Ato Abie Sano's, CBE President, Interview with Addis WALTA TV

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 พ.ค. 2024
  • Copyright © CBE (Commercial Bank of Ethiopia)
    Follow us on:
    ☞Facebook: / combanketh
    ☞Twitter: / combankethiopia
    ☞LinkedIn: / commercialbankofethiopia
    ☞Telegram: t.me/combankethofficial
    / commercialbankofethiopia

ความคิดเห็น • 83

  • @malex3337
    @malex3337 2 หลายเดือนก่อน +16

    Best president with fully confidence and answer Great ABIE SANO KEEP IT , WE need this kind of leader in other sector .

  • @betremariamnigussie9440
    @betremariamnigussie9440 2 หลายเดือนก่อน +2

    Good leader thankyou very mush. You explanation is good

  • @salocopy
    @salocopy 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፕሬዝዳንት አቶ አቤ ሳኖ እናመሰግናለን
    መልካም የስራ ዘመን ይሁንልዎ!!

  • @yohannesdemssie1760
    @yohannesdemssie1760 2 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም አሪፍ ጥየቃ አሪፍ መልስ ሁለቱም አደንቃለሁ

  • @semereberhane6807
    @semereberhane6807 2 หลายเดือนก่อน +2

    Well mannered, responsible, and respectful leader.

  • @addisuzemen15
    @addisuzemen15 2 หลายเดือนก่อน

    My early bank colleague and great bank leader, Ato Abe Sano. Brilliant 👏

  • @TheAmazing19968
    @TheAmazing19968 2 หลายเดือนก่อน

    To be honest when I came first I was just to make fan of abe sano but now after I watch the video I respected him. he is the best

  • @teketelhailu1772
    @teketelhailu1772 2 หลายเดือนก่อน

    When the journalist asked a question and received an answer (the answer he expected), he would stop the explanation without needing any further explanation.
    but the president should be praised

  • @gutemahayder3148
    @gutemahayder3148 2 หลายเดือนก่อน

    Really I admire ato Abe Sano. The interview vividly implies that you are compitent leader. I recognized your efforts to wards modernizing the bank. You need to fasten your pace than the ordinary. Big competition is ahead of you.

  • @zelalemtesfaye3219
    @zelalemtesfaye3219 2 หลายเดือนก่อน

    Good job dear presidant

  • @HenokEgedo
    @HenokEgedo 9 วันที่ผ่านมา

    My Bank

  • @MagiGezahegn
    @MagiGezahegn 2 หลายเดือนก่อน

    I am proud of you our Genius leader you have given the best response with the truth of what we are facings in reilaty.Thank you for making cbe stay high as always😅😅😅😅😅😅

  • @awelbamud3085
    @awelbamud3085 2 หลายเดือนก่อน

    My president ❤

  • @MirtachinAbera
    @MirtachinAbera 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you for our CBE to respond to the reality of the general service regarding the rules and regulations under all the services for the entire community, including the 🌎 beneficiary for best and reality on accountability.
    From the side of the interviewer, if possible, let let us have to ask a question response retarding their responsibility and the mandet of their position to response when the question is required to do so!!!
    Please, if possible let National bank of Ethiopia and CBE to be interviewed on the same time with bisde seat for answer the questions for better understanding and suggestion from the beneficiary/community of our be loved country Ethiopia. ❤❤❤

  • @mohammedtadessetadesse-ik7ms
    @mohammedtadessetadesse-ik7ms 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰራተኞቻችሁ ጋጥ ወጦች ናቸው ማናጀሮች እራሳቸውን የማስከብሩ ናቸው በአጠቃላይ በየባኩ ዳኛ ዬሌለው ኳስ ሜዳ ነው ብል ማጋነን አይሆንብኝም ጥሩዎች የሉም ማለት አይደለም ወበራቸው ለይ ብዙ የማይቀመጡ ስራቸውን በቅርብ የሚከታተሉ የተመረቁም አሉ ሽልማት የሚገባቸው አሉ እደዛም ወራዶች ያነሱም አሉ ለሰራተኞቻችውን ለጥፋት ብርታት የሚሰጡ የወረዱ ወራዶች በብዛት አሉ አርሟቸው ቅጣትን አስተምሯቸው መሪ ካማረ የበታቹም ያምራል ቅሌታሞች ናቸው ተሀድሶ ስጧቸው እደ ጋግሪን በሽታ ተዛምቶማቸዋል አፅዷቸው ።

  • @user-rs9cd2to8n
    @user-rs9cd2to8n 2 หลายเดือนก่อน +1

    The problem at CBE is its motivation platform for its employees. Some of them are not Assertive and didn't have customer first attitude.

