//ባለትዳሮቹ// "ያለ አንተ ማን ድክመቴን ሊያበረታ... አባቴም ወንድሜም ነህ" በእንባ ተጀምሮ ያለቀ |እሁድን በኢቢኤስ|
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024
- An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu,Daniel Tegegn, Liya Samuel & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.
ህይወት ትግሏን አታቆምም በምንም አይነት ሁኔታውስጥ ግን እድሜን በአግባቡ እንደመጠቀም ጀግንነት የለም ❤❤big respect you guys 🙏🏾
ደስ የሚሉ ጥንዶች እግዚአብሔር አብሮ ያቆያችሁ🙏🏾❤️
እንዴት እንደምታምሩ ታድላቹ የልጆቻችሁን አለም ለማየት የብቃቹ really you are life model too!!!
መታደል ነው እግዚአብሔር ለስጋ ወደሙ ያብቃችሁ አብራችሁ ጃጁ
እጅግ በጣም ምርጥ ልጆች ናቸው መጥፎ አይን አይያቹ
ስታምሩ በክርስቶስ ❤ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ
ስታምሩ እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ ፍቅር ይጨምርላችሁ❤❤❤ከናንተ ብዙ ህይወትን ተምሬያለሁ።
ወይኔ በማርያም እንዴት እንደቀናሁ 🥺 ደስ ሲሉ
መቅዲዬዬዬ የእኔ ቆንጆ ዛሬ ምነወ አለባበስሽ ግን ይቅርታ ቅር ሰላለኝ ነዉ መቅዲዬዬ❤❤❤
She is lucky she has a responsible husband . Love relationship Marriage needs to begin responsible . God bless your children and your marriage.
ስታስቅኑ፣መታደል፣ነው፣ቀራው፣ዘመናቹሁ፣በጤናና፣በፍቅር፣ይሁንላቹሁ
😊
ደስስስስስስ ሲሉ መጨረሻቹን ያሳምርላቹ❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ትዳራቸውን ይባርክላችሁ እንዴት የታደሉ ናቸው ፍቅራቸውን በለቅሶ ደስ ትላላችሁ
በጣም ደስ የሚሉ ❤❤❤
እግዚአብሄር ይጠብቃቹ ደስየምትሉ ጥንዶች❤❤❤
እግዚ አብሄር ለፍፃሜያብቃችሁ ወንዱ የተናገረዉ በቃትክክል ነዉ
Allah tibik yadrigachihu MashaAllah! May Allah bless u more!
ቆንጆ ባልና ሚስት
ይህን comment ካየሽ ሚስትየዋ እባክሽ ተመስገን በይ እግዚአብሔር በትዳር በልጆች ባርኮሻል። ሌላ video እንዲው ስታለቅሺ ነበር ጠንካራ ሁኚ ሆድ አይባስሽ ባልሽም አንቺ እንዲ ስትሆኚ ይጨነቃል። በርቱ ይህን ያለየ ስንት አለ። ተመስገን በሉ ሀይ!
መቅዲጥሩ ጠያቂነሽ ጥሩባለትዳሮችናቸው❤❤
ስታምሩ በፍቅር ኑሩልን አብራችሁ እረጁ💞🙏🙏🙏🙏💞😂
ደሰ ሲሉ በሳቅ በእንባ የታጀበ ፕሮግራም
❤❤❤❤❤መቅዲየ ድምቀታችን
Very beautiful couple and beautiful mindset god bless stay strong and healthy,happy
እድሜ ይስጣችሁ አስለቀሳችሁኝ ወጣት ባለትዳሮች ትምህርት አግኝታችዋል ብዬ አስባለው
የልጅ ንግግር ተመቸኝ አምላክ አብራቹሁ እንዱታረጅ ይፍቀድላቹሁ በርቱ
Egziyabher yibarkeh men ainet telek meredat new yelejochachehun fre abebo geta amlakakachen yasayacheh!!!
ትዳራች ፈጣሪ ይባርክላችዎ❤❤❤❤❤❤😊
Amen🙏
Nice guests .. young couple would help to change the current vibe of divorce and mis understanding about marriage
Beautiful couple may God bless you continuesly ❤
❤❤❤❤❤❤ እግዚያብሔር ይባርካችሁ
በርቱ ትዳር ብዙ ውጣ ውረድ አለው ስለሆነም ትዕግስት እና ብልሀት ይፈልጋል
ያብቃችሁ ለሁሉ በስመአም
ትዳር ውስጥ መቻቻል እና ብልሀት ወሳኝ ነገር ነው እኔ ግን ትግስት የለኝም 😢😢
መቅዲዬ 😍🥰😍🥰😍🥰😍
Good bless all family ❤
Together Healthy Happy Long life "ተመኘሁላቹህ" ❤😂
Hani eko betam new yemitamirew betam naturally beautifull her natural hair, facial structure, skin tone, all is beautifull.
