Let us pray that God give wisdom to our people and Leaders, in orders to create peace full & stable country in order to focuses hard working and achieving our country prosperity.
Abey Ahmed is a democratically elected Prime Minister of Ethiopia and the best at his job. He is not the king of kings; the era of kings is history in today's Ethiopia.
እባክህ እባክሀ ሲሳይ ጠቅላዩን ምከረዉ : በነዳጅ ድጎማ መነሣት አልፎ ተርፎም የጭማሪዉ ጣሪያ መድረስ ፣ በተለያዩ ግብሮች ጫና እና የነደጅ መኪኖችን ከከተማ ማሰወጣት እቅድ በተፈጠረ የኑኖ ዉድነት ያልመረረዉ ኢትዮጵያዊ የለም ። this is my first time to comment on correction measures too be taken by pm, specially the fuel subsidy and fuel vehicle to be banned from city looks serious serious serious ,
ሲሳይ እንኮንአደረሰህ ክብር ላንተ አለኝ አንደበት ርቱ እውነት ለእውነት ሰለቆምህ ብድራቱን በልጆሸ ተከፈል ብድርህን። እግዛብሔር ይክፈልህ።
ሲሳይ እግዚ አብሔር ይባርክህ አንተም ቤተሰብህ እኛም ፈፅሞ የማናፍርበትን ስራ እየሠራህ ስለሆነ በርታ እግዚ አብሔር ይባርክህ ።
ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ሲስነት ምርጫችን ምንጊዜም ሉአላዊዊዊዊዊ ሚዲያ ነው blessed 🙏🙏🙏🙏
በርቱልን እጅግ በጣም ጥሩ ስራዎች መቼም በኢትዮጵያ ምድር ተሰርቶ የማያቅ በስድስት ዓመት ብዙ ሺ ስራዎች ተሰርተዋል እናመሰግናለን በዚሁ መቀጠል ነው ሌላ አማራጭ የለም ድህነት በስራ እንጂ በወሬና በጦርነት አይሆንም ነፃ አውጭነን ባዮች እራሳችሁን ነፃ አውጡ ከተላላኪነት
@@get8914 6አመት ዉስጥ ብዙ ሺ ስራ ሳይሆን ብዙ ሺ በሚሊየን የሚቆጠር ዘጋ ነዉ በግፍ የታረደዉ የተጨፈጨፈዉ የተገደለዉ የተፈናቀለዉ በጣም ብዙ ብዙ ሺ ሰቆቃ ያየንበት አመታት ነዉ
ሲሳይ ምርጥ ና በሳል ጋዜጠኛ ነህ ውስጤ ያለውን ነው የተነተንከው ኣላሃ እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤
አቢቹዬ፤ አቤት ለገና ያስተላለፍካት የቅኔ የኢየሱስ ልደት መልእክት ድንቅ የክርስቶስ ልጅ የኢትዮጵያ በረከት!!!
ሠላም ወዳጀ እነሱ መቸም አይመጡ ጌታ ይህን ያቃል
ሰላም ሰላም ሲሳይ አጌና 👋👋👋ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ ከእውነት እና ከኢትዮጵያ ጋር በፅናት የቆምክ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
ሲሳይ እንደ እነ መሣይ ግለሰቦች ያሉ ቆርጠው ቀጥሎቹ በሬ ወለደ ባዮች የሀገርና የሕዝብ ጠንቅ የመተተኞች ልጆች ስላልተሰካላቸው ይንፈራገጣሉ ግን አይሳካላቸው እነዚህ እንኳን ለሀገር መለወጥ ሰው በለበሰና በበላው የሚመቀኙ ሰዎች ናቸው
ያሁሉ ፉከራ ያ ሁሉ ሽለላ ሁሉ ተነፈሰ ተመስገን ፈጣሪ
እናመሰግናለን ሲስ። 🙏🏾
ሲስ እንኳን ለብርሀነ ልደቱ በሰላም አደረሰህ
thank you sisay!!! God bless you and Ethiopia!!
