ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሰላም ቤተሰብ video ስታዩ like 👍🏻 ማድረጋችሁን አትርሱ የ ለንደኑዋ ቅምጥል ሮዚዬ ነኝ እወዳቸዋለሁ😆❤❤
የኔቀበጥ ሮዚ ሂጃብ ብትለብሺ የበለጥ ታምሪ አለሺ እህቴ
የኔ እብድ😂😂😂❤
😂😂
ሮዚየ በጣም እወድሻለሁ ግን በአላህ ፀጉርሽን ሸፍኚ ስለምወድሽነው እሄንን እምልሽ
ሮዚ በጣም ነው የምወድሽ ግን ሂጃብ ብትለብሺ ደሞ የበለጠ ውብ ነሽሽሽሽሽሽሽሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢❤❤❤❤❤❤
ሮዚዬ ጨው አይገባም ቅቤ ላይ 🙏❤❤🎉🎉🎉🇪🇷
Gdeta aydelem enji ygebal
አሚሮ ትክክል ነው ቂቤ ላይ ጨው አይገባም ዶሮ ላይ ደሞ ቲማቲም ሚፈልግ ይጨምራል ማይፈልግ አይጨምርም❤❤
ምርጥ ብቸኛ የሴት ዩቱበር አንቺ ብቻ ነሽ Big UPs to You Rozi.
ሮዚ ጀግና እኮ ነሽ ት.ት መጀመርሽ ደግሞ በጣም አሪፍ ነው ተማሪ አሏህ ትልቅ ደርጃ ያድርስሽ ጎን ለጎን ቁርአንም ቅሪ ጀግኒት ጁምአ ቀን ሱራ ካሀፍን እንደምትቀሪልን ተስፋ አለኝ ቁርአን ገር ነው ሞክሪው ውዴ
ምነው ፈተዋውን ስትሰጡ እየመረጣችሁ ቢሆን።አይሰለቻችሁ😂😂😂😂😂
ፈትዋ ማን ሰጠ እዚህ ሰውን በስድብ ሳይሆን በምክር ለማስተማር ሞክሩ በምትሰጡት ኮሜንት ነገ ትጠየቁበታላችሁ አሏህን ፍሩ
👍💖
aygebam
ወንዱ በጣም ጎበዝ ንህኮርሪማና ኮስርት በፍፁም ጨው አይገባም በፍፁም
ሪዚ አሏህ ሶላትሺን በስአቱ የምሰግጂ አለባበስሺን የምታስተካክይ ያርግሽ መሻአሏህ ሶስተየ ነው ለመብላትቢስሚላህ ያልሺው
የኔ ቆንጆ በጣም ወድሻለው ንፁ ኢትዮጵያዊ ነሽ ፍቅር ነሽ
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ🌹አንቱ የሁሉ በላጭ🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ🌹አንቱ ያለም ብረሀን🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያየአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
የኔ ውድ ስብስክራይብ አድርጊኝ😊😊😊😊😊😊
💚💚💚
الهم صلي وسلم عل نبينا محمد❤❤❤
ሮዝ ቸው አይገባም ኮረርማ ኮሰረት ነች አዝሙድ ጥቁር አዝሙድ መጨረሻላይ ትንሽ አብሽ ...🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ሮዚየ የኔ ቆጆ በጣም ነው የምወድሽ ጀግና ነሽ ግን ደግሞ ሂጃብ ለመልበስ ብትሞክሪ
ሮዝዬ የኔ ውድ ጨውና ድንብላል አይገባም
ጀግኒት ስወድሽ❤❤❤❤ በርቺ እሺ ደሜ ሊረጋ ይችላል ተመችቶኛል😂😂😂😂😂
ትክክለኛ ዶሮ ወጥ ቲማቲም አይገባም በእውነት 😂😂😂😂😂
ቂቤው ውስጥ ጨው አይገባም አንዳንድ ቤት ግን ቂቤው አረፋ ሲበዛበት ጨው ያረጋሉ ግን ቂቤ ላይ ጨው አይገባም
እሮዚዬ ስወድሽ አሚር ጎበዝ ልጅ:: I love perfume …
