በአንዳርጋቸዉ ምስክርነት ጠሚሩ ከእነጌታቸዉ ረዳ ጋር ወይንስ ከእነደብረጺዮን?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 62

  • @berhanuwoldegiorgis3317
    @berhanuwoldegiorgis3317 2 หลายเดือนก่อน +4

    Ermii your current integrity is amazing one. I love your current stand and respect to our defence force and the way of your analogy to issues and search of reality though i have some disagrements on some of your outlooks to the some of current issues in our country

  • @zerfiedejene8802
    @zerfiedejene8802 2 หลายเดือนก่อน +3

    ልክ ነህ ሀገርን በመንግስት ዓይን መመልከት በፍፁም ስህተት ነው መንግስት ይመጣል ይሄዳል ሀገር ግን ሀገር ናት አየር መንገድ ደግሞ አርማችን ነው እባካችሁ በተዋረዱ ሰዎች አንውረድ

  • @pastortsegahelema
    @pastortsegahelema 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሁሌም ብራዊ ጥቅምን በተመለከቴ በምትሰራዉ ኮርተንብሀል።

  • @MrAnA-zk1th
    @MrAnA-zk1th 2 หลายเดือนก่อน +1

    1st for us

  • @Bigman-e8n
    @Bigman-e8n 2 หลายเดือนก่อน

    Thanks for proudly sound.❤

  • @ሚሚተካ
    @ሚሚተካ 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም የሚገርመኝ አዳርጋቸው የተናገረው ሳይሆን እሱን የሚያዳምጡት ይህ ሰውዬ የልጆቹን እናት ያላከበረ ወራዳ ዘልዛላ ሸማግሌ እድሜውን የረሳ ወራዳ ለልጆቹ ለጎዳው ግድ የሌለው ከልጆቹ እኩያ የሚማግጥ ሰው ለዚህ ሰውዬ እንደ ጤነኞ ማየት ይገርማል ማፈር መደበቅ ያለበት ሰው ነው በተለይ ለልጆቹ ብሎ

  • @yonaschere6697
    @yonaschere6697 2 หลายเดือนก่อน

    Hear me, can you do a research about how poverty is related to Ethiopian politics and everything we do, please

  • @kidanejaba4275
    @kidanejaba4275 2 หลายเดือนก่อน

    Yes you are right, the point is Getachew tried to sabotage TPLF and he is still trying to do so.

  • @AbebeKidane-h7g
    @AbebeKidane-h7g 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይሀም ስያንስበት ነው ። በትግራይ ህዘብ የፈፀመው ወንጀልስ የሚፈፅመው አድልዎስ እንዴት እንርሳው ።?

  • @yonaschere6697
    @yonaschere6697 2 หลายเดือนก่อน

    Hey, is there anything related to poverty and Ethiopian politics please?

  • @nesredingerad8184
    @nesredingerad8184 2 หลายเดือนก่อน

    Good analysis well done you are exposed Andargachrw well

  • @pastortsegahelema
    @pastortsegahelema 2 หลายเดือนก่อน

    ሁለቱ ዶክተሮች መንገድ አናልስት ያደረክቤት መንገድ እጅግ አስተማር ነበር ዶ/ር ደሬጄ ወለቀና ዶ/ር ደሬጄ ከበደ የዶ/ር ደረጄ ከበደ ግን በበኩለ በጣም ያዘንኩበት ማለት ዘረኝነቱ መፍቱ ብሆንም ....

  • @BirhanuAbdissa-h9b
    @BirhanuAbdissa-h9b 2 หลายเดือนก่อน

    እንደ ግል አቶ አንዳርጋቸው ያላቸውን እይታ አድንቅያለሁ!እንደዚህ አይነት ሰላማዊ ትግሎች ናቸው ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት!የትጥቅ ትግል የህዝቡን ሰቆቃ ስለሚያራዝሙ አስፈላጊ አይደለም ብዬ አስባለሁ!ስለዚህ ዜጎች ሀሳባቸው ወይም ጥያቄአቸው የፈለገ ቢሆን በተደራጀ መንገድ ሀሳባቸውን ለውውይይት ቢያቀርቡና ህዝቡ ቢገዛው ጥሩ ይመስለኛል!

