ከቤት እመቤትነት ወደ ሼፍነት... //ምርጡ ገበታ የአሸናፊዎች አሸናፊ የምግብ ዝግጅት ውድድር//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 41

  • @EdenBiruk960
    @EdenBiruk960 3 หลายเดือนก่อน +9

    ሀሪፍ ፕሮግራም ነው 👌 እንደ አስተያየት ተወዳዳሪዎቹ ፀጉራቸውን ቢሸፍኑ ባይ ነኝ 🤗

  • @ruhama2434
    @ruhama2434 3 หลายเดือนก่อน +22

    እረ ሸፍ ዚንም አምጡልን የዚህ ፕሮግራም ድምቀት ነው ሁላቹንም እናከብራቹሀለን

    • @melonayveronica925
      @melonayveronica925 3 หลายเดือนก่อน

      @@FirdowsAusman ማነህ ወንድም በርግጠኝነት የምነግርህ በል ተብለህ እንደሆነ በጣም ያስታውቃል ዩቱብ እንኳን ከከፈትክ 24 ሰዐት አልሞላህም የማቃጠር promax ይሉሀል እንዳንተ ነው ተመልካቹ ሼፍ ዚን የመውደድም የመጠየቅም መብት አለው ከኢቢኤስ እንደለቀቀ በጨዋ መልክ ማስረዳት ይቻላል አፍ ሳይከፍቱ አይገርምህም ልጆቼ እስካሁን ምርጡ ገበታ ላይ ሼፍ ዚን ሲያጡት ያለቅሳሉ ከነ ጩኸቱ እንወደዋለን አታሽቃብጥ ደግሜ ልንገርህ የፕሮግራሙ ግርማ ሞገስ ሼፍ ዚ ነው ሁሉንም የምርጡ ገበታ ሼፎች እንወዳቸዋለን፡፡

    • @melonayveronica925
      @melonayveronica925 3 หลายเดือนก่อน +1

      @melonayveronica925 3 หลายเดือนก่อน +2

      @@FirdowsAusman ማነህ ወንድም በርግጠኝነት የምነግርህ በል ተብለህ እንደሆነ በጣም ያስታውቃል ዩቱብ እንኳን ከከፈትክ 24 ሰዐት አልሞላህም የማቃጠር promax ይሉሀል እንዳንተ ነው ተመልካቹ ሼፍ ዚን የመውደድም የመጠየቅም መብት አለው ከኢቢኤስ እንደለቀቀ በጨዋ መልክ ማስረዳት ይቻላል አፍ ሳይከፍቱ አይገርምህም ልጆቼ እስካሁን ምርጡ ገበታ ላይ ሼፍ ዚን ሲያጡት ያለቅሳሉ ከነ ጩኸቱ እንወደዋለን አታሽቃብጥ ደግሜ ልንገርህ የፕሮግራሙ ግርማ ሞገስ ሼፍ ዚ ነው ሁሉንም የምርጡ ገበታ ሼፎች እንወዳቸዋለን

  • @selamabera5777
    @selamabera5777 3 หลายเดือนก่อน +4

    ሼፍ ዚ እኔም ናፍቆኛል እራ የት አዶነው ግን 🙏

  • @עדןעדן-ע9ו
    @עדןעדן-ע9ו 3 หลายเดือนก่อน +7

    ሼፍ ዚ የናፈቀው እንደኔ

  • @trhaszerabruk2090
    @trhaszerabruk2090 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሼፍ ዚን አምጡልን is he okay. We miss you chef z.

  • @toombb5514
    @toombb5514 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሼፍ ዚ እስከነ ግርማ ሞገሱ የፕሮግራሙ ድምቀት ነው እባክህ ተመለስ

  • @asmathbakesera8128
    @asmathbakesera8128 3 หลายเดือนก่อน +3

    አው የሱ የሚኪ ነው ሚገባዋል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kifeabdalla6618
    @kifeabdalla6618 3 หลายเดือนก่อน

