ቀጠሮ አጭር መንፈሳዊ ድራማ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ต.ค. 2024
  • ወድ የቻናላችን ተከታታዮች በዚህ ቻናል የተለያዩ መመንፈሳዊ ፊልሞች ፣ ትምህርቶችን ፣ መዝሙሮችን፣ የገዳማትንና የቤተክርስቲያን ታሪክ ....... ወዘተ የተለያዩ መንፈሳዊ ስራዎችን በዚህ የምናተላልፍ መሆኑን እናሳውቃለን ። Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ።
    ማህቶት, ኢት አርት ,

ความคิดเห็น • 71

  • @محمود-ق2ي2خ
    @محمود-ق2ي2خ 9 หลายเดือนก่อน +9

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤ማነው እንደኔ ደጋግሞ የአየው❤❤በቤቱ ያጸናችሁ❤❤ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 6 หลายเดือนก่อน +4

    ግሩም ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን በቤቱ ያጽናችሁ✝️

  • @yoditethiopia9856
    @yoditethiopia9856 10 หลายเดือนก่อน +5

    በእጣም ደስ የሚል ትምህርት አዘል ነው በእርቱልኝ በቤቱ ያፅናችሁ

  • @sarahmohammed6895
    @sarahmohammed6895 ปีที่แล้ว +4

    እሚስተምርነው በእውነት ደስ ይላን ቀጥሉበት በርቱ ወገኖቻችን❤

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 9 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ በረቱልን

  • @ghgh4028
    @ghgh4028 7 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ባሓቂ ቃለ ህይወት ያስመዐልና ✝️👏

  • @MesaaMesaa-zc3yu
    @MesaaMesaa-zc3yu 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ልቦናችንን ወደ መንገዱ ይምራልን አሜን

  • @RtRt-se1iw
    @RtRt-se1iw 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በርቱ❤❤❤❤❤❤❤

  • @meleyogeremew3225
    @meleyogeremew3225 11 หลายเดือนก่อน +11

    መልካም ጓደኛ የሂወት መብራት ነው ለኛም ይስጠን መልካም ጓደኛ

    • @ጎዶልያስ-ጸ3ፐ
      @ጎዶልያስ-ጸ3ፐ 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

    • @HANNA-qy5bl
      @HANNA-qy5bl 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

    • @werkitazarra4338
      @werkitazarra4338 9 หลายเดือนก่อน

      አሜንአሜንአሜን

    • @embit-r3n
      @embit-r3n หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @heywoteheywote
    @heywoteheywote หลายเดือนก่อน +1

    ቃሌ ህደይወትን የሰማል🙏🙏🙏

  • @Tube-nv2jg
    @Tube-nv2jg ปีที่แล้ว +8

    እኔንም ከሙዚቃና ከጭፈራ አውጥቶ ወደ ቤተ እምነቱ እዲመራኝ በፆለታችሁ አስቡኝ 2016 ቢደረግልኝ ብየ ካሰብኩት ነገር አንዱ ነው❤🙏
    ድራማው ደስ ይላል እናም አስተማሪ ነው ነገሮች ሁሉ ይቀያየራሉ ነገ ምን እደሚፈጠር አናውቅም እና ሁላችነም በሀይማኖታችን ፀንተን ለንሰሀ ሞት ያብቃን። ድግማችሁ ደጋግማችሁ ስሩ ሞዛዛየ ማርያምን 2ጊዜ ነው ያየሁት ደስ ብሎኝ

  • @--vt6id973
    @--vt6id973 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን እህቶች ና.ወንድሞች❤❤❤❤❤

  • @Abeba285
    @Abeba285 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፂናችሁ❤❤❤❤

  • @sarahmohammed8130
    @sarahmohammed8130 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ የምንል ትምህርት ነው ጸጋውን ያብዛላችሁ❤

  • @mezerberha5269
    @mezerberha5269 8 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ❤❤

  • @shalushalu8859
    @shalushalu8859 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን ኹላችነም ነገ ከሚል ቅዠት ወጥተን ዛሬን ከዛሬም አኹንን መልካም ስራ እድንሰራ አምላከ ቅዱሳን ይርዳል❤❤❤

  • @rrrtuui2204
    @rrrtuui2204 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን 😢ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @የማርያምልጅ-ጐ3ጀ
    @የማርያምልጅ-ጐ3ጀ 6 หลายเดือนก่อน

    አስተማሪ የሆነ ድራማ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @RtRt-se1iw
    @RtRt-se1iw 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ይስጥልን በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bete_amhara_tv
    @bete_amhara_tv ปีที่แล้ว +2

    አሪፍ ነው በርቱ

    • @Arbabtube
      @Arbabtube  ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን ሀብትሽ

  • @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ
    @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ 6 หลายเดือนก่อน