  • @alemachteklehaimanot4568
    @alemachteklehaimanot4568 2 หลายเดือนก่อน

    ካቀረብከው መረጃና ማስረጃ identity ዋናው ኣርእስት ነው ብኢትዮጵያ::

  • @eyobshibabw3173
    @eyobshibabw3173 2 หลายเดือนก่อน

    ይህ ሰው ይህችን ሃገር ከልበታተነ ዝም አይልም ማንም አይሰማህም በለው

  • @nesredingerad8184
    @nesredingerad8184 2 หลายเดือนก่อน

    I strongly agree with you. Shabia dream won’t happen. Ola and fana never form coalitions to overthrow abiy

  • @DerejeWako
    @DerejeWako 2 หลายเดือนก่อน +4

    በምን አቅምህ ነው ዶክተር ፀጋዬን ሀሳብ መቃወም የምችለው ዶክተር ፀጋዬ እንዴት ሆዱን አከራይቶ የምኖር አይደለም።

    • @musieassebe9342
      @musieassebe9342 2 หลายเดือนก่อน

      ፀጋዬና ጃዋርን አስታርቃቸው

  • @alwanoumer5023
    @alwanoumer5023 2 หลายเดือนก่อน

    Ethiopian Eirlans have accepted the fault and corrected it.

  • @tesemazelelew4378
    @tesemazelelew4378 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ermias befit ke Habtamu Ayalew gar honeh betam balegie neberk!!!Ahun gin betam tiru(balance) adrgeh takerbaleh!!!Berta!!!

  • @dagihaileselase762
    @dagihaileselase762 2 หลายเดือนก่อน

    ምንሆነው የኢቲዮጲያ አየር መንገድ አካበድከው ወጀል ሲስራ እዳልነበረ ሰራዊት እና መሳሪያ ሲያጓግዝ እዳልነበረ

  • @mogeswasihun2943
    @mogeswasihun2943 2 หลายเดือนก่อน

    ዘረኝነት ስትል፣ በአማራ አንድ ዐይነት ዘር የለም፣ በትግራይም እንዲሁ፣ በኦሮምያም እንዲሁ፣ በሌሎች ክልሎችም እንዲሁ። ስለዚህ የኢ/ያ ችግር ዘረኝነት ዐይደለም፣። ምናልባት ክልላዊነት ወይም የቋንቋ አምልኮነት ቢባል ይሻላል።

  • @GenetTeklehaymanot-f2o
    @GenetTeklehaymanot-f2o 2 หลายเดือนก่อน

    If liberal democracy fails, you and Ato Endargachew must confess that the political economy policy of EPRDF was right and still relevant to Ethiopia.

  • @legessegebrekristos8088
    @legessegebrekristos8088 2 หลายเดือนก่อน +1

    ስለራስህ ብቻ ኣውራ የኛ እያልክ ኣትናገር ። የኢትዮጵያ ኣየር መንገድ የጦር መሳርያ እየጫነ በዘር ጽንተት የተሳተፈ ነው ። ለምን ኢትዮጵያውን በራሳቸው ንብረት ላይ ተቃውሙ ኣስነሱ? ስለተበደሉ ነው ።የኢትዮጵያን ኣየር መንገድ ከኣመሪካ ጋር ማወዳደር ኣላዋቂነት ነው ። በጀኖሳይድ የተሳተፈ ኣየር መንገድ ነው ።

