Nuradis SEID - Juntaw Meshebet ( ጁንታው መሸበት) New Ethiopian music , 2020 (Official)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @ዋለራሴ
    @ዋለራሴ 4 ปีที่แล้ว +174

    ለዚህ ቀን ስንቱ ተሰውቶልሻል አማራዬ ሁሌም ከፍ ለይልኝ አማራዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @እረያ
      @እረያ 3 ปีที่แล้ว

      🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪👍3

    • @ጽግውግውግውኝውኝውኝ
      @ጽግውግውግውኝውኝውኝ 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔም አማራ ነኝ አማራዎች 💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋 አማራዎች የኔ ጀግኖች ስወዳችሁ

    • @mohammedyimer9006
      @mohammedyimer9006 3 ปีที่แล้ว

      @@እረያ ከኸወቨ

    • @mohammedyimer9006
      @mohammedyimer9006 3 ปีที่แล้ว

      @@እረያ ቆቦ

    • @sofiyaebrahim1635
      @sofiyaebrahim1635 3 ปีที่แล้ว

      በጣምም

  • @sentsent7090
    @sentsent7090 4 ปีที่แล้ว +233

    የሀዋሳ ልጅ ነኝ ስለ አማራ ያለኝ አመለካከት ጥሩ አልነበረም ይሄ የሆነው ስላለፈው የኢትዮጵያ ታሪክ ከተነገረኝ አንፃር ነው አሁን ላይ እውነታው ገብቶኛል አማራን እንደ ማንነቴ ከዛም አልፎ ኢትዮጵያዊነትን የሀገር ፍቅርን ከአማራ ተምራያለው አማራ ውስጤ ነው ❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪

    • @ميريباجاديكاو
      @ميريباجاديكاو 4 ปีที่แล้ว +1

      💚💛❤😂

    • @sentsent7090
      @sentsent7090 4 ปีที่แล้ว +7

      @@ميريباجاديكاو 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ።

    • @addismic123
      @addismic123 4 ปีที่แล้ว +2

      እኔ ደሞ በተቃራኒው፣ አማራ አገር ወዳጅ እንጂ ዘረኛ አይመስለኝም ነበር። ከወያኔ የባሱ አክራሪ ዘረኛ ናቸው።

    • @younismohammed8595
      @younismohammed8595 4 ปีที่แล้ว +1

      ኑራድስየየራያኩሩ

    • @younismohammed8595
      @younismohammed8595 4 ปีที่แล้ว

      እኔየኩቢመገሻያክስቱልጂ

  • @Bb-ft6mu
    @Bb-ft6mu 4 ปีที่แล้ว +280

    ኑርየ ሙስሊም ክርስቲያን ሳትለይ አድ ልብ ያለህ ምርጥ አማራየ 💚💛❤💓💋👈

    • @EE-kc2cp
      @EE-kc2cp 4 ปีที่แล้ว +5

      ጅንታውላይመለስ፣እደመሽበት፣ይቅር

    • @nejatjemal3045
      @nejatjemal3045 4 ปีที่แล้ว

      ena amaranegngen atehwoche ayemachugnm

    • @እሪቾአዛን
      @እሪቾአዛን 4 ปีที่แล้ว

      @@EE-kc2cp 6ይ

    • @myplayhomesoso970
      @myplayhomesoso970 4 ปีที่แล้ว

      👹👹👹👹👎👎👎👎🖕🖕🖕🖕

    • @myplayhomesoso970
      @myplayhomesoso970 4 ปีที่แล้ว

      👹👹👹👹👹🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮

  • @yonasdw4361
    @yonasdw4361 4 ปีที่แล้ว +568

    ማነው እንድኔ ኑራዲስን የሚወደው?

  • @yaniyamuhammed9371
    @yaniyamuhammed9371 4 ปีที่แล้ว +45

    አንበሳው ኑርአዲስ ሰይድ ልዩ ነህ በጣም አንተን መግለፅ ለእኔ ከባድ ነው ብቻ እረዥም እድሜ

  • @ኢትዮጵያአድስ
    @ኢትዮጵያአድስ 4 ปีที่แล้ว +100

    ዘጠኝ ቢወለድ ዘጠኝ ነዉ ጉድ ነዉ የኑር አድስ አይነት ይበቃል ጀግና የኛ ጠበቃ

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 4 ปีที่แล้ว +127

    አማራዬ የኢትዮጵያ ጠባቂ መከታ ነው ዘራቸው ይባረክ

  • @hero-pl9ed
    @hero-pl9ed 4 ปีที่แล้ว +63

    ዋው በጣም ደስ ይላል አፋር ነኝ በጣም በጣም አከብርሀለውአድናቂህ ነኝ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🇩🇯🇩🇯🇩🇯🇩🇯🇩🇯🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር

  • @ጎደሬዋየአባቴናፋቂ
    @ጎደሬዋየአባቴናፋቂ 4 ปีที่แล้ว +40

    ወሎዎች የፍቅር ሀገር ስወዳችሁ ቤዚ ነኝ ከጎደር ሰላም በሉኝ በላይክ

    • @zainasied615
      @zainasied615 3 ปีที่แล้ว +1

      እኛም ውድድ ቤዝየ❤🙏🙏

  • @rayakobo8725
    @rayakobo8725 4 ปีที่แล้ว +137

    እንኳን ደሳላችሁ አማራወች እርስታችን አስመለስን ኑራድስም በዚህ ትግል ዋናው ድርሻ ያንተም ነው

    • @ml.thebeyene2687
      @ml.thebeyene2687 4 ปีที่แล้ว

      Congrats to all Ethiopian I can’t wait to come home and smile love u my people

  • @Ethiopia184
    @Ethiopia184 4 ปีที่แล้ว +47

    እንደ አማራ ሀገሩን እሚወድ ማነው አማራ ሁሌም ኢትዮጵያን ያስቀድማል አማራ በመሆኔ ሰስተኛ ነኝ💚💛❤💪ሀገሩን የሚወድ ላይክ

    • @ኢቶፒያዊነኝ
      @ኢቶፒያዊነኝ 4 ปีที่แล้ว

      ሁሉም።ሀገሩን ያስቀድማል ማንም ከማን አይበልጥም።ሁሉም ሀገሩን ይወዳል

  • @agurashtube5648
    @agurashtube5648 4 ปีที่แล้ว +351

    ኑራድስየ ስወድህ እኮ እስኪ እደኔ የምትወዱት

  • @bekeleworku8606
    @bekeleworku8606 4 ปีที่แล้ว +18

    ኑሬ የአማራን ስነልቦና በእጅጉ ያነፀ ምርጥ ነፍጠኛ እኮራብሀለን!!!!

  • @ያአፄዎቹልጅነኝ
    @ያአፄዎቹልጅነኝ 4 ปีที่แล้ว +21

    ኑሬ በጣም ጎበዝ እድሁም ገጣሚ ሞገሥ ካሳ ምርጥ አማራወች የራያ እንቆች ናችሁ በጣም ደስ ብሎኛን

  • @ገብርኤልአባቴነዉየድንግል
    @ገብርኤልአባቴነዉየድንግል 4 ปีที่แล้ว +58

    አማራዬ እንኳን ከእናንተስ ተወለድኩ የጀግና ዘር እንደሆንኩ ሳስብ ውስጤ በደስታ ይሞላል

  • @sadahassan1832
    @sadahassan1832 4 ปีที่แล้ว +178

    ኑሬ የኛ ጀግና አተ ምርጥ የአማራ ልጂ ነህ♥♥♥♥♥♥

    • @misrlehmisrleh3627
      @misrlehmisrleh3627 4 ปีที่แล้ว

      በጣም ሙዚቃ ምርጥስውም ያራልአውነትራይምርጥስዋውውውውውውውውውውውውውውው

    • @gebreamanual1839
      @gebreamanual1839 4 ปีที่แล้ว

      ፋራ ቆምጬ

    • @ያልተኖርልጅነት-ነ9ዐ
      @ያልተኖርልጅነት-ነ9ዐ 4 ปีที่แล้ว

      ኑሬ የኛ ጀግና ምርጥ የአማራ ልጂ

    • @myilovemyilove9172
      @myilovemyilove9172 4 ปีที่แล้ว

      በትክክል ቃላትሽያንሳን እሱን ለመግለጽ

    • @jeff.t7778
      @jeff.t7778 4 ปีที่แล้ว

      💪👍💪💪💪💪

  • @hayatqassim6104
    @hayatqassim6104 3 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ጉራጌ ነኝ አማራ ስወዳቹ ጀግኖች

  • @mahletbera8991
    @mahletbera8991 4 ปีที่แล้ว +238

    ኑሬ የኔ ነፍጠኛ ፋኖ ውድድድድ አማራየ 💚💛❤️💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

