ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ጀዛከላህ አልኸይር ኡሥታዜ
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ያቆይልን
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከላህ ኸይረን ኡሥታዘና አላህ ይጠብቅክ
አሚን አላህ ይጠብቀው
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱ ላሂ ወበረካትሁ ጀዛክላህ ኸይር ኡስታዝ
ዋአለይኩም ሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አህሌን ኡስታዝ ጀዛክላህ ኸይር
ሱብሀን አላህ ምን አይነት ጥያቄ ነው የሚጠይቁት በተለይ በኒካህ ዙርያ የሚነሱ ጥያቄዎች
ሱብሀንአላሕ ያርብ
ጀዛኩላሁ ኡስታዝ አፍደሉኝ ባለቤቴ በቪድዮ ገላሽን አሳይኝ ዩለኛል ስሜታዊም ይሆናል ካላሳየሁት ይቆጣል ምን ማረግ አለብኝ ጀዛኩላህ
Walaikum salam Wa Rahmatullahi Wa Barakatuh ጥያቄ አለኝ ኡሰታዝ የወንድሜ ሚስት ወንድም.ማግባት ይቻላል ሸሪዓ
እህቴ ይቅርታ ኡስታዝ በዚህ አይመልሱም
ወአለይኩም አሰላም ጀዛአከአላህ ኡስታዝ ጥያቄነበረኝ ለጓደኛዬ እሷ ያለችዉ ዱባይ ኘዉ ባሏ ግን አ አ ያለዉ እና እዛዉ ሆና ኒካህ ማዉረድ ትችላለች ከቤተሰብ ጋ
ጀዛት አላህ ኽይር
ሰአለሙአለይኩምጥያቃአለኛባልመጀመራ1ፈታኛሁለተኛሢፈታኛበሁሉምአለኛእዳትይታያልአዲሥኒካማሠርእኔችላለንንካሀቺንአልቆልመልሥእከልጋለሁኒካሀቹሁአላለቀምብለዉነዉ
አሰላሟለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ ኡስታዝ እኔ ጥያቄ አለኝ እንዴት መጠየቅ እችላለሁ ?
ማሻአላህ
ጀዛክአላከይረ
ዋለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከ አሏህ ኽይር አቤት ይሄ የትዳር ጥያቄ እዳው ስንገባ ግራ አጋባችሁን እኮ ምን ጉድ ነው ሁሌ የትዳርፈትዋ
ክክክክ
መደመጥ አለበት ውዴ
ግደታነው እህት ሳያውቁ ከመግባት አውቆ መግባት ግደታነው ምክኒያቱም ሸርጡን እደት ማድርግእዳለባቸው ካላወቁ ኒካሁ ባጢልይሆናል አላህይጠብቀን እ
ጀዛኩምአላኸይሪውስታዝእኔጢያቄአለኝነበረ
ጀዛከላህ ኸይር
ጀዛኩም አላህ ኸይርን ኡዝታዛችን እኔምጥያቄ አለኝ ከይቅርታጋ እኔ ሳዉድ ነኝ ኒካ አስሬ አለሁ ትዉዉቃችን ሳዉድነውበስልክ ተዛ ተይዞ ገባ እደገባ ቤተሰብ አስጠየቀ ኒካ ተሳሰርን አሁን እሱ ኢትዮቢያ ነው እናም አገሩ ሩቅነው ቤተሰብ አያቀዉም እናም እኔ ዉስጤ ይፈራል ልጁን ደሞ እወደዋለሁ እሱደሞ ብዙሴት ያወራል እና ምት ትመክሩኛላቺሁ ገዘብም ልኬለታለሁ
እኔም ጥያቄ አለኝ እንዴትልጠይቅ
ከሰላማ ለይኩም ፀራህ መቱላሂ ወበረካቱሁ
ውዴ ኢዴት አርገሽ አስተካክዪው ሰላምታው ትክክል አይደለም
ቁጣራቸውን የምታውቁ ንገርኝ
የማ?
