የዘመኑ መጨረሻ እውነት በፒተር ማርዲግ | A Powerful Teaching by Minister Peter Mardig

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 86

  • @Mekdestafesse
    @Mekdestafesse 17 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ ፍፃሜህ በክብር የፈፅምልህ በፀጋዉ።አሜን❤❤❤

  • @amanueldemisse
    @amanueldemisse 10 หลายเดือนก่อน +3

    መጋቢ ፒተር ካንተ ብዙ ተምሪያለው ስለምታስተምረው ትምህርት ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን ከልብ አመሰግናለሁ

  • @Ferewoinighebru
    @Ferewoinighebru ปีที่แล้ว +4

    ወንድሜ ፒተር ጌታ ይባርክህ ::
    እግዚአብሄርይባርክህ::
    እኔ የሚገርመኝ እንድ ወንድም እለህብዙውን ጊዜ እየተከታተልክ ኮሜንት የምታስቀምጥ , አንት ፀጋው ካለህ እንደ ወንድም ፒተር ተገልጠእህ ለምን አታስተምርም????????
    ነህምያን አላስራ ያሉ በዚህ ዘመንም እንቅፋቶች እግዚእብሄር ይግስፃችሁ ::
    እግዚእብሄር የወደደውን የቀባውን ልቀቀው ያገልግልበት ::
    አንተን አራሚ እና አዋቂ ብሎ ማነው ያስቀመጠህ::
    እውነተኛ እማኝ ወንድሙን በእደባባይ አያርምም ::
    Brother Peter keep preaching !!!!
    God bless you more and more

    • @GeteDriba
      @GeteDriba 6 หลายเดือนก่อน

      አሜንንንንንንንንንን

    • @GeteDriba
      @GeteDriba 6 หลายเดือนก่อน +1

      አሜንንንን

  • @ammarsgdg9332
    @ammarsgdg9332 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን እግዚአብሔር ይባረክ 🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @genetabraha2794
    @genetabraha2794 5 หลายเดือนก่อน

    Be blessed and be protected. That is my prayer. Want my grand children to. Learn from you. Grand mother 80 years

  • @hiwoteyasu7835
    @hiwoteyasu7835 ปีที่แล้ว +6

    God bless you p Peter 🙏 you really experce very well the word of God stay bless again and again

  • @tekiluketo1235
    @tekiluketo1235 ปีที่แล้ว +2

    ወንድሜ እግዚአብሔር ፀጋውን ይጨምርልህ በርታ በመጨረሻ ዘመን አስፈላጊ ትምህርት ነው ።

  • @elsag2834
    @elsag2834 3 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ስለ ቃሉ🙏

  • @burtokanbn
    @burtokanbn ปีที่แล้ว +3

    ክብር ምስጋና ውዳሴ አምልኮ ለወደደን ለመረጠ ነው ልጆች ብሎ ላደረገ ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ይሁን። አሜን አሜን ድንቅና ወሳኝ ትምህርት ነው በዚህ ዘመን ፓስተር ፒተር ጌታ ኢየሱስ ዘመን የዓለምለሜ የቃል ገልጣት ሞጉስ ቅባት በረከት ፍጹም ጸጋ ይባርክህ የሰማይ አምላኬ የሚሰሙት ቅዱሳን ሁላችሁም በጌታ በኢየሱስ ስም ተባረኩ የሰማቹ ፍሬማ ያደርጋቸዋል መቶ ፍሬ እንደፈራች የሰማይ ፍሬሞች ያደርግልን እግዚአብሔር አሜን

  • @aluuy1825
    @aluuy1825 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ እንወድሃለን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አባትና አምላክ ይመስገን ❤❤❤

  • @MarthaLegesse-rl4mn
    @MarthaLegesse-rl4mn ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር የቀባቸዉ የእግዚአብሔርን መንግስት እዉነት ንጹህ ቃሉን ይሰብካሉ በርታ ወንድሜ !

