ኤፌሶን ትምህርት 21 - የመንፈስን አንድነት መጠበቅ - በትዕግሥት - በማሙሻ ፈንታ - Ephesians Teaching 21 by Mamusha Fenta

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 54

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 3 ปีที่แล้ว +7

    አቤቱ ጌታ ሆይ በጸጋህ እርዳን አግዘን...አንተ እንደቻልከን እንድንችል (እንድንቻቻል) አንተ እንደታገስከን (እርስ በእርሳችን በፍቅር)እንድንታገስ🙏🙏🙏

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 3 ปีที่แล้ว +5

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ጸጋ ይብዛልህ በጣም ነው የምንወድህ ወንድማችን ዶ/ር ማሙሻ አንተን እና የአንተ የሆነውን ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ይጠብቅ🙏❤ !!!

  • @hebronmeron
    @hebronmeron 3 ปีที่แล้ว +11

    Dr mamaush everytime I listen to your sermon the love I have for God indeed increase and puts me in tears. You truly bring the presence and the love of Christ into my heart bless you💯🙌🏽

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 3 ปีที่แล้ว +2

    ኃይልም አለው ዕድሉንም አግኝቷል ዳዊት ነገር ግን....የተገራ ኃይል....የዋህነት ራራሁልህ...ሰው እንዳይጎዳ ኃይልን መግራት ...ዋው....ጠላቱን አግኝቶ በመልካም የሚሸኝ ማነው???.....አንድነትና ህብረት በምቀኝነት አይመጣም....በትህትና በየዋህነት ነው የሚጸናው አንድነትና ሕብረት...አሜን !!

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 3 ปีที่แล้ว +4

    ፍቅር እና አንድነት ሕብረት....በባህሪ ይመጣል
    ትህትናን...መሞትን
    የዋህነትን ....ለሌሎች ቅድሚያ መስጠትን
    ለረጅም ጊዜ ችግራቸውን.. ....ታግሶ መያዝን.....ይጠይቃል ኢየሱስን መምሰል ይህ ነው...አሜን አሜን ከግንዱ ከአንተ ጋር በመጣበቅ አነኚህን ባህሪያት ማፍራት መሞላት ይሁንልን❤🙏❤ጸጋህ ይርዳን🙏🙏🙏🙏ጸጋህ ይብዛልን!!!!

  • @etutuetutu8815
    @etutuetutu8815 3 ปีที่แล้ว +2

    ጎበዝ መምህር ተባረክ ፀጋው ሁሌ ይከተልህ
    አልያ የእግዚአብሔርን ጥሬ የመፅሐፍ ቅዱስ ቃላት በምሳሌ አብስሎ ያለ ፀጋ መመገብ አይቻልም ለተራቡ ቅዱሳን መምናን ፓስተር ትልቁ ማሙሻ

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 3 ปีที่แล้ว +2

    ለፍቅር ለአንድነት ...መትጋት አሜን

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 3 ปีที่แล้ว +2

    ብርቱው ኢየሱስ እኔ የዋህ በልቤም ትሁት ነኝ..... ከእኔ ተማሩ አሜን

  • @egzabherfkrnew3426
    @egzabherfkrnew3426 ปีที่แล้ว +1

    Wow amen amen amen Egizabhr fatsmo yibark Dr mamusha kazi balyi tsag maglt yicamrlk amen lahulchenm yune🙌🙌

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 3 ปีที่แล้ว +1

    እንድንጥል አልተጠራንም....እንድንሸከም እንጂ ...ቶሎ ቆርጠን አንጣል ጌታ ቆርጦ አልጣለንም....አሜን

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 3 ปีที่แล้ว +1

    ባህሪያችን እንዲሰራ በመፍቀድ....አሜን

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 3 ปีที่แล้ว +2

    አንዱ በሌላው መልካምነት ሲደሰት....የዋህነት

  • @salemdesta5248
    @salemdesta5248 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሙሽ እንደ ሁሌም ግሩም ትምህርት ነው የዋህነትና ገርነት እግዚአብሔርን በደንብ ስናውቅ ይመጣል Power under control 🙏💪🏽❤️👍🏾

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን !!!!

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን በክርስቶስ የነበረው ሀሳብ በእናንተ ደግሞ ይሁን...

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ....ትዕግስት የእግዚአብሔር ባህሪ ነው....ታጋሽ ነው ....እኛም ታጋሽ መሆን ...

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 2 ปีที่แล้ว

    ✞ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 3 ปีที่แล้ว +1

    የዋህ.......ገርነት❤ የተገራ ኃይል

  • @blenberhanmamoye5801
    @blenberhanmamoye5801 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen tebarek

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን

  • @gezahegngessesse5112
    @gezahegngessesse5112 3 ปีที่แล้ว +1

    God bless you more and more Dr. Mamusha
    and the church,
    Im blessed with your service thank you!🙏

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 3 ปีที่แล้ว

    አሜን🙏

  • @luwamtadese3469
    @luwamtadese3469 2 ปีที่แล้ว

    Dr. Mamusha, indeed
    God is using you!
    God bless you!

