ቃለ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እንቁ የተዋህዶ እንቁ

  • @tigisttg7080
    @tigisttg7080 4 ปีที่แล้ว +4

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemalen memirachin Egziabehr be tsega be Edime yitabkilen♥♥♥✞✞✞♥♥♥

  • @saleamathubia9028
    @saleamathubia9028 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ዝማሬ መልእክት ያስማልን ፍጣሪ ንፁህ ልብስጠኝ እውነት ነው ከምንም በይ የሰው ልጅ በንፁህ ልቡ ከፀለየ የማይታለፍ የለም ሁሉም በሱ ቸርነት ያልፍል ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ለእየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ለመድህኔያለም ይሁን ፍጣሪ ይህን የመጣብን በሽታ እግዚአብሔር በሱ ቸርነት ያጥፍልን

  • @user-li6kt9hn4k
    @user-li6kt9hn4k 4 ปีที่แล้ว +18

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህሬ እግዛብሄር ይጠብቅህ

  • @alemsherwe279
    @alemsherwe279 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እግዚ አብሂር ይቅር ይበለን መምህር ምህርት አብ እንወደካለን እናከብርካለን ሺ አመት ኑርልን ለኛ ለተዋህዶ ልጆች።

  • @ልእመቤትየማርያምልጅ
    @ልእመቤትየማርያምልጅ 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን መምህር ምህረታአብ 💓💓💓💓💓የተዋህዶ እንቁ ቃለ ህይወት🌷🌷🌷🌷ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው

  • @user-iy1sq2nt9n
    @user-iy1sq2nt9n 4 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን መምህር ምህረታብ አሰፋ ሺ አመት ኑርልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @segenetsegenet6806
    @segenetsegenet6806 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያግልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን መምራችን
    የመጣብንን መአት እግዝአብሔር አምላክ ከአለማችን ያጥፋልን

  • @selamgezachw8478
    @selamgezachw8478 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በኩረ ሰባኪያን መምህር ምሕረተአብ እመ ብርሃን ትጠብቅልን

  • @SabaAdisu
    @SabaAdisu 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባቴ

  • @anisuccar6538
    @anisuccar6538 4 ปีที่แล้ว +5

    መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ እውነት እንዳንተያሉትን ያብዛልን ቃለህይወት ያሰማልን እመቤቴ ትጠብቅልን

  • @sarasera5195
    @sarasera5195 4 ปีที่แล้ว +7

    ምህረተአብ የኦርቶዶክስ እንቁ እኛ የምንወድህ ሳጥን የሚጠላህ ጌታ አምላክ በአለህበት ይጠብቅህ ፈጣሪ ተርፎ ከሚቀረው ዘመን አይንፈግህ አንተ ለክርስትና ታስፈሌጋለህ ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @tenatina5349
    @tenatina5349 4 ปีที่แล้ว +7

    Kale hiwot yasemalen Amen memehrachin egzabher bedeme betena yetebikilin Amen✝️⛪️❤️

    • @ttigistttigist2200
      @ttigistttigist2200 4 ปีที่แล้ว

      ♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏😭😭😭

  • @toryatorya8322
    @toryatorya8322 4 ปีที่แล้ว +1

    የተዋህዶ እቁ መምህራችን እማምላክ ያገልግሎት ዘመክን ትባርክልን የሠማዩ አምላክ የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በእዉነቱ ቃለሔወት ያሠማልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @jodijod8923
    @jodijod8923 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይጠብቅልን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 4 ปีที่แล้ว +5

    አሜን መምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ማስተዋሉን ያድለን አገራችንን ሰላም ያድርግልን።

  • @fanaybraham418
    @fanaybraham418 4 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን መምህር ምህረት አብ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @samrawitsamrawit9317
    @samrawitsamrawit9317 4 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን👏👏💗💗💗

  • @user-zz2rp1eg9v
    @user-zz2rp1eg9v 4 ปีที่แล้ว +3

    መምህሬ ቃለ ሂውት ያሠማልን ፀጋ መግሥት ሠማያትን ያውርሥልን እርጀም እደሜ ከጤና ጋ ትመኝውልህ እናቴ ደግል ማርያም ከክፉ ነገር ትጠብቅህ መዳህኒቴ እየሡሥ ክርሥቶሥ በእቅፉ ያኑርልን አሜን

