How we make Babies foods oats and fruit porridge -ከ6 ወር ጀምረው ላሉ ህፃናት ቆንጆ የ ፍራፋሬ እና የኦትስ ገንፎ አሰራር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 พ.ค. 2022
  • ሰላም እንዴት ናችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ።
    ዛሬ ከ6ወር-1 አመት ላሉ ህፃናት የኦትስ እና የፍራፋሬ ገንፎ አብረን እንሰራለን ። የተጠቀምኩ
    1 ሙዝ
    1 አኘል
    1 ማንጎ እና ኦትስ ነው መልካም ቆይታ❤️
    Welcome to sunshine ☀️ Ethio channel in this video we gonna see how we make fruit and oats porridge for 6 months-12 months babies. Thank you for watching!
    Track: Sophie - Land of Fire [Audio Library Release]
    Music provided by Audio Library Plus
    Watch: • Sophie - Land of Fire ...
    Free Download / Stream: alplus.io/sophie

ความคิดเห็น • 26

  • @mesishume6794
    @mesishume6794 4 หลายเดือนก่อน +1

    አመሰግናለው ሁልጊዜ ቁርስ ምን እንደማበላው እጨነቅ ነበር።በሰአቱ ደረሽልኝ

  • @user-cm7xo7jy3z
    @user-cm7xo7jy3z 8 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @meseretteshome3468
    @meseretteshome3468 ปีที่แล้ว

    በርቺ እህቴ በጣም ጠቅሞኛል 👏👏👏👏

  • @tigistefrem3580
    @tigistefrem3580 2 ปีที่แล้ว +2

    የምሠራው ግራ ገብቶኝ ነበር እስከ ልሞክረዉ አመሠግናለሁ።

  • @snaitdame6928
    @snaitdame6928 ปีที่แล้ว

    Enmsegenal betam kongo agerrbe new

  • @MaleteMalete-oy4xp
    @MaleteMalete-oy4xp 6 หลายเดือนก่อน

    Betam tru enamesegnalen

  • @meazatesfaye4117
    @meazatesfaye4117 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነው ጠቅሞናል በርቺ

    • @sunshineethio
      @sunshineethio  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ደስ ብሎኛል

  • @onmakemoney
    @onmakemoney 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ አቀራረብ ከአሪፍ ቁርስ ጋር በርቺ እህቴ

    • @sunshineethio
      @sunshineethio  2 ปีที่แล้ว

      በጣም ነው ማመሰግነው🙏

  • @selamawityayina9567
    @selamawityayina9567 ปีที่แล้ว

    ....endt nesh ..ሰርቼው ፍሪጅ አድሮ ጠዋት መስጠት እችላለው

  • @Nasreyishamsdin
    @Nasreyishamsdin 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኦትስ መለት ኩከሩ መለትነዉ

  • @gamtaatube
    @gamtaatube 2 ปีที่แล้ว +1

    I like it continou

  • @eyerusalemeshetu9672
    @eyerusalemeshetu9672 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም መፍጫውን የት ማግኘት እችላለሁ

  • @lidyataye4819
    @lidyataye4819 ปีที่แล้ว

    Ke supermarket yetgza Aja yetfche yetshgew yehonal?

  • @tirhasguesh5093
    @tirhasguesh5093 ปีที่แล้ว

    Muzu gn aykebdachewm

  • @lidyataye4819
    @lidyataye4819 ปีที่แล้ว

    Btm arf wedjealew

  • @medhanitteshale1429
    @medhanitteshale1429 2 ปีที่แล้ว

    አጃው ምጥን መሆን አይችልም?

  • @sebleamsalu9779
    @sebleamsalu9779 2 ปีที่แล้ว

    የጣሳው አጃ ነው እህቴ

    • @sunshineethio
      @sunshineethio  2 ปีที่แล้ว

      አዎ ሰብሊ እሱም ይሆናል

    • @sebleamsalu9779
      @sebleamsalu9779 2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ

  • @robaelectronics9943
    @robaelectronics9943 2 ปีที่แล้ว

    ከ you tube አይቼ ለልጄ ሙዝ ሰጥቸው ክፉኛ ጎድቶብኛል፥ አደራ ዩቱብ አትመኑ