አጏጊው ሊግ ፍፃሜው እየቀረበ ነው:: አርሰናልና ሲቲ በሜዳቸው ፈተና ይጠብቃቸዋል:: ሊቨርፑል ከቶተንሃም/ የለንደን ክለቦቹ ቼልሲና ዌስትሃም ይገኛሉ::

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 พ.ค. 2024
  • ዳዊትና በአካል
  • กีฬา

ความคิดเห็น • 50

  • @Tesfaye-wale
    @Tesfaye-wale 29 วันที่ผ่านมา +8

    ድል ለምወደው ክለቤ አርሰናል ይሁን

  • @user-mk5ds7ti3u
    @user-mk5ds7ti3u 28 วันที่ผ่านมา

    እንኮን ለጌታችንና ለመድሀኒይታችን ብአል በሠላም አደረሳችሁ ዘንድሮ ዋንጫውን የኔው መድፈኛ ቢበላው ይገባዋል ባይሆንም ግን አያስቆጨንም ዘንድሮ ምርጡን አርሰናል አይተናል እንደደጋፊ

  • @zuberkemal
    @zuberkemal 29 วันที่ผ่านมา +1

    Arsena is win insha Allah

  • @migolove2075
    @migolove2075 28 วันที่ผ่านมา

    ድል ለኔው አርሰናል ብቻ❤❤

  • @edlawytchrstian1496
    @edlawytchrstian1496 28 วันที่ผ่านมา +2

    ከሁሴን የምወድለት ነገር እሱ የተረዳበትን ነገር ነው የሚያቀርበው። ተብሏል፣ተዘግቧል በሁሴን ቤት አይሰራም✌🏿👍🏿

  • @girmahunde6342
    @girmahunde6342 28 วันที่ผ่านมา

    Hd ሰላም ናቾሁ አርሰናልን መልካም እድል ይሁንለት እናነተም በርቱልን

  • @user-li3ei9um2r
    @user-li3ei9um2r 29 วันที่ผ่านมา +3

    ሠለም ሠለም ኢንዴት አደረቹ ኢኔ አርሰነል አሸንፎ ስት በዪሸነፍ ኡንከን አቸ ቢዮጠ ደስ ዪለኘል ድል ለአርሰነል ሺንፈት ለስት

  • @sadiyaksa8279
    @sadiyaksa8279 29 วันที่ผ่านมา +1

    ድል ለኔዉ መድፈኞች አሜን እኳን አብሮ አደረሰን ዴቫዬ

  • @user-jq3sh6yt1z
    @user-jq3sh6yt1z 29 วันที่ผ่านมา +4

    አርሴ ዋንጫውን ቢበላ ደሰ ይለኛል

  • @HabtamuLemma-xx4lr
    @HabtamuLemma-xx4lr 29 วันที่ผ่านมา +1

    We are miss us arsenal fan hussan we miss him voice

  • @Bright_tube
    @Bright_tube 29 วันที่ผ่านมา

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለትንሳኤ በአል አደረሳችሁ

  • @MubarkaKayre
    @MubarkaKayre 29 วันที่ผ่านมา

    mubarke nage k.arka wow yamral Zare arsnal yashnfal

  • @kedirabdurehman2680
    @kedirabdurehman2680 29 วันที่ผ่านมา +1

    I Want Arsenal to Pick up the Throphy

  • @derejebekele8472
    @derejebekele8472 29 วันที่ผ่านมา

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ዴቭ

  • @jemalmidia_982
    @jemalmidia_982 29 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም

  • @berihuteklu8356
    @berihuteklu8356 29 วันที่ผ่านมา

    ጥሩ ትንተና ነው በርቱ👍

  • @kebirhassen6435
    @kebirhassen6435 29 วันที่ผ่านมา

    በአካል አርፍ ነው : በርታ !

  • @ephremtamirat6280
    @ephremtamirat6280 29 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @IbrahimMuhammad-nj3bv
    @IbrahimMuhammad-nj3bv 28 วันที่ผ่านมา

