Alemayehu Gelagay “ የደራሲ አለማየሁ ገላጋይ ልዩ ሳሎንና ልዩ ምሽት ” Awaze News - ነጋሪ ቲቪ Negari TV

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ส.ค. 2022
  • #ነጋሪቲቪ #NEGARITV #Ethiopia #Yidnekachewkebede #ይድነቃቸውከበድ
    Negari tv
    Negari Media
    ነጋሪ ቲቪ
    ነጋሪ ሚዲያ
    Negaritv
    Negari
    Negari tv
    ነጋሪ ቲቪ | Negari tv TH-cam Channel is an independent media offering you News, Political Analysis and Information feeds from Addis Ababa, Ethiopia.
    Enjoy our wide collection of Ethiopian, African and worldwide News and more contents by subscribing to our channel. ★ Subscribe us on TH-cam : / @negaritv ★ Like us on Facebook : profile.php?... ★ Twitter : ykfison?t=jt4XUHh...

ความคิดเห็น • 93

  • @workugashaw6948
    @workugashaw6948 9 หลายเดือนก่อน +7

    መኖር ካለባቸው ውስጥ ደራሲ አለማየሁ ገላጋይ አንዱ ነህ
    እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልኝ

  • @chunegelay8571
    @chunegelay8571 22 วันที่ผ่านมา

    አለማየሁ የታደልክ ነህ እግዛብሄርን አመሰግን የሚያዩህን ጓደኞች የሰጠህ መታደል ነወ።

  • @solomonberhanu3274
    @solomonberhanu3274 11 หลายเดือนก่อน +10

    አለማየሁ ገላጋይ ትልቅ ፈላስፋ ነው።በዕውቀቱ ገደብ የሌለው ሲናገር ቢውል ቢያድር የሚያረካ የአገር ቅርስ ነው።ይህንን ዕውቅና ያዘጋጁት ትልቅ ምስጋና ይገባቸዋል።አለማየሁ ከሁሉ በላይ ፍቅራችሁን እና ጥልቅ አላማውን የሚረዱ እንዳለ በመገንዘቡ የበለጠ ደስ የሚለው ይመስለኛል።ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ።አክባሪህና አድናቂህ።

    • @SolomonSamson-qn9cb
      @SolomonSamson-qn9cb หลายเดือนก่อน

      ዓለማየሁ ገላጋይ የደራሳዊነቱ እና ስብዕናዉን የመሰከሩ የሙያ አጋሮች

  • @yaredsolomon8307
    @yaredsolomon8307 ปีที่แล้ว +7

    አሌክሶ ጤና እና እረጅም ዕድሜ ይስጥ ስልህ ለኛ ጥቅም ነው ፤ የምትጽፍበት እጅ አይድከም ፤ የለመለመው አይምሮህ አይድረቅ ❤️🙏

  • @zeyedewtsadeke6087
    @zeyedewtsadeke6087 29 วันที่ผ่านมา

    አሌክስ በርታ አንተ የአገር ሀብት ነህ

  • @addiszemen1637
    @addiszemen1637 ปีที่แล้ว +4

    እናመሰግናለን ይድኔ በጣም ደስ የሚል ወዳጅነት

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 ปีที่แล้ว +5

    አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 ምርቃትህ ደስ ይላል ። ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ 🙏🙏🙏

  • @alemtsehayzewdie5942
    @alemtsehayzewdie5942 23 วันที่ผ่านมา

    Love it ❤
    Long live all of you together ❤️❤️❤️

  • @user-gg4xn7kd8u
    @user-gg4xn7kd8u หลายเดือนก่อน

    እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ለሁላችሁ❤

  • @mesilemma2827
    @mesilemma2827 8 หลายเดือนก่อน +1

    ይገባሃል ልዩሰው እናንተም ስመልካም ስራችሁ ፈጣሪ እረጅሙን እድሜ ይስጣችሁ

  • @sofonyasmesfin1198
    @sofonyasmesfin1198 ปีที่แล้ว +4

    I am very happy to see this

  • @HABESHAINSIDER
    @HABESHAINSIDER 10 หลายเดือนก่อน +2

    ይህ ሰው የሀገር ሀብት ነው ፣ ተባረኩ

  • @ayelechgeberwold3447
    @ayelechgeberwold3447 ปีที่แล้ว +4

    አሌክስዬ የኔ ጌታ የኔ አባት😭😭😍😍

  • @user-pe1ie3ls8p
    @user-pe1ie3ls8p หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልን ፣ እናመሰግናለን ፣ ትልቅ ስራ በርቱ

  • @getachewnigatu7273
    @getachewnigatu7273 ปีที่แล้ว +1

    አሌክስ ይመችህ ሁሌም

  • @ayelechgeberwold3447
    @ayelechgeberwold3447 ปีที่แล้ว +3

    አሁን ደስ አለኝ አለማየሁ እና እኔም እመጣለሁ

  • @asimamawbelete9347
    @asimamawbelete9347 ปีที่แล้ว +2

    Alexs Siyans new. Ende lene endetedereg betam desibilognal. Yeredachut Wondimoch Fetari Yibarkachu!