    • @jeff.t7778
      @jeff.t7778 4 ปีที่แล้ว

      👍👍👍💪💪💪💪

    • @artistAmanuelGizaw
      @artistAmanuelGizaw 4 ปีที่แล้ว

      ጤና ይስጥልኝ ስብስክራይብ በማድርግቤትስብ እንሁን እሽ አመሰግናለሁ

  • @abitiaderajew7178
    @abitiaderajew7178 4 ปีที่แล้ว +127

    አማራ መሆኔን ሳስብ ሰውነቴ ውርር ያደርገኛል ከናንተ ስለወጣሁ እደለኛ ነኝ ድል ለኛ ኑሬ ውድድድድ

    • @shanbelbelayi7876
      @shanbelbelayi7876 4 ปีที่แล้ว

      በጣም የምር

    • @jeff.t7778
      @jeff.t7778 4 ปีที่แล้ว

      👍👍👍

    • @hayatsaeed6576
      @hayatsaeed6576 3 ปีที่แล้ว +1

      Drom laywersh new ke kibr belay kibr new eko angetachnn kef endaregn ennoralen

    • @heedasddkeedas9084
      @heedasddkeedas9084 3 ปีที่แล้ว

      @@hayatsaeed6576 በጣም

  • @dehinnetmelese5868
    @dehinnetmelese5868 4 ปีที่แล้ว +215

    አማራዬ ሙሽራዬ
    የአማራ ልዩ ሀይል አሳምነዉ አባቴን ማያዬ !! ዛሬ ደግሞ ሞትህንም አረሳሁት ዘርህ ፍሬ አፍርቶ ሳይ !!

    • @God-ts2gz
      @God-ts2gz 4 ปีที่แล้ว +5

      የአማራ ምድር በዙ አሳምነው አላት ሞት ማንም ይሞታል ስሙ ለዘለዓለም የሚኖር ነው።

    • @seidkadir8310
      @seidkadir8310 4 ปีที่แล้ว

      እረ ኑሬ ምነወ ዝም አልክ

    • @seidkadir8310
      @seidkadir8310 4 ปีที่แล้ว

      እህግዜ አንድ ምርጥ ዘፈን አዉጣ

    • @seidkadir8310
      @seidkadir8310 4 ปีที่แล้ว

      ዉዱ ያገሬልይ ኑራዲስ ሰይድ ጃሪ

    • @kahsayberhe5779
      @kahsayberhe5779 4 ปีที่แล้ว

      Amhara Donkey

  • @አማራነኝየነፍጠኛልጅ-ዘ2ቘ
    @አማራነኝየነፍጠኛልጅ-ዘ2ቘ 4 ปีที่แล้ว +427

    አማራ የት ናችሁ አለን በሉ እንጂ ዝም አትበሉ
    በቃ አማራ ኩራት ነው
    አማራ ውበት ነው ፍቅር ነው
    ለጠላቱም አይበረከክም የአባቶቻችንን ህልም እናሳካለን

    • @Sm-xo7gm
      @Sm-xo7gm 4 ปีที่แล้ว +4

      Amhara bcha aydlm hulum wubet new

    • @sayeedbd6658
      @sayeedbd6658 4 ปีที่แล้ว

      አለንንንንንን

    • @bebyman8963
      @bebyman8963 4 ปีที่แล้ว

      perfectly my bra

    • @toyiba.1626
      @toyiba.1626 4 ปีที่แล้ว

      አለንንንንንንንንንን

    • @Nየአባቷናፋቂ
      @Nየአባቷናፋቂ 4 ปีที่แล้ว

      አለንንንን

  • @ekrammohammed1882
    @ekrammohammed1882 4 ปีที่แล้ว +296

    ኑር አዱስ ሚኒሊክ ጀግናው ነፍጠኛ
    ላይክ አርጉ ቤተ አማራ

    • @jeff.t7778
      @jeff.t7778 4 ปีที่แล้ว +1

      👍👍👍💪💪❤

    • @amboniwendemu2533
      @amboniwendemu2533 3 ปีที่แล้ว

      አማራ የሚባል ብሔር አለእንዴ ክልል እንጂ
      ሲቀጥል ምኒልክ ሸዋ እንጂ አማራ አይደለም ታሪክ አብቡ እንጂ ትምክተኞቹ አማራ የሚባል ነገር ታሪክ ላይ የለም

    • @hbdgfs2138
      @hbdgfs2138 3 ปีที่แล้ว

      👍👍👍💓💓

    • @asreseshetieasres9831
      @asreseshetieasres9831 3 ปีที่แล้ว

      @@amboniwendemu2533 ታሪክ ነው የሚመካ

    • @zainasied615
      @zainasied615 3 ปีที่แล้ว

      ❤🙏🙏🙏💪💪☝️

  • @AwolAwolseidmuhie
    @AwolAwolseidmuhie 8 หลายเดือนก่อน +3

    ኑሬ በጣም በዚ ሙዚቃ ተነሳሽነት ለሀገራችን ብለን እኔና የአጎቴ ልጅ ዘምተን ነበር መጨረሻው ግን አዘንኩ እሱ ተለይቶኝ ነበር አዝናለሁ ሰላም ለሀገራችን😭

  • @sadahasn8921
    @sadahasn8921 4 ปีที่แล้ว +23

    ዋው ኑርየ ሰወደው ወቅቱን የጠበቀ በየግዜው ለምታደርጋቸው ነገሮች እናመሠግን አለን

  • @yetimw9961
    @yetimw9961 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይህንን አትንኩኝ ባይ ህዝብ ከመከራ አውጣልን