እዴ እረ ጨው አይገባም እሮዚ😂😂😂
ጀግኒት ሀርቡየፍቅርአገር ነይልን ❤❤❤❤❤
ሮዚ ጨውና ድንብላል ቅቤ ሲነጠር አይገባም ኡኡኡኡ😃😃😃
አረደመለት በአለሀነ በመጨረሸ ቀን የመነነው ውዴ አለሀ ቀጥተኘው መንገድ ይምረሽ ህደየ ይስጥሽ
ሊቾ እኔም ትመቸኝ አለች
ጎበዝ ነህ ኮረሪማና ኮሰረት ነው ቅቤ የሚነጠርበት ትክክል
ጨው አይገባም ሮዚዬ❤🎉
ቂቤይላይ ጨው አይገባም ሮዝየይ የኔ ውድ❤❤
ሮዛ ግን ቸልሽሁ🎉😢 እማማን ትታሽ ሀያት ሽንንንን
ሰወድሽ የኔ ወርቅ የሽቶ ነገር በየቤቱ ሆኗል እንዳነኩብኝ አለ እኮ😅😅😅❤❤❤❤
He is so sweet....Come again 😊
የምር እኔም በጣም ነው ምወዳት አንችንም ማማየ በጣም ❤❤
ጀግና ነሽ እኮ ሮዚ
እኔ እኮ ሽልማት ያስፈልገኛል😂😂አንድ ሰው ቀድሞኝ አያቅም😂
እውነት ነው 😂❤️❤️
እኔስ😅😢😢😢@@Rosiye
Amir my best brother 👌👌👌
ሮዚ ግን ዉበትሽ በየቀኑ እየጨመረ ነው 😍
Roziye yenewud siwedish eko❤. Doro wet lay timatim yigebal liknesh 👍👍👍👍👍
ሮዚዬ ጨው እና ድንብላል ቅቤ ውስጥ አይገባም።።። በፍፁም ሰምተንም አይተንም አናውቅም ሮዚ። ጥሩ ቅቤ አነጣጠር ከፈለግሽ ኮሰረትና ኮረሪማ ብቻ ጨምረሽ ብታነጥሪ ዋው ዋው ነው አብሶ ለክትፎ።። ወይኔ ናልን ያቺ ቆንጅዬ የት ጥለሀት ነው ብቻህን? አብራችሁ ስሩ ደስ ይላል ኢትዮጵያዊነት ሲቀጥል ሮዚ ፊትሽ ክብ ስለሆነች ለሁሉም ብሄር ትመቻለሽ አለባበስሽ ይቀይርሻል ለዛ ነው ይሄ መታደል ነው ሮዚ
ማሻ አላህ ምግም. ላይ ጉቦዞች ናቹ 😂😂😂
ሮዚዬዬዬ ስወድሽ የኔ ቅመም ጠንካራ ሴት ዉስጤ ናት ልክ ነሽ የአባትሽ ሀገር ወሎ ሀርቡ ነዉ ከኮቻና ከኬሚሴ መካከል የምትገኝ ትንሽ ከተማ ናት ሀርቡዬ እናስጎበኝሻለን የሀርቡን ሸንኮራ ከቀመሽ እመኒኝ እዛዉ መቅረትሽ ነዉ 😂❤
ሮዚየ ቅቤ ሲነጠር ጨው አይገባም ዶሮ ወጥ ላይ ግን የሚፈልግ ቲማቲም ይጨምራል የማይፈልግ አይጨምርም ❤
እሮዚ ጀግና እኮ ናት
ድንብላል ጨምሬያለው ስትይ ከልቡ ነው የደነገጠው😂😂😂😂😂😂
Your friend Monier should be a model. His posture will make a good model
ሮዚዬ ቆንጆ❤😘
ሮዚ ምርጥ ልጅ ነው
Achii roozii wadaa aleshibat agari tiriyii baa Alhaa ❤❤❤❤
ስስቴ ❤❤❤ አላህ ይጠብቅሽ
Amin 😊❤️
ሮዚ ኮሚዲ የኒ ቆጆ❤❤❤❤❤❤❤
Bechirshi chewu ayigebam
እሮዚየ እዴት እደምወድሽ የኔ ቆንጆ 😘😘😘
Videown anchi sriw tleyalsh🥰🥰
Well came back amir
አወ እናቃለን እኛ ጉራጌዋች በክትፎና በቂቤ አንታማም ቂቤላይ ጨወ አይገባም😂😂😂
ጨው አይገባም ወጥ ነውእዴ😂😂😂
ሰላየህዋችሁ ደስ ብሎኛል ::አቅሙ ካለ የሚያስፈልግሽን ማድረግ ደስ ይላል ::ሮዚ የቁንጅናሽ ሚስጢር ታወቀ ይመችሽ 🫶
ውዴ ጨውና ድምብላል አይገባም.