Sis ምርጥ የእዉነት ሰው ትክክለኛ ትንታኔ💯💯💯
ብሶትን ማስጮህ ቀላል ነው። ብሶትን የሚያስቀር መፍትሄ ማምጣት ግን እውቀትን: ጉልበትን : እና ጊዜን ይጠየቃል። በለውጥ ሂደት ውስጥ የሚፈጠር ችግር ብሶትን በዘለቄታው ለማስቀረት የሚከሰት ችግር ነው እንጂ ሆን ብሎ ህዝብን ለማማረር የሚደረግ ተግባር አይደለም። ብሶትን ብቻ የሚያስጮህ ሰው መፍትሄ ለማምጣት አቅምም እውቀትም ፍላጎትም እንደሌለው ያሳያል።
ሰላም የኢትዮጵያችን ሲሳይ
ሲስ ያገራችን. ውነተኛ ልጅ ሰላም ብያለው❤❤❤❤
ሉዓላዊ ሚዲያ መመኪያችን !!!!
ቨከ
ሲሳይ ትንታኔው በጣም ጥሩ ነው። ከሀገር ውስጥም ሆነ ከውጭ እታገላለሁ የሚሉና ነገር እየሰነጠቁ ሕዝብ የሚቀሰቅሱ ሁሉም ሥራ ሥሌላቸውና የኑሮውድነት ስለያዘቸው የሚያወቁት ሥራ ይሄው ስለሆነ በዚሁ ይቀጥላሉ። ነገር ግን ሀገር ወዳዱ ሕዝብ ሰላም ይፈልጋል ልማትም እንደዛው። አሁን ግን የኑሮው ውድነተ ከነዳጅ ውደነትና ከሙስናው ጋር ተጨማምሮ ግራ የሚያጋባ ስለሆነ መንግስት ቆም ብሎ ነገሮችን መገምገም አለበት።
Let us pray that God give wisdom to our people and Leaders, in orders to create peace full & stable country in order to focuses hard working and achieving our country prosperity.
Amen!
በሙያህ የሀገርህ ወታደር ነህ በርታ ሲሳይ እኔ ሁሌም በሀሳብ ልዕልና እንደምታምን ያረጋገጥኩት በሀሳብ ካንተ ከሚዲያህ ለራቁ ጭፍን ተቋውሞ ላላቸው ሀሳቦችም ሚዲያህን ክፍት አድርገህ ሁሌም መጠየቅህ እጅጉን አክብሮት አለኝ ላንተ በዛኛው ጎራ ያሉ እድሉን አልተጠቀሙበትም እንጂ በርታ ሲሳይ አጌና
Brother you are amazing journalist ግሩም የሆነ ስብእና አለህ thank you very much
የፋኖ ተልኮ አማራን ክልልን ማዳከም ለወያኔ ማመቻቸት ነው ብዙ ሳናወራ ያ ነው ለዛ ነው ወያኔ የሚደግፋቸው ፋኖዎች ግን አይገባቸውም።
Fesam woyane arihn abilto gezitohal
በግፍ መግዛት መጨረሻው ያየኸው ነው እንዲያውም ይሄ መንግስት አጉል እየተለሳለሰ ነው እንጂ ደረግ ቢሆን አንጀታችንን ያርስልን ነበርሌቦች ወንበዴ ዘራፊዎች @@YirgaGenet-ln4mx
@@JohnTadese-k5h ይገባቸዋል ተልዕኮ ስላላቸው ነው
ከብልጽግና ወያኔ ይሻለናል
@@samsonbelay4583 ወያኔ እንደ መንግስት መስራት አይችልም የማፍያ አደረጃጀት ነው ያለው በማፍያነቱ ነው የሚኮራው
አቦ ሲስ የመችህ ምርጥ ኢተየጵያዊ ነህ እናመሠግናለን።።።
ስንት ሙህራን ያፋራው ወሎ የነ ምሬ መቀለጃ ይሁን እጅግ በጣም ያሳዝናል።
እነዚህ ናቸዉ አገር የሚመሩት
Thank you sis❤❤❤❤❤❤❤❤
ሲሳይ ሁሉም ግልፅ ነው ሀቅ ነው ግን አውቆ የጠመመና ኢትዮጲያን ለማፍረስ አስቦ የሚሰራ ባንድ ሀቅ ቢረዳም ሀቅ አያምንም እውነት አይቀበልም ። እኔ ሁሌም ከአብቹ ጎን ነኝ ። ከአብቹ የተሻለ መሪ እስኪመጣ አብቹን ከመምረጥም ሆነ ከአብቹ ጎን ከመቆም ውጪ አላማም ፍላጎትም እድልም ምክንያትም ስለሌለኘኝና ስለማይኖረኝ ወላሂ ሁሌም ከአብቹ ጎን ነኝ አላህ ይጠብቀው ረጅም እድሜና ሙሉ ጤና ሙሉ ኢማን ይስጠን አሚን ።
