ባል እየሰገደ ሚስት የማትሰግድ ከሆነ መፍታት ይችላል ? ሌሎችም ጥያቄዎች ተካተውበታል ።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • ◾️ሶላት የማይሰግዱ ሰዎች ኒካህ
    ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
    🔻አንዳንዴ የሚሰግድ መልሶ የሚተው ሰው ይከፍራልን?
    🔻ባል እየሰገደ ሚስት የማትሰግድ ከሆነ መፍታት ይችላል?
    🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
    t.me/joinchat/...
    ◾️የሸኽ ኢብኑ ባዝ ፈትዋ ለፈለገ
    binbaz.org.sa/...

ความคิดเห็น • 24

  • @user-tb3ww3gi2l
    @user-tb3ww3gi2l 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛሙላክ አሏህ ኸይረን 🌺🌺🌺🌸🌸🌸👌👌☝👂✅✅✅🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌴🌴🌴🌱🌱🌱👍💯💯💯💯💯💯

  • @Imra671
    @Imra671  3 ปีที่แล้ว +1

    ◾️ሶላት የማይሰግዱ ሰዎች ኒካህ
    ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
    🔻አንዳንዴ የሚሰግድ መልሶ የሚተው ሰው ይከፍራልን?
    🔻ባል እየሰገደ ሚስት የማትሰግድ ከሆነ መፍታት ይችላል?
    🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
    t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
    ◾️የሸኽ ኢብኑ ባዝ ፈትዋ ለፈለገ
    binbaz.org.sa/fatwas/9117/%D8

  • @saralerago239
    @saralerago239 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ ጀዛከአለህ ኸይር👍👍👍👍🌹🌹☝️☝️👂👂👂👈

  • @lailalaila7592
    @lailalaila7592 3 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ጀዛካላህ ሹክረን

  • @user-rn9hn1vq9m
    @user-rn9hn1vq9m 3 ปีที่แล้ว +3

    በቅንነት እንዛመድ

  • @fehdtube7981
    @fehdtube7981 3 ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ ይህ እድል እንደያመልጣቹ ለመቅራት ባይመቻቹሁ እንኳን በማዳመጥ አጅር ታገኛላቹሁ።
    ━════ ❁❁❁ ════━
    ቁርኣንን በተጅዊድ አሳምሮ መቅራት እና መማር የተለያዩ ኪታቦችን መቅራት የሚፈልግ ካለ ወላሂ ቤተሰብ ያርገኝ።
    ━════ ❁❁❁ ════━
    🥀 የአላህ መልክተኛ #ﷺ እንዲህ አሉ፦ 📖
    《 ቁርአንን አሳምሮ የሚቀራ እሱ ከነዛ ታላላቅ መላኢካዎች ይመደባል》....

  • @user-dd6bz9sx3s
    @user-dd6bz9sx3s 3 ปีที่แล้ว +1

    ወአሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህይረ ወዲማቺን አላህ ይጠብቅህ

  • @user-te3fb7zk7s
    @user-te3fb7zk7s 3 ปีที่แล้ว +2

    ወአሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ

  • @user-xi4jy3uc8x
    @user-xi4jy3uc8x 3 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ ጥያቄ ነበረኝ እንዴት ነው መጠየቅ የምችለዉ ?

  • @hussensah3746
    @hussensah3746 3 ปีที่แล้ว +2

    አድጥያቄአለኝየምትችሉሠዎችንገሩኝ፣እኔናባለቤት፣ኒካያረግነውበስደትነው፣እሱሳውዲ፣እኔዱባይ፣እናወራቶችተቆጠሩከአምስትወራትበለጠን፣ኒካውአይበቃምአሉን፣ድጋሜኒካማረግአለብን፣በአላሕስምየምትችሉንገሩኝ?

    • @Imra671
      @Imra671  3 ปีที่แล้ว +1

      ኒካው አይወርድም አመትም ቆየሽ ሁለት አመት ግን ፈትቼሻለሁ ካለሽ ይወርዳል ሁለተኛ ኒካ ለምን እንዳስፈለገ አብራሩልኝና የኡስታዝ ቁጥር ልስጣቹህ

    • @ሀያትሙሀመድ-ለ8ፐ
      @ሀያትሙሀመድ-ለ8ፐ 3 ปีที่แล้ว

      @@Imra671 ትክክ

  • @tyyfyyu6714
    @tyyfyyu6714 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @sssss-ow7zi
    @sssss-ow7zi 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋሌኩም ሰላም ራመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ውዴ

  • @rtyyrttg2641
    @rtyyrttg2641 3 ปีที่แล้ว

    وعليكم سلام ورخمتؤالله وبركاته اللهم صلي وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين وجزاكم الله خير

  • @Nehl35
    @Nehl35 3 ปีที่แล้ว

    እንዛመድ እዚህ ቤት

  • @emansultan5394
    @emansultan5394 3 ปีที่แล้ว

    ጥያቄ ነበረኝ በ አላህ መልስ ስጠኝ

  • @user-qs6do3lt6s
    @user-qs6do3lt6s 2 ปีที่แล้ว +1

    አሠላም አለይኩም ወራሕመቱላሒ ወበረከትሁ
    ኡሥታዝ ጥያቄ አለኝ በቅርብ ቀን ሮመዳን
    ሣይገባ መልሥ እፈልጋለሁ ኢንሻአላሕ
    ጥያቄየ የአባቴ ያጎቱ ልጅ ልጅነው
    ቤተሠብ አገትም ሆነማንም
    ኒካ አናሥርም አሉ
    እኔም አግብቸ አላቅ
    እሡም አግብቶ አያቅ
    እኔ ያለሁት ታገር ውጭነው
    እሡ ኢትዩጺያነው
    ኒካ እንደት አርገን ማሠር እንችላለን ???????
    ???????????????

    • @Imra671
      @Imra671  2 ปีที่แล้ว

      ውድ ኡስታዝ ዬለም ቁጥርሽን ስጭኝ ላናግርሽ

    • @user-qs6do3lt6s
      @user-qs6do3lt6s 2 ปีที่แล้ว

      በዝሁ

    • @Imra671
      @Imra671  2 ปีที่แล้ว

      @@user-qs6do3lt6s አው ስጭኝ

  • @lobabdesi5541
    @lobabdesi5541 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩምወረህመቱላሂወበረካትሁቴሌግራምቻናልአላቹህንገሩኝ

  • @Nehl35
    @Nehl35 3 ปีที่แล้ว

    አላህን በማውሳት ቀልብ ትረጋጋለች ወንጀሎችህ ይረግፋሉ የሩቅ አዋቂ ጌታህን ውደታ ታገኛለህ። በዚክር ከመከራህ ትገላገላለህ።