  • @hanielaminu5970
    @hanielaminu5970 ปีที่แล้ว +2

    Wow I'm glad to see that

  • @tutuejeggu3013
    @tutuejeggu3013 หลายเดือนก่อน

    ARAVO ......you did the good thing for every one

  • @davesolo4671
    @davesolo4671 ปีที่แล้ว +5

    Am so glad to see his happiness.
    Thanks everyone.

  • @tutuejeggu3013
    @tutuejeggu3013 หลายเดือนก่อน +1

    Ethiopia is happy by what you did Alex is Ethiopia

  • @user-ue8vc3ic2k
    @user-ue8vc3ic2k หลายเดือนก่อน +1

    እዉነት ነዉ ታላቅ የፊደል ሰው ነዉ አከብረዋለሁ
    ግን ፀበል አያስፈልገዉም ትላላቹህ?

    • @mamamin3122
      @mamamin3122 หลายเดือนก่อน

      አንተ ነህ ሚያስፈልግህ ወንድሜ

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 หลายเดือนก่อน

    አሌክሶ አሣዘነኝ

  • @tadessefenta9626
    @tadessefenta9626 หลายเดือนก่อน

    አሌክስ አድናቂህ ነው!

  • @nattykassa4054
    @nattykassa4054 ปีที่แล้ว +1

    Yesssss

  • @BENIAMHAJUTATRADINGPLC
    @BENIAMHAJUTATRADINGPLC ปีที่แล้ว +1

    Hats off sir, Indeed you deserve much much better for real.

  • @SolomonTefera-fo7vr
    @SolomonTefera-fo7vr 6 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም እድለኞች ናችሁ

  • @zedhaile1365
    @zedhaile1365 ปีที่แล้ว +2

    ፍቅር

  • @sofiahussen6093
    @sofiahussen6093 ปีที่แล้ว +1

    እረ ሁሌም አውራልን !

  • @mafitube8502
    @mafitube8502 4 หลายเดือนก่อน

    ስወድህ

  • @kongitassefa5735
    @kongitassefa5735 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍

  • @sabanabooks-1463
    @sabanabooks-1463 ปีที่แล้ว +1

    The other side of legend 🙏🙏🙏

  • @GirmaGashu-xr7mt
    @GirmaGashu-xr7mt 10 หลายเดือนก่อน

    አሌክሽ ጋሸ ልበልህ ደስ ብሎኛል ስላየውህ ደስ ይበልህ

  • @robeltegene
    @robeltegene หลายเดือนก่อน

    ደስ ስትሉ

  • @user-ym1bh7dw7x
    @user-ym1bh7dw7x 3 หลายเดือนก่อน

    congratulation Alex.....👋

  • @mebnig55
    @mebnig55 ปีที่แล้ว

    He is a legend and deserve more.

  • @user-mv4wf6qw9v
    @user-mv4wf6qw9v หลายเดือนก่อน +1

    አለማየሁ የመሰለ ኢትዮጽያዊ ይብዛ አለምኽ ጻፍ አቅም እዳለ ይሰማኛል ከናተ ሀገር ትጠብቃለች ሁሌ ከጠቅላይ ሚኒስተሩ ብቻ አንጠብቅ ለሀገሩ የሚያስብ ሁሉ ጠቅላ ሚሰተር ነዉ

  • @user-ix6pn7tz2v
    @user-ix6pn7tz2v หลายเดือนก่อน

    ይገባሀል

  • @GrmiyeSolomon
    @GrmiyeSolomon 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @teoted7378
    @teoted7378 ปีที่แล้ว +1

    u deserve more than this alexo

  • @Serkalem-mn6zo
    @Serkalem-mn6zo 2 หลายเดือนก่อน

    Edme ke Tena yistachu ❤❤❤

  • @dagemawitworku5691
    @dagemawitworku5691 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @FikruBurg-yh1vw
    @FikruBurg-yh1vw หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ነው በልጅ ትባረራለህ ወይም እሥርቤት ትጣላለህ ልክ እንደኔ

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 ปีที่แล้ว

    Mulegetaaa tserreee egziabhair kesuuu ke gehanem esattt wechiii min letemarrr??

