81ኛ ኤፍታህ live! ከአንድ ወር በኋላ ተገናኝተናል እስቲ እንወያይ ( 0927 58 07 58 )

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 49

  • @ሜሎናዬ
    @ሜሎናዬ 28 นาทีที่ผ่านมา +2

    መምህርዬ ሰላም ቢሮ ድረስ የመቁረቢያ ልብስ ለመውሰድ መጥቼ አቁመናል ተባልኩ በእውነት በጣም ነው ያዘንኩት live ላይ እንድወስድ ቃል ገብሐህልኝ ነበር የምህር ተማሪዎች ይሄንን መልክቴን እንዲያየው አድርጉል በ ኪዳነምህረት ልለምናቹ🙏🙏🙏

  • @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
    @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +20

    ከአንድ ወር በኃላ ብትገባ ያስቸግረን ኢትዮ ኔቱ የተመታ ሆኖዋል በእውነት እንኳን ለእናታችን እማ ፍቅር ኪዳነምህረት ወረሃዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ የልባቹን መሻት ሁሉ እመቤቴ ትፈፅምላችሁ❤

    • @لنننن-ه7ج
      @لنننن-ه7ج 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን

    • @FreKahsay-p2q
      @FreKahsay-p2q 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

    • @ተስፈኛዎ
      @ተስፈኛዎ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲❤️

  • @gelilagelila502
    @gelilagelila502 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ሰላም መምህርዬ እባክህ በቅዱስ ሚካኤል ስለምንህ ለኔም ፍላሽ ስጠኝ ብዙ መማር ያለባቸው ሰዎች አሉኝ መምህር እባክህ

    • @selam-ng4ib
      @selam-ng4ib 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሚሞሪ ማለት ነዉ ፍላሽ

    • @ሜሎናዬ
      @ሜሎናዬ 35 นาทีที่ผ่านมา

      Awo ​@@selam-ng4ib

  • @TyTy-k9b
    @TyTy-k9b 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    በህልሜ ጎደኛዬ ዉሀ እንሂድ ስትለኚ እኔ አሁን ገና ተቅልፌ መነሳቴነዉ ሁለተኛ ስትመለሽ አንሄዳለን እላታለሁ የገጠር ልጂ ነኚ በስራ ነዉ የሚቀዳዉ ዉሀዉ ተኩሬ

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የእናታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት ፍቅሯ ይብዛልን

  • @امينهعلي-ج7ن
    @امينهعلي-ج7ن 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኣባታችን ሁለተ ስላሴ በፆለቱ ያስብኝ እዳል ደውል ሰኤቱ ኣለፈኝ 🙏🙏🙏

  • @genetfikadu4041
    @genetfikadu4041 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሥላሴ ይገፅፃቸው ብቻ ሌላ ምን እንላለን መምህርይ የአገልግሎት ዘመንህን አምላከ እስራኤል ይባርከው🙏🙏🙏

  • @fychvfhvuc9673
    @fychvfhvuc9673 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በፅልታችሁ አስብኝ እህተ ገብረኤል

  • @hullhagerishgodana8229
    @hullhagerishgodana8229 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መምህር ላስቸግርህ እባክህ አተ ደውልልኝ እባክሕን ወንድሜ ሆይ በጣም እፈልጋለሁ አሁን እንኳን በጣም ነው እባክህን ደውልልኝ እባክሕን እባክሕን ❤

  • @solomonw.9291
    @solomonw.9291 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፎታቸው የተፖሰተው ቄስ የት ነው ሚገኙት እንድንሳለማቸው በጣም ጎበዝ አባት ናቸው ቤተክስቲያን ያለበት ጥምጣም ወይም ኮፍያ ያደረጉ አባት የትም አይገኝም

  • @WoynshetMitiku
    @WoynshetMitiku 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መምህር በህልም እግዚአብሔር ሲያባርርህ ከዚያ የሚካኤል ድርሳን የሚያደርስ ሰው ጋር ገብቼ አልፎኝ ሌሎች ጋር ሄደ

  • @ተስፈኛዎ
    @ተስፈኛዎ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤️

  • @zelekebekele4163
    @zelekebekele4163 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም ተሳሳትክ እወድህ ነበር እስከዛ ይረገጥ እያልክነው።

  • @damtesiyoum3385
    @damtesiyoum3385 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤መምህር 155ኛ_B_ልዩ_ገጠመኝ፦_ሲጋራ_እያጨሰ_የሚያገለግል_በምን_ተቀሰፈ=_ደብተራ_ሆኖ_ሰዶማዊነት__የማይቀር_ርኩሰት_ነው ቢ ብለህ ስታወራ ግን ሦስተኛ እያልክ ነው

  • @Rahelkurabachew-ql9le
    @Rahelkurabachew-ql9le 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የዛሬው ኒቶርክ ቢያናድድም እንኩዋን ደህና መጣህልን መምህራችን ❤❤❤❤

  • @ElaYemikael
    @ElaYemikael 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር ተስፋዬ

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የዛሬው ገጠመኝ ላይ 10ኛ እና 35ኛ ደቂቃ ላይ በድንጋጤ ነብሴ ተጨነቀች በማስተዋል አድምጡ ፈርታቹ እዳታቋርጡ

  • @ኤደን-b8x
    @ኤደን-b8x 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መምህር እኳን ሰላም መጣህ👏

  • @TigistHunde-j1i
    @TigistHunde-j1i 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Amen marii hukani hadsachu hukaan hadsan ifita silase nulen aqaliyoot asamalen izaberi hinxachu baxami hasagiloo🥰🥰🥰💒🤲🤲🤲💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💒🤲🤲🤲😍😍❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @selamfkri4025
    @selamfkri4025 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሰላም መምህር በህልሜ ወደ ፍለኩት ቦታ በፍጥነት ለመድረስ የሆነ ክብ ነገር እያሽከረከርኩ ወደ ባቡር ገባህኝ ከዛ ሰወቹ በጣም ሳቁኝ ከዛ እኔ ደግሞ የኔ አይደለም ለልች ነው የሰራሁት አልክዋቸው ሰወቹ ደጎ ነጭ ናቸው

  • @NanseB
    @NanseB 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን ❤❤❤አሜን ❤❤❤አሜን ❤❤❤

  • @RahelAsefa-tw1jj
    @RahelAsefa-tw1jj 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ተመስገን❤❤😊

  • @Comco.m
    @Comco.m 57 นาทีที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አኮን ሠላም መጣህ

  • @militeasghedom7463
    @militeasghedom7463 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Memhr betmhrth tekeyrenal egziabhar amlak ymesgen amen amen 🙏

  • @gebraaweke3198
    @gebraaweke3198 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መ/ር እንዴት ኖት ፕሮግራሙ መቼ መቼ ነው

  • @salomes.tasful7835
    @salomes.tasful7835 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Egzbher yebarkhe tesfye ❤❤❤❤

  • @Blulo2
    @Blulo2 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Selam Memher, Enkuan aderesachehu. Lemedewele silikune alawekeweme ebakachehu negerughe🙏

  • @SadahSs-sk6th
    @SadahSs-sk6th 39 นาทีที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @JanetTadesse-te8yg
    @JanetTadesse-te8yg 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏

  • @Bdndndnjdjjdjsjjsjsjs
    @Bdndndnjdjjdjsjjsjsjs 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Selam Memher

  • @betesfadama3145
    @betesfadama3145 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Memher ena yeminorw American nsah Abat enadg erdagne wedma

  • @sgsg7161
    @sgsg7161 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @DIBORABRIHANU
    @DIBORABRIHANU 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እባክ ወንዲሜ ከጭንቀት አውጣኝ በቴሌግራም ላናግርህ እፈልጋለሁ እባክህ በማርያም

    • @helenbaley5149
      @helenbaley5149 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      enem betam techenikealew 😢😢

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መጣህ

  • @MdAli-e9f9i
    @MdAli-e9f9i 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Takiw

  • @senayasefaw7148
    @senayasefaw7148 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መምህርየ የንስሃ አባት ፈልግልኝ እባክህ እኔ ፈልጌህ ምንም ላገኝህ አልቻልኩም እንዴት ነው የማገኝህ ምክርህን እፈልጋለው መምህርየ

  • @HeldanaDawit-t5f
    @HeldanaDawit-t5f 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መምህር እባክህ በቴሌግራም ላግኝህ የቤተሰብ ችግር ካቅሜ በላይ ሆነብኝ እርዳታክ ምክርክ ያስፈልገናል

  • @misrakfereja3926
    @misrakfereja3926 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Pin keteyekeh 0000

  • @איתיי-ק3ו
    @איתיי-ק3ו 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    50

  • @ፍቅርየኪዳነምህረትወዳጅ
    @ፍቅርየኪዳነምህረትወዳጅ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኡፍ ኔቱ ሲያናድድ

  • @militeasghedom7463
    @militeasghedom7463 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Bhlm sew ligedlh blo kedmen balebate kedmew bekegera korarto gedelew gedliwt brdlbs lebso tena mndr new