@@Imra671 የኡስታዙ
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ያአሒ መልሥልኝ አንገብጋቢ ነዉ ባልተቤቴ ያለዉ ኢትዩ ነዉ እኔ ደሞ ሣዉዲ ነኝ የመጣሁት ቤት ለመሥራት ነዉ ቤትም ሠራን ግን እኔን ነይ አይለኝም አንች ከመጣሽ እኔ እሄዳለሁ ይለኛል እና ደግሞ እሠፈራችን ኢልምን መማር እየተቻለ እሡ ግን ከተማ ሒዶ ቤት ተከራይቶ እየቀራ ነዉ እኔ ደግሞ አልተሥማማም በዚህ ጉዳይ ምን ትላላችሁ መልሡልኝ ጀዛከላሁ ኸይርን
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኡስታዝ ጠየቀ ለመጠየቅ ፈልጌነበር በዋትሳፕቁጥርካላችሁብሰጡኝ
አሰላምአሊኩምወራመትእላሂበበረካትሁማሻአላህ
እርጉዝ ነበርኩ መለያየት አለብን አለ ባለቤቴ እሽ አልኩ ግነን ሸሪአ ፈርድቤት ነበር አንደ ነዉ የሚወርደዉ አለ ፈቹ ፈች ነዉ እርጉዝ ከሆንሽ አይወርደም የሚባል ነገር ሰለሰማሁ ግንኙነት ነበረን
ፋቺይወድቃልግንኢዳሽንሥትወልዲነዉምትጨርሺዉ
እስካልወለድሺድረስኒካውአይወርድምተወለድሺብውሀላነውይላሉወአሏሁአለም
🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👍
ኧረ የቀለበት ጉዳይ አሣሦቦኛል ቤተሠብ ያለቀለበት አታገቢም ይሉኛል እኔደሞ አልፈልግም አሁን የመጣ ፋሽን ነዉ ሥላቸዉ ሸሪአዉ አይከለክልም ይላሉኝ አል እንደገና ደሞ ብዙ ኡስታዞች የካፊር ተግባሪ እንደሆነ ይናገራሉ በቅርቡም ላገባ እያሠብኩ ነዉ እምታቁመልሥ ሥጡኝ እስኪ አኽዋቲ
አዎ አዲስ ፋሽን ነው በሱና ተጋቡ !
ኢሻአላህ እኔም እንደዛነዉ ያሠብኩት፣ ግን ሥለ ክፍለ ሀገር ሠርግ በደብ ዳአዋ ቢደረግበት ጥሩ ነዉ እማይደረግ ቢድአ አድስ የሚያመጡት ነገር እየበዛ ነዉ አሁንማ ቬሎም ጀምረዋል አይ ሥልጣኔ መስሏቸዋል አላህ ሂድያ ይስጥልን ለቤተሠቦቻችን
እረእህቶቸእስኪየምታውቁመልሱልኝ የኔእጀራአባቴኒካህማሰርእችላለሁብሎእሡሊይስርልኝነውእደትይታያል አባትምየለኝ. ያባቴንዝርዩችምአድምአላውቅምንላድርግ
በአላህ የምታውቁመልሱልኝ
ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም
ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ እስቷዙና አድቲ ጓደኛ አለችኝ በስደት የተዋወኳት እናም ባል ስታገባ ሰልማ ነው ያገባችው ባሏም ልጅ ስትወልድ ጥሏት እደጠፋ ነው የነገረችን በንደት ወደ አረብ ሀገር መጣች ከመጣችም 13 አመት ሁኗታል ኒካዋ እናም ሚዲያ አትጠቀምም እኔ ልጠይቅልሽ ብያትነው አሁን ቤተሰቦቿም ክርስቲያን ናቸው ሸሪአ ፍርድቤት የሚጠይቅላት ማንም የላትም አሁን ኒካው እዴት ይታያል ልጁም አክባር የለውም
00971566179181
በዚህ አናግሪኝ
@@Imra671 ወአለይኩምሠላም ወረህመቱላሂ ኡስታዝ አላህይጠብቅህ እና አድጥያቄ ላቅርብ ባሌ በባሀር ከህድሽ ሚስቴ አይደለሽም ብሎኝነበር አሁንመጥቸአለሁ ምንማድረግአለብኝ እሡዱባይነው