አረ ጨውም ይገባል ❤
በጣም ነው የምወድሽ ❤
ጨው አይገባም እቅቤላይ 🤣🤣🤣🤣🤣በየትኛው አገር ላይ ነው እቅቤላይ ጨው እሜገባው ጋይስ ሺሮ አረግሺው እደ
ሮዚ ቅቤስታነጥሪ እናትሽንጠይቂ😅😅😅❤❤❤
ሀርቡ የትውልድ ሀገሬ የፍቅር ሀገር ናት❤
Rosiyeeee favourite youtuber like me
ሮዚየ አሚሮ እወዳችሆለሁ❤❤❤❤
ጨው አይገባም ዶሮ ላይ ግን የፈለገ ሰው ትማትም መጨመር ይችላል
ጨው አይገባም የኔ ቅመም
ቂቤ ሲነጠር ጨው አይገባም😂😂😂😂
ያሰላም
🤣🤣🤣🤣 ጨው የገባል ዶሮ ወጥ ላኝ tማትም ይጋባል
እሺ የኔ ዉድ
ስላምሮዚእህቴቅቤላይጨውአይግባም❤❤❤🎉🎉🎉
አይገባም ጨው ተሳስተሻል😂😂😂😂
Rosiye in the building
Study hard and have fun at school. Already 👍 it.
ስወድሽ🎉
😂😂😂😂😂ጨው ወይሮዚ😂😂😂😂😂
አሚር የጋሪ ልጅ ደነ ነክ
anch ayegebame eshi
Lek new esu my gurag❤rosey asakshgh
ቂቤላይ ጨወ አግገባም ኮሮራማ ኮሰረት ትንሽዬ አበሽ መጨመር ትችያለሽ ከበዛ ይመራል
fast food አታብዢ በጣም ሰለሚያወፈር ተጠንቀቄ ከውፈርት ጋር ብዙ በሸተ ይመጣል
አረ ጨዉ አይገባም ክክክክክክ😅
Tenafkake naber Welcome belnale
selam eroziya koreramaena koseret becha new migebanew doro edalichiwenw ❤❤❤❤❤❤❤
ተጋብ😂🎉
Amir my favorite ❤❤❤❤ but you are to rosiye
Er ayegbam rosey😂chew
አረወየወ ቢስሚላ መሸአሏ አለሀምደሊላ ወላሂ አላይም አረ ምጉርነሽ
እና አትበይ ልትያት ባልሆነ የሰዉ ነገር እኮ
Rozi no need to add salt🤣🤣🤣
እረ ጨው አይገባም ቅቤ ሲነጠር የሚጨመረው ኮረሪማ ነጭ አዝሙድ ኮሰረት የመሳሰሉትን ነው የሚጨመረው
ጨው በፍፁም አይገባም ለክትፎ ክስረትና ኮረሪማ ተጠቀሚ
Rosiye chew aygebam dinbilalm aygebam
ቆንጆ
የሙቀሊበል ቁሉብ ሰቢት ቀልቢ አላ ዲንክ ጌታዬ ሆይ ቀልቢ እደፈለክ መሽከርክ ትችላለህ ልቤ በዲንህ ላይ አጥናኝ በሂጃቤም አትፈትነኝ
ድብላል እና ጨው አይገባም
Rozye berebere ena mitmita mokeresh antery😂😂😂😂😂😂
Rozeya salt ayegebam
ወየው ዶሮ ላይ ቲማቲም ቂቤ ላይ ጨው ድምብላል 🥹🥹🥹
ጨው አይገባም ቲማቲም አይገባም
እሮዚ እስኪ አይፎን ስልክ ጀባበይኝ አዉሪኝ?