    ❤በእውነት በጣም አስተማር ድራማ ነው ደስስ ይላል በርቱ❤🎉

  • @ሰርካምነኚአበሻዋ
    @ሰርካምነኚአበሻዋ 7 หลายเดือนก่อน

    ቀጥሉበት በጣም ደስስስስስ ይላል ተባርኩ❤❤💙💙💙🤲

  • @abiyfamily759
    @abiyfamily759 10 หลายเดือนก่อน +1

    ቃሌ ህይወት ያሰማልን

  • @ገነትየማርያምልጅ
    @ገነትየማርያምልጅ 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ፈጣሪ በቤቱ ያፅናችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bluesky4038
    @bluesky4038 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @EeEee-b5h
    @EeEee-b5h 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጥሩ ትምህርት ❤❤❤❤❤

  • @freaxsmawit4560
    @freaxsmawit4560 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @frahiwotfra
    @frahiwotfra 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለሂወት ያሰማልን🤲🤲🤲

  • @ያርሴማልጅነኝያውምሰማእቷ
    @ያርሴማልጅነኝያውምሰማእቷ 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወትን ያሠማችሁ አሜን

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv6369 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205
    @asekilemarayimeyimareyamli7205 9 หลายเดือนก่อน

    በእውነት በጣም ደስ እሚል በርቱልን❤❤❤

  • @salamsalam4290
    @salamsalam4290 19 วันที่ผ่านมา

    ያገልግሎትእድሜይስጣቹሁበቤቱያፅናቹሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YeabSra-l7y
    @YeabSra-l7y 23 วันที่ผ่านมา

    ያልታሰበም ሆነ ወይ የታሰበ
    እንጀራ ይስጣችሁ በሰላም የተከበበ
    ኑሯችሁ ይስመር
    በስደት እንዳንማረር❤
    ሰላም ትሁንየእኛ ሀገር ❤❤

  • @chth9545
    @chth9545 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህወትን ያሰማልን 💕💕🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Haimanot-py8ef
    @Haimanot-py8ef 3 หลายเดือนก่อน

    በርቱ አስተማሪ ነዉ

  • @anakhanded485
    @anakhanded485 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ የፈቀደዉ ትዳር ደስ ይላል❤

  • @MareemMareem-t3r
    @MareemMareem-t3r 7 หลายเดือนก่อน

    ጎቦዞች ናችሁ በርቱልኝ❤❤❤

  • @Mነኝተስፈኛዋ-f2h
    @Mነኝተስፈኛዋ-f2h 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብር በቤቱ ያፂናች❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl 7 หลายเดือนก่อน

    በርቱልን❤❤❤❤

  • @tafesweldiy
    @tafesweldiy 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ያበርታልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HeliIove
    @HeliIove 6 หลายเดือนก่อน

    ደስ ስትሉ😢😢

  • @rahilmarsaa
    @rahilmarsaa 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @አርሴማግደይ
    @አርሴማግደይ 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤ 2:50

  • @ሥላሴአምላካችንነው
    @ሥላሴአምላካችንነው 8 หลายเดือนก่อน

    ደስ የምልነዉ❤❤❤

  • @MulugetaBerihun-ng9je
    @MulugetaBerihun-ng9je ปีที่แล้ว +2

    🥰🥰🥰🥰

  • @JnatJnat-fw8uw
    @JnatJnat-fw8uw หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @muluyekasseAdunga
    @muluyekasseAdunga 6 หลายเดือนก่อน

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🤣

  • @Eነኝሥደተኛዋ
    @Eነኝሥደተኛዋ 6 หลายเดือนก่อน

    ።❤❤❤❤❤❤

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 9 หลายเดือนก่อน

    ክፍል 2 ይቀጥል

  • @ZikoCell567
    @ZikoCell567 8 หลายเดือนก่อน

    አሜንአሜንአሜንአይዞቺዉበርቱበጣምጦሩነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SelamAbaye-nm8lt
    @SelamAbaye-nm8lt 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በርቱ ❤❤❤

  • @freaxsmawit4560
    @freaxsmawit4560 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @MuhammadHossain-jq1lf
    @MuhammadHossain-jq1lf ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤❤

  • @MestawetFiseha
    @MestawetFiseha 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @nawalalhalaby
    @nawalalhalaby 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @kditesfaye7019
    @kditesfaye7019 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @MdEt-hw8ns
    @MdEt-hw8ns 4 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Azezh-e4x
    @Azezh-e4x 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @እመአምላክእናቴ-ቨ6ጰ
    @እመአምላክእናቴ-ቨ6ጰ 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MestawetFiseha
    @MestawetFiseha 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HidCix
    @HidCix 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @amanuegebremik9284
    @amanuegebremik9284 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @Jdrj-sl3nv
    @Jdrj-sl3nv 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