  • @ritagashaw7188
    @ritagashaw7188 4 ปีที่แล้ว +9

    በየ ቀኑ ነው እሄን ዘፈን ምሰማው ምንም ማይሰለች ዘፈን አቤት ኑሬ ልቤን ሰረከው በቀን 2/3 ነው ደጋግሜ ምሰማው ጓደኞቸ ተይ ይሰለችሻል በኋላ እስከሚሉኝ ዋልድባን ሲመኝ ፂዮን መሸበት አቤት የልብ አድርስ ኑሬ እሄን አይቶ በሞተ ጀግናው አሳምነው ፅጌ የኔ ጀግና

  • @አይንየየድግልማርያምልጅ
    @አይንየየድግልማርያምልጅ 4 ปีที่แล้ว +32

    ወይኔ በቻልኩ 1000ሽ ላይክ ባረኩህ ማኛየ የኔድምፀመረዋ

  • @bezawit5917
    @bezawit5917 4 ปีที่แล้ว +13

    ከኢትዮጵያዊነቴ ቀጥሎ አማራነቴ ኩራቴ ነው 💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤

  • @Liulmafi143
    @Liulmafi143 4 ปีที่แล้ว +40

    እኔ ከወሎ እሱ ከራያ የፍቅር ሀገር ቆቦ አለማጣ ኑሬ እኖድህ አለን

  • @fo8046
    @fo8046 4 ปีที่แล้ว +38

    ኑሬ የኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ድምፀ ወረዋህ የኔ ባትሆን ይቆጨኝ ነበር 🇪🇹✔

    • @fentaneshalemu2746
      @fentaneshalemu2746 3 ปีที่แล้ว

      🚺🚺🚺🔰🔰🔰💔💔🖤🖤🖤🖤((16))💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💖💖💖🖤

  • @mulukenkibebew885
    @mulukenkibebew885 4 ปีที่แล้ว +7

    ኑሬ ጀግና ነህ ። ድፍረትህን ሁሌም ነው ማደንቀው ዛሬም ሳይሆን በፊትም የጥበብ ተዋጊ ነህ ፡ብዙ እንደምትሰራ አምናለሁ።

  • @kerbeshieygni1414
    @kerbeshieygni1414 4 ปีที่แล้ว +58

    የኛ ጀግና ተሳካልህ እደፎከርህ አልቀረህም አቦ ሺ አመት ያኑርህ ኑርየ🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗

  • @ልኑርበትዝታከወሎወልድያ
    @ልኑርበትዝታከወሎወልድያ 4 ปีที่แล้ว +32

    ኑሬ የህዝብ ልጅ ጀግናው

  • @ቲጂነኝየአባቴናፋቂ
    @ቲጂነኝየአባቴናፋቂ 4 ปีที่แล้ว +4

    ኑር አድስ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ጀግና ነው ሁሉን በይፋ ነው የሚናገረው ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር ለአማራ ጀግኖች ልዩ ክብር አለኝ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @alemazalie717
    @alemazalie717 4 ปีที่แล้ว +7

    ማሻላህ ኑረየ እረዝም እድሜና ጤና ይስጥ ምነው ቴዱ አፈሮ እማያወጣው ??ሁለታችሁንም እወዳችሁአለሁ

  • @lucybelay9153
    @lucybelay9153 4 ปีที่แล้ว +7

    ለጁንታውና ለጁንታው ናፋቂዎች ሁሉ ዘላለም መሽቶ ይቅር!!!!!! ወንድሜ ተባረክ

  • @johnkuma152
    @johnkuma152 3 ปีที่แล้ว +11

    From Kenya but you are my best. Your music makes my blood rush and energy rush out like a fountain under pressure.🇰🇪

    • @fentaneshalemu2746
      @fentaneshalemu2746 3 ปีที่แล้ว

      (((5))🖤🖤🖤💔💔🔰🔰🔰🚺🚺🚺⚠️⚠️💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💛💛

  • @Nani-pq6ff
    @Nani-pq6ff 4 ปีที่แล้ว +42

    ኢትዮጵያ በእውነተኛ ልጆቿ ታፍራ ተከብራ ትኑር !

  • @hiwot1228
    @hiwot1228 4 ปีที่แล้ว +25

    አማራ ብንሆን ይቆጨኝ ነበር ለዛውም የሸገር ነኛ የሚያኮራ ታሪክ እንጂ የሚያዳፍር የሌለኝ ትምክህተኛ አማራ ነኝ 💪💪💪💪💪💪

    • @fentaneshalemu2746
      @fentaneshalemu2746 3 ปีที่แล้ว

      Amen 🚺🚺🖤🖤🔰🔰🔰🔰💔💔💔💚💚💛💛💛💚💚💖💖💚💚💛💔🖤🖤⚠️⚠️⚠️❤️❤️❤️🍇🍇🍇🍍🍍🚗💒💒💒🖤🖤🖤🔰🔰🔰🚺🚺🚺🚗💚💚💚💛🎄

  • @rabiyabintseid4052
    @rabiyabintseid4052 4 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ነፍጠኛ ሥወዲህ አማራነት ኩራቴ ኢትዩ ማንነቴ 🇪🇹🇪🇹