  • @Abrar5280
    @Abrar5280 2 หลายเดือนก่อน +1

    WOW what a genius 30 አመት ሰይሞላቸው የብሄራዊ ባንክ ፕሬዚደንት መሆን ይገርማል!!

  • @abdikebede5403
    @abdikebede5403 2 หลายเดือนก่อน +2

    My Bank!

  • @abrahamsisay8925
    @abrahamsisay8925 2 หลายเดือนก่อน +6

    inpatient journalist and matured manager!

  • @firhiwotmoges8547
    @firhiwotmoges8547 2 หลายเดือนก่อน +1

    Education + background = this personality

  • @ethiotube6965
    @ethiotube6965 2 หลายเดือนก่อน +3

    Ere ahun arif honuwal tew enji hulem tekarani mehon tkm yelewm ngd bank ahun lay arif honuwal teshashluwal siganen new enji ahun lay arif new bewer 1de system bibal chgr libal new ende ere anamar ngd banko bzu denbegna alew andande syatemu lichenanek yichlal mnalebet ende metfo argen banaweraw lemangnawm mrt interview

  • @Biniseifu
    @Biniseifu 2 หลายเดือนก่อน +2

    CBE please avoid pass book as basic required. I don't see the relevant of it.

  • @abiyoumesfin716
    @abiyoumesfin716 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ere irgata,mn ale getaye inenim indi rigit bitadergegn,abo zemenot yibarek

  • @komartisinabdi8496
    @komartisinabdi8496 2 หลายเดือนก่อน

    No one can compete with Bacha Gina

  • @afrostreamsquad
    @afrostreamsquad 2 หลายเดือนก่อน +1

    የራስን ገንዘብ ለማውጣት ለምን ደንበኛ ይከፍላል? ባንክ ትርፍ የሚያገኝው ከሚሰጠው ብድር ነው።

  • @derejemuleta1295
    @derejemuleta1295 2 หลายเดือนก่อน

    Great and gentle leader, Mr Abe Sano I respect you! Really, You are a role model for so many institution leaders. In this interview the journalist presented as disrespectful.

  • @tigistugirma3008
    @tigistugirma3008 2 หลายเดือนก่อน +3

    Beast president abie sano

    • @aa24434
      @aa24434 2 หลายเดือนก่อน +2

      please say best but not beast, it has a different meaning 😂

    • @user-pd8dh6wi4k
      @user-pd8dh6wi4k 2 หลายเดือนก่อน

      Good comment

  • @yaredZed-my9zr
    @yaredZed-my9zr 2 หลายเดือนก่อน

    ከአንድ የትልቅ ባንክ ኃላፊ የሚጠበቅ ትክክለኛ መልስ!መጠየቅ ያለበትን ትክክለኛ ጥያቄ የሚያቀርብ ጋዜጠኛ ጋር!ሳላደንቅ አላልፍም አቤ ሳኖ እናከብርሃለን!!!

  • @user-ob7qi7xg1d
    @user-ob7qi7xg1d 2 หลายเดือนก่อน +5

    Proud of my bank

  • @tokkummaa5989
    @tokkummaa5989 2 หลายเดือนก่อน +2

    Mana jalqaba keessatti ofi barree! Yoomuu ni jaalatamta CBE koo! Keep shining Mr Abe!

  • @bitewmekonnen5862
    @bitewmekonnen5862 2 หลายเดือนก่อน

    Great man!!