  • @conniebistat9930
    @conniebistat9930 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ድንቅ ትምህርት ነው❤

  • @misganagidey9400
    @misganagidey9400 9 หลายเดือนก่อน

    GOD BLESS YOU, MY BROTHER NICE PREACHING AND SO POSTIVE

  • @tadewosnasa7740
    @tadewosnasa7740 ปีที่แล้ว +1

    ሰለ አንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ።

  • @ህልሜንአየዋለሁ
    @ህልሜንአየዋለሁ ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ❤

  • @chaltualemudagne9896
    @chaltualemudagne9896 ปีที่แล้ว +4

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤

  • @BarahsEthpoin
    @BarahsEthpoin ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @senaituae628
    @senaituae628 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሁንም አልሁንም እየሱስ ይመጣል ማርንት አሜን እየሱስን ቶሎ ነአ

  • @WudneshTam
    @WudneshTam 9 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ፡ጌታይባርክሕ።የእግብሔባሪያ።

  • @GenetYohannis
    @GenetYohannis ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባኪ❤❤❤❤❤❤

  • @AbebechBegna
    @AbebechBegna ปีที่แล้ว

    ተባረክልኝ ወንድሜ የምትስጠው ትምህርት እኔን ለውጦኛል በርታ

  • @AlemFikadu-v9q
    @AlemFikadu-v9q ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን ኢየሱስ ናፍቆናል ማራናታ!!!!!!!

  • @GermaHisote-wf8vh
    @GermaHisote-wf8vh ปีที่แล้ว +1

    አሜን ተባረክ።

  • @damenemolla8954
    @damenemolla8954 หลายเดือนก่อน

    Amen

  • @AmanuGebere-zd2xi
    @AmanuGebere-zd2xi 10 หลายเดือนก่อน

    አረ አሁን ያለንበትን የመጨረሻ ስርአት አልባ የመሳፍንት ዘመን ላይ በጣም የስርአት ትምህርት ይሁን

  • @belebasa5872
    @belebasa5872 ปีที่แล้ว

    Amen amen Piter Geta Yibarek Tiwuldin Eyastatek silehone silante Geta kibrun yiwusedaw Endante aynet sewoch Yibzulin

  • @endunahi4546
    @endunahi4546 ปีที่แล้ว +1

    You are a gift of God to the church of ethiopia and beyond! Tebarek wendme!

  • @hawimamo7822
    @hawimamo7822 ปีที่แล้ว

    Yene teacher God blessed you pastor

  • @azeeketsela514
    @azeeketsela514 ปีที่แล้ว +4

    AMEN!! May the LORD open everyone eye to know him and accept him as their LORD and SAVIOR before that dreadful day come. in JESUS name!!!
    Nothing is IMPOSSIBLE for GOD! I don' care if I live on earth again GOD made it beautiful! The most important thing is to be with JESUS FOREVER....is enough!!!

  • @konjitgetahune9843
    @konjitgetahune9843 ปีที่แล้ว +2

    I wish in person this time, l missed this gathering in this church. I will be sooner Ethiopia with God help!

  • @DrBahiruLegesse-SCIsurvivor
    @DrBahiruLegesse-SCIsurvivor 11 หลายเดือนก่อน

    Am not protestant,yet i like him & his sermon a lot.

  • @MuluneshGawa-bd4bz
    @MuluneshGawa-bd4bz ปีที่แล้ว

    God bless you

  • @alirahbarinejad7133
    @alirahbarinejad7133 ปีที่แล้ว +2

    ታድላቹ እድል ነው ይህን ትምህርት መማር

  • @AbeMan-vh7jk
    @AbeMan-vh7jk 9 หลายเดือนก่อน

    ኢየሱስ ይመጣል አሜን!!!

  • @elsag2834
    @elsag2834 ปีที่แล้ว

    ተብረክ አስተማርየ ነህ🌟❤️

  • @tsehayrebo1394
    @tsehayrebo1394 ปีที่แล้ว

    ❤wow I love it

  • @assefagebremichael4826
    @assefagebremichael4826 10 หลายเดือนก่อน

    Woribela, e dante aynetu new ye Bible prophecy! Hasi mesih, beseme yemi engidu! Bible ewnet me hon un yemankut bante new. Achberbari!

    • @assefagebremichael4826
      @assefagebremichael4826 10 หลายเดือนก่อน

      Helena's yedekeme, tesfa yekorete eyfelegk sew tatilelLeh! Gehanem yagenagen!

  • @yodittezaz1419
    @yodittezaz1419 ปีที่แล้ว

    ተባረክ

  • @kebenuweyessa7603
    @kebenuweyessa7603 9 หลายเดือนก่อน

    Hi paster please help me me to John bible school.i want to be close to the word of God .please pray for 🙏me . God bless you it was Amazing teaching .

  • @mululemessa7215
    @mululemessa7215 ปีที่แล้ว

    Be Blessed 🙏

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏🙏

  • @nanunana886
    @nanunana886 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 🙏

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 ปีที่แล้ว

    ጨለማ!

  • @shelomimengistu2859
    @shelomimengistu2859 ปีที่แล้ว

    Tebarek!!

  • @konjitgetahune9843
    @konjitgetahune9843 ปีที่แล้ว

    Amen amen!

  • @yonaskassa-t4z
    @yonaskassa-t4z 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚያብሔር ይባርክህ

  • @asmerethabteslassie1135
    @asmerethabteslassie1135 ปีที่แล้ว

    Amen amen 🙏🙏❤️Tebarek Paster piter

  • @netsenetwoldemichael
    @netsenetwoldemichael 11 หลายเดือนก่อน

    Tebarek eina yemlewu negerken

  • @hbaryagabr7320
    @hbaryagabr7320 ปีที่แล้ว +2

    ወንድማችን የንግግር ችሎታህ መልካም ነው ስለ እግዚአብሔር መንግስት በምድር የሚለው እንደዛ ከሆነ መኖርያ ላዘጋጅ እሄዳለሁ ተመልሼ እውስዳችኅለሁ ከሚለው የሚግጭ ነው

    • @abgb9734
      @abgb9734 11 หลายเดือนก่อน

      Jehovas witnesses have answer for your equations

  • @Lily_ejigu
    @Lily_ejigu ปีที่แล้ว

    ተባረክ ፓስተርዬ

    • @PeterMardig
      @PeterMardig  ปีที่แล้ว

      የወዳጅነትን perk join አድርገሽ አብረሽን ወንጌልን ለመስራት ስለወሰንሽ እናመሰግናለን እህታችን

  • @firehiwotbeyene4251
    @firehiwotbeyene4251 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @mesfinbadebo
    @mesfinbadebo 10 หลายเดือนก่อน

    ንጥቀት አዉሬዉ ከመገለጡ በፊት ወይስ በሁዋላ ?

  • @temesgenketi
    @temesgenketi 10 หลายเดือนก่อน

    Yalgebaw laligebaw yaligebawn siyastemir 😢

  • @TadlichXexo
    @TadlichXexo ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen tabarkiii tabarkiii wow wowowowowowoa tabarkiii tabarkiii wow wowowowowowoa tabarkiii tabarkiii wow wowowowowowoa tabarkiii tabarkiii Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉tabarkiii tabarkiii wow wowowowowowoa tabarkiii tabarkiii

  • @tseganeshdawit2491
    @tseganeshdawit2491 5 หลายเดือนก่อน

    Gwta selamwodan bante wuste hono ynagaranal tabark babzu petar

  • @alemugashaw9021
    @alemugashaw9021 ปีที่แล้ว +12

    ወንድም ፒተር፣ ነገሩን ደበላልቀኸዋል። የፍፃሜ ዘመንን በተመለከተ የዲስፔንሴሽናሊዝም አመለካከት በዋናነት ከሌሎች የሚለየው፣ የእግዚአብሔር አጀንዳ ለእስራኤልንና ለቤተ ክርስቲያንን የተለያየ ነው የሚለው ነው። በእነርሱ አስተምህሮ፣ ቤተ ክርስቲያን ከተነጠቀች በኋላ፣ የነጉ ሰርግ ይሆናል። እግዚአብሔር ለእስራኤል ያለውን አጀንዳ ይቀጥላል። እስራኤል በምድር የእግዚአብሄር ህዝብ ይሆናሉ። ቤተ ክርስቲያን ግን በሰማይ ትሆናለች የሚል ነው። ከተናገርከው በመነሳት የአንተ አመለካከት ዲስፔንሴሽናሊስት ነው።

    • @ewnet539
      @ewnet539 ปีที่แล้ว

      በመጨረሻው ዘመን እውነት ከሚለው title መካከል አንዱን ማውራት( ማስተማር) ምን ችግር አለው?😎

    • @YeshiGezu
      @YeshiGezu 11 หลายเดือนก่อน

      +00000++++++++00++00++

    • @jimtuley8736
      @jimtuley8736 11 หลายเดือนก่อน

      Amen

    • @AmanuGebere-zd2xi
      @AmanuGebere-zd2xi 10 หลายเดือนก่อน

      ትክክል በተጨማሪም ሰዎች ከክፋታቸው ከአመጻቸው እንዲመለሱ የሚያደርግም አይደለ በቤተክርስትያን ውስጥ ታላላቅ ጥፋቶች እያሉ ዘረኝነቱ ሌብነት ስርአት አልባነት ብልሹነት እያለ ወደ ንስሃ የሚመልስ ምንም የለም

    • @yohannesg.s2227
      @yohannesg.s2227 10 หลายเดือนก่อน

      (((

  • @yosephimana3144
    @yosephimana3144 9 หลายเดือนก่อน

    The statement in Amharic ‘The Earth will continue’ is not Biblical. Reading Epistles of Peter clarifies this. It is good not to confuse believers with non biblical teachings.