ሲሳይ አጌና ምርጥ ጋዜጠኛ በመሆንህ ታላቅ ኩራት ይሰማኛል።
እውነተኛ መራጃ ስለሚታቀርብ በኢትዮጵያ ህዝብ ስም ከልብ አመሰግናለሁ።
ለዲህኔት መዲሃኒት """""ሠላም"”"" ብቻ ነዉ
ከንጉሠ ነግስት ኮለኔል ዶ/ር ኢንጂነር አብይ አህመድ ቆራጥና በሳል አመራር ጋር ድል የማናደርገው የውስጥም ሆነ የውጭ ጠላት የለም:: ❤❤❤❤️❤️
Abey Ahmed is a democratically elected Prime Minister of Ethiopia and the best at his job. He is not the king of kings; the era of kings is history in today's Ethiopia.
አይ አንተ ሰው! ዘንድሮም አለህ እየቀለድክ? ዱቄት!
ጀግናችን በርታ
ሲሳያችን በቬን እንደሚሰጥ ግሉኮስ ዶቃ ማሰሪያቸው ድረስ ታስረዳቸዋለህ ቢገባቸው:: ኑርልን !
ሲሳይ አጌና ።፥ ተባረክ የኢትዮጵያ አምላክ ይባርክህ።
Good morning everyone 🙏
በርታ ሲስዬ አንተ የኢትዮጵያ ጠበቃ ነህ
ክክክክክ ውይ ምሬ እውነትክን ነው ሲሳይ በጣም ያሳዝናል አንተ በርታልን አንተ እነሱንጭፍን አስተሳስባቸውን ይዘውምንም አያመጡም
እናመሰግናለን ሲስ።
እነሱ ያልቃሉ እንጂ የአድስ አበባ ህዝብ አያልቅም!
Thanks Sis 👍 🎉❤🎉❤
ሲሳይን ቅጥረኛ የምትሉት ለሀገርክብር ቅጥረኛ መሆን ክብር ነው
አሉአይደል እንዴ ለሻዕቢያ ና ለግብፅ ቅጥረኛ የሆኑ ባንዳዎች ምነው ማሰበ አቃታችሁ
Berta Sesay 👍👍👍👍👍👍👍
ሲሳይ አጊና ትለያለህ በጣም ጀግና ነህ ድል ለመከላከያ
❤❤❤ሢሥዬ
በጣም ጥሩ ትንታኔ ነው። መንግስት የደመወዝተኛን የኑሮ ጫና ለመቀነስ የደመወዝ ገቢ ግብር መቀነስ፤ የጡረተኞችን አበል ትርጉም ባለው መልኩ መጨመር ቢችል መፍትሔ ይሆናል።
ሲስ እኛ አገር ፖለቲከኛ ተብዬዎች እኮ ጭንቅላታቸውን የደፈነው ፍግ ነው መሰለኝ ትልቅ ተብዬውም ጅላንፎውም አስተሳሰባቸው አንድ ነው ።አንቱ የተባልኩ ፖለቲከኛ ነኝ ብሎ እራሱን የሚቆልለው አንዳርጋቸው"... ህብረተሰቡ በዓሉን ሳይውል የነዳጅ ዋጋ መጨመሩን አበሰሩት ... ሲል ሰማነው ። አሁን ፊደል ቆጠርኩ ከሚል ፖለቲከኛ ነኝ ተብዬ ይህ ይጠበቃል ? ወሬ ሲያልቅ እንዲህ ነው ።
Best discussion
ሲሳይ ምርጡ ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ ።
እነ ምሬ ወዳጆ በውጭ ሀገር ቁጭ ብለው ዶላር እየለመኑ በጥቂቱ ከተቦጨቀላቸው ላይ አደንዛዥ ተጠቅመው በቅዠት የተናገሩት ንግግርና ምኞት ከቅዠቱ ሲባንኑ ያሉበት እውነታ የሰማይና የምድር እርቀት ያህል መራቁ ሲመለከቱ እንደ ጠወለገ ቅጠል አንገታቸው ዘምሞ የተማጽኖ ድምጽ እያሰሙ ነው። የጽንፈኝነት መጨረሻው በራስ ጊዜ ራስን ማጥፋት መሆኑ ምሬ ወዳጆ ህያው ምስክር ነው።
እውነትን እየገለጥክ አርነትን እያወጅክ ነውና በርታ ❤❤❤❤
🎉🎉🎉thank you 😊
ግሩም ድንቅ ትንተና ነው እያየን ያለፍንበት ሀቅ ሲሆነ አንድ ጥያቄ አጭሮብኛል የስንዴ ኢምፖርት አሰቀርተን የምናመርተው ባስተማማኝ ፍጆታችንን ይሸፍናል ወይ?
