Woooooooooooooooooooooooooooooooooowww Amazing vidio Amazing resep Benar benar sangat lezat sekali lihatnya Wow terbaik vidio From indonesia hadir dengan menikmati sebuah cara cara membuatnya yang sangat istimewa Memberikan mahakarya cita rasa yang sangat sempurna Wah terbaik vidio Terbaik resep Menikmati dengan keseruan terbaik semoga sehat selalu sekeluarga amin semoga sukses selalu kontennya benar benar mahakarya yang sangat istimewa menikmati dengan cita rasa yang terbaik woow istimewa salam from indonesia menyimak dengan yang terbaik wow amazing resepmy friend menyimak sebuah tayangan yang sangat istimewa amazing vidio amazing kontenwoooooooooooooooooooooooooooooooow benar benar lezat sekali lihatnya benar benar istimewa memberikan sebuah cita rasa yang memberi yang terbaik tentang sebuah hidanganmemberikan ilmu yang sangat bermanfaat tentang ilmu dapur yang sangat berkualitas dan bisa di coba dalam keseharian salam dari negara indonesia hadir menyimak dengan tayangan yang terbaik woooow amazing vidiosalam hangat dari negara indonesia hadir dengan mahakarya cita rasa yang sangat istimewa wooow sangat menginspirasi hati orang indonesia amazing. 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍😮😮👍👍😊😊😊😊👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏👌👌👌🙏🙏🙏🙏 my friend menyimak sebuah tayangan yang sangat istimewa amazing vidio amazing konten
ዋው በጣም አመሰግናለሁ እስኪ ዛሬ ራይዝ በስጋ ለመስራት ልሞክር ብዬ ዩቲዩብ ላይ ስፈልግ ከላይ ያንቺ ከች አላለኝም ተመችቶኝ አንድ በአንድ በጥሞና ተከታትዬ የሚገርም ምሳ አዘጋጀሁ ልጆቼ እኛ ሳናይ ኦርደር አርገህ ነው እንጂ ሰርተህ አይደለም አሉኝ 😂😂😂😂 ከምር ግን አሪፍ ነው የሰራሁት ክበሪልኝ Food lover Thank you 🙏🙏🙏
አመሰግናለሁ አዱዬ አንኳን ወደዳችሁት በጣም ይገርማል በጣም ነው ደሰ ያለኝ
ሶ
እርጋታሽ በጣም ደስ ይላል በርቺ😍😍😍😍
ተባረኪ በጣም የሚጣፍጥ ሩዝ ሠራሁ ያንቺን ሙያ አይቼ ቤተሠቦቼ አላመኑኝም በጣም የሚጣፍጥ እና ቀላል አሠራር ነዉ ያስተማርሺኝ ክበሪልኝ
አመሰግናለሁ በጣም ነው ደሰ ያለኝ አንቺ ከወደድሸው ለሌላም አንዲጠቅም share አድርጉላቸው ተባረኪ🙏🙏🙏
እጅሽ ይባረክ ምርጥ አሰራር እናመሰግናለን
አሪፍ ነው ነገርግን ጨው መጀመሪያ ከሩዙ በፊት ቢጨመር የበለጥ ምርጥ ይሆናል
አውነት ነው በአጋጣሚ አረሰቼው ነው አንጂ ቀድሞ መጨመሩ በጣም ጥሩ ነው ሰለተሰጠኝ አሰተያየት❤❤አመሰግንሃለሁ
እውነት ነው የማይጠገብ እሩዝ በስጋ አሰራር ዋው በጣም አስጎምጅ ነው ጎበዝ ባለሞያ ነሽ እጅሽን ይባርክ እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ
አንደኛ ነው
አመሰግናለሁ
ዋው አስቱዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ የሆነ ስጋ በሩዝ ነው የሰራሽልን ከለሩ እራሱ ሲያምር ማባያ ሶሱን ሼትኒ ይባላል በጣም ነው የምወደው በእሩዝ እጅሽ ይባረክ ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን
wow astuya yeny balmuya endar endemyasekena betam konjo tenam aderegesh new yeserashu wedegualu megemerya atentun maregesh aref new eguchesh yebareku
በጣም ቆንጆ ሩዝ በስጋ ነው የሰራሽው እኔ አትክልትም ጨምሬበት በጣም ነው የምወደው እጆችሽ ይባረኩ
@FoodLoverEthio betam des yemili yeteleyayu Kimema Kimem yegebabet Eruz be siga yeserashibet ejish yibarek
ሰላም ሰላም አስቱየየ ዋው ቆንጅጆ አሰራር እጂሽን ለወርቅ እህቴቴ
በጣም ይምራል :: እሞክረዋለሁ :: በርቺ
እንኮን ደህና መጣሽ አስቱ 🙏🙏 በጣም ቆንጆ የሆነ የሩዝ በስጋ ከተለያዩ ግብአቶች ለጤናችን ተመራጭ ነው እርድ እና በርበሬ ጥሩ ጣም እንደሚሰጠው እገምታለሁ እናመሰግናለን 👌💖🙏👍
ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋው በጣም ምርጥ የሆነ እሩዝ በስጋ አሰራር ነው ያሳየሸን መልኩ እንዴት ደስ እንደሚል እኮ yummy 😋
ቆጆ አስራር ነው ቀለል ያለል አስራር ነው
thank you
አመሰግናለሁ
ሰላም ፉድዬ እንኳን ደህና መጣሽ
ዋው የዛሬ ቆንጆ የሩዝ በስጋ አሰራር ነው
ወድጄዋለሁ እሞክራለሁ እኔም ሼር ስላደረግሽን
እናመሰግናለን 😍👍👏
ሰላም እህት ደናነሽልኝ ከአቀራረብሽ ጀምሮ እኔ በምወደው መንገድ ነው የጀመርሽው መጀመሪያ ግብአቱን ማቅረብሽ ተመራጭ ነው አሰራርሽም ቆንጆ ነው ውድ እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ
Wow betam meret ena leyu yehone rose besega aserare new yasayeshen yasegomejal yummy 😋
በጣም ደስ የሚል ምግብ ነው ጥራቱን የጠበቀ አሰራሩ ነው አቀራረፁ በጣም ምርጥነው አቀራረብሽ ጎበዝ በአዲስ ስራ ይዘሽ ብቅ እንደምትይ ተስፋ አለን
ሰላም ለዚህ ቤት ጥሩ ጣፋጭ እራዝ አሰራር
ሙዚቃው በጣም ደስ ይላል እጅሽ ይባረክ
አሜን አመሰግናለሁ
አስቱዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ዉድ!!
ዋዉዉዉ! በጣም ቆንጆና ተመራጭ የሆነ ሩዝ በስጋ ነው ሰርተሽ ይዘሽልን የመጣሽዉ ስጋዉን ጠብሰሽ መስራትሽ ደግሞ የበለጠ እንዲጣፍት ያደርገዋል እጅሽ ይባረክልኝ የእኔ ባለሙያ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏🙏👍👍👌👌😍😍
ሰላም food በጣም ቆንጁ አድርገሸ ነው ይሰራሸሁ ሦጋውን በደንብ ጥቡሰ ነው ያርገሸሁ ገባቶችሁ ሁሉ ለጤና ተሰማሚ ናችሁ እናመሰገናልን ሼር ሰላደርገሸን
ዋው በላይክ ውዴ በጣም ያምራል
ማሻ አላህ
Wow betam konjo adirgeshi new yeserashi bekelal menged new sher siladeregish enamesegnalen
ዋውውውውውው ደስይላል እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
❤❤❤እግዚአብሔር ይስጣሽ ይባርክ እህት ደስ ይላል ስፍልገው አገኝውት
አመሰግናለሁ
ሰላም አንዴት ናችሁ ሌሎቼም በቃሚ video አሉኝ
ሰላም ሰላም ፉድዬ እንኳን ደህና መጣሽ
በጣም ቆንጆ እሩዝ በስጋ አሰራር ነው
እኔ በጣም ነው የምወ ደው ሩዝ በስጋ ዋው ብያለሁ
ባለሙያ ነሽ እኮ !! 👏👍👍
ሰላም ላንች ይሁን አስቱዬ 🙏🙏 በጣም ቆንጆ የሆነ ሩዝ በስጋ ከተለያዬ ግብአቶች ጋር መቸስ ልዬ እንደሚሆን አልጠራጠርም እሔንየመሠለ ምግብ ስላሣየሽን እናመሰግናለን 👌💖🙏
Selam yebzlish food betam konjo tenama yhoni asarar new gabatochu hulum konjo nachew sher saldergsh enamsagnalen.ijish yebarki
It looks very delicious💕👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
Arif nw .I love you dear.Mirt balemoya nesh.