  • @abelamare9684
    @abelamare9684 4 ปีที่แล้ว +10

    ማተብ አሰረ ሳይኖረው እምነት
    ዋልድባ ሲመኝ ፅዮን መሸበት

  • @tigana9453
    @tigana9453 4 ปีที่แล้ว +6

    ዘፈን አልወድም የዚህን ጀግና እና ድምፀ መረዋ ዘፈን አለመስማት ግን በፍፁም አልችልም! !

  • @elsawendesen9253
    @elsawendesen9253 4 ปีที่แล้ว +14

    አማራ በኢትዮጵያነቱ አያደራደርም የኔ ጀግኖች ጀግና ልጅች አሉት ኢትዮጵያ

  • @titihabsahwit1333
    @titihabsahwit1333 4 ปีที่แล้ว +37

    ኑሬ የጀግና ዘር ጀግና የኔ ነፍጠኛ💚💛❤💪😘👈

  • @merhi8895
    @merhi8895 4 ปีที่แล้ว +8

    ማነዉ የኑር አዲስ እና የዳኝ ዋለ አድናቂ ❤

  • @FikrAchenef
    @FikrAchenef ปีที่แล้ว +1

    ኑሬ አተን አለማድነቅ አይቻልም ዬኔማር ክበርልን የወሎውዬው ጄግና❤❤❤❤❤❤

  • @kassahunmeaza963
    @kassahunmeaza963 4 ปีที่แล้ว +6

    ኒርአዲስ ጀግና የወሎው የራያው አንበሳ

  • @አመታዩቱብ
    @አመታዩቱብ 2 ปีที่แล้ว +1

    ኑራዲስ ሰይድ ለራያ ብቻ ሳይሆን ለመላው አምሓራ ድምቀትና ታሪካችን ገላጭ ነው።ኑሬ አድናቂው ነኝ ከጎንደር አማራ ደማችን አንድ ነው።አማራ ነን የኢትዮጵያ መስራች ዮቶራውያን አምሓራ ኢትዮጵያዊ ነን።።።።

  • @ተመስገንሚስጥር
    @ተመስገንሚስጥር 4 ปีที่แล้ว +21

    _ONE.LOVE.ETHIOPIA🇪🇹🇪🇹🇪🇹ራያ ራዩማ እስቲ ራያዎች ፍቅራችሁን በ.like ግለፁ_

  • @betebete3480
    @betebete3480 4 ปีที่แล้ว +5

    ኑር አድስ የኛ ጀግና ኑርልን ወንድማችን ክፉ አይካህ ምርጥ ያማራ ልጆች እንኳን ደስ አላቹህ💚💛❤

  • @mahilove1844
    @mahilove1844 4 ปีที่แล้ว +13

    ኑሬ የኔ ጀግና በርታ ወንድማችን የራያው ነፍጠኛ 💪💪💪💪💪💚💛❤️

  • @addismedia9645
    @addismedia9645 4 ปีที่แล้ว +2

    ወይ አማራ ነፍጠኛ ባልሆነ ንሮ ታንቂ እሞት ነበር

  • @amytube1013
    @amytube1013 4 ปีที่แล้ว +55

    ራያነት እና ኢትዮጵያ አይነጣጠሉም ራያ በመወለዴ እድለኛ ነኝ። ኑሬ ለራያ ዋጋ ከፍለህልናን እናመሰግናለን ክበርልኝ

    • @habetameydenglljinew3525
      @habetameydenglljinew3525 4 ปีที่แล้ว +1

      እውነትነው አማራ እና ራያ መሆኔ ውበቴ

    • @yemisrachworeta4739
      @yemisrachworeta4739 4 ปีที่แล้ว

      እራያየቦታስምነው አማራነቴና ይትዬጵያዊነቴ ነውጂ መደርናሀገ ወይም ማነትና ዜግነት ይለያያሉ ።

    • @shegerketema6622
      @shegerketema6622 3 ปีที่แล้ว

      KKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKK

    • @shegerketema6622
      @shegerketema6622 3 ปีที่แล้ว

      KKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKK

  • @nejahejinury7256
    @nejahejinury7256 4 ปีที่แล้ว +1

    በሀጋርቺን አበበል ያማይናጋ ምሽት ዬላም ይላል የጋሬ ሰው
    አልሀምዱልለህ ርብል አለምን የጁንታውን ማጨርሽ ስላሰያሀን
    ማንኛውም ግዜ ይሁን በሰው በዳል አትስር እያወከም ብሆን ውጤቱን ታያወላህ ጋና ይቺን አላም ሰትሽገሪ
    ላማናኛውም እንኮን ዳስ አላቺሁ ያንፅሁወን ዳም ፍሶ አልቃርም ።