ኢትዮጵያ ትልቅ ሀገር ነች🇪🇹🔐
እነእዬዬዎች ሁሌ ለቅሶ ይቅርይበላቸው
አይ ጊዜ የማንም ገገማ ባላገር በኢትዮጵያ ህዝብ ይቀልዳል ፊቱን እንኮን ታጥቦ ማያውቅ እንከፍ ኢትዮጵያን ሊመራ
ተው እንጂ ። እግዚአብሔር ብሎ ከገቡ፣ ይልቃል አገር ቤት ይገባል ። ከዚያማ ምን ይወጋል? ኦሮሞን ወደ መጣበት፣ እስላምና ቤንጤን የአባቶቻችን ሀይማኖት ማስያዝ፣ አቡነ ሉቃስን ፓትርያርክ ፣ ኢንተርኔት የሚባልን የሰይጣን ሥራ. ማጥፋት. እንዲያ እንዲያ መቀጠል ነው።
የአዲስ አበባ ህዝብ ሆይ መንግስትን ቀይርና ጥራኝ።
ሲሳይ በሳቅ ገደልከኝ።
The resident of Addis are not interested in violence! Addis looks great!
Keber le Mekelakeya Serawitachen Ethiopia lezelalem Tenur
ጦርነት በማቆም ፣የሕዝብ ፍጅት በመግታት ፣ነገሮችን በውይይት ፣ታማኝነት ያለው ድርድር በማድረግ የኢትዮጵያን ሕዝብ የኢኮኖሚ ውድቀት መግታት ይቻል ነበር
አቶ ሲሳይ ይህ የነዳጅ ዋጋ መጨመር በአጠቃላይ ልያስከት የሚችለውን ቀውስ ከኢኮኖሚ አንጻር ትንታኔ የሚያቀርብ ባለሙያ መጋበዝ ቢቻል።
ሰላም ሲሳይ አጌና 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Selam sis Ambesa ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይሄ መሃይም ጃዊሳ ፋኖ ተብዬ፡አሁንም ከቅዠቱ አልተላቀቀም ማፈሪያዎች።
የኦሮሚያ ሙስና ገና አልተነካም።
ሲሳይ ትልቁ ችግር በቀነሌና ወረዳ አካባቢ ባሉ የበታች አመራር ላይ አፋጣኝ ክትትል እና እርምጃ መውሰድ በጣም አስፈላጊ ነው።
ሲሳይ ዛሬ በጣም ቅር ያለኝ ነገር ነዳጅ በዝህ ልክ መጨመሩ በእያንዳንዱ ጉሮሮ ላይ ስፒ እንደተወተፈ ቁጠረው ተቸግረናሌ ሲሳይ በጣም ያንተ ትልቅ አድማጭና ተከታይ ነኝ ግን የዛሬው ጭማር አንተ እንደገለጽከው ቀላል መዘዝ አለው ጌታ ብርታቱን ይስጠን እላለሁ
It is not Ethiopia only it is global inflation
Nothing stays the same!!! Best is to find solutions to our problems,rather than whining!!
