ሞታለችmotalec My wife is dead new ethiopian full movie 2024 Motalech | new ethiopian movie 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ต.ค. 2024
  • Please don't forget to subscribe like and share my channel Befikir cinema

ความคิดเห็น • 343

  • @befikircinema
    @befikircinema  หลายเดือนก่อน +6

    youtube.com/@beamencinima?si=oX21JCfnD61AOGzA
    የተከበራችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች ፊልሙን ከወደዳችሁት ሰብስክራይብ ሼር ላይክ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እናመሰግናለን
    Dear family members of our channel, if you like the movie, please subscribe, share, like and become a family, thank you.

  • @Wasintu
    @Wasintu หลายเดือนก่อน +13

    እናት የሌለው ሰው ሁሌ በምክንያት ያለቅሳል ፊልሙ የሚያስለቅስ አይደለም ግን በጣም ነው ያለቀስኩት እማዬ ብዬ ጠርቼ ሳላሰለቻት ነው ያጣዋት እናት ያላቹ ሺ አመት ትኑርላቹ❤

  • @tiztawerku
    @tiztawerku 2 หลายเดือนก่อน +93

    ማነው እንደኔ ከቲክቶክ አይቶ የመጣ እስቲ ላይክ 🥰🥰ግን 1 እውነተኛ ና የልብ ግዋደኛ ያስፈልጋል ፈጣሪ ሆይ 1 ግዋደኛ ስጠኝ 😢😢

  • @UcB-l2d
    @UcB-l2d 2 หลายเดือนก่อน +55

    እናት ምንጊዜም እናት ናት የኔ ውድ ለእናቶች ሁሉ ረጅም እድሜ ና ጤና እመኝላችኋለሁ

    • @SampleAccount-k2l
      @SampleAccount-k2l 2 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን አሜን ❤️❤️🙏

  • @ሀኑ
    @ሀኑ หลายเดือนก่อน +10

    ማነው እንደኔ ከ𝐟𝐚𝐬𝐛𝐨𝐨𝐤አይቶ የመጣ ♥️በላይክ👍👍👍❤

    • @Hset296
      @Hset296 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ ነኛ ያንቺ ስደተኛ😂😅

    • @Sadehabibe
      @Sadehabibe 17 วันที่ผ่านมา

      እኔነኛ😂😂😂😂😂

    • @ijigayewtariku5575
      @ijigayewtariku5575 11 วันที่ผ่านมา

      ine

  • @Bikeyegetalij
    @Bikeyegetalij 18 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ነው የሚያሳዝኑት አይ እናት እናቴ 1000 አመት ኑሪልኝ❤❤❤

  • @selammesfin9909
    @selammesfin9909 2 หลายเดือนก่อน +17

    ይሄንን ልጅ ለምንድነው ብዙ ፊልም ላይ የማናየው በጣም ጀግና ተዋናይ ነህ ትችላለህ አባቴ

  • @MamushaWerku
    @MamushaWerku 2 หลายเดือนก่อน +55

    ❤❤❤❤💪💪💪 እናት eko ሁሌም እናት ናት ክብር ለእናቶቻችን

    • @najahtn809
      @najahtn809 2 หลายเดือนก่อน

      😭😭😭😭❤❤

  • @TitiWube
    @TitiWube หลายเดือนก่อน +3

    ከእረጅም ጊዜ በሗላ ምርጥ ፊልም አየው አልቅሼ ጀምሬ አልቅሼ የጨረስኩት ምርጥ ፊልም ነው ❤❤❤❤❤

  • @BlenaFilmproduction
    @BlenaFilmproduction 2 หลายเดือนก่อน +29

    በጣም ጥሩ ጽሑፍ በጣም ቆንጆ ዳይሬክቲንግ እና ግሩም ትወናን ያየንበት ግሩም ፊልም እናመሰግናለን በፍቅር ሲኒማ

  • @Marym-x8b
    @Marym-x8b 2 หลายเดือนก่อน +25

    እናትነት መቼም ቢሆን ሊሻር አይችልም እናቶቻችንን ፈጣሪ ያቆይልን በርቱ በጣም የሚገርም move❤❤❤❤

  • @HgTy-hp3dq
    @HgTy-hp3dq หลายเดือนก่อน +5

    እፍፍፍፍ ያማል 😢😢አተ ጠብቀን በስዴት ያላችሁ የመዳምቅመሞችየ አላህ ይጠብቀን ከቀን ብሀላ የሚመጣ መጥፎ ነገር አላህ የያዝልን አገራችን ያሰብነው ሞልቶልን የምንገባ ያድርገን❤❤