  • @feyselahmed4581
    @feyselahmed4581 9 หลายเดือนก่อน

    tamralachihu

  • @jacob-vh8fe
    @jacob-vh8fe ปีที่แล้ว

    ደማሙ ባለብእር ቁጥር2

  • @anahabbana2562
    @anahabbana2562 ปีที่แล้ว +1

    Abo Hulachihum Allah yistachu
    Alex yegna Pushkin newu
    Likeber liweded yegid newu
    Yih Grup arif Beqetay TIDARUN ENDIYIZ BITADERGUT

  • @user-zz7bt8jz9c
    @user-zz7bt8jz9c 11 หลายเดือนก่อน

    Alakese edhe dese beloke selayuke dese belogale yesefera lege

  • @tewodrosdeneke8658
    @tewodrosdeneke8658 ปีที่แล้ว +1

    Alex kiberilin

  • @jhon.n.paulos
    @jhon.n.paulos หลายเดือนก่อน

    Ense Alex ychefral wow

  • @user-nl8zh8gm2u
    @user-nl8zh8gm2u หลายเดือนก่อน

    Alex the great

  • @user-zb9ps6dh1x
    @user-zb9ps6dh1x หลายเดือนก่อน

    ክቡር ደራሲያችን አንተ ስትደሰት ማየት በራሱ እንዴት ያስደስታል ጎደኞቾህም ይባረኩ እድሜና ጤናውን ይስጣችሁ።

  • @SolomonBrhanu
    @SolomonBrhanu 13 วันที่ผ่านมา

    ዳሩት

  • @Truzzzzzzz
    @Truzzzzzzz ปีที่แล้ว +2

    ታለ ሲዘፍን ሳየዉ ደስስስስስስ ነዉ ያለኝ።😄😄😄😄😄😄

  • @user-ix6pn7tz2v
    @user-ix6pn7tz2v หลายเดือนก่อน

    የማከብረው ሰው

  • @amymb9376
    @amymb9376 ปีที่แล้ว +1

    uuuuuuuuuuuuuu haylu yetebalkew kene grupochu fetari be etif ykfelachu

  • @Furgosefer
    @Furgosefer ปีที่แล้ว +1

    በሕይወቴ ከአሌክስ ጋር ፍቶ መነሳት እንደተመኘው አለው አሌክሶ ረጅም እድሜ ደስ ብሎ ስጨፍር ሳይ እኔም ደስ አለኝ

    • @me89387
      @me89387 หลายเดือนก่อน

      ደንቆሮ ነህ እንዴ ? ለምን እንዲህ አይነት ተራ ነገር ትመኛለህ ? እኔ ሸገር ራዲዮ ጣቢያ ሲመጣ በእግር ወክ እያደረገ ከአንድም ሁለት ሶስት ጊዜ አግኝቼዋለሁ ስራ ቦታዬ እዛ አካባቢ ነበርኩ አንዴ እንደውም ስለክህደቱ ልሞግተው እና ካበዛው ልሰድበው አስቤ ነበር ግን አምባጓሮ ከተፈጠረ ለስራዬ ጥሩ ስላልሆነ ዝም ብዬ የእግዚአብሔር ሰላምታ ሰጥቸው አለፍኩ።

    • @Furgosefer
      @Furgosefer หลายเดือนก่อน

      @@me89387 ከምወደው ሰው ጋር ፎቶ መነሳት መመኘት ያሰድባል እንዴ የውሽ ልጅ ነህ ሲቀጥል ሽማግሌን ለድብድብ ከማሰብህ በፊት ማርያምን ኢትዮጵያ ውስጥ አይደለውም እንጂ ፀብ ከፈለክ ያለህበት ነበር የምመጣው የሸርሙጣ ልጅ ያውም ሰፈሬ ሸገር ሬዲዮ ጣቢያ ጫፎን ልትነክው ምንአባህ አረገ በሕውቀት ስለበለጠ ነው አንተ ከእናንህ ጋር ቡና እየጠጣ አውራ ዶማ .

    • @Furgosefer
      @Furgosefer หลายเดือนก่อน

      @@me89387 እረ እናትህ ትበዳ የሸርሙጣ ልጅ ነህ እንዴ እረ ጫፎን አትነካውም ምንአባህ አረገ በሕውቀት ስለበለጠ ነው ቁጭ ብለህ ከእናትህ ጋር ቡና እየጠጣ ወሬ ለምደህ ሚዲያ ላይ መተህ ትሳደባለህ የገማ መጀመሪያ ገላህን ታጥብ የለማኝ ልጅ ምንተስኖት የተባልከው በስድብ ነው በክት