  • @እቴነሽክብርለፋኖፋኖነትይ
    @እቴነሽክብርለፋኖፋኖነትይ 4 ปีที่แล้ว +6

    አማራዬዬዬዬዬዬዬዬ ኑሩልኝ አዋ ዋጋተከፍሎበታል እንዳትዘናጉ አማራው ተራራው በቃ እንደግራዋ መምረር አለብን 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @ፋኖ11
    @ፋኖ11 3 ปีที่แล้ว

    ኑሬ የኔ ነፍጠኛ ጀግናው አማራ ለጁንታው ቦታ አይሰጥም💚💚💚💛💛💛💪💪💪💪😘😘😘

  • @አማራነትይለምልምኢትዮጲያ
    @አማራነትይለምልምኢትዮጲያ 4 ปีที่แล้ว +80

    አማራዎች የት ናችሁ

  • @realdeal4219
    @realdeal4219 4 ปีที่แล้ว +55

    🇪🇷🇪🇷💛💛💛🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💚❤❤we're proud of you ,you sacrifice for your country ✊✊✊✊✊✊

    • @ንፁህዘርበቀለ
      @ንፁህዘርበቀለ 4 ปีที่แล้ว +4

      💚💛❤️😘🙏

    • @realdeal4219
      @realdeal4219 4 ปีที่แล้ว +5

      💚💛❤✊😘

    • @fentaneshalemu2746
      @fentaneshalemu2746 3 ปีที่แล้ว +1

      @@realdeal4219 🖤🖤🖤🔰🔰🔰💖💖💖💖💛💛💚💚❤️❤️💔💔🖤🖤🖤🔰🔰⚠️⚠️🚺🚺🚺🚺

  • @sadiyaabdu620
    @sadiyaabdu620 4 ปีที่แล้ว +3

    ያማራዉ ነፍጠኛ እናመሰግናለን ኑሬ !!!!!!!

  • @sodanilmvdhhhhsfani681
    @sodanilmvdhhhhsfani681 ปีที่แล้ว +1

    ኑሬ ጃሪጋማ ትወደዳለህ ሀቢቢ

  • @زينبمحمد-ظ1ج5ج
    @زينبمحمد-ظ1ج5ج 4 ปีที่แล้ว +3

    ወይ ሙዚቃ መሥማት አልፈልግም ለጁንታው ሥል ሠማሁት ኑሬ አንተኮ

  • @jjj8553
    @jjj8553 4 ปีที่แล้ว +2

    እንኲንም የነፍጠኛ ልጅ ነኝ ...ኑሬ የኛ ጀግና እንወድሃለን ብርታልን ትግላችን ተጀመረ ግን አላለቀም ..
    አማራነት በአንድነት ወደፊት ...

  • @mohammedadem6663
    @mohammedadem6663 4 ปีที่แล้ว +22

    I love habesha 🎶🎶♥️♥️ Amara 🤩🤩🤩🤩 iam from Eritrea 🎵🌹🤩

    • @fentaneshalemu2746
      @fentaneshalemu2746 3 ปีที่แล้ว

      Amen 🔰🔰🔰🔰🔰🚺🚺🚺🖤🖤🖤

    • @temesgendestaw7211
      @temesgendestaw7211 10 หลายเดือนก่อน

      yes we love you too Eritrea 😍

  • @Tube-jm8wl
    @Tube-jm8wl 4 ปีที่แล้ว +6

    በኢትዩጵያዊነቱ የማይደራደር ጀግናው አማራ💪💪

  • @shimlesberihun697
    @shimlesberihun697 4 ปีที่แล้ว +4

    እጅጉን ማደንቅህ አርቲስት ነህ እና ወኔ ቀስቃሽ ጀግና ነህ በርታልን

  • @samarhsaad3809
    @samarhsaad3809 4 ปีที่แล้ว +2

    ንራድስ ጀግናዉ
    አገሬ ደስታሽን እጅ ሀዘን ይብቃሽ ኢቶዮጵያዬ

  • @abelsisay5203
    @abelsisay5203 4 ปีที่แล้ว +16

    Raya ,Wello,Amhara strong,beautifull,smart people.

