በከፍታ የቀጠለው መድረክ - የፋና ላምሮት አሸናፊዎች አስተያየት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @tigistagonafer2626
    @tigistagonafer2626 วันที่ผ่านมา +1

    እዮቤል በጣም ጎበዝ ጎበዝ ትችላለህ በጣም በጣም አደንቅሀለሁ ከመጀመሪያ እስከፍፃሜው ውድድር በጉጉጉት ነበር የምጠብቅህ ዛሬ የማንን ዘፈን ይዞ ይቀርብ ይሆን እያልኩ ምክንያቱም በየሳምንቱ ድንቅ ብቃትና አሪፍ የዘፈን ምርጫ በዛ ላይ ጥንቅቅ አርገህ ያንተ ዘፈን እስኪመስለኝ ድረስ ይብዙ ዘፋኞችን ዘፈን ተጫውተህ በብቃት ችሎታህን ያሳየሀኝ ጀግና ዘፋኝ ነህ በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን እርሱ ይጠብቅህ።

  • @yosefayalew6338
    @yosefayalew6338 3 วันที่ผ่านมา +1

    Eyobel and Eyerus congra

  • @tamiraAgewe
    @tamiraAgewe 3 วันที่ผ่านมา +1

    Ygebahal❤❤❤❤❤❤

  • @EleniMelaku-in9hk
    @EleniMelaku-in9hk 3 วันที่ผ่านมา +1

    Eyobel ygebawal❤❤

  • @meazaseyoum9801
    @meazaseyoum9801 3 วันที่ผ่านมา +1

    እዮቤል ባያሸንፍ መድሎ እንዳለ ነው እምናምነው

  • @tigistagonafer2626
    @tigistagonafer2626 วันที่ผ่านมา

    Eybel Yegebahal

  • @edennegussie6032
    @edennegussie6032 3 วันที่ผ่านมา +2

    ለኛ አሸናፊ ግሩም ነብዩ ነህ ❤❤❤

  • @aya_1236-nl
    @aya_1236-nl 3 วันที่ผ่านมา +1

    ማዕረግ ልዩ ነህ፣