@@Imra671 እዳታልፈኝ በአላህ ቁጥረአልሠራብሎኝነው
@@Imra671የየት ሀገር ኮድ ነው አልወርድ አለኝሣ እህት እኔም ፈልጌ ነበር
ጀዛከላህ አልኸይር ኡሥታዜ
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ያቆይልን
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከላህ ኸይረን ኡሥታዘና አላህ ይጠብቅክ
አሚን አላህ ይጠብቀው
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱ ላሂ ወበረካትሁ ጀዛክላህ ኸይር ኡስታዝ
ዋአለይኩም ሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አህሌን ኡስታዝ ጀዛክላህ ኸይር
ሱብሀን አላህ ምን አይነት ጥያቄ ነው የሚጠይቁት በተለይ በኒካህ ዙርያ የሚነሱ ጥያቄዎች
ሱብሀንአላሕ ያርብ
ጀዛኩላሁ ኡስታዝ አፍደሉኝ ባለቤቴ በቪድዮ ገላሽን አሳይኝ ዩለኛል ስሜታዊም ይሆናል ካላሳየሁት ይቆጣል ምን ማረግ አለብኝ ጀዛኩላህ
Walaikum salam Wa Rahmatullahi Wa Barakatuh ጥያቄ አለኝ ኡሰታዝ የወንድሜ ሚስት ወንድም.ማግባት ይቻላል ሸሪዓ
እህቴ ይቅርታ ኡስታዝ በዚህ አይመልሱም
ወአለይኩም አሰላም ጀዛአከአላህ ኡስታዝ ጥያቄነበረኝ ለጓደኛዬ እሷ ያለችዉ ዱባይ ኘዉ ባሏ ግን አ አ ያለዉ እና እዛዉ ሆና ኒካህ ማዉረድ ትችላለች ከቤተሰብ ጋ
ጀዛት አላህ ኽይር
ሰአለሙአለይኩም
ጥያቃአለኛ
ባልመጀመራ1ፈታኛ
ሁለተኛሢፈታኛ
በሁሉምአለኛ
እዳትይታያል
አዲሥኒካማሠርእኔችላለን
ንካሀቺን
አልቆል
መልሥእከልጋለሁ
ኒካሀቹሁ
አላለቀም
ብለዉነዉ
አሰላሟለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ ኡስታዝ እኔ ጥያቄ አለኝ እንዴት መጠየቅ እችላለሁ ?
ማሻአላህ
ጀዛክአላከይረ
ዋለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከ አሏህ ኽይር አቤት ይሄ የትዳር ጥያቄ እዳው ስንገባ ግራ አጋባችሁን እኮ ምን ጉድ ነው ሁሌ የትዳርፈትዋ
ክክክክ
መደመጥ አለበት ውዴ
ግደታነው እህት ሳያውቁ ከመግባት አውቆ መግባት ግደታነው ምክኒያቱም ሸርጡን እደት ማድርግእዳለባቸው ካላወቁ ኒካሁ ባጢልይሆናል አላህይጠብቀን እ
ጀዛኩምአላኸይሪውስታዝእኔጢያቄአለኝነበረ
ጀዛከላህ ኸይር
ጀዛኩም አላህ ኸይርን ኡዝታዛችን እኔምጥያቄ አለኝ ከይቅርታጋ እኔ ሳዉድ ነኝ ኒካ አስሬ አለሁ ትዉዉቃችን ሳዉድነውበስልክ ተዛ ተይዞ ገባ እደገባ ቤተሰብ አስጠየቀ ኒካ ተሳሰርን አሁን እሱ ኢትዮቢያ ነው እናም አገሩ ሩቅነው ቤተሰብ አያቀዉም እናም እኔ ዉስጤ ይፈራል ልጁን ደሞ እወደዋለሁ እሱደሞ ብዙሴት ያወራል እና ምት ትመክሩኛላቺሁ ገዘብም ልኬለታለሁ
እኔም ጥያቄ አለኝ እንዴትልጠይቅ
ከሰላማ ለይኩም ፀራህ መቱላሂ ወበረካቱሁ
ውዴ ኢዴት አርገሽ አስተካክዪው ሰላምታው ትክክል አይደለም
ቁጣራቸውን የምታውቁ ንገርኝ
የማ?
@@Imra671
የኡስታዙ