የጉራጌ ቅቤ ሲነጠር. ኮረሪማ:ጥቁር አዝሙድ፡ ነጭ አዝሙድ፡ኮሰረት ነው የሚጨመረው
You look good sister
ጨዉ አይገባም ድምብላልም አይገባም
32ኛ ኮማች ነኝ ሸልሙኝ🎉🎉🎉
ሰላም ቤተሰብ video ስታዩ like 👍🏻 ማድረጋችሁን አትርሱ የ ለንደኑዋ ቅምጥል ሮዚዬ ነኝ እወዳቸዋለሁ😆❤❤
የኔቀበጥ ሮዚ ሂጃብ ብትለብሺ የበለጥ ታምሪ አለሺ እህቴ
የኔ እብድ😂😂😂❤
😂😂
ሮዚየ በጣም እወድሻለሁ ግን በአላህ ፀጉርሽን ሸፍኚ ስለምወድሽነው እሄንን እምልሽ
ሮዚ በጣም ነው የምወድሽ ግን ሂጃብ ብትለብሺ ደሞ የበለጠ ውብ ነሽሽሽሽሽሽሽሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢❤❤❤❤❤❤
ሮዚዬ ጨው አይገባም ቅቤ ላይ 🙏❤❤🎉🎉🎉🇪🇷
Gdeta aydelem enji ygebal
አሚሮ ትክክል ነው ቂቤ ላይ ጨው አይገባም ዶሮ ላይ ደሞ ቲማቲም ሚፈልግ ይጨምራል ማይፈልግ አይጨምርም❤❤
ምርጥ ብቸኛ የሴት ዩቱበር አንቺ ብቻ ነሽ Big UPs to You Rozi.
ሮዚ ጀግና እኮ ነሽ ት.ት መጀመርሽ ደግሞ በጣም አሪፍ ነው ተማሪ አሏህ ትልቅ ደርጃ ያድርስሽ ጎን ለጎን ቁርአንም ቅሪ ጀግኒት ጁምአ ቀን ሱራ ካሀፍን እንደምትቀሪልን ተስፋ አለኝ ቁርአን ገር ነው ሞክሪው ውዴ
ምነው ፈተዋውን ስትሰጡ እየመረጣችሁ ቢሆን።አይሰለቻችሁ😂😂😂😂😂
ፈትዋ ማን ሰጠ እዚህ ሰውን በስድብ ሳይሆን በምክር ለማስተማር ሞክሩ በምትሰጡት ኮሜንት ነገ ትጠየቁበታላችሁ አሏህን ፍሩ
👍💖
aygebam
ወንዱ በጣም ጎበዝ ንህኮርሪማና ኮስርት በፍፁም ጨው አይገባም በፍፁም
ሪዚ አሏህ ሶላትሺን በስአቱ የምሰግጂ አለባበስሺን የምታስተካክይ ያርግሽ መሻአሏህ ሶስተየ ነው ለመብላትቢስሚላህ ያልሺው
የኔ ቆንጆ በጣም ወድሻለው ንፁ ኢትዮጵያዊ ነሽ ፍቅር ነሽ
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
🌹አንቱ ያለም ብረሀን
🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
የኔ ውድ ስብስክራይብ አድርጊኝ😊😊😊😊😊😊
💚💚💚
الهم صلي وسلم عل نبينا محمد❤❤❤
ሮዝ ቸው አይገባም ኮረርማ ኮሰረት ነች አዝሙድ ጥቁር አዝሙድ መጨረሻላይ ትንሽ አብሽ ...🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ሮዚየ የኔ ቆጆ በጣም ነው የምወድሽ ጀግና ነሽ ግን ደግሞ ሂጃብ ለመልበስ ብትሞክሪ