    ድል ለአርሴ የኛ ገናርስ 4 ለምንም የሸንፈል

  • @natebalgunners5522
    @natebalgunners5522 28 วันที่ผ่านมา

    Enkuan aderesen aderesachu lenantem melkam beal

  • @aditube951
    @aditube951 29 วันที่ผ่านมา

    ዴቭ እንኳን አደረሳችሁ የሁሴን ነገር ግን ተረሳኮ

  • @yonasshimelis2321
    @yonasshimelis2321 28 วันที่ผ่านมา

    ዳዊቴ እንኳን አደረሳቹ
    Ars 2_1 Burn

  • @UsmanHuseen-hv6hj
    @UsmanHuseen-hv6hj 29 วันที่ผ่านมา

    ሁሴኖ

  • @barbossasengel2899
    @barbossasengel2899 29 วันที่ผ่านมา

    Mancity vs wolves ነዉ ጫወታዉ ዴቭ ግን ከኖቲንግሃም ጋር ብለሀል በፕሮግራምህ መጀመሪያ ለይ ብለሃል።ካሚል

  • @sadiyaksa8279
    @sadiyaksa8279 29 วันที่ผ่านมา

    ቆይ ጨዋታዉ ስት ሰአት ነዉ አልገባኝም

  • @haymidereje1783
    @haymidereje1783 28 วันที่ผ่านมา

    Dive enken aderesecue

  • @wondimagegnmekonin3394
    @wondimagegnmekonin3394 29 วันที่ผ่านมา

    ኧረ የሁሴን ያለህ አፋልጉን እንጂ ፣፣፣፣፣፣፣

  • @user-mg6ul3qv7x
    @user-mg6ul3qv7x 28 วันที่ผ่านมา

    የሁሴን መጥፋት ብታብራራልኝ ዴቭ

  • @wondmagegnwubettadessekass4537
    @wondmagegnwubettadessekass4537 29 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ሁሴን ናፍቆኛል እውነት

  • @Demeke-hm5du
    @Demeke-hm5du 29 วันที่ผ่านมา

    Arsenal 4 brournmouth 2

  • @liyatube754
    @liyatube754 29 วันที่ผ่านมา +2

    Welcome hd

  • @demismuhyia8477
    @demismuhyia8477 29 วันที่ผ่านมา +10

    ለመላው ኢትዮጵያውያን ኦርቶዶክስ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤ አደረሳችሁ

    • @onelove-1994
      @onelove-1994 29 วันที่ผ่านมา +1

      ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሚል አርመው።

    • @GraceTube
      @GraceTube 28 วันที่ผ่านมา +1

      ኦሮቶዶክስ ብቻ ነው ትንሳኤ ሚያከብረው? 🤭😃

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 29 วันที่ผ่านมา +1

    እንኮን አደረሳችሁ ዴቮ

  • @AkmalDare
    @AkmalDare 28 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂

  • @samijosi802
    @samijosi802 28 วันที่ผ่านมา +1

    ሻምፒዮን ስለሆነው አና በ2024/25 ሲዝን ወደ ፕሪሚየር ሊጉ የተመለሰው ሌስተር ሲቲ ትንሽ እንኳን አውሩ (እግር ኳስ የምትወዱ ከሆነ) ደጋፊ ብቻ እያያቹ ምንም ስለማያገኝ እና ምንም ስላልሆነ ክለብ ሁልጊዜ ከምታወሩልን

  • @onelove-1994
    @onelove-1994 29 วันที่ผ่านมา

    በአካል "በትልቁ ...በትልቁ.." የሚለውን ቃላት መደጋገም መተው ተሳነህ? የፋና ቀፋሪ ምስል መቀየርም አልቻልክም። የድምፅ ጥራት ችግር አለብህ። እባክህ እራስህን አስተካክል።

    • @edlawytchrstian1496
      @edlawytchrstian1496 28 วันที่ผ่านมา

      ትንሽ ግዜ ያስፈልገዋል አርይፍ ልጅ ነው
      ዋናው ስራቸው አይደለም በትርፍ ግዜአቸው እንደሚሰሩ አትርሳ😉

  • @abrehamabebe9049
    @abrehamabebe9049 29 วันที่ผ่านมา

    Oh Arsenal!!

  • @ThePhila85
    @ThePhila85 29 วันที่ผ่านมา +3

    Arsenal 4 -1Bournemouth
    City 1-1wolves

  • @wendwesennnake2461
    @wendwesennnake2461 29 วันที่ผ่านมา

    ዲቭ እር ሁሴና አርሞሞ አበዛ በደህናው

  • @yibralemgebrewoldyisak9717
    @yibralemgebrewoldyisak9717 29 วันที่ผ่านมา

    አርሴናል ዋንጫ ከበላ ኢትዮጵያ ትንሳኤዋ ቀርቧል ማለት ነው

  • @user-tm5tz9km4u
    @user-tm5tz9km4u 28 วันที่ผ่านมา

    ኸረ ሁሴን ናፈቀን እንዴ አምጥሉን እነጂ

  • @luelhab
    @luelhab 29 วันที่ผ่านมา

    City vs Wolves not Nottingham

  • @ayshuyeksheshibrahim5455
    @ayshuyeksheshibrahim5455 29 วันที่ผ่านมา

    ዛሬምየለም ምንተሻለን

  • @BirukBelay-ok9zq
    @BirukBelay-ok9zq 29 วันที่ผ่านมา +1

    ዴቫዬ😍😍😍