  • @ErmiasBeyene-ku4hv
    @ErmiasBeyene-ku4hv 21 วันที่ผ่านมา +2

    ለመጀመሪያ ጊዜ እናቴን ያስታወሰኝና ያስለቀስኝ ፊልም 😭😭😭

  • @SeadaaberaV
    @SeadaaberaV 2 หลายเดือนก่อน +6

    አላህ እናቶቻችነሰ እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥል❤❤❤

  • @ሡሡ-ዠ9ወ
    @ሡሡ-ዠ9ወ หลายเดือนก่อน +2

    ኡፍፍ😢😢😢እባየንመቆጣጠርአቃተኝ😢😢ሲያለቅሱሳይ😢😢

  • @HayatAli-b3b
    @HayatAli-b3b 2 หลายเดือนก่อน +5

    ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት አካለ ጎደሎ ከመሆን ፈጣሪ ይጠብቀን 😢

  • @جوتاكدو
    @جوتاكدو 2 หลายเดือนก่อน +7

    ኡኡኡኡፉፉፉ የምር በጣም ነዉ ያለቀስኩኝ 😭ግን ደስ የምል ትወና ነዉ❤❤😘😍

  • @tezeraterefe4493
    @tezeraterefe4493 2 หลายเดือนก่อน +9

    ልጆችዬ በርቱልኝ በፊልሞቻችን አዳዲስ ልጆች በማየቴ ደስ ብሎኛል የአባታችሁን ትወና ወድጀለታለሁ በዝምታ የሚገለፅ ሀዘን ደስይላል

  • @aTabechin-k9z
    @aTabechin-k9z 2 หลายเดือนก่อน +2

    ማነው የዚህ ፊልም ያለቀሰው
    ምንጊዜም እናቴ ኑሪልኝ እናቴ ጠንካራ አባትነው😢😢😢😢💘💘💘🙏🙏🙏🙏

  • @Rhema-m8s
    @Rhema-m8s 2 หลายเดือนก่อน +10

    ወልደሽ የተሰደድሽ ካለሽ ይሄንን ፊልም እያዩ አለ ማልቀስ አይቻልም😢😢😢😢😢ለማንኛውም አሪፍ ፊልም ነው በርቱ❤❤❤❤❤❤

    • @madenketube9911
      @madenketube9911 2 หลายเดือนก่อน +1

      ያልወለድነው እብሳለን 😢

    • @Rhema-m8s
      @Rhema-m8s 2 หลายเดือนก่อน

      @@madenketube9911 ልክኑው ያስለቅሳን

    • @shekurmolla3266
      @shekurmolla3266 2 หลายเดือนก่อน

      Ena Alew 😢😢😢😢

    • @Rhema-m8s
      @Rhema-m8s 2 หลายเดือนก่อน

      @@shekurmolla3266 አብሽር

    • @Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ
      @Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ หลายเดือนก่อน

      በጣምእጂ😢😢😢😢

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ጐ3ቘ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ጐ3ቘ หลายเดือนก่อน +3

    ኡፍፍፍ ባልሞተ አይ የኛነገር ማለን ለመደስት ሳይሆን የለን መመልከት ዋጋ ያስከፍላን 😢😢😢😢😢😢

  • @roseroseroses7068
    @roseroseroses7068 2 หลายเดือนก่อน +16

    እኔ አልቻልኩም እያለቀስኩ ነው ያየሁት አባታችው ባይ ሞት ደስ ይላል 😢😢😢😢😢 ቁጥር ሁለት እንፈልጋለን እሽ በርቱ❤❤❤❤❤❤❤

    • @HhHh-uy5hd
      @HhHh-uy5hd 2 หลายเดือนก่อน +1

      ላየዉ ነበር ፊልም ከነገሩኝ አልወድም

    • @lidiya1071
      @lidiya1071 หลายเดือนก่อน

      ​@@HhHh-uy5hd enem😅😊

  • @የፍቅርሰው-ጘ5ረ
    @የፍቅርሰው-ጘ5ረ 2 หลายเดือนก่อน +12

    ማነው እንደኔ በለቅሶ የጨረሰው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Kalkdan2222
    @Kalkdan2222 2 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም ምርጥ ሀገረኛ ፊልም ነዉ ተዋናዮቹ ምርጥ ናቸዉ ለእኔ የአመቱ ምርጥ ወንድ ተዋናይ 1 ዮዮ 2 ሚኪ አፈላ 3 ኪኖ 4 እዚህ ላይ የአባት ካራከተር የተጫወተዉ ልጅ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @mentyochuteketataydrama
      @mentyochuteketataydrama 2 หลายเดือนก่อน