  • @musieassebe9342
    @musieassebe9342 2 หลายเดือนก่อน

    ኤርሚያስ ከዚህ በፊት አብረሀቸው የምትሰራው ሰዎች እነ ፋሲል፣ ሀብታሙ፣ መሳይ፣ እና ሌሎቹም ምንም አይነት ጤነኝነት የማይሰማቸው ሆዳቸው ከሞላ ሀገር ስለምትባለው አንዳችም የማይገዳቸው እርኩስ ሰዎች ጋር ስትሰራ በጣም ታበሳጨኝ ነበር። በሚዲያው ላይ ካሉት ሞገስና አንተ በማንበብም በህሊናም የተሻላችሁ ናችሁ። የዐብይ መንግስት በአይናችን ፊት ሲሄድ ልናይ እንችላለን ጉዳያችን አይሆንም። ኢትዮጵያ ግን ጉዳያችን ነች። በርታ! ከዕውቀት የሚጠበቀው ይሄ ነው። መሳይ ገንዘብ ከተሰጠው ከግብፅ ጋርም ቢሆን መሳሪያ ይዞ ሊወጋን ይችላል። ወኔ የለውም እንጂጂጂጂ።

  • @eyoel69
    @eyoel69 2 หลายเดือนก่อน

    ጌታቸዉስ በጄኖሳይድ አይጠየቅም?

  • @Aserkalayu
    @Aserkalayu 2 หลายเดือนก่อน

    @Ermias
    Ethiopian Airlines often treats passengers traveling to Tigray unfairly. They cancel flights to Mekele to fix delays on other flights, saying it is because of technical problems. As citizens, we ask for fair and equal treatment. Although the boy's way of raising this issue might not considered the bad weather, we have faced long-standing problems with this airline.
    Nowadays, it's hard to call it Ethiopian Airlines. It feels like it's an airline for specific groups only.
    I agree with what you said about handling Yohannes's legal case for wrongly exposing the airline on this specific incident. However, many Ethiopians, especially from certain areas, are campaigning against him because of their ongoing hatred towards Tegaru.

    • @ETUBE679
      @ETUBE679 2 หลายเดือนก่อน +1

      Ethiopian airlines is not the best in their customer care from my experience, too.but Whatever this dude did was not right.

    • @Aserkalayu
      @Aserkalayu 2 หลายเดือนก่อน

      @@ETUBE679 I agree with what you said; it’s their general problem, but they also provide biased service towards flights to Tigray.

  • @mulu65
    @mulu65 2 หลายเดือนก่อน

    የአእምሮው ስንኩልነት ያጋጠመው አዘጋጅ

  • @esaiasberhane6756
    @esaiasberhane6756 2 หลายเดือนก่อน

    The myth of the sprite of "Ethiopiawinet" meaning the assimilation of all walks of life in Ethiopia into the mindset of an ultra nationalist aspiration of the Amhara is destroyed beyond repair.Wedi-Tigray.

  • @tafessegeberamlak4448
    @tafessegeberamlak4448 2 หลายเดือนก่อน

    ኤርማያስ ከ360 ጋር መሰለፍህ አገልግሎትህን ዝቅ አድርጎት ነበር፣ አሁን በጀመርከው ከቀጠልክ ችሎታህንና አገልግሎትህ በላ ተብሎ መታየት ጀምሮአል፣ በአገራችን የተቃዋሚ ፖርቲዎች አደረጃጀትና ፖለቲካ በስሜትና በግል ጥቅሞች ላይ የሚመሰረት በመሆኑ የአገርና የሕዝብ ብሔራዊ ጉዳዮች የመንግስት የስልጣን ማጠናከሪያ የፖለቲካ መስመር አድርጎ አፍራሽ ፕሮፓጋንዳና የጦርነት መፍቴህ ላይ በማተኮሩ አላማውን ከግብ ሳያደርስ በዘር ፖለቲካ ላይ ተንጠልጥሎ ሲከስም ተደጋግሞ እያየነው ስለሆነም ዛሬ እያካሄድክ ያለው አገልግሎት ሊበረታታት ይገባል

  • @belayhunkeso3456
    @belayhunkeso3456 2 หลายเดือนก่อน

    የልጁ ስህተት ግልጽ ነው! የአየር መንገዱን ተደጋጋሚ ስህተት ግን እስከ መቼ ይሸፈናል? ሻንጣ ተሰረቀብኝ፣ ወንበር ልቀቅ መባል፣ በፈረንጅና በሀበሻ መካከል የሚደረግ ግልጽ ልዩነት ወዘተ? በተለይ በኢትዮጵያዊያን ላይ የሚደረሰው በደል!