  • @ሠላሜነሽማሪያምመደሀኒያለ
    @ሠላሜነሽማሪያምመደሀኒያለ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይዎትን ያሠማልን እረጂም እድሜ ከጤና ይሥጥልን የተዋህዶ እንቁ መምራችን

    • @ttigistttigist2200
      @ttigistttigist2200 4 ปีที่แล้ว

      Amenamenamen♥️♥️♥️♥️🙏🙏

  • @ethiopialove3001
    @ethiopialove3001 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን kal hiwot yasemalin memerachin tsegana rejim erme yisxaw uuuuuuuuffy abetu Amlake hoy maren 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪️
    😭😭😭😭😭😭😭⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️

  • @webvhgss7542
    @webvhgss7542 3 ปีที่แล้ว

    አሜንንንን መምህር እድሜ ከ ጤና ልኡል እግዚአብሔር ይሰጥህ ቃላት የለኝም 💔💔💔💔💔💔💔💔🙏

  • @destahalayu5692
    @destahalayu5692 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን⛪🙏🙏🙏

  • @tisgaradakabadatisgaradaka8869
    @tisgaradakabadatisgaradaka8869 4 ปีที่แล้ว

    መምራችን ቃለ ህይወት ያሰማማልን ያገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክልህ

  • @tasew5917
    @tasew5917 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት እኔ ሰጫንቅ የባን ተምህረት ሰሳማ ሰላም እሁናለሁ በጣም አባታቸንን እመቤቴ ማርያም ከንልጇ ተጣበቀልን እዲሜቸውን ያረዘምልን

  • @hamzihamzi3899
    @hamzihamzi3899 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃሌ ህይወት ያሰማል ለመምህራች ፀጋውንም ያብዛልን

  • @messmelkamy5777
    @messmelkamy5777 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህርምህረት አብአሰ
    ፋቃለይወ ትያሰማልንአልልልል እልልልልልልልልልልልልልሎ

  • @አርሴማእናቴየነብሴጠበቃ
    @አርሴማእናቴየነብሴጠበቃ 4 ปีที่แล้ว +1

    አባዬ በእውነት እግዚአብሔር ያቆይልን ያበርታልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @woineabreha4510
    @woineabreha4510 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏መምህር ቃለሂወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንክን ያረዝምልን 🤲🤲🙏🙏🙏

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ሒወት ያሰማልን
    በዚህ ሰዓት የሚያበረታን የወንጌል ቃል ነውና ስብከት ከምንግዜውም በበለጥ ያስፈልገናል መምህራችን በቃሉ አፅናናን

  • @eliebitar4359
    @eliebitar4359 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ይሆት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጠወት ፈጣሪ

  • @NewNew-hj9vx
    @NewNew-hj9vx 4 ปีที่แล้ว

    መ ምህር ሞህረትአብ አሰፋ እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን አውነት ነዉ

  • @almazbranubranu8693
    @almazbranubranu8693 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እሜን አሜን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይጠብቃን

  • @የኦርቶዶክስለኦርቶዶክስቱ
    @የኦርቶዶክስለኦርቶዶክስቱ 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ጌታ ፈጣሪ ይጠብቅህ እመብርሃን አትለይህ ቃለህይወት ያሰማልን ልዩ መምህራችን

  • @user-gw9bu5wy3u
    @user-gw9bu5wy3u 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወትን ያሰማልን መምህራችን መምህር ምህረት አብ አሰፋ እግዚአብሄር ይጠብቅህ

  • @tsegayehagos7335
    @tsegayehagos7335 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    መምህራችን እድሜ ጤና ይሰጥህ

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን አሜን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን ተስፋ የምናርጋትን እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ 😭😭😭ለንስሀ ሞት ያብቃን አሜን🙏😭

  • @user-pv8sj3jp9b
    @user-pv8sj3jp9b 4 ปีที่แล้ว +4

    አሜንን አሜንን አሜንን ቃልይት ያሰማልን

  • @የኔሰው-ሠ9ጠ
    @የኔሰው-ሠ9ጠ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ጌታዊይ መልካም ቀናን ልቤ ስጠኝ

  • @saas6026
    @saas6026 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @ju7867
    @ju7867 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የተዋህዶ አርበኛች መዳንያለም ፀጋውን ያብዛላቹ እኛን ስደተኞችንም በፀሎታቹ አስብን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በሞህናችን እድለኞች ነን