      እኛ ደሞ አንፈልጋቸውም

    • @Kalkdan2222
      @Kalkdan2222 2 หลายเดือนก่อน

      @@mentyochuteketataydrama ምን አደረጉህ?

  • @peace2all51
    @peace2all51 2 หลายเดือนก่อน +7

    ፊልሙ ጥሩ ነው ግን ይ20 ደቂቃ ፊልም አንዛዛችሁት

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 หลายเดือนก่อน +2

    ዋዉዉዉ በጣም ይሚገርም ፊልም ነው እራሴን አመመኝ 😭😭😭😭😭

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 2 หลายเดือนก่อน +5

    እናት ምን ጊዜም እናት ናት ድራማው ግን በክላሲካል ይረብሻል ምን አለበት ክላሲካሉን አጥፍታችሁ ብታቀርቡት በጣም ይረብሻል😮

  • @BelayAl-e5d
    @BelayAl-e5d 2 หลายเดือนก่อน +8

    smart film በፍቅር ሲኒማሆች ትለያላችሁ top one

  • @FatimaAdam-o3k
    @FatimaAdam-o3k 2 หลายเดือนก่อน +5

    እ እዚህ ቤት ሁሉም ኮማቾች ደስ ስትሉ ሌላው ፊልም ላይኮ ኮሜንቱ ሁሉ እርጉዝ ነኝ ላይክ አርጉኝ ልመና😂😂

    • @zoziZozi-uo3hn
      @zoziZozi-uo3hn 2 หลายเดือนก่อน

      እኮ😅😅😅😅😅

    • @ekramali-lp6py
      @ekramali-lp6py 2 หลายเดือนก่อน

      ክክክክ

  • @sara25365
    @sara25365 หลายเดือนก่อน +2

    ከዚህ ዘመን ፊልም 1ኛ ብየዋለሁ

  • @RollaMall-lw2vj
    @RollaMall-lw2vj 2 หลายเดือนก่อน +6

    እናት ምንም ጊዜ እናት ነች ክብር ለእናቶች ይሁን❤

  • @ComCell-r1t
    @ComCell-r1t หลายเดือนก่อน +2

    lijochu gn syamru begeta❤❤

  • @amentezera5259
    @amentezera5259 2 หลายเดือนก่อน +4

    ደስ ይላል
    እናት ግን ምን ይከፈላታል❤❤❤❤
    እናመሰግናለን ግዜ አሪፍ ስራ ነው👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏

  • @samritube645
    @samritube645 2 หลายเดือนก่อน +4

    *በፈጣሪ በምሽት አስለቀሳችሁኝ አይ እምዬ እናት ምን ይከፈላታል ምንስ ብትሆን እምዬ❤ግን በጀመርያመደበቅሽ ስህተት ነው የባልሽ ህመም የተባባሰው በጭንቀት ነው*

  • @richabelesty4748
    @richabelesty4748 2 หลายเดือนก่อน +3

    ኦ አምላኬ እናት መሆን እንዴት መታደል ነዉ በ እንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስሁት እናቴ እወድሻለሁ❤❤❤❤

  • @nahomiworku5247
    @nahomiworku5247 2 หลายเดือนก่อน +12

    ከብዙ ጊዜ በኊላ በፊልም አለቀሥኩ😢😢😢

  • @metenberehanu6676
    @metenberehanu6676 2 หลายเดือนก่อน +7

    ከ ቲክቶክ አይቼ ሮጬ ስመጣ አደናቅፎኝ ወድቄ ነበር

  • @milu-tube18
    @milu-tube18 2 หลายเดือนก่อน +2

    ይሄ ልጅ በጣም ጎበዝ ነው ጠፍቶ ነበር እካን በሰላም መጣህልን ደሞ እምር ብሎብሀል በተረፈ አሪፍ ፊልም ነው👌 😍

  • @foziali2738
    @foziali2738 หลายเดือนก่อน +2

    አይ ስደት ያለው ከራ ብዛቱ😢😢😢😢

  • @FraolFilms
    @FraolFilms 2 หลายเดือนก่อน +9

    ዋው ምን አይነት ገራሚ ፊልም ነው ወድጄዋለሁ

  • @የፍቅርእናትየሰላም-አ8ነ
    @የፍቅርእናትየሰላም-አ8ነ 2 หลายเดือนก่อน +4

    ማነው እንደኔ ቲክ ቶክ ላይአይቶ ያየው ምርጥ ፊልም

  • @AmenAbel-o3l
    @AmenAbel-o3l 2 หลายเดือนก่อน +10

    ምን አይነት ፍቅር ነው አይ እናት ❤

  • @FraolKumbula-t3x
    @FraolKumbula-t3x 2 หลายเดือนก่อน +9

    ምርጥ ፊልም ነው በፍቅር ሲኒማዎች ይመቻችሁ

  • @TensuMulugeta
    @TensuMulugeta 2 หลายเดือนก่อน +3

    ተው እንጂ ፈጣሪማ በዚ ልክ አይጨክንም አልቅሼ ሞትኩ የመታመም ዋጋውማ ይኼ አይሆንም😭😭

  • @rabii38
    @rabii38 2 หลายเดือนก่อน +2

    ፊልሙ ሀሪፍ ነው ግን እውነት እየመሰለኝ እማለቅሰው ነገርስ😢😢

  • @fikadutilahun6822
    @fikadutilahun6822 2 หลายเดือนก่อน +8

    በለቅሶ ተጀመረ በለቅሰሰ አለቀ ምርጥ ፊልም😢😢😢😢😢😢

    • @SenayitDamtew-b1e
      @SenayitDamtew-b1e 2 หลายเดือนก่อน

      Ye ethio hizib lekso yiwedali

  • @IslamIslam-ks8xq
    @IslamIslam-ks8xq 2 หลายเดือนก่อน +4

    እንደው ፊልም መሆኑ እንጂ ጓደኞቹ አንድም እንኳን አላዘኑለትም ወደእምነት ቦታ እንውሰድህ ትድናለህ አላሉትም አንገታቸው ላይ መስቀል ይታየኛል

  • @ZakerSaed
    @ZakerSaed 2 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም አሪፍ ነው በርቱ በተለያ ለኛለቅመሞቺ ትምርት ነው

  • @HdhxbDbxbb
    @HdhxbDbxbb 2 หลายเดือนก่อน +40

    ልጄን አደራ ክፍል ሁለት ይለቀቅልን የምትሉ😊

  • @MakedsAfti
    @MakedsAfti 2 หลายเดือนก่อน +5

    😢😢😢 ወይይ በጣም ይሶዝህን ውይይይ ሰደት አልቅሽ ጨረስኩሁ ኡኡኡኡፍፍፍፍፍ

  • @DemeDebelo
    @DemeDebelo 2 หลายเดือนก่อน +8

    ወደነዋል እጃችሁ ይባረክ

  • @Fraolfilmlroduction
    @Fraolfilmlroduction 2 หลายเดือนก่อน +7

    ፐፐፐፐፐ ምን አይነት ልብ የሚነካ ፊልም ነው

  • @AmenMidea
    @AmenMidea 2 หลายเดือนก่อน +3

    እኔግን ጓደኖቹ ልጆቹ ይሠጡ ብለው ማለታቸው ልክ አደለም ፊልሙ በጣም አስተማሪ ነው😢😢😢

  • @betelhemeshetu-nf9qi
    @betelhemeshetu-nf9qi 2 หลายเดือนก่อน +36

    betam mrt ena astemari film new yeewnet betam mtasazn set nat enatnetn yayenbet andegna yehone film new

  • @SaraSara-tr4ye
    @SaraSara-tr4ye 2 หลายเดือนก่อน +2

    Yamadme kimamoche geba geba belu ynata tariki nw like adergu wow leba tetletla nwe yaywet👌👌👌

  • @fatekadi9027
    @fatekadi9027 2 หลายเดือนก่อน +1

    እቺ ስግብግብ ነብሲያችን ያለንን ትታ የሌለንን ብቻ እንድናይ ታረገንና ያለንን ትወስድብናለች አላህ ባላቸው የሚብቃቁ ያርገን

  • @hawiizedi2386
    @hawiizedi2386 2 หลายเดือนก่อน +5

    😥😥😥😥😥😥አሪፍ ነዉ ግን ክላሲካል አታብዙበት

  • @Edu34-m1d
    @Edu34-m1d 2 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም😢 የተመቸኝ ፊልም ነዉ እንደ አነ ዮዮ ያሉ ትልቅ አክተሮች ገሊያድ ዐፊዮሪ ቢሰሩት ብዬ ተመኘሁ በተረፍ ዋው 🙏🙏

    • @BetelhemMekonnen-g1h
      @BetelhemMekonnen-g1h 2 หลายเดือนก่อน

      yetgnawin getsebahri?bhon enkuan ketwekut ylk adadisochin mabkatu tru ymeslegnal..

  • @haymanotgrmay5185
    @haymanotgrmay5185 2 หลายเดือนก่อน +3

    እደዚህ አይነት ፊልም ሳይ መሰደዴን እንዴት እደምጠላው😔

  • @የፉአድእናት
    @የፉአድእናት 2 หลายเดือนก่อน +3

    አንድ ላይ ለምን ሙዚቃ ቅንብር አታረጉትም ምነው በዚህ ልኬው ጆሮ ማድንቆር ክላሰራው በዛ

  • @Hana-ጃማ
    @Hana-ጃማ 2 หลายเดือนก่อน +4

    እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት😭

  • @Dubaiexpo2030
    @Dubaiexpo2030 2 หลายเดือนก่อน +1

    Betame aseleqesogale. Enate enate nate hulu gelawa byiqatelem enate enate nate❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @JarryJerusalem.A
    @JarryJerusalem.A 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናት ምንም ትሁን ብቻ በህይወት ትኑር ክብር ለእናቶች❤

  • @marthamamo4917
    @marthamamo4917 2 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ግሩም ድራማ ነው ቀጥሉበት ❤

  • @BrtukanMelese-m5q
    @BrtukanMelese-m5q 2 หลายเดือนก่อน +3

    እረ በስማአብ የውእነት ነው የመሠለኝ መቆጣጣር አቃተኝ

  • @HirutAdina
    @HirutAdina 2 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤ በጣም ምያስለቅስ ፊልም ነው እናት 😢😢😢 ግን አንደኛ ደራሲ

  • @mekdesteshomemekdesteshome2127
    @mekdesteshomemekdesteshome2127 2 หลายเดือนก่อน +2

    ከእግዚአብሔር ጋር አንድ ቀን አለች የተባለች ተዋናይት እሆናለሁ ።

  • @EmebetEshetu-b8x
    @EmebetEshetu-b8x 2 หลายเดือนก่อน +6

    Yebaletdarochub ena yeljochu tmiret des ylal betam new yaslekesegn ewnet😢😢😢😢

  • @ZebnayeMahiteme
    @ZebnayeMahiteme 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አሪፍ ፊልም ነዉ ምርጥ ትወና በፍቅሮች እኛንም አሳትፋን በትወና

  • @Marym-x8b
    @Marym-x8b 2 หลายเดือนก่อน +14

    እረ እኔም ፈራኋት የምር ግን ምርጥነው

  • @MamiMami-d9f
    @MamiMami-d9f 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው በጣም ደስ ይላል አስተማሪ ፍልም ነው። እናት ምንግዜም እናት ምትክ የሌላት

  • @Kaa-fs6jf
    @Kaa-fs6jf 2 หลายเดือนก่อน +2

    Ayne iska myameny new yalkaskut walhi😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ye buzuwoch tarik new😢😢😢😢😢

  • @titililiya3096
    @titililiya3096 2 หลายเดือนก่อน +2

    ምንም ሁኚ እራስሽን መደበቅ አልነበርብሽም😢ቴዲ ያሳዝናል😢😢

  • @tubequachewtube975
    @tubequachewtube975 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሄኒ የ54 የተስፈ ኮኮ ተዋናይ ድቅ ሙዚቀኛ በርታ❤

  • @HelenYehualashet-cd6wi
    @HelenYehualashet-cd6wi 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናትነትን ሊሸፍን የሚችል ነገር የለም አሪፍ ስራ ነው