    • @nardosselemon7030
      @nardosselemon7030 4 ปีที่แล้ว +2

      @ADAM JAMA game over agame😂😂😂

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo 4 ปีที่แล้ว

      @ADAM JAMA ባይ ባይ ከእንግዲህ እኛ ራያዎች ከናንተጋ ጥሩ ጎቤት ክልል ነን

    • @Sport24h1221
      @Sport24h1221 4 ปีที่แล้ว

      @ADAM JAMA 😇 who want to be kimalm tigray esu hilamachu nbr ahun nesa honewale

  • @mubarekgirma4899
    @mubarekgirma4899 4 ปีที่แล้ว +2

    Wooooooow የወባታችንን ሥም የጀግናውን ጀኔራል አሣመነው ፅጌን ሥም ብታነሣልን ምን ነበረው ያገሬ ልጅ

  • @hamtamyemam6680
    @hamtamyemam6680 4 ปีที่แล้ว +6

    ጀግናው ነፍጠኛ እነኳን ደስ አለህ

  • @እማዬእወድሽአለሁ
    @እማዬእወድሽአለሁ 4 ปีที่แล้ว +1

    አማራ መሆን መታደልል ነዉ ሰላም ፍቅር አንድነት ለኢቶቢያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 4 ปีที่แล้ว +8

    አንተልጅ ምን ልሁንልህ የኔ ነፍጠኛ እሰይይይይ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @yka2992
    @yka2992 3 ปีที่แล้ว +1

    ሀገረኛ ሙዚቃ ስሰማ እንኳን ሰው÷ ወንዙ ድንጋዩ እና የወፎች ጬኸት ይናፍቀቀኛል! በጣም እወዳችኋለው ወዶች።

  • @uaeuae5318
    @uaeuae5318 4 ปีที่แล้ว +47

    ኑሬ የማራ ናፍጠኝ 💚💛💝💪💪💪💪💪

  • @leyowesame8040
    @leyowesame8040 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ድምፀ መረዋው የመርሳው ጀግና ሁሌ ብሰማህ የማልጠግብህ ምርጫየ ኑራዲስ ሰኢድ ውድድድድድድድድድ

  • @firstlast5285
    @firstlast5285 4 ปีที่แล้ว +9

    አማራው ነፍጠኛ ኑሬ ሠይድ

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc 3 ปีที่แล้ว

    ሀገሬ በሥት ጀግኖች ልጆችሺ ደም ነው የቆምሺው የተሠዉ ወድሞቻችን እህቶቻችን አላህ ይዘንላችሁ የእኛ ጀግኖች

  • @medinalove4240
    @medinalove4240 4 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ምርጥ ንገርልኝማ ጀግናየ

  • @toressbabu1479
    @toressbabu1479 3 ปีที่แล้ว

    እይይይይ ኑሬ አተኮ ትለያለህ የኔ ጀግና አማራ በልሆን. ምን ይውጠኝ ነበር በጣም ነው የምንወድህ እድሜህ ከጤና ጋር ያጎናፅፍህ የኔ አደኛዬ አሠሠሠሠሠይ.

  • @ክተትመክተህአደባይ
    @ክተትመክተህአደባይ 4 ปีที่แล้ว +5

    አኮራችሁን የኢትዮጵያ ጀግኖች ክብር ይገባችኋል

  • @mohmadphone5704
    @mohmadphone5704 3 ปีที่แล้ว

    ኣዝማሪ ኣሁንስ ማነው የመሸበት ወድ ከሁንክ ወደ ሚዳ ዉረድ ትግራይ ትስዕር100%

  • @nohmuller2248
    @nohmuller2248 4 ปีที่แล้ว +24

    ኑሩ አደሥ የአማራ ልጅ በጣም የማደንቅ ወንድማችን 😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @hirutbekele521
    @hirutbekele521 4 ปีที่แล้ว +1

    What songwriter & singer .
    YOU BROUGHT OUR FOR FATHER , FATHER SOLIDERS GREATNESS , SHOW HIM FOR THESE LUCIFERS !!
    GOD BLESS YOU !!

  • @yonihabesha7081
    @yonihabesha7081 4 ปีที่แล้ว +16

    ጠባብ ነው እያሉ ሲንቁ ሲንቁ አ
    ነፍጠኛው እያሉ ሲንቁ ሲንቁ ማ
    ወንድ ነን ባዮቹ በወንዶች አለቁ 💪💪🇪🇹 ራ

  • @tegshetube6354
    @tegshetube6354 4 ปีที่แล้ว +2

    ኑራዲስ የኛ ጀጀግና እደመሸ አልቀረም ግዜ ደጉ እውነክ ነው ኑርልን አማራ በለታሪኩ ጁንታው መሸበት ውይኔ ደስታዬን መቁዌቁዋም አልቻልኩም🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💚💛❤

  • @merhi8895
    @merhi8895 4 ปีที่แล้ว +3

    ማየዉ የኑር አዲስ እነሠ የዳኝ ዋለ አድናቂ❤ስወዳቸዉ እኮ😌

  • @beachtorres3652
    @beachtorres3652 4 ปีที่แล้ว +2

    ኑር አድስ 27 እደታገልክ ለራያ ህዝብ አቃለሁ ይህን ቀን ቁጭ ብለህ ስላየህ በጣም ትልቅ ጀግንነት ኩራት ነው ወያኔ ታይገልህ ሙዚቃው አደኛ ነው በመጨረሻም ተሳካልህ❤🌹🌹✊️✊️✊️✊️

