የሚያሳፍር ውጤት ነው ያመጣነው - አትሌት ዮሚፍ ቀጄልቻ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 35

  • @omariumari1202
    @omariumari1202 2 หลายเดือนก่อน +10

    ጀግና አትሌት እና ጀግና አሰልጣ በርቱ ሀቅን አውጡ

  • @onedrop33
    @onedrop33 2 หลายเดือนก่อน

    I agree 100%.

  • @samuelgiosue1017
    @samuelgiosue1017 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጀግኖች ናቹ እዉነቱን ሳትፈሩ መናገራቹ።❤

  • @HailuGirma-we3bd
    @HailuGirma-we3bd 2 หลายเดือนก่อน +3

    ምንም አይሰራም ይቅርታ አገር ከምንም ከማንም ይበልጣል ለዚህ ሁሉ የዳረጉን ይነሱ አሳፍሮውናል እንደዚህ ወድቀን አናውቅም

  • @EthioExpress
    @EthioExpress 2 หลายเดือนก่อน +6

    👉👉👉They did this on purpose! We don’t need any excuses! ASHEBER and his leader will be held responsible! We need to see justice!

  • @onedrop33
    @onedrop33 2 หลายเดือนก่อน

    Should be selected on their performance. Have competition in all levels regularly to determine which athletes qualify.

  • @bisrattube1919
    @bisrattube1919 2 หลายเดือนก่อน +1

    Yomife ante yakemeken Kazan belay seretehale are very strong don't worry

  • @joeldejene7621
    @joeldejene7621 2 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ
    ቅኝ ግዛት ውስጥ ነን ለካ።

  • @fenetikuse5944
    @fenetikuse5944 2 หลายเดือนก่อน +1

    🎉❤

  • @neguseberi3013
    @neguseberi3013 2 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ የሚገርመኝ ለሶስት ተከታታይ ኦሎምፒክ አንድ አንድ ወርቅ ሲያገኙ እንደ አገር የሚቆረቆር አንድ እንኳን የመንግስት አካል የለም የአገር ጉዳይ እስከሆነ የአገር ባንዲራ አስከሚወክሉ ድረስ.....እንዴ ለዛ ነው ለካ ዜግነታቸውን እየቀየሩ ለሌለ አገር የሚሮጡበት ሚስጥር እጅግ ያማል የእውነት ለአገር የሚቆረቆር በዚህ ትውልድ እያጣን ነው.....

    • @mega8101
      @mega8101 2 หลายเดือนก่อน

      መንግስት በኦሎምፒክ ጉዳይ ጣልቃ ከገባ ኢትዮጵያ ሁለት ተከታታይ ኦሎምፒኮችን ትቀጣለች!

    • @feqerad5323
      @feqerad5323 2 หลายเดือนก่อน

      ብትቀጣ ይሻላል። ሊስተካከል የሚገባው ነገር ካልተስተካከለ፣ አትሌቶቻችን ቀስ በቀስ ለሌላ ሃገር መሮጥ ይጀምራሉ!! የምን በስልጣኔ እባልጋለሁ፣ ስልጣን ስላለኝ የምፈልገውን አደርጋለሁ ማንም አይነካኝም ብሎ መለፍለፍ ነው። አሸብር ተብዬው እና ሌሎቹ፣ እውን ሃገራቸውን ከወደዱ ስፍራውን ለሌሎች ማስረከብ ነው ያለባቸው ባይ ነኝ ​@@mega8101

  • @adanechemekonene7694
    @adanechemekonene7694 2 หลายเดือนก่อน +2

    Ashebir ke Ethiopia sport Meraki Alebet be hegihm metayek Alebet wenjelagn nw bering him to justice

  • @Zelalem2376
    @Zelalem2376 2 หลายเดือนก่อน

    ደራርቱና ዶክቶሩ ስልጣን በፍጥነት ይልቀቁ ። ለውጥ እንፈልጋለን ።

  • @debebeshimekit440
    @debebeshimekit440 2 หลายเดือนก่อน

    IF YOU DO WELL YOU ARE THE FIRST TO GET BENEFIT

  • @WorkuWorku-mz6ye
    @WorkuWorku-mz6ye 2 หลายเดือนก่อน

    100 200 400 800 የቤንሻጉል ጉምዝ ልጆች የአፋር ልጆች አሉ ለምን እየተዟዟራችሁ አታሰለጥኑም ስንት እሯጭ አለ ሀገር የሚያስጠራ