  • @selammake4139
    @selammake4139 2 หลายเดือนก่อน +1

    ገራሚ ፊልም በእንባ ጨረስኩት ድንቅ አባት ድንቅ ታሪክ😢

  • @Mesudmk
    @Mesudmk 2 หลายเดือนก่อน +6

    just watching

  • @KiyaFeyida
    @KiyaFeyida 2 หลายเดือนก่อน +4

    Enamseginlen arif ena astmari film endinay slargachun

  • @samrawitferede1955
    @samrawitferede1955 หลายเดือนก่อน +1

    Betam new miyasilekis wiy❤❤❤❤❤❤

  • @መቅደስገብሬ
    @መቅደስገብሬ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው በጣም ምርጥ አስተማሪ ፊልም❤❤❤🎉🎉🎉

  • @TuryeFrdawek
    @TuryeFrdawek 2 หลายเดือนก่อน +4

    Wyyyy stasazn gn besntua tefetenech ufff .....andegna yehone film new ymechachu befikroch

  • @NafiyadAyalew
    @NafiyadAyalew 2 หลายเดือนก่อน +4

    Des ylal betam yewededkut ababal" emaye nat.....bemn awekachu.....bedmtsua "wowwwww

  • @Mastewal-ye8zf
    @Mastewal-ye8zf หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ፊልም ነው 💜እናት 💝🥺

  • @kidistmusse
    @kidistmusse 2 หลายเดือนก่อน +1

    ልብ የሚነካ አሳዛኝ ፊልም ነዉ እናመሠግናለን

  • @ሀኑ
    @ሀኑ หลายเดือนก่อน +1

    አባት ሁሌም አባት ነው♥️♥️💪

  • @ሰላምነኝየራሳዋ
    @ሰላምነኝየራሳዋ 2 หลายเดือนก่อน +5

    ምርጥ ይመስላል እንየው ቅመሞች ኑ

  • @መቅደስአቤኒ
    @መቅደስአቤኒ 2 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤የእናትነት ጥግ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Lucky-i3j4i
    @Lucky-i3j4i 2 หลายเดือนก่อน +3

    Arif nw... kermetachenen endi asmeruln arif arif filmoch eyserachu ❤

  • @BelaysetWondmnew
    @BelaysetWondmnew หลายเดือนก่อน +1

    ምረጥ ፊልም

  • @hafchannel70
    @hafchannel70 2 หลายเดือนก่อน +1

    Background sound is a little bit less if you can please 🙏

  • @najahtn809
    @najahtn809 2 หลายเดือนก่อน +3

    እናት እኮ😭😭😭😭❤❤🙏🙏🙏

  • @GodBless-oc4lq
    @GodBless-oc4lq 2 หลายเดือนก่อน +3

    Makeup artistuendet gobez nat

  • @BettyBabi-o8n
    @BettyBabi-o8n 2 หลายเดือนก่อน +4

    ዋው እናቴን አስታወስከኝ ❤❤

  • @ZenashZenash-u3h
    @ZenashZenash-u3h 2 หลายเดือนก่อน +1

    የእውነት በጣም ያሳዝናል ባዪሞት ደስ ዪል ነበር

  • @melona274
    @melona274 2 หลายเดือนก่อน +1

    Wow betam gerami film new. Bezalay degmo yetewanyanu bkat hasanatu tawaki tewanyan nachew? Ymeslalu betam limd yalachew betam gobezoch nachew kemir beteley selamn degmo wedjatalhu hulum gin arifoch nachew ebakachehu kifil hulet yketil.

  • @MelakKonjo
    @MelakKonjo 2 หลายเดือนก่อน +5

    እኔ ምላቹ ቅመሞች ዘፋኙ መኋመድ ነው ወይ ተመሳሳይ ነው

  • @Arfat1457
    @Arfat1457 2 หลายเดือนก่อน +2

    Batame yameyasazen mouve nawe enate hulame tenure❤

  • @AdeyeYifra
    @AdeyeYifra หลายเดือนก่อน +1

    Wow batame yameysazne new❤❤❤❤❤❤

  • @KalkidanAlemu-wm5gy
    @KalkidanAlemu-wm5gy 2 หลายเดือนก่อน +4

    Betam lebe yemnka movie

  • @ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ
    @ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ 2 หลายเดือนก่อน +3

    በዚህ ፊልም ግን ያላለቀሰ አለ?
    እናት ለምን አንድ ብቻ ሆነች ምናለ በዛ ብትል