  • @ዝናብነሽምላሹ-ለ1ረ
    @ዝናብነሽምላሹ-ለ1ረ 4 ปีที่แล้ว +6

    የዘፈኑ እርስ ደስ አይልም ዘፈኑ ሸጋ ነው

  • @Mwa584
    @Mwa584 4 ปีที่แล้ว

    እኔስ እንደዚህ ወኔ ቀስቃሽ ሙዚቃ ስሰማ በጣም ነው ውሰጤን የሚሰማው ሁለት ነገር ይፈራረቁበኛል ወገኖቼ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @khan8313
    @khan8313 4 ปีที่แล้ว +5

    የት ገባችሁ ነፍጠኛ ላይክ ኮመንት ያሰዋል ማሮች ይገባዋል የኔ ጀግና ስወድህ

  • @amanzamara9925
    @amanzamara9925 4 ปีที่แล้ว +2

    ኑሬየ የኔ ነፍጠኛ ስወድህ የኛ ጀግና ወንድማችን። ሰላምህ ብዝትይበል

  • @madinamohammad5068
    @madinamohammad5068 4 ปีที่แล้ว +3

    ዋዉ ኑሬ አደናቂህነኘ ጁንታው መሸበት

  • @kababmamo2527
    @kababmamo2527 4 ปีที่แล้ว

    እድለኛነኝ ከጀግኖች መፈጠሪ የኔ ጀግና ንገራቸዉ እንዴህ አማራ ባልሆን ይቆጨኝነበር ተመስገን ከሸዋ በመፈጠሪ

  • @God-ts2gz
    @God-ts2gz 4 ปีที่แล้ว +31

    የዋህ ህዝብ እግዚአብሔር አምላክ በደሙ ይሽፍናችሁ። 👏🏾👏🏾👏🏾

    • @fentaneshalemu2746
      @fentaneshalemu2746 3 ปีที่แล้ว

      💐💐💐🥀🥀😘😘❤❤🍓🍓🍓🍓🍎🍎🍏🍏🍎🍎🍎🍎🍎🍓🍓🍓🍇🍇🍍🍍🍍🍍🍍🥭🥭🥭🥭🚗💒💒💒💒💛💚💚💛💛❤️❤️❤️💖💖💖💖💖💔🖤🖤🖤🔰🔰🔰🔰🔰⚠️⚠️⚠️🚺🚺🚺

  • @zuhcarius
    @zuhcarius 4 ปีที่แล้ว +2

    ጎበዝ እግዚአብሄር ይስጥህ ይባርክህ ይጠብቅህ ንገራቸዉ ማንነታችን ዝፈንባቸዉ እና በጣም አደቅህ አለሁ አከብርህ አለሁ ኑርልን በርታ እግዚአብሄር ይጠብቅህ

  • @jmanshtafra6295
    @jmanshtafra6295 4 ปีที่แล้ว +3

    ጀግናው የአማራ ህዝብ መከላከያ ሰራዋት እናመሰግናለን

  • @sarakebede6319
    @sarakebede6319 4 ปีที่แล้ว

    ኮለኔል ደመቀ እንኳን ደስ አለህ ሃምሌ 8 የተኮስካት ጥይት ናት ኢትዮጽያን ለዚህ ሁሉ ድል ያበቃት ተረኞቹ ባልዋሉበት ከበሮ ይደልቃሉ እነሱም ተራቸው እስኪደርስ ነው የነሱ ቀላል ነው ማንም ሳይነካቸው እንደሸክላ ራሳቸው ይፈራርሳሉ ይህችን ቀን አሳምነው ጽጌ አይቷት ቢሆን ኖሮ እንዴት ደስ ይለኝ ነበር ሁሉም የእግዚአብሔር ፍቃድ ንውና ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን።

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube 4 ปีที่แล้ว +6

    ኑሬ ፍቅር !! ና በለው? ና!!

  • @Fanotube7626
    @Fanotube7626 4 ปีที่แล้ว +2

    mrt music new nuradis betam temchtognal ymech

  • @temesgentom4967
    @temesgentom4967 4 ปีที่แล้ว +41

    አማራ ባልሆንይቆጨኝ ነበር

    • @hadiyausen2978
      @hadiyausen2978 4 ปีที่แล้ว

      አማራባልሆንይቆጨኝነበር

    • @zainasied615
      @zainasied615 3 ปีที่แล้ว

      አማራ ባልሆን ይቆጨኙነበረ

  • @hizbadamchane3304
    @hizbadamchane3304 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ ነው። ወሎ ራያ ሸዋ ደራ ጎጃም መተከል ጎንደር ጠገዴ አንድ አማራ ።