  • @user-kq7ys8wk7y
    @user-kq7ys8wk7y 2 หลายเดือนก่อน +1

    እጅግ በጣም ኮርቼቦታለሁ ኘሬዜዳንቴም በመሆኖ ተደስቻለሁ አመሰግናለሁ 😁

  • @tarikueshetu1464
    @tarikueshetu1464 2 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ቃለ መጠይቅ

  • @user-io1kv5gj7l
    @user-io1kv5gj7l 2 หลายเดือนก่อน

    አቶ አቤ ሳኖ ለሰጡት በሳል ቃለ መጠይቅ እናመሰግናለን

  • @zelealemmengistu7057
    @zelealemmengistu7057 2 หลายเดือนก่อน

    Great job

  • @DawitTsegaye-vj8ld
    @DawitTsegaye-vj8ld 2 หลายเดือนก่อน

    በቃ፣ዛሬ፣ጋዜጠኛው፣ችራሽ፣የአቤ፣ሳኖኖ፣መልስ፣እውቀት፣ትዕግስ፣የራስ መተማመን፣ልዩ ነው። big #respect

  • @jiranekedir656
    @jiranekedir656 2 หลายเดือนก่อน

    ጀለስ ሶዬዉ አጋልጦሻል

  • @yositesema991
    @yositesema991 2 หลายเดือนก่อน

    Great bank

  • @Ethio575
    @Ethio575 2 หลายเดือนก่อน

    የጴንጤ ፖስተሮዎች የሀይማኖት ተከታያቸውን ሿሿ እየሰሯቸው መሆኑን ጋዜጠኛው ፍርጥ አድርጎ መጠየቁን ከልብ አመሰግናለሁ እኒህ ፖስተሮች ሀገራችን ላይ ህግ እሚያከብር መንግስት ቢኖር ተጠያቂ ነበሩ😢😢😢😢😢

  • @jiranekedir656
    @jiranekedir656 2 หลายเดือนก่อน

    የደከመ ጥያቄ ነዉ የምጠይቀዉ

  • @user-cp7ow7ww9d
    @user-cp7ow7ww9d 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @yibe100
    @yibe100 2 หลายเดือนก่อน

    tiru interview new gin tinish gazetegnaw sewiyew meliso eskicheris ayitebikim

  • @user-xz3pv3hx3o
    @user-xz3pv3hx3o 2 หลายเดือนก่อน

    ፎቶ ንግድ ባንክ ትክክለኛ እርምጃ ነው!!!! ምክንያቱም ሰዎቹ የንግድ ባንክን ብርን ተሰርቀው ጠፍተዋል ማለት ተፈላጊዎች ናቸው ስለዚህ በፎቶ ማፈላለግ አለበት ...ይህ አሰራር በመላው አለም ይሰራል ...ለምን ኢትዮጵያ ውስጥ አነጋጋሪ ሆነ ? ሕግና ስርዓታችን ብዙ አልዘመነም ስለዚህ ይህን መገንዘብ አለብን...ጋዜጠኛ ከመጠየቅህ በፊት መዘጋጀት አለብህ!!!! ወጣ ብለህ ከሌሎች ሀገሮች ለመማር ሞክር....

  • @SKAY56789
    @SKAY56789 2 หลายเดือนก่อน +4

    I really appreciate the CEO. But the journalist ways of interviewing are not professional tecinical based.

  • @mandelayehnew4566
    @mandelayehnew4566 2 หลายเดือนก่อน

    ሰሜነህ አንዳንዴ አጉል ክርክር ውሰጥ ትገባለህ ለእንግዳህ በቂ እድል መሰጠት ይጠበቅበሃል::

  • @user-pj2hx7gf5m
    @user-pj2hx7gf5m 2 หลายเดือนก่อน

    በሰአቱ መልሱ የተባለውን ብር መልሰው ግን የብዙ ጉዋደኞቸ በሰአቱ በሲስተም ችግር እስከ 70ሺ ድረስ አውጥተው ነበር ግን በሰአቱ ብር ያወጣችሁ መልሱ ሲባል ያወጡትን ብር መልሰዋል ግን ብሩን ከመለሱ ቡሀላ አውጥተውት በነበረው ልክ ከአካውንታቸው ተቀንሶ ተወስዱዋል ለምሳሌ 70 ሺ አውጥተው የነበረው መልሱ ሲባል ሙሉ ለሙሉ መልሰዋል ግን ከአካውንታቸው 70ሺ ተቀንሶባቸዋል 1 ወር አለፋቸው እስከ አሁን መፍትሄ አላገኙም ማን ይሆን የእነሱን ጥያቄ እሚመልስላቸው

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 2 หลายเดือนก่อน

    ኘሬዘደንቱ ኮንፊደንሱ ገራሚ ነው ብቃት ሲኖርህ

  • @habtamubelete5794
    @habtamubelete5794 2 หลายเดือนก่อน +2

    እንዲህ ያለ ቃለመጠይቅ መደረግ ያለበት ምናልባት በኢኮኖሚስት ወይም በዘርፉ በቂ ግንዛቤ ባለው ሰው ነው። ከ 165,000 ተበዳሪዎች አጠቃላይ ብድር top 10ዎቹ 1.8 ፐርሰንቱን መበደራቸው 177 ቱ ደግሞ 8% መበደራቸው ጠናማ ነው ወይስ አይደለም የሚለውን ለመረዳት ያስችላል።

  • @mtewahade
    @mtewahade 2 หลายเดือนก่อน +6

    Abie Sano is a matured bank leader. He is reasonable and balanced. The journalist is a good one too. Please give the leader of the bank space and time to answer the question you asked. Being aggressive does not produce any added benefit. Specially when you are interviewing a great bank leader who seem to have high moral values, it is imperative to be respectful.
    Life is short and we hold human respect as the paramount to human existence. Please DO NOT belittle a great bank executive by insinuating negligence.
    Students in Ethiopoa have been breaking buses, destroying school property and sometime murdering opponents. Lazy chat eating students have been out of control for the last 60 years.
    Now the new students are into ATM theft. Something needs to be done

    • @kumarefera9552
      @kumarefera9552 2 หลายเดือนก่อน +1

      Thank You! Reasonable...Respect!

    • @user-hi8fd9nw3w
      @user-hi8fd9nw3w 2 หลายเดือนก่อน

      Gd

  • @adugnamelesse7869
    @adugnamelesse7869 2 หลายเดือนก่อน

    በንግድ ባንክ ምክኒያት ደመወዝ በአንድ ወር ከሳምንት ሆኗል የሚከፈለን በተለይ ኢትዬ ቻይና ቅርን ጫፍ እረ ተበላሽታችሗል እውነት ደግሞ የማጭበርበሪያ ሲስተማቸው ሲስተም የለም መሆኑ ነው እረ ተው ይኸን ሰራተኛ ለበቀል አታነሳሱት

  • @abeloocloud3121
    @abeloocloud3121 2 หลายเดือนก่อน

    Ene 14700 birr asalfe kesera tagegalw ened hebert sememenetu and sew ketagede bi beza 30 kene new yemilw ena kehege wechi honachiwal

  • @abeloocloud3121
    @abeloocloud3121 2 หลายเดือนก่อน

    Yetagedu serategnoch kewer belay alfoachewal lemen eskahun melash asetubetem

  • @millikebe3537
    @millikebe3537 2 หลายเดือนก่อน

    Financial miracle????

  • @imanahmed185
    @imanahmed185 2 หลายเดือนก่อน

    I am proud of you Abe. Meseret Tesfaye

  • @dabafayissashiferaw641
    @dabafayissashiferaw641 2 หลายเดือนก่อน

    Please interviewer!!! Worest interview I saw, interrupting the president once again.Why?
    In situations like this, it would be constructive for the interviewer to actively practice better listening skills. Giving space to the president without interruptions, but wiz due respect to learn more. He is calm.

  • @jiranekedir656
    @jiranekedir656 2 หลายเดือนก่อน

    አንተ ጀነግ እኔ ብኖርበት ሰርቂያለዉ ግን ፎቶዬን መለጠፍ የለባችሁም ብዬ እከራከራለዉ ትላለህ😢😮😅

  • @wondumengistubeyene1620
    @wondumengistubeyene1620 2 หลายเดือนก่อน

    Great president 👏

  • @ethiopiamusic-2796
    @ethiopiamusic-2796 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔርን ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እንዳትቆጥቡ ሌባ ናቸው።
    ለገዛ ገንዘቤ ዋስትና አላገኘሁም
    ያለምንም ምንም ምክንያት (ክስ ሁሉ የለብኝም) ገንዘቤን አግደው በልተውብኛል ።
    አንድ አመት ከአራት ወር ሁኖኛል እስካሁን ምንም አይነት ምላሽ አላገኘሁም።
    እንዳልከስ አካውንት ጥቁሬን ከሲስተም ውጭ አድርገውብኛል