  • @asefamamo1352
    @asefamamo1352 2 หลายเดือนก่อน

    Asmesayoch

  • @aselefechdebebegesa97
    @aselefechdebebegesa97 2 หลายเดือนก่อน

    Andu betam yemokal enzhy atletoch yasazenal sayzegagu melak kebad new

  • @WorkuWorku-mz6ye
    @WorkuWorku-mz6ye 2 หลายเดือนก่อน

    ቆይ ለምድነዉ የማይታይበት

  • @AmeleworkHailu
    @AmeleworkHailu 2 หลายเดือนก่อน

    Berunena ena seltanun telachehu tehedalachihu lamintikekelign sera aserum baleseltanoch ebakachihu sew aferu sew fetari ebakachihu yemilafu lijochu lagerm larasachewm yehunubet enkefat atehunu enat hodam sewach ahunema benate eyewatu tininsh seltan yalachew sewach hodachew kamasefatum alefo yemikatubet atew liwetun new

  • @onedrop33
    @onedrop33 2 หลายเดือนก่อน

    the problem is tribalism and corruption.

  • @oddaa647
    @oddaa647 2 หลายเดือนก่อน

    ስብራት ስብራት የዓብይን ቋንቋ ነው የሚጠቀመው?ወገብህ ይሰበር

  • @lbabasyad8020
    @lbabasyad8020 2 หลายเดือนก่อน

    ሲጀመር አሸብርን ካላነሳች ወደፊትም ይሄንእጣፋንታ ማስተናገዳችን አይቀሬነዉ አሸብርለኢትዮጲያ የካንሰርበሽታሆነባት😢

  • @EsmailSalih-z8g
    @EsmailSalih-z8g 2 หลายเดือนก่อน

    Betam asafari nw ashaber be sheber mekeses alebet le shopping 🛍 nw Paris ye hedut ene ashaber

  • @BerhaneSemere-g5l
    @BerhaneSemere-g5l 2 หลายเดือนก่อน

    Enante mtchluten adrgachuhal botawen yeyazut hulum ylkeku derartum chemer gudayun mengistem ejun yasgeba

  • @EyoAbe-v2c
    @EyoAbe-v2c 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂

  • @HailuGirma-we3bd
    @HailuGirma-we3bd 2 หลายเดือนก่อน

    አሸብር የልቀቅ 😡😡😡😡😡

  • @iamnate6415
    @iamnate6415 2 หลายเดือนก่อน

    ዮሚፍ ለምንድነው የሀገሩን ባንዲራ ማውለብለብ የማይወደው? ኢትዮጵያን የማይወድ ከሆን መወከል የለበትም

    • @fctekle4992
      @fctekle4992 2 หลายเดือนก่อน

      ኮከቡን ባንዲራ ከተፀየፈ ኢትዮጵያዊነት ገብቶታል ማለት ነው ፡፡

  • @twosene
    @twosene 2 หลายเดือนก่อน

    He is one of unproductive person. He represented the country before but the result is zero…always poor poor performance

  • @berhanudema8941
    @berhanudema8941 2 หลายเดือนก่อน +1

    ምንድነው መልስ አሸብር ደደብ ሰው እናንተ የኢትዮጵያ ናቹ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 አሸብር የሚባል ጉጠት መንቀል አለበት 😅😅😅😅😅😅😅

  • @SinteBersufikadSintayehu
    @SinteBersufikadSintayehu 2 หลายเดือนก่อน

    Mikegna new yomi kjelcha

  • @AmeleworkHailu
    @AmeleworkHailu 2 หลายเดือนก่อน

    Berunena ena seltanun telachehu tehedalachihu lamintikekelign sera aserum baleseltanoch ebakachihu sew aferu sew fetari ebakachihu yemilafu lijochu lagerm larasachewm yehunubet enkefat atehunu enat hodam sewach ahunema benate eyewatu tininsh seltan yalachew sewach hodachew kamasefatum alefo yemikatubet atew liwetun new