ሮዝዬ የኔ ውድ ጨውና ድንብላል አይገባም
ጀግኒት ስወድሽ❤❤❤❤ በርቺ እሺ ደሜ ሊረጋ ይችላል ተመችቶኛል😂😂😂😂😂
ትክክለኛ ዶሮ ወጥ ቲማቲም አይገባም በእውነት 😂😂😂😂😂
ቂቤው ውስጥ ጨው አይገባም አንዳንድ ቤት ግን ቂቤው አረፋ ሲበዛበት ጨው ያረጋሉ ግን ቂቤ ላይ ጨው አይገባም
እሮዚዬ ስወድሽ አሚር ጎበዝ ልጅ:: I love perfume …
እዴ እረ ጨው አይገባም እሮዚ😂😂😂
ጀግኒት ሀርቡየፍቅርአገር ነይልን ❤❤❤❤❤
ሮዚ ጨውና ድንብላል ቅቤ ሲነጠር አይገባም ኡኡኡኡ😃😃😃
አረደመለት በአለሀነ በመጨረሸ ቀን የመነነው ውዴ አለሀ ቀጥተኘው መንገድ ይምረሽ ህደየ ይስጥሽ
ሊቾ እኔም ትመቸኝ አለች
ጎበዝ ነህ ኮረሪማና ኮሰረት ነው ቅቤ የሚነጠርበት ትክክል
ጨው አይገባም ሮዚዬ❤🎉
ቂቤይላይ ጨው አይገባም ሮዝየይ የኔ ውድ❤❤
ሮዛ ግን ቸልሽሁ🎉😢 እማማን ትታሽ ሀያት ሽንንንን
ሰወድሽ የኔ ወርቅ የሽቶ ነገር በየቤቱ ሆኗል እንዳነኩብኝ አለ እኮ😅😅😅❤❤❤❤
He is so sweet....Come again 😊
የምር እኔም በጣም ነው ምወዳት አንችንም ማማየ በጣም ❤❤
ጀግና ነሽ እኮ ሮዚ
እኔ እኮ ሽልማት ያስፈልገኛል😂😂አንድ ሰው ቀድሞኝ አያቅም😂
እውነት ነው 😂❤️❤️
እኔስ😅😢😢😢@@Rosiye
Amir my best brother 👌👌👌
ሮዚ ግን ዉበትሽ በየቀኑ እየጨመረ ነው 😍
Roziye yenewud siwedish eko❤. Doro wet lay timatim yigebal liknesh 👍👍👍👍👍
ሮዚዬ ጨው እና ድንብላል ቅቤ ውስጥ አይገባም።።። በፍፁም ሰምተንም አይተንም አናውቅም ሮዚ። ጥሩ ቅቤ አነጣጠር ከፈለግሽ ኮሰረትና ኮረሪማ ብቻ ጨምረሽ ብታነጥሪ ዋው ዋው ነው አብሶ ለክትፎ።። ወይኔ ናልን ያቺ ቆንጅዬ የት ጥለሀት ነው ብቻህን? አብራችሁ ስሩ ደስ ይላል ኢትዮጵያዊነት ሲቀጥል ሮዚ ፊትሽ ክብ ስለሆነች ለሁሉም ብሄር ትመቻለሽ አለባበስሽ ይቀይርሻል ለዛ ነው ይሄ መታደል ነው ሮዚ
ማሻ አላህ ምግም. ላይ ጉቦዞች ናቹ 😂😂😂
ሮዚዬዬዬ ስወድሽ የኔ ቅመም ጠንካራ ሴት ዉስጤ ናት ልክ ነሽ የአባትሽ ሀገር ወሎ ሀርቡ ነዉ ከኮቻና ከኬሚሴ መካከል የምትገኝ ትንሽ ከተማ ናት ሀርቡዬ እናስጎበኝሻለን የሀርቡን ሸንኮራ ከቀመሽ እመኒኝ እዛዉ መቅረትሽ ነዉ 😂❤