    • @misterelemma7141
      @misterelemma7141 หลายเดือนก่อน

      ​@@me89387ደንቀሮ አይባልም እኔ የጠላሁ ትን ጥሉ እኔ የወደድኩትን ውደዱ አይባልም

    • @Furgosefer
      @Furgosefer หลายเดือนก่อน

      @@me89387 አንተ ፍራ

  • @rihanaahmedg2505
    @rihanaahmedg2505 หลายเดือนก่อน

    weyine alexo indet dess indalegn

  • @genetjemaleoumer4206
    @genetjemaleoumer4206 ปีที่แล้ว

    Selam yedrnekachwu ante professionale giornalist nehe satadala ye hulunume dmste ye metasema sedete yalke ethoipiaw nehe

    • @NegariTV
      @NegariTV  ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ

  • @midregenet9348
    @midregenet9348 ปีที่แล้ว

    alex hula sakilegn endayekefah.......
    jelesochu desetelalachehu bertu

  • @YonasMekonnen-ys5pt
    @YonasMekonnen-ys5pt หลายเดือนก่อน

    Gash des blonal demo lant kezi blay new migebah

  • @tesfasenku8093
    @tesfasenku8093 หลายเดือนก่อน

    ቄሱ አወራሩ ሁሉ የጎዳና ነው የሚመስለው ! አንድም የእግዚአብሔር ቃል መናገር ሳይችል ምርቃት ላይ ሮጠ

  • @alemayehutafess7777
    @alemayehutafess7777 หลายเดือนก่อน

    Alex yene geta sinseh nw eko abate 😂😂😂

  • @nati6621
    @nati6621 4 วันที่ผ่านมา

    የቄሶችን ስራ ነው እየሰራላቸው ያለው አለማየው ቄሶች ጆኖሳይድ ይፈፅማሉ አረመኔዎች

  • @Dagi-man
    @Dagi-man หลายเดือนก่อน

    ዓለምነህ ዋሴ the gentle man

  • @me89387
    @me89387 5 หลายเดือนก่อน +1

    ወራዳ ቄስ ነው የሚወራው ሁላ አይጥምም አዋርደን

  • @getnethailu2223
    @getnethailu2223 หลายเดือนก่อน

    ጋሼ የምትገርም ሰው

  • @EtefworkZemedkun-yz4zv
    @EtefworkZemedkun-yz4zv 3 หลายเดือนก่อน

    አትጠገብ ነህ አንተ

  • @spinoza6987
    @spinoza6987 10 หลายเดือนก่อน

    What the fuck is this? It is sad to see a writer who wrote more than 10 books to live like this. It is better to be a mechanic or businessman whom no one knows him and yet to live a decent life

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 หลายเดือนก่อน

    አሁን ይኼ ቄሱ ምን ይሠራል ? የት የት መገኘት እንዳለባቸው አያውቁም።

  • @genetmamo7236
    @genetmamo7236 ปีที่แล้ว

    Free ato tadeyos tantu free temesgen desalegn and Others 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💪🏾💪🏾💪🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾stop Amhara genocide in Ethiopia Oromiy Region 👹👹👹abiy Ahemed is killer 👹👹👹

  • @me89387
    @me89387 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቄሱ እንዴት ተገኙ እዚህ ከሀዲ ሰውዬ ቤት

    • @user-vq1ck7tx7i
      @user-vq1ck7tx7i หลายเดือนก่อน

      Men aragehe.

    • @me89387
      @me89387 หลายเดือนก่อน

      @@user-vq1ck7tx7i በእግዚአብሔር አያምንም እሱ ክዶ አድናቂ ወጣቱን በተሳሳተ ጎዳና እየመራ ነው ይሄ ባለጌዜ የአውሬው ተላላኪ

    • @user-kz6sb9hy4u
      @user-kz6sb9hy4u หลายเดือนก่อน +1

      Kihidet tiru aydelem. Gin ante betwgibarih min yahil kesu tishalalek

    • @endeshawmenber451
      @endeshawmenber451 หลายเดือนก่อน

      ጥመት ቀስሶብሃል፤ ጠማማ

    • @barkentube1614
      @barkentube1614 หลายเดือนก่อน

      የእኔም ጥያቄ ነበር??? ቄሱ መረጃ የለውም ወይስ ስለእግዚአብሔር አያገባውም ???

  • @kidest1tadessegmailcom444
    @kidest1tadessegmailcom444 ปีที่แล้ว

    Egizyabihr ybarkh

  • @kidest1tadessegmailcom444
    @kidest1tadessegmailcom444 ปีที่แล้ว

    Enkwan des alh

  • @kidest1tadessegmailcom444
    @kidest1tadessegmailcom444 ปีที่แล้ว

    Endit endemwedh. Ebakh silkhin askemt aliksyi kante bizu tmiet agegnalew biyi silemamin 1wer bewala ethiopya emtalew lagging ebakh