❤❤❤❤yebrk
ሰላማቸውን ያስከበሩ አካባቢዎች ልማታቸው እያደገ ይገኛል
ሢያሣዝን
ውሾቹ ይጮኻሉ÷መላልሰው ይጮኻሉ::
ግመሎቹም ቀና ብለው ይጓዛሉ ÷ይነጉዳሉ::
በቀቀን ዘረኛ ÷ ሟርተኛ ሴረኛ የሐሰት ግንባቸውን በሚደያቸው ሲደረድሩ ቢውሉ÷ቢያመሹ÷ የሚያመጡት ቅንጣት ነገር የለም::: The truth, as we all know!😜
EPRDF was saying exactly same thing. But...
ስውዬ ስማ እእንድ ማወቅ ያለብህ ይስርአት የሚቀጥለው እነ ተመስገን ጥሩነህ ተመስገን ጥሩነህ
ፋንቱ ተስፋዬ እስካሉ ድረስ ንው
እነዚህግለሰቦች የአማራን
ህዝብ ለጥላት አሳልፎ በመስጥት
ለአሁኑም ለትላቱም እልቂት
ዳርገውታል ጋሺ እንግዲህ
ነገሩ ጠርቷል የሸዋ አማራ
ይፋት ለመላው አማራ ጥላት
ተሆኖ ሸዋ ምድር ላይ በሰላም
የሚቀጥል ህዝብ የለም
ሱማሌውን
Fesam😂😂
ቅቅቅቅቅቅቅ እነዚህ ሰዎች ኮሜዲያን ሆነው አረፉት። እራሳቸው እያለቁ የአ/ አ ሕዝብ እዳታልቅ ብሎ ዝብረቃ
Sisi anget Arash Neh ❤
ወንድሜ እነዚህን አውቀው የተኙ ሰዎች መተው ነው
ኢትዮጵያ እየተነሳች ነው እየበረረች ነው
እናንተ አውሩ
ለንዳንቺ አይነት ትራፊ ለቃሚ ማሃይም የማይታዩ ዘርፈ ብዙ ችግሮች አሉ
ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ የማይንሸራተት ቀጥ ብሎ በአቋሙ የፀና ድንቅ ኢትዬጲያዊ
ማሃይሙ ምሬ በምን ሊመራ የእውቀት ጠላት
ሢሣይ አጌና ጓደኛህ ሣሙዔል ጣሰው ሠላም ብሎሃል።
ጠሚሩ ይለፋል።ከታቸሸ ያለው አመራር ስራ ሰርቶ እያገዘው አይደለም።ሌብነቱ በጣም ገንግኗል።አሻጥሩ በርትቷል።ህዝቡ በመንግስት ላይ እምነት እንዳይኖረው እየተሰራ ነው።መንግስት እራሱን ይፈትሽ አመራሩን ላይ አስተማሪ እርምጃ ይውሰድ።
ነዳጅ ጭነው አፋር ጫካ ቆመው የነበሩት ቦቴዎች አ አ ሳይደርሱና ሳይራገፍ ጭማሪ መደረጉ አግባብ ነው ብለን አናይም ምክንያቱም በወረፋ (በሰልፍ) ተራ ጠብቆ ሲቀዳ የነበረው እዝብ እጥረት ነው የመሰለው ግን ቦቴዎቹ ጫካ መክረማቸው በዜና በሰማን ግዜ ሳይወስድ ጭማሪ መደረጉ መንግስት ምን እየሰራ እንደሆነ ግራ ያጋባል።
እባክህ እባክሀ ሲሳይ ጠቅላዩን ምከረዉ : በነዳጅ ድጎማ መነሣት አልፎ ተርፎም የጭማሪዉ ጣሪያ መድረስ ፣ በተለያዩ ግብሮች ጫና እና የነደጅ መኪኖችን ከከተማ ማሰወጣት እቅድ በተፈጠረ የኑኖ ዉድነት ያልመረረዉ ኢትዮጵያዊ የለም ። this is my first time to comment on correction measures too be taken by pm, specially the fuel subsidy and fuel vehicle to be banned from city looks serious serious serious ,
ህዝቡ ማመፅ ከፈራ ይደኸያል ችጋር ይጠብሰዋል ጥቂቶች ሲበለፅጉ ያያል
ውንድሜ እባክህን እድሉ ካገኝህ አልፀፀትምን ቃለ መጠይቅ አድርግልን አንተጋ ከቀረበ የኢትዩዽያ ሕዝብ ጥያቄ መልስ ያገኛል ብዬ እላለሁ::
መሰራ ጥሩ ነው
የተከፈለዉ ካዜጠኛዉ 😪💪👈 ቢያሰላስሉ የተሻለ ይመስለኛል ፖለቲካ ና የሴት ጡት መዉደቃቸዉ ስለማይቀር!!!