Ejishin ybark ehtalem betam konjo yeruz aserar new enamesegnalen slasayeshin
ዋው አስቱዬ በጣም የምወደው ምግብ እሩዝ በስጋ ትክክል የኔ ውድ በውነት ልዩ የሆነ ግባቶችሽ ስጋሽን ጥብስ አርገሽ ሽንኩርት ቲማቲም ነጭ ሽንኩርት ፣ደሞ በርበሬና እርድ ሲደባለቁ የሚያምር ከለር አለው ቅመማ ቅመሞችሽ በሙሉ ሩዙን ለማጣፈጥ አንደኛ ነው የሩዙም ማባያ ያዘጋጀሽው።👌👌👍🙏
አመሰግናለሁ ነፂ
Thank you for sharing the ingredients So yummy
Betam arife new🙏🙏🙏❤️❤️❤️
አመሰግናለሁ
ሰላም ፈድዮ እውነትም ተበልቶ የማይጠገብ ጥብሰ ያለች በቀላሉ በመጥበሻ ዋው እውነት እናመሰግነዋለን በርቺ👌👍💚💛❤️
ፉድ ላቨርዬ ፅድት ካለው አቀራረብሽ ጀምሮ፣ለሰው ልጆች ምላስ ጣፋጭ የሆነ የምግብ ሙዚቃ ሰርተው ለሚያቀርቡ እጆች ምስጋና ይግባቸው። አይኔ ምላስ ሆኖ ስንቴ አጣጣምኩት መሠለሽ። በርቺ ምርጤ
አመሰግናለሁ
Tamsak done dikit Sis Foodlover,thank you❤❤❤
ዋው
Betam des ylal ejish ybarek
አሜን አመሰግናለሁ
betam konjo ruse besiga niw mirit argesh niw yeserashiw mare lik💚👍🏽
አመሰግናለሁ
Selamsh ybzalgn wude yene balemuya 👍👌
አስቱዬ እኔ እና አንቺ ጎረቤታሞች መሆን ነበረብን ። የምግብ አሰራርሽን ስወደው እኮ። ስጋውን የጠበሽበት መንገድ ወድጄዋለው። በጣም ቆንጆ የራይዝ በስጋ ነው።።
Eht alem enamesegnalen and tyake atntu mejemereya bezeyt new yetebeshu endi????
አዎን በዘይት ነው የጠበሰኩት
አስቱዬ እንዴት ነሽ ! ለየት ያለች ቆንጆ የራይዝ በስጋ አሰራር ነው። አጥንቱን ቀደም አድርገሽ መጥበስሽ እንዴት ልዩ እንደሚያደርገው ታየኝ። ያሚሚሚ
Kemun kale kerefa....ayasfelgm yibezal wude.Andu yibekal.
ጥሩ አሰራር ነው በጣም
Thank you for sharing my dear looks delicious 😋👍🏾👌🏾🥰
Thanks for watching
Yummy 😋 thank you for sharing your talent 👌😍
Most welcome 😊
ሠላም ሠላም እንካን ደናመጠሸ እህቴ ዋውውውውውውውውው 😮
ፍድ ሎቨርዬ እንድሁልጊዜ በመርጥ የምግብ ኣሳርሽ ብቅ ስላልሺለን በጣም ደስተኛ ነኝ ዛሬ የሄንን የመሰለ ሩዝ ብሰጋ በቆንጆ ሁኔታ ሰርተሽ ሼር ሰልስረግሽን በጣም እናምሰግ ናለን 👌🙏👍👍
ክላሲካሉ ይረሻል
Ehitee berchilgn ancgim betesab honenal🥰🥰🥰🥰❤🥰👈
አሺ አመሰግናለሁ አመልሳለሁ
በጣም አመሰግናለሁ
ለኛ ለወንዳላጤዎቹ በነፍስ ደረስሽልን🙏🙏 ረጅም ዕድሜ❤
አመሰግናለሁ
konjo sra new
i think u forgot the turmeric and berbere part
አመሰግናለሁ ሰላሰተያየቱ በጣም አመሰግናለሁ ግን በአጋጣሚ video ተዘሎ ይሆናል አንጅ ሁለቱም ተጨምረዋል ከተቻለ በድጋሚ ማየት ይቻላል
Watching done ❤❤
Men ayenet rice nw emtetekemew?