  • @ezrakahenu5195
    @ezrakahenu5195 2 หลายเดือนก่อน

    ሁለት ቦታ አጠቃቀስኩ ዜግነት አይነፋም
    ስለ አሜሪካ Air ብቻ አውራ

  • @mesfinzewude2992
    @mesfinzewude2992 2 หลายเดือนก่อน

    JEMEREW DEMO MEKDEDE ENE ENDEZEH AREGE ENDEZHE ADERGY MALET KOTETW

  • @reflection9636
    @reflection9636 2 หลายเดือนก่อน

    The Somalia leader is standing in a void. All that he is doing a distraction for Somali people.

  • @legessegebrekristos8088
    @legessegebrekristos8088 2 หลายเดือนก่อน

    የኣብይ ኣህመድ ካድሬ መሆንህን ያረጋገጥከው

  • @AbaGebremedhin
    @AbaGebremedhin 2 หลายเดือนก่อน

    ኤርምያ ኣሁን የኣየር መንገድ ከህግ ወጪ ወታደር ጭኖ ሰላማዊ ህዝቢ ለመጨፍጨፍ ህግሲጥስ ዝብለህ ነበር ኣሁንግን የኣየርመንገድ ህግ ጠብቆ ኣለም ኣቀፍ ሲጥሰ ዝምብለህ ሰታይነበር ወደትግራይ የሚሄድ ህዝቢ ሆነተብሎ የተሰራ ሰራ መሆኑ አናቡቃለን ይሄ ኣየር መደገዳችን ኩራታችነ ነዉ ማለትክ ላንተ ትክክል ነዉ ናዉቃለን ኣኛ ምናዉቀዉ ኣየር መንገደ ግን ጀኖሳይ ፈፃሚ መሆኑ

  • @salimselam9514
    @salimselam9514 2 หลายเดือนก่อน

    ኤዲሚ በልፅገሃል መሰለኝ

  • @SeidMuhamed-t5w
    @SeidMuhamed-t5w 2 หลายเดือนก่อน

    ትክከል የችግሩ ፈጣሪወች የችግሩ መፍተሔ መሆን ይችላሉ አንተም እኮ የመቀየር ባህሪ እያሳየህ ነው ግን ህዝብን ይቅርታ አልጠየቅክም በተለይ በኢትዮጵያ ሙስሊሞች የውስጥ ጉዳይ ገብተህ ከኢስታዝ ሀብታሙ አያሌው ጋ ሆናችሁ አንተማ ሼኸ ኤርምያስ ነበርክ ግን አሁን ትንሽ ለውጥ አለህ በደብ ከጭብል ተላቀቅ።

  • @tesfaygebru6712
    @tesfaygebru6712 2 หลายเดือนก่อน

    ስለዝህ አቢዮታዊ ዲሞክራሲ አዋጪ ነበር ማለት ነው ።

  • @Hakote
    @Hakote 2 หลายเดือนก่อน

    የደደብነትህ ልቀት መለክያም የለዉ, ሀርጌሳ ፊት😂😂

  • @michaelm1440
    @michaelm1440 2 หลายเดือนก่อน

    Why you are obsessed with Tigray politics?! 🤔

  • @teferigungul4620
    @teferigungul4620 2 หลายเดือนก่อน

    የራስህ መንግስት ኮንን

  • @buunicorn5419
    @buunicorn5419 2 หลายเดือนก่อน

    It's none of your business to talk about this, as you changed your citizenship. If you love and are concerned about Ethio, why do you change your citizenship??