    Ara share zi tafa basalame nawe salame ihunelene

  • @NejatSiraj-p3f
    @NejatSiraj-p3f 3 หลายเดือนก่อน

    Shash wey kofya besetuachew teru nbr

  • @helinanigusie7763
    @helinanigusie7763 3 หลายเดือนก่อน

    ስደት ላይ ያለነው ብንወዳደር ቅልጥፍና ፍጥነት ፡ በ 30 ደቂቃ ስንት አይነት ምግብ ነው የምንታዘዘው

  • @shirakabada679
    @shirakabada679 3 หลายเดือนก่อน

    እንዴት ነው ከዚህ ውድድር መሳተፉ እምችለው ..ውጭ ሀገር ነው ምኖር ለውድድሩ መምጣት አፈልጋለው

  • @hawwaksa44
    @hawwaksa44 3 หลายเดือนก่อน +4

    ኸረ ወይኔ እባካችሁ ሼፍ ዚን አምጡልን

    • @melonayveronica925
      @melonayveronica925 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@FirdowsAusman ማነህ ወንድም በርግጠኝነት የምነግርህ በል ተብለህ እንደሆነ በጣም ያስታውቃል ዩቱብ እንኳን ከከፈትክ 24 ሰዐት አልሞላህም የማቃጠር promax ይሉሀል እንዳንተ ነው ተመልካቹ ሼፍ ዚን የመውደድም የመጠየቅም መብት አለው ከኢቢኤስ እንደለቀቀ በጨዋ መልክ ማስረዳት ይቻላል አፍ ሳይከፍቱ አይገርምህም ልጆቼ እስካሁን ምርጡ ገበታ ላይ ሼፍ ዚን ሲያጡት ያለቅሳሉ ከነ ጩኸቱ እንወደዋለን አታሽቃብጥ ደግሜ ልንገርህ የፕሮግራሙ ግርማ ሞገስ ሼፍ ዚ ነው ሁሉንም የምርጡ ገበታ ሼፎች እንወዳቸዋለን፡፡

  • @dado36914
    @dado36914 3 หลายเดือนก่อน

    ትገርማላችሁ ወደ ሁለተኛው ዙር ያለፋት ሁለቱም ተወዳዳሪዎች ከዚህ በፊት ሲያሸንፋ ሁለቱም በጣም ብቃት ያላቸው ተወዳዳሪዎች ናቸው እርግጥ ነው ተሸናፊዎ ከጥሩ ሼፍ ጋር ከሼፍ ሄኖክ ጋር ትሰራለች ጥያቄው ለምን ያህል ጊዜ ነው የሰራችው ነው ብዙ ልምድ ካላቸው ሼፎች ጋር የቤት እመቤት ማወዳደር በኔ አመለካከት አግባብ አይደለም ለዛም ነው የተሸነፈችው

  • @kassahunmekonnen4526
    @kassahunmekonnen4526 3 หลายเดือนก่อน +4

    ምንነዉ ሹፍ የእስረኛ ልብስ ለብሰህ ትመጣለህ ይደብራል

  • @zinashmekonen2855
    @zinashmekonen2855 3 หลายเดือนก่อน +1

    መጀመርያ ዬተሰጣችሁላይ ፎከስ ቢያደርጉ ይረጋጉነበር አሸንፉለሁብላችሁ አትምጡ

  • @belloshabeshawi3898
    @belloshabeshawi3898 3 หลายเดือนก่อน

    ግን lack of knowledge ነው መባል ያለበት ወይስ Creativityማነስ ነው መባል ያለበት ይስተካከል

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 3 หลายเดือนก่อน +2

    እሄ show ሊበረታታ ይገበዋል እስቲ ተመልካቾች subscribe ,👍🏾አርጎቸው! 🙏🏾👍🏾✌🏽🕊️

  • @RahemaXd-vm2pw
    @RahemaXd-vm2pw 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዛሬ ሶስተኛነኚ😢

  • @kassahunmekonnen4526
    @kassahunmekonnen4526 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዛሬምን ነካህ ሰዓቱንስትናገር ጋብ አትሰጥም

    • @Nahom258
      @Nahom258 3 หลายเดือนก่อน

      ተወዳዳሪው አንተ ነህ እንዴ 😒

  • @peacelovefaith2018
    @peacelovefaith2018 3 หลายเดือนก่อน

    ለምንድነው ግን ዳኞች ከተቀመጡበት ተነ ስተው ተወዳዳሪዎች ድረስ ሄደው የሚያ ወሩት? ዳኛ ተወዳዳሪዎች ሰርተው እስኪ ያቀርቡ ድረስ አርፈው ቦታቸው ቢቀመጡ እና ቢመለከቱ ከዚያም ምግቡን ቀምሰው ቢዳኙ መልካም ነው :: የተወዳዳርዎችን ጊዜ መሻማት እና distraction መፍጠሩ ጥቅሙ ምንድነው?