  • @lidyahabte9375
    @lidyahabte9375 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ወንድም ማሙሻ መታገስ ግን በጣም ህመም አለው ጌታ ይርዳን

  • @lemlemghebremedhinweldeghi5205
    @lemlemghebremedhinweldeghi5205 3 ปีที่แล้ว +2

    በእርግጥ ይህንን የኤፌሶንን ትምህርት ማጥናት ከጀመራቹ አንስቶ ያለማቋረጥ እኔን በኦንላይን እየተማርኩት ነው። እያንዳንዷ የትምህርት ቀን ሂወቴን እንዳይ ፡ በዚህ ሁሉ የክርስትና ዘመን ጉዞየን ግምገማ አድርጌ መንገዴን በዚህ ቃል እውነት ላስተካክለው እየረዳኝ ነው። ቤተክርስትያንን በዚህ ቃል እውነት ተፈውሳ ፡ እንዳይ ራሴን ጨምሮ ፡ በጨለመው ዓለምን ብርሃንዋን ደምቆ እንዲታይ ጸሎቴም ጭሆቴም ነው!! ወንድም ማሙሻ ፡ወንድም አብርሽም፡ ወንድም ሮቤልም፡ ሌሎችም ለዚህ አገልግሎት የምትተጉ በሚድያ የምትሰሩ፡ ጌታ ይባርካቹ፡ ትጋታቹ ይብዛ ይጨምር።

  • @samsonkidane9334
    @samsonkidane9334 3 ปีที่แล้ว +4

    ማሞሽ አንተና ቲምህን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ በጣም ነው የባርካችሁኝ ለብዙ ጥያቄወቼ መልስ እያገኘሁ ነው

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን... የታገስንባቸው ዘመናት አይጸጽቱንም

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 3 ปีที่แล้ว

    መታገስ የአጭር ጊዜ ህመም አለው......የረጅም ዘመን ዕረፍት ግን አለው.....

  • @EducationalAl
    @EducationalAl 2 ปีที่แล้ว

    MAY GOD BLESSED YOU AND ANOINTING MORE GRACE UPON YOU DR MAMUSHA ❤️ EVEN THOUGH I HEARD IT BUT KEEP WATCHING MORE AND MORE INSPIRING ME 🙏 GOD MAKE SHINING UPON YOU AND YOUR FAMILY ❤️ 🇨🇦🇪🇷

  • @sebleaklilu284
    @sebleaklilu284 2 ปีที่แล้ว

    የዋህነትን ለመረዳት ብዙ ማብራሪያ ለማየት ሞክሬያለሁ መቼም እንደዚህ ግን ተረድቼው አላውቅም ነበር። ወንድሜ አመሰግናለሁ!! ተባረክልኝ 💜💙💜

  • @salameskyas3437
    @salameskyas3437 3 ปีที่แล้ว

    ጌታ እግዚአብሔር ይርዳን ምን ይባላል ክፋታችን አብሮን የተወለደ ይመስል ልክ የለውም ፓስተርዬ እራሴን ነው ያየውት እደመስታወት ቃሉ ሕይወት ነው

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 3 ปีที่แล้ว +2

    ትዕግስት እውነትን አለመናገር ሳይሆን ...ችግር ያለበትን መሸከም መታገስ ነው ፍቅር ይታገሳል ....በእውነት ደስ ይለዋል እንጂ በአመፅ ደስ አይለውም..

  • @gizachewelias
    @gizachewelias 7 หลายเดือนก่อน

    May God bless,In more Dr
    Make shinning with Urs Christ. !

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 3 ปีที่แล้ว +2

    አለመታገስ ጊዜያዊ እርካታ አለው ....ነገር ግን የረጅም ጊዜ ጸጸት አለው ...

  • @lishangelemete3344
    @lishangelemete3344 3 ปีที่แล้ว +1

    God bless you brother.

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 3 ปีที่แล้ว

    በትህትና.....በየዋህነት

  • @Agabos22
    @Agabos22 2 ปีที่แล้ว

    Beruk hunelegn wendemachen mamusha

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 3 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏🙏

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 3 ปีที่แล้ว

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 3 ปีที่แล้ว +1

    ኦ ጌታ ሆይ ፈውስ ይሁንልን....እኔ ብቻ ልቅደም ከሚል...አስተሳሰብ

  • @enarekassaofficial4420
    @enarekassaofficial4420 2 ปีที่แล้ว

    ክብረት ይጥልን ዶ.ር🤝

  • @walelignayele6014
    @walelignayele6014 6 หลายเดือนก่อน

    Thank you💥🙏

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 3 ปีที่แล้ว +2

    የዋህነት ....ሌሎች እንዲቀድሙ ኃይልን ሰብስቦ አሳላፊ ...

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 3 ปีที่แล้ว +1

    ያለእውነተኛ ባህሪ ....እውነተኛ አንድነትና ሕብረት የለም...

  • @sebleaklilu284
    @sebleaklilu284 2 ปีที่แล้ว

    ገርነት የተገራ ኃይል 🤔 Amazing!!!

  • @fasikamarkos7465
    @fasikamarkos7465 2 ปีที่แล้ว

    Tebarek abate

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 3 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 3 ปีที่แล้ว

    የማይስማማንን መታገስ ነው..... መቻቻል

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 3 ปีที่แล้ว +1

    ችለህ ዕለፈው....ለረጅም ጊዜ ስቃይን የመቻል የመሸከም ችሎታ..

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 3 ปีที่แล้ว

    በኢየሱስ ስም ጠብቀኝ አድነኝ

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 3 ปีที่แล้ว +1

    በኢየሱስ ስም አድነን....

  • @etsegenetasefa5554
    @etsegenetasefa5554 3 ปีที่แล้ว

    Bro u r blessed! Dr Mamusha can u please teach us about curse!? What is generational curse!? R we still cursed!? Why some church arrange conference entitle with breaking generational curse!?

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 3 ปีที่แล้ว

    ትዕግስት ....ትዕግስተኞች ሁኑ
    በፍቅር ታገሱ....ተቻቻሉ

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 3 ปีที่แล้ว

    አሜን