  • @yitogizaw2458
    @yitogizaw2458 11 หลายเดือนก่อน

    ጥያቄ በ1000 ዓመት ንግስና የተነጠቁ ስመለሱ በምድር እንዴ መላክት ነው እንደ የምኖረው ?በዓይነ ይታያሉ እንዴ? አይወልድም ብል ነበርክ።

  • @alemugashaw9021
    @alemugashaw9021 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ፣ ሕግ ለእኛ አልተሰጠንም። ሕግ የተሰጠው ለብሉይ ኪዳን አይሁዶች ብቻ ነው።

  • @yetimgetdemissiekassa9663
    @yetimgetdemissiekassa9663 ปีที่แล้ว

    Listing to your several sermons I presumed you were dispensational. Please watch the videos or read the transcribed sermons by a man called Les Feldick before rejecting dispensational theology. I do not mean I agree on everything this man taught. But his dispensational view is worth considering.

  • @Dejex_Yad
    @Dejex_Yad ปีที่แล้ว

    ንጉሱ ሲመጣ ስራብ አላበላቹኝም.......... ማለቱ አይቀርም!

  • @AssefaDaba
    @AssefaDaba 10 หลายเดือนก่อน

    የትምህርቱ ቅደም ተከተል አልተጠበቀም እንጂ ጥሩ ነው ፣ አቀራረቡ የተዘበራረቀ ነው ፣

  • @romandagnachew6340
    @romandagnachew6340 ปีที่แล้ว

    Musrayto naa marant eyasuse tolona blame tzemralch

  • @Dejex_Yad
    @Dejex_Yad ปีที่แล้ว

    ነግዶ ማትረፍ ምንድን ነው ?? ልምን ማልፍ ፈለግህ? የሆነ ሃይማኖት ብለህ አታጣጥል። ሃይማኖቱን መጠበቅ እኮ ነው ዋጋ የሚያሰጠው!

  • @alemugashaw9021
    @alemugashaw9021 ปีที่แล้ว

    ወንድም ፒተር፣ ዓለምንና ምድርን ለይተህ ማሳየትህ ትክክል ነው። ግን መፅሐፍ ቅዱስ "የዓለም ወይም የዘመን ፍፃሜ" ሲል የሚናገረው ስለ "ብሉይ ኪዳኑ የአይሁድ ዓለም" እንጂ አሁን ስላለው ዓለም አይደለም። ያ ዓለም በ70 ዓም በኢየሩሳሌም የነበረው የብሉይ ኪዳኑ መቅደስ በፈረሰ ጊዜ፣ አልፏል ወይም ተፈፅሟል። ሌላ ፍፃሜው የሚጠበቅ ዓለም የለም።

    • @beja2184
      @beja2184 ปีที่แล้ว

      Not true!!!!!🙄

    • @meskeremkaramkaram2216
      @meskeremkaramkaram2216 ปีที่แล้ว

      ኡኡኡኡ ጉድ ምድነው የምትለው

    • @DrBahiruLegesse-SCIsurvivor
      @DrBahiruLegesse-SCIsurvivor 11 หลายเดือนก่อน +1

      አሁን የምትኖርበት የአለም ስርዓት ታዲያ ምንድነው??🤔🤔

  • @ghmajk23
    @ghmajk23 ปีที่แล้ว

    የአለም ህዝብ 8billion ሆኖአል UN

  • @demissieb
    @demissieb 9 หลายเดือนก่อน

    ወንድም ፒተር ዲስፐንሴሽን አንተ እንደተረዳከው እና እንደገከጽከው አይደከም። ፍጹም ነጥቡን ስተከዋል። በተጨማሪ ደግሞ ድብልቅልቅ አድርገከዋል። ዲስፕንሴሽን አምላክ በሆነ ሰዓት የሆነ ነበር ማለት አይደለም።

  • @upright4363
    @upright4363 9 หลายเดือนก่อน

    God bless you pastor

  • @yosefkassahuntirfea387
    @yosefkassahuntirfea387 11 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ

  • @rahelnigussie2112
    @rahelnigussie2112 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen❤❤❤❤❤

  • @halemuhalemu
    @halemuhalemu 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @DestaAkako-ye5oh
    @DestaAkako-ye5oh 9 หลายเดือนก่อน

    AMEN AMEN AMEN❤❤❤