Absolutely true ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ትግል በአንድ ቀን እንደማይመጣ እንደህዝ እንረዳለን። ዋናው ትግል እየተደረገ መሆኑን ማመን እንዲኖር ማድረግ ነው።
እግዚአብሔር ለገዳይ አይፈርድም ያልከው ልክነህ ግን የገዛወገኑን ሳይወክለው ወክለኸኛል ብሎ እየጨፈጨፈ ያለው ማነው ?እስኪ እራስህን በጥሞና ጠይቅ
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚሀቤረ ለገደይ አይፈረድም
Who is a killer ? You ?
ሲሳይ የነዳጅ ዋጋ መጨመሩን ግልጽነት የለውም በዚህ በበአል ወቅት እና በኑሮው ውድነት ላይ በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ ነው።
" ያቅታል እንጂ ቁምነገር መስራት
በጣም ቀላል ነው ሰውንስ ማማት "
አይደል ያለው የክቡር ዶክተር ጋሼ ጥላሁን ገሰሰ እንደነዚህ አይነቶችን ነው እኔ ደግሞ " የወሬ ብልት አውጪዎች " ነው የምላቸው ።
Amesegenalehu
Yes bero
ሲሳይ ! አድናቂህና አክባሪህ ነኝ። ያው ዘገባህ ስለ መንግስት ጥሩ ጥሩን ብቻ ሆነ ለምን ? አሁን ላይ ሀገራችን ለኑሮ እጅግ ፈታኝ ሆናዋል። ይህ የሆነው በአለም ላይ የሁኔታዎች መለዋወጥ አስተዋፅዎ ቢኖረውም ግን መንግስት የሚከተለው ፖሊሲ ዋነኛው ነው። መንግስት አያዳምጥም፣ መንግስት ጨካኝ ሆኗል። የሰው ቤት ፣ሱቅ ይፈርሳል። ቤተሰብ ይበተናል። የምግብ ዋጋ በየቀኑ ይጨምራል። መንግስት በአሳሳቢ ጉዳይ ላይ ትኩረግ እንደማድረግ በኮሪደር ልማት ተጠምዷል። ልማት ጥሩ ነው። ግን በእርጋታና እየተስተዋለ ቢሆን ጥሩ ነበር። ግን የሚሰማ መንግስት አይመስልም ። እና አንተም እስቲ መንግስትን ትንሽ ተችልን ። ማለት በሚድያህ ምከርልን። አመሰግናለሁ ሲሳይ !!
Jawar Mohamed has a new competition from brother Mere Wedajo! These evils are jokes!
ገንዘብ ይገኛል ወይ ነው እንጂ ግሽበቱን ወደ ታች መመለስ አይቻልም ስር መፍጠር አልተቻለም መናፈሻና ሪዞልት ለምን ያሕል ሠው ብልት ምድር ያስችላል????
ሲሳይ በወየኔ ጊዜ የቴሌቪዥኑ ኢትዬጲያ የምራል አሁን የመሬቱ ኢትዮጵያየ ሚገርም ነው ለምንድነው በደንብ የሚያስተዋውቁት ልዬ ነች በተለይ አዲስ አበባ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ ዘልአለም አትፈርስም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👍👍
@@qe3biየኔ እዉነትነዉመችምእትዮጽያአትፈርሥምምኝነትነው
አውሮፕላኑ ያ ለው አበይ ብቻ ነው ነደጁም ወጥቶ ነው የተወደደውኣእንኳን ደስ አላችሁ
101.ብር መሆኑ ብቻ ሳይሆን ቤንዚን ለማግኘት እጅግ አሰልች ረጃጅም ሰልፎችን ተሰልፈን በቀን ውስጥ 16 ሰዓት ተሰልፈን ማግኘት አለመቻላችን ነው ችግሩ!!!!!