  • @genetwude1198
    @genetwude1198 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት: ያሰማልኝ:እግዚአብሔር:በ እድሜና:በጤና:ይጠብቅልን::

  • @toryatorya8322
    @toryatorya8322 4 ปีที่แล้ว

    የኔ የተዋህዶ እቁ አባቴ ሽ አመት ኑርልን

  • @user-hr7zd2cs2o
    @user-hr7zd2cs2o 4 ปีที่แล้ว

    እንቁ ውዱ መምህራችን ፀጋ በፀጋ ላይ ያልብስህ አምላከ እስራኤል እመብርሃን ትጠብቅልን ከጠላት ሴራ ሁሉ መላእክቱን ልኮ ይከልሉህ ምንም ቃላት የለኝም

  • @user-eu7ih7ic9b
    @user-eu7ih7ic9b 4 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒወት፡ያሰማልን

  • @adanechadanech8555
    @adanechadanech8555 4 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ለመምህራችን ቃል ሕይወት ያሠማልን ቅዱስ ሚካኤል እረጅም እድሜና ፀጋውን ይስጥልን

  • @belayakele4036
    @belayakele4036 3 ปีที่แล้ว

    መህምራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @demeawozdemeawoz4350
    @demeawozdemeawoz4350 4 ปีที่แล้ว +1

    የተዋህዶ እንቁ መምህራችን ምህረት አብ እግዚያብሔር እርጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @user-pk5wh9km7q
    @user-pk5wh9km7q 4 ปีที่แล้ว +3

    በኩረ ሰባኪያን መምሕር ምሕረትአብ አሰፋ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @User-rl9vy
    @User-rl9vy 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @nigestadmase6358
    @nigestadmase6358 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን💠አሜን💠አሜን💠ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር⛪⛪💒💒

  • @utftug3290
    @utftug3290 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ሌላ ምንም አልል ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-pe3cy1ed4n
    @user-pe3cy1ed4n 4 ปีที่แล้ว

    ዲስ ላይክ የምታደርጉ ልጆች ግን ጤነኛ ናችሁ? እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድላችሁ
    መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ እውነት ስብከቶቺህ መዝሙሮችህ ማንነታችንን እንድናውቅ ያደርጉናል አጥንትን ያለመልማሉ ድንግል ከነ ልጇ ትጠብቅልን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን አሜን

  • @tsgeselomon6955
    @tsgeselomon6955 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምራችን እግዛብሄር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @nigistmengistu9288
    @nigistmengistu9288 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን

  • @eyerusalem9504
    @eyerusalem9504 4 ปีที่แล้ว

    የኔ እንቁ መምህራችን ያገራችን ተስፋ የወንጌል መጋቢ ከማር ከወለላ ይልቅ የሚጥመውን ለኛ የሚስማማንን የህይወታችንን ስንቅ የእግዚአብሔር ቃለ ወንጌል ተምትመግበን ውዱና ብርቅዬ የሆንከው መምህራችን እግዚአብሔር የማቱ ሳላን እድሜ ያድልልን

  • @masarat8541
    @masarat8541 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪያድልክ ክፉ አይካብን

  • @hanabitwoded2241
    @hanabitwoded2241 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen... kela hiwote yesamalen

  • @saranegesa80
    @saranegesa80 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ኑጉስ ሺህ አመት ኑሪልን ፀጋውን ያቡዛልህ የኛ ዕቁ የኦሪቶዶክ ሰሳይ ላአንተ የምገልፅ ህ ቃል የለኝም

  • @mryammryam9407
    @mryammryam9407 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ብዛልህ

  • @lendaraj3823
    @lendaraj3823 4 ปีที่แล้ว

    ቅዱስ ሚካኤል የጠበቀሀ መምህራችን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ውድ የተዋህዶ ልጅ ❤️😍❤️⛪️💒

  • @hiwangebregiorgis5812
    @hiwangebregiorgis5812 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @እናቴእመቤቴ-ተ3ሰ
    @እናቴእመቤቴ-ተ3ሰ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን መምህሬ ሽ አመት ያኑርልን የተዋህዶ እቁ

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችንን መምህር ምህረተአብ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏

    • @christiandixon5045
      @christiandixon5045 4 ปีที่แล้ว

      መምህር ምህረት አብ እረጅም እድሜ ይስጥልብ አሜን አሜን አሜን

  • @mekelletigray3048
    @mekelletigray3048 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርካት