ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ጥሩ ነው ። ለአባቶቻችንም እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን 🙏🙏🙏
አሜን
ደስ የሚል ነው ፈጣሪ ያክብርልን አባቶቻችን እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ለአባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን በብዙ የተማርኩበት ቀን ነው ይህ መንፈሳዊ መዐድ እንዲሳካ ያረጋችሁ ሁላችሁ እግዚአብሔር ጉልበታችሁን ይባርክ እናመሰግናለን
እግዚአብሔር አምላክ ክብሩን ከእናቱ ጋር ይውሰድ ለአባታችንም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
ለጥያቄዎቻችን መልስ የመለሰልን አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ የተመሠገነ ይሁን በአገልግሎቱ የተሳተፋችሁትን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
በጣም ደስ የሚል ነበረ ብዙ የተምርኩበት
ልዩ ቀን
ደስ የሚል ምላሽ ነበር , ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን