ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የአቃቂ ቃሊቲ ገበያ ከድሮም ጀምሮ ድምቅ ያለ ነው
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለመላው ለክርስትና እመነት ለሁሉ ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርሰቶስ 🤲🤲🤲😍😍😍
በእግዛብሔር ደምሩኝ ወገኖቸ
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን በሰላም አደረሳቹ መልካም በአል ይሁንላቹ እኔ የጓጓሁት የነገው የፋና ላምሮት ፍፃሜ ነው
በአላህ ደምሪኝ ነጆየ
ሰዎች ቦታውን አውቀው ሄደው እንዲገበያዩ ቢሆን መልካም ነው። አሪፍ ነው ግን ይበልጥ ገለፃው ቢሰፋ ባይ ነኝ። በእርግጥ ነጋዴ ትክክለኛውን ዋጋ አይናገርም ቢሆንም ግን ይበልጥ ብታናግራቸው ባይ ነኝ
ስትጠይቅ ከትልቅ እስከ ትንሹ ድረስ የለውን ዋጋ ከብቱን እያሳየህ ቢሆን ኖሮ ለመረዳት አይቸግረንም ነበር
♥️♥️🥰🥰🥰🥰🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁
በጣም አጣደፍከው በደንብ አልዘገብከውም
ቀሽም ጋዜጠኛ ነህ፣ አጠያየቅ አሻሽል
ይስተካከላል።ስድቡን ግን ምን አመጣው? በስድብ የተስተካከለ ስራ አይቼ አላውቅም። አንተም በሙያህ እንዲ ብትባል ደስ አይልም። ባይሆን ይሄንን ነገር አስተካክል በል እና ዝርዝር ሀሳብ አቅርብለት እንጂ ስድብ ማንንም ቀይሮ አያውቅም ወንድም
@@astemarigetsoch ይህ እኮ ስድብ አይደለም
እሺ እስኪ መማሪያ እንዲሆነው ይሄንን አስተካክል በለው እኛም አንተን እንረዳህ። በደፈናው ቀሽም አይባልም