ሮዚየ ቅቤ ሲነጠር ጨው አይገባም ዶሮ ወጥ ላይ ግን የሚፈልግ ቲማቲም ይጨምራል የማይፈልግ አይጨምርም ❤
እሮዚ ጀግና እኮ ናት
ድንብላል ጨምሬያለው ስትይ ከልቡ ነው የደነገጠው😂😂😂😂😂😂
Your friend Monier should be a model. His posture will make a good model
ሮዚዬ ቆንጆ❤😘
ሮዚ ምርጥ ልጅ ነው
Achii roozii wadaa aleshibat agari tiriyii baa Alhaa ❤❤❤❤
ስስቴ ❤❤❤ አላህ ይጠብቅሽ
Amin 😊❤️
ሮዚ ኮሚዲ የኒ ቆጆ❤❤❤❤❤❤❤
Bechirshi chewu ayigebam
እሮዚየ እዴት እደምወድሽ የኔ ቆንጆ 😘😘😘
Videown anchi sriw tleyalsh🥰🥰
Well came back amir
አወ እናቃለን እኛ ጉራጌዋች በክትፎና በቂቤ አንታማም ቂቤላይ ጨወ አይገባም😂😂😂
ጨው አይገባም ወጥ ነውእዴ😂😂😂
ሰላየህዋችሁ ደስ ብሎኛል ::አቅሙ ካለ የሚያስፈልግሽን ማድረግ ደስ ይላል ::ሮዚ የቁንጅናሽ ሚስጢር ታወቀ ይመችሽ 🫶
ውዴ ጨውና ድምብላል አይገባም.
አረ ጨውም ይገባል ❤
በጣም ነው የምወድሽ ❤
ጨው አይገባም እቅቤላይ 🤣🤣🤣🤣🤣በየትኛው አገር ላይ ነው እቅቤላይ ጨው እሜገባው ጋይስ ሺሮ አረግሺው እደ
ሮዚ ቅቤስታነጥሪ እናትሽንጠይቂ😅😅😅❤❤❤
ሀርቡ የትውልድ ሀገሬ የፍቅር ሀገር ናት❤
Rosiyeeee favourite youtuber like me
ሮዚየ አሚሮ እወዳችሆለሁ❤❤❤❤
ጨው አይገባም ዶሮ ላይ ግን የፈለገ ሰው ትማትም መጨመር ይችላል
ጨው አይገባም የኔ ቅመም
ቂቤ ሲነጠር ጨው አይገባም😂😂😂😂
ያሰላም
🤣🤣🤣🤣 ጨው የገባል ዶሮ ወጥ ላኝ tማትም ይጋባል
እሺ የኔ ዉድ
ስላምሮዚእህቴቅቤላይጨውአይግባም❤❤❤🎉🎉🎉
አይገባም ጨው ተሳስተሻል😂😂😂😂
Rosiye in the building
Study hard and have fun at school. Already 👍 it.
ስወድሽ🎉
😂😂😂😂😂ጨው ወይሮዚ😂😂😂😂😂
አሚር የጋሪ ልጅ ደነ ነክ
anch ayegebame eshi
Lek new esu my gurag❤rosey asakshgh
ቂቤላይ ጨወ አግገባም ኮሮራማ ኮሰረት ትንሽዬ አበሽ መጨመር ትችያለሽ ከበዛ ይመራል
fast food አታብዢ በጣም ሰለሚያወፈር ተጠንቀቄ ከውፈርት ጋር ብዙ በሸተ ይመጣል
አረ ጨዉ አይገባም ክክክክክክ😅
Tenafkake naber
Welcome belnale