Woww yene konjochi ❤❤❤❤❤❤❤❤
መቅድዬ❤❤❤ውብ
Great story
ባል የሚስቱን ሲያመሰግን ማየት መታደል ነዉ
ይህንን አቀማመጥ ሁሉም አርቲስት ቢያዳብር ጥሩ ነው በተለይ ሾው አዘጋጆች
ፋሽን መሆኑ ነው ተንሻፎ መቀመጥ
ምንላይ ነው ጥቅሙ የተመታ ትውልድ
እግዚኦ አለባበስ😢😢😢 መቅድስ ስምሽ እና አለባበስ
ሞዴሎች ናቸው እንግዶቹ፡፡
Min hone alebabesa 🤨🤨🤨🤨
Mekid yena konjo sewdeshi eko❤❤❤
መቂድ እኔን ብታገኚኝ ኖሮ ይገረምሽ ነበር
Ke ayn yawetachehu, kifu ankachehu ❤
Anbesoch... no password
Shared social media accounts ❤
ወይ መቅዲየ አስለቃሽ ብትሆኝ ያዋጣሻል በትርፍ ሰሀት
የእንግዳዋአቀማመጥጥሩ ነው
Tdlww 🎉🎉🎉🎉🎉
Waw liyu mikr new ,Bali sayihonu mist filega ,mist lemon sayizegagu bal filega ewnet new
ማነው የመቅድን አቀማመጥ የጠላ
Right
Emebrehan ebakesh tebikiyachew, kesew ayn awchachew, eskemechereshaw asgnachew!
Uff yene mirtoch demo endet new miyayat fikru yastawukbetal beiytaw tebarekulign bebzu
Ethiopian version of Nara Smith and Lucky Blue Smith
እሷ እያለ ሲጠራት ተሸማቄ ሞትኩ። ብዙ ሰው Soft Skill ይጎለዋል።
እሷ ማለት ምን ችግር አለው fault finder 😢
እሱ ስትልስ??
@@felenuna8034 If you were engaged with some one, you would have sensed it. Since you are single,😥 it does not make sense to you.
Ena እሳቸው ይበል
@@MekbibWgiorgis-hl8wl He has to call her by name. Are you dumb?
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤️
🙏🥰🥰🥰
Egziabhar tdarachu ybarklachu
❤❤❤❤❤❤❤❤
yena enat acy betam new mitasazigw
Remla lema ረምላ ለማ you tubero tkrebln betam gobez bale tdar nat be ljneto new yagebachw ke 10 amet belayi noralech tkrebln
በትክክል ግልጽናት በታለየ ትዳሪ ለይጥሪጣሬ አይፈጥርም ዳስ ስሉ
🤝💜💚💟❤️♥️🥰👏👏👏👏🎉🎉🎉🙏💕❤😂😢
Betam eko sitamiru
ምንድ ነው አባቴም ወንድሜም ነው ምን ያስቀባጥርሻል ባጪሩ ባሌ ነው በቃ ድሮስ ለአቅመ ሄወን ደርሰሺ አባት እና ወንድምሺ ጋር በቢጃማ ልተኚ ያምርሻል እንዴ ባሌ ነው አለቀ ሌላ ባልን ዬሚተካ ምንም ነገር ዬለም
ኮመንት መፃፍ ግዴታ አደለም አፍ ሲከፈት .........
Are you okay?
Dengay kalgebah beka zm bel
በጣም ስትዋደድ እንደዛ ነው የምትገልፀው እውነተኛና ጥልቅ ፍቅር ካለህ ሚስትህ እናትህ እህትህ ነው የምትመስልህ
2 konjoo
Proper aydelem ye shermuta akemamet new Manewu approve yaregewu ena Ende drown yshalal koltognal malet new
ምን ጭንሽን ትገላልጫለሽ ስርአት ያዥ አቅርቢዋ
Mekdi , my comment is out love
Your dress is a bit revealing. It feels uncomfortable to watch it with opposite sex .please keep it down
gena lij nachew awrarachew erasu
ሚስኪን. እጣን. አጪሳብታልች. ?????
😅
ምንም ትምህርት የሌለው ፕሮግራም በተለይ መቅዲ ከዕውቀት ነፃ ትጥክክለኛ አኗኗራችን የሚመጥን ጥያቄ የላትም 😏
ቅናት ነው እንዲህ የሚያስለፈልፍህ
Teshiii kefoo 😬😹
Aybalim ....betam astemari
If you don’t like it, you have right not to watch her. She’s very smart and positive woman .stop being toxic.
የአላህ ምነዉ ሴትዬ ማበራታት አይበልጥም እኛ መቅድ የሳቃችን ምንጭ እንወዳታለን
❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