ሰላም የምጠቀው Basmati rice ነው አመሰግናለሁ
It looks delicious
በጣም አሪፍ ነው ተባረኪ ሰወቼ በጣም ነው የወደዱት❤
አመሰግናለሁ
Yummy 😋
Stay connected
New friend pull support idol
ካስካል አጥፍአዩ🎉
ማጥፋት አይቻልም የኔንም ድምፅ አብሮ ነው የሚጠፍው
እሕ እንጉርጉሩ ደሥ ሢል
አመሰግናለሁ
እሽ እህቴ ስጋው ስንት ደቂቃ ከሩዙ በፊት መብሰል አለበት
መልሽልኝ እኔም ልሰራብየነው
ሰላም አህቴ አንዴት ነሸ ሰጋውን በዘይት ሰትጠብሸው ለ 30 ደቂቃ አድርጊው ቀሰ አያልሸ እያገላበንሸ ሰለዘገየሁ ይቅርታ
@@foodloverethio እሽ አመሰግናለሁ
Woooooooooooooooooooooooooooooooooowww
Amazing vidio
Amazing resep
Benar benar sangat lezat sekali lihatnya
Wow terbaik vidio
From indonesia hadir dengan menikmati sebuah cara cara membuatnya yang sangat istimewa
Memberikan mahakarya cita rasa yang sangat sempurna
Wah terbaik vidio
Terbaik resep
Menikmati dengan keseruan terbaik
semoga sehat selalu sekeluarga amin semoga sukses selalu kontennya benar benar mahakarya yang sangat istimewa menikmati dengan cita rasa yang terbaik woow istimewa salam from indonesia menyimak dengan yang terbaik wow amazing resepmy friend menyimak sebuah tayangan yang sangat istimewa amazing vidio amazing kontenwoooooooooooooooooooooooooooooooow benar benar lezat sekali lihatnya benar benar istimewa memberikan sebuah cita rasa yang memberi yang terbaik tentang sebuah hidanganmemberikan ilmu yang sangat bermanfaat tentang ilmu dapur yang sangat berkualitas dan bisa di coba dalam keseharian salam dari negara indonesia hadir menyimak dengan tayangan yang terbaik woooow amazing vidiosalam hangat dari negara indonesia hadir dengan mahakarya cita rasa yang sangat istimewa wooow sangat menginspirasi hati orang indonesia amazing.
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍😮😮👍👍😊😊😊😊👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏👌👌👌🙏🙏🙏🙏
my friend menyimak sebuah tayangan yang sangat istimewa amazing vidio amazing konten
የሚገርም ቆንጆ ምግብ ግን ቅመሞችን ስትናገሪ ረጋ ብለሽብትናገሪ ለኛ ለጀማሪ ወንዶች ጥሩ ነው
አመሰግናለሁ ሌላም የምሰራላችሁ ካለ አሳውቁኝ
👍👍👍
Looks delicious 😋🤤 #CHAYPILAPIL
ለቤት አድስ ነኝ
ኧ
አስቱዬ ምነው ጠፋሽ ?????
ነፂዬ ሰራ ጀምሬ ነው አታሰቢ በጣም ደህና ነኝ
በጣም አሪፍ ነዉ
እናት ኮተት መተት በዛ በእናትሸ በኣጭር የሚጣፍጥ ኣሳይኝ ወንድ ነኝ
አሲ ሌላ video አሰሪልሀለሁ አመሰግናለሁ