  • @Ethio-kitchen
    @Ethio-kitchen 3 หลายเดือนก่อน

    Yetgnaem kuankua bikerb kelbe emayew cooking new Egziabher bifekd enem ewedaderalehu

  • @ruhama2434
    @ruhama2434 3 หลายเดือนก่อน +1

    ገነትን የጣላት አለቀዋ ፕሮግራም መሪ ሁኖ ካጠገቧ ስላለ በጣም ፈርታለች ያስታውቃል

  • @hannahanita1575
    @hannahanita1575 3 หลายเดือนก่อน

    ሔኒዬ ዛሬ ሚጥሚጣ መሰልክ እኮ😂😂😂😂 ግን ያምራል

  • @umoayub5471
    @umoayub5471 3 หลายเดือนก่อน

    የመዳም ቅመሞች ሀገር አትሄዱም ወይስ አትመዘገቡም ለምን አላያችሁም

  • @umoayub5471
    @umoayub5471 3 หลายเดือนก่อน

    የሜዳም ቅመሞች የሚገራርም ሞያ እንዳላችሁ አልጠራጠርም እባካችሁ ሀገር የገባችሁ ጠባኮች ተወዳደሩ

  • @senaytdessey9762
    @senaytdessey9762 3 หลายเดือนก่อน

    ተወዳዳሪወች ግን ፀጉራቸዉን ቢሸፍኑ ባይ ነኝ🤗🤗

  • @zertuwedajzw8788
    @zertuwedajzw8788 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሸቭዚን ምን በልቱት ነው በሰላም ነው የፕሩግራሙ ድምቀት ነው አጡት?!?!?!?!

    • @melonayveronica925
      @melonayveronica925 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@FirdowsAusman ማነህ ወንድም በርግጠኝነት የምነግርህ በል ተብለህ እንደሆነ በጣም ያስታውቃል ዩቱብ እንኳን ከከፈትክ 24 ሰዐት አልሞላህም የማቃጠር promax ይሉሀል እንዳንተ ነው ተመልካቹ ሼፍ ዚን የመውደድም የመጠየቅም መብት አለው ከኢቢኤስ እንደለቀቀ በጨዋ መልክ ማስረዳት ይቻላል አፍ ሳይከፍቱ አይገርምህም ልጆቼ እስካሁን ምርጡ ገበታ ላይ ሼፍ ዚን ሲያጡት ያለቅሳሉ ከነ ጩኸቱ እንወደዋለን አታሽቃብጥ ደግሜ ልንገርህ የፕሮግራሙ ግርማ ሞገስ ሼፍ ዚ ነው ሁሉንም የምርጡ ገበታ ሼፎች እንወዳቸዋለን፡፡

  • @tgtg4600
    @tgtg4600 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ ለዳኞቹ አስተያየት አለኝ!ለምንድን
    ነው እንግሊዘኛ ቃላቶች እምታበዙት
    አስተያየት ስትሰጡ ልጆቹ እየተረዷቹህ አይመሰለኝም !ፕሌት ዲሸ ኪችን ማነጅመንትን አረ ብዙ አማርኛ የላቸውም እባካችሁ ቀዳሚ
    ሼፎች እንግሊዝኛ ባይሆን አታብዙ

  • @ethioasni6631
    @ethioasni6631 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሼፎቹ ፀጉራቸውን ቢሸፈን። ሺፍ ዚ በሰላም ነው?

    • @shemeleskebede5028
      @shemeleskebede5028 3 หลายเดือนก่อน

      እሺ ሻሽ አምጪላቸው ወይም አምጣላቸው😂

    • @kemerayalew7339
      @kemerayalew7339 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@FirdowsAusman ሁሌ እዚህ መሆን አይጠበቅባቸዉም መሻሻል የማይፈልግ የለም ይመቸዉ

    • @melonayveronica925
      @melonayveronica925 3 หลายเดือนก่อน

      @@FirdowsAusman ማነህ ወንድም በርግጠኝነት የምነግርህ በል ተብለህ እንደሆነ በጣም ያስታውቃል ዩቱብ እንኳን ከከፈትክ 24 ሰዐት አልሞላህም የማቃጠር promax ይሉሀል እንዳንተ ነው ተመልካቹ ሼፍ ዚን የመውደድም የመጠየቅም መብት አለው ከኢቢኤስ እንደለቀቀ በጨዋ መልክ ማስረዳት ይቻላል አፍ ሳይከፍቱ አይገርምህም ልጆቼ እስካሁን ምርጡ ገበታ ላይ ሼፍ ዚን ሲያጡት ያለቅሳሉ ከነ ጩኸቱ እንወደዋለን አታሽቃብጥ ደግሜ ልንገርህ የፕሮግራሙ ግርማ ሞገስ ሼፍ ዚ ነው ሁሉንም የምርጡ ገበታ ሼፎች እንወዳቸዋለን፡፡

    • @ethioasni6631
      @ethioasni6631 3 หลายเดือนก่อน

      @@shemeleskebede5028 አሳዛኝ አስተያየት ነው። የትኛውም ሆቴል ብትሄዱ ሼፎች የራሳቸው የሆነ ያውም የሚያምር የፀጉር መሸፈኛ አላቸው።