  • @iam4all2
    @iam4all2 2 หลายเดือนก่อน

    Focus on the contents less preaching,

  • @abrahagebreyohannis
    @abrahagebreyohannis 2 หลายเดือนก่อน

    😂

  • @WoldeM-jf9yc
    @WoldeM-jf9yc 2 หลายเดือนก่อน

    How do you believe this guy is talking truth regarding Tigray politics? To me this is just to throw an agenda to aggravate more the current crisis. I don’t blame him for doing that, because as long as there are fools whom you can fooling them that is an essence of dirty politics.this guy is not only criminal but also a banda, working for foreign countries. Regarding the Ethiopian Airlines I don’t agree with you. That organization is one of the most racist who expelled Tegarus who work hard to advance this Airline to the world standard. In the name of National interest for how long we support one of the Most fascist regimes out time has ever known?

  • @selamawitgidey2708
    @selamawitgidey2708 2 หลายเดือนก่อน

    አቶ ኤርምያስ ጀኖሳይድ ለማለት የሚያሰችሉትን ምክንያቶች የምታውቅ ከሆነ እናንተ ለፖለታካ ቁማር የፈረበካችሁትን ታሪክ ሁሉ ሳያላምጥ የሚውጥ መንጋ ስላለ እንደ እውነት ለማቅረብ አትሞክር።

  • @abdurahmanmohammedsani343
    @abdurahmanmohammedsani343 2 หลายเดือนก่อน

    ኤርሚ የዋቅጅራ ልጅ ያለህ የአፍራሳ የልጅ ልጅ ሆኖ ተገኘ

  • @teferigungul4620
    @teferigungul4620 2 หลายเดือนก่อน

    ኤርሚያሰ ኃላ ቀር ነህ

  • @shemelesadera8437
    @shemelesadera8437 2 หลายเดือนก่อน

    አቃጣሪ ነህ ! በቃ ከ12 ኛ ክፍል ጀምረህ እያጎበደድክ እስካሁን ድረስ አለህ ! ሞሽላቃ አመዳም አህያ ነህ ኤርምያስ ለገሠ !
    አብይ እንደሆነ ሹመት አይሰጥህም ቢል ለእኔ ይዛዋለች ! ምን ትመስላለህ ፊትህን እየው

  • @helenandemskel3616
    @helenandemskel3616 2 หลายเดือนก่อน

    አዳዴ you don’t make sense

  • @asnakeraya4181
    @asnakeraya4181 2 หลายเดือนก่อน

    የአንዳርጋቸው IQ ከአንተ ስለሚበልጥ የጨነገፈ ምን አምን ብትል የሚሰማህ የለም።በነገራችን ላይ እንደዚህ ያሉ ውይይቶችና ትንተናዎች የምየሚገባን ስንቶቻችን ነን?

  • @selamawitgidey2708
    @selamawitgidey2708 2 หลายเดือนก่อน

    ለምነድነው የሚወገዘው ኦባክህ? ይህ አየር መነገድ እኮ ነው የጀኖሳይድ ተባባሪ ሆኖ በትግራይ ህዝብ ላይ በተደረገው ጭፍጨፋ ላይ ቀንደኛ ተሳታፊ እንደነበር አትዘንጋ፣ ተጋሩ ሰራተኛችን እየመረጠ ያባረረ ተዘቋም እንደሆነ አትዘንጋ፣ አንተ የአቋም ዥዋዥዌ በተጫወት ቁጥር ካንተ ጋር የሚያብር አትፈልግ።

  • @yonaschere6697
    @yonaschere6697 2 หลายเดือนก่อน

    Hear me, can you do a research about how poverty is related to Ethiopian politics and everything we do, please

  • @shemelesadera8437
    @shemelesadera8437 2 หลายเดือนก่อน

    አቃጣሪ ነህ ! በቃ ከ12 ኛ ክፍል ጀምረህ እያጎበደድክ እስካሁን ድረስ አለህ ! ሞሽላቃ አመዳም አህያ ነህ ኤርምያስ ለገሠ !
    አብይ እንደሆነ ሹመት አይሰጥህም ቢል ለእኔ ይዛዋለች ! ምን ትመስላለህ ፊትህን እየው