  • @eyobwondu
    @eyobwondu 2 หลายเดือนก่อน

    በነፃ ስላገለገለ ነው ብሎ ነገር አለ እንዴ? ሰው ገንዘብ ማስቀመጡ ብቻ ለባንኩ ትልቅ ጥቅም አይደል እንዴ? ደግሞ እኔ ከምኖርበት ኮሪያ ላይ ከራሱ ከባንኩ ATM ለሚወጣ ገንዘብ የሚያስከፍል የለም። በተጨማሪም፣ በ online transfer ስናደርግ ሙሉ ለሙሉ ነፃ ነው። ብዙ ግዜ charge የሚያደርጉት service ስታገኝ ነው ባንክ ቤት ነደህ፣ እሱም፣ ለጥቂት አገልግሎቶች፤ ባንክ ATM ለመቀየር፣ book replace ለማድረግ፣ የባንክ certificate ለማውጣት፣ internet banking activate ለማድረግ እና ለመሳሰሉት፣ ገንዘብ ለማዘዋወር ግን የሚያስከፍል የለም። ምክንያቱም cash ከባንክ እንዳይወጣ ነው የሚፈለገው እንጂ ከማን ወደ ማን ሄደ አይደለም።

    • @BekaDestaw
      @BekaDestaw 2 หลายเดือนก่อน

      Dear this is not Korea this is Ethiopia

  • @user-qp6ju4td3y
    @user-qp6ju4td3y 2 หลายเดือนก่อน

    ምን አለ ደረጀ ሀይሌ ኢንተረዚዉ ባረገዉ

  • @demissgebrie9092
    @demissgebrie9092 2 หลายเดือนก่อน

    Ato simeneh, why are you talking before he finishes?

  • @user-hi8fd9nw3w
    @user-hi8fd9nw3w 2 หลายเดือนก่อน

    Trust building is first abe Sano go to ur he'll

  • @user-ve6vi7mx4b
    @user-ve6vi7mx4b 2 หลายเดือนก่อน

    አህያና ውርንጭላ

    • @daadhigd893
      @daadhigd893 2 หลายเดือนก่อน +1

      አንተ ክፍታፍ!

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 2 หลายเดือนก่อน

    ስሜነህ ተፈጥሯዊ የሆነ ካድሬ ነው።ለዚህ ማረጋገጫ የማያውቀውን ነገር በእርግጠኛነት ይናገራል።
    አቤ ሣኖ ደግሞ ለሌላ ሥራ የተሰጣችሁን ፎቶ መለጠፍ ተገቢ አይደለም። ወንጀልም ነው።ወንጀል በሕገመንግስቱ አይገለፅም።ሥህተትህን እመን።

  • @merhabatube219
    @merhabatube219 2 หลายเดือนก่อน

    He suppose to resigne now

  • @kumarefera9552
    @kumarefera9552 2 หลายเดือนก่อน +5

    The Journalist is acting a childish. Because he seems to interview as activist (his usual interview); but President Abie Sano is amongst high professional individuals leading a leader Bank. So, he should be respectful, good litsener, and acting professional Journalist.

    • @Etagu474
      @Etagu474 2 หลายเดือนก่อน

      First you have to understand bro
      This is hard tockshow

  • @_harurmedia6549
    @_harurmedia6549 2 หลายเดือนก่อน

    ባንኩ ስፖንሰር መሆኑን ሳዉቅ ደባሪ ሊሆን እብደሚችል ገምቼ ነበር በቀላሉ። ስሜነህ ጭራሽ ለባንኩ ወግኖ ሰራተኛዉን መዉቀስ ይቃጠዋል። After all it was unusual simenes interview i ever seen and it is prearranged interview. 👎

  • @henosejigu8498
    @henosejigu8498 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተደራጅታችሁ እና አደራጅታችሁ በመንግስት በሚመራ ሌባ ታዘርፉናላችሁ!

  • @danielnigatu6983
    @danielnigatu6983 2 หลายเดือนก่อน

    It is being the worest now awash is becoming #1 so sluggish and so poor software

    • @abeloocloud3121
      @abeloocloud3121 2 หลายเดือนก่อน +1

      Brother sukena bank lay CBE bank nw

    • @BekaDestaw
      @BekaDestaw 2 หลายเดือนก่อน

      Awash is equivalent to cbe s one district

    • @BekaDestaw
      @BekaDestaw 2 หลายเดือนก่อน

      Awash is equivalent to cbe s one district

  • @user-cp7ow7ww9d
